Sheger Mekoya - የፑቲን ምግብ አብሳይ - መቆያ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 69

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Рік тому +7

    እሼ በጣም አድናቂህ ነኝ ግሩም አቀራረብ ❤ በተለይ ደግሞ የምታቀርባቸው ሁሉ ታሪኮችህ በጣም ትክክሎች ናቸው።

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Рік тому +5

    እሸቴ አሰፋ በጣም ነው ምወድህ አተራረክህ ድምጽህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜነሠ ጤና ይስጥህ😍😍🙏🙏

  • @ሀቢብሀበሻዊ
    @ሀቢብሀበሻዊ Рік тому +4

    ሁሌም አቀራረብህ ፈገግም ግርም ያደርገኛል በርታ

  • @natanimyesak3162
    @natanimyesak3162 Рік тому +5

    ሁሌ ትገርመኛለህ የሸገር ኤፍኤም ከእሸቴ አሰፋ ጋር ለዘላለም ይኑር።

  • @esmaelseid1360
    @esmaelseid1360 Рік тому +5

    SHEGER FM; You are special !! You have a special man, Eshete Assefa !!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 Рік тому +11

    እሸቴ አሰፋ እድሜ ይስጥልን

  • @immanuel342
    @immanuel342 Рік тому

    Thank You Eshete Assefa. I admire You.

  • @mekonnenmanche4213
    @mekonnenmanche4213 Рік тому +1

    አንተ እያለህ እነ ከድር ሰተቴ ሆነ ሌላ ሺ ቢፈጠር ምን ሊያደርግ አንተ ድንቅ ነህ እሸቴ አሰፋ! እወድሃለሁ እሸቴ ❤ ❤❤

  • @sileshikassa
    @sileshikassa Рік тому +8

    ምርጥ የአማረኛ ዘይቤ አጠቃቀም

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 Рік тому +1

    Best professional journalist appreciate fast information tru news avery day God bless you 🙏 🎉

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому

    ምርጥ አቀራርብ እናመስግናል🙏

  • @siyamrengabebe2938
    @siyamrengabebe2938 Рік тому

    ለዛ የለው ምርጥ አቀራረብ።

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Рік тому +1

    ሸገር መቆያ ከእሽቴ አሰፋ ጋ ውስጤ ነች::::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 Рік тому +3

    ❤❤ ጋሽ እሸቴ አሰፋ የእውቀቴ ምንጭ❤❤

  • @tew3368
    @tew3368 Рік тому +1

    በጣም ግሩም አቀራረብ !!!

  • @user-nq2ww7yu1z
    @user-nq2ww7yu1z Рік тому

    Thanks eshete

  • @KalBal-ew2ci
    @KalBal-ew2ci Рік тому

    Eshi tsehafi tezaze .. edazezu new yawerakewe..mereja bayenorene tasaferale ende derege new metasebewe...

  • @Mickeyhabesha
    @Mickeyhabesha Рік тому

    Akerarebih betam michu

  • @amanabdu
    @amanabdu Рік тому +2

    ምርጦች

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Рік тому

    ያኔ የተነበይከው ይኸው አሁን ተፈፀመ ። እሸቴ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ

  • @MisbahHusenHusen-wy9pq
    @MisbahHusenHusen-wy9pq Рік тому

    የምረል

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 Рік тому +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Рік тому +1

    Thanks 👍

  • @lole_youtube
    @lole_youtube Рік тому +1

    አስገራሚ አቀራረብ

  • @dagimyegobawork2965
    @dagimyegobawork2965 Рік тому

    Perfect.........

  • @wondimagegntarekegn1240
    @wondimagegntarekegn1240 Рік тому

    Long live sheger and eshete's mekoya

  • @teddy13074
    @teddy13074 Рік тому

    የእሁድን ለአንድ አፍታው ትዝ አለኝ

  • @AbbiePartyBus
    @AbbiePartyBus Рік тому +1

    The first time I heard this news reporter was not to long a go, A Russian friend of mine gave me a news paper that printed in Russia, this is a very secretive news report very identical to this report, Who ever this Ethiopian reporter nail everything the truth what I can witness.
    Thank you

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 Рік тому

    The Next president! I hope!!

  • @samuelwoldesenbet8022
    @samuelwoldesenbet8022 Рік тому

    Thank you Eshe🙏🙏🙏

  • @nomore9500
    @nomore9500 Рік тому +5

    በሩስያ ልክ የተሰፋ ሰው ፕሪጎሺቭ ምግብ አብሳይ ሼፍ ብቻ ሳይሆን ሞት እንቢ የሚባልለት የጦር ጀነራልም ጭምር ነው

  • @taddessetaddessetaddesseta7094

    Eshete betam betam neaw yemetemechegne

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому

    ሸገር 🍡🍡🍡🍡 አንደኛ

  • @aggena
    @aggena Рік тому

    እንደሁልጊዜው ድንቅ ነው፤ ሆኖም በአግባቡ ኤዲት አልተደረገም

  • @wubitutamrat9426
    @wubitutamrat9426 Рік тому +1

    Eshete for me Jhon the baptist.

  • @eritreainfo710
    @eritreainfo710 Рік тому

    እዋይ ጉድ

  • @ZalalemGatachew
    @ZalalemGatachew Рік тому

    Bst man

  • @kidusmoges8232
    @kidusmoges8232 Рік тому +1

    Long live

  • @tewodrosnigussieoldies2470
    @tewodrosnigussieoldies2470 Рік тому

    ገራሚ ነው

  • @honey24247
    @honey24247 Рік тому

    Ante taytihal eshete

  • @sa-un5dr
    @sa-un5dr Рік тому +1

    ቶሎ ለምን እንደማይጫን

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Рік тому +3

    ኧረ እንደሱ አደለም? ሰዉየዉ የኢትዮጵያ ደም መላሽ ነዉ፤ በመጨረሻም ራሻ ኒዉክለሩን በአሜሪካ ላይ አዝንባ የኢትዮጵያን ደም ትመልሳለች ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ።

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Рік тому +2

    ምናለ እኔንም የፕሬግሮዥንን ዕጣ ገጥሞኝ: የአማራን ሕዝብ የአንድ ቀን ፀሐይ አሳይቸው ብሰዋ😮

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ

    ኤርዶጋን የኔምርጥ መሪ ረዥምእድሜ ከጤናጋር ይስጠው ሞቼነው ምወደው 😍💕
    ጋዜጠኛ እሸቴ አንደኛ ትለያለህ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Рік тому +5

    ምናለ ፕሪጎዥን የአማራ ባለሀብት በሆነ!!!!

  • @immanuel342
    @immanuel342 Рік тому

    Be satellite maqireb bichally Tiru new. tileqi sew tihonalhi ewuinetin keyazic.

  • @ሚኬኤልሚኬኤል
    @ሚኬኤልሚኬኤል Рік тому

    ፕሪዥኒ የተወለደው መንጎልያ ደንበር አካባቢ ነው እስኪ አረጋግጥ ከይቅርታ ጋር

  • @eyobneway2289
    @eyobneway2289 Рік тому

    Eshete asefa kalhone lela mannm alsemam😅

  • @AbiReaction-b
    @AbiReaction-b Рік тому +4

    የምወዳችሁ በምክንያት ነዉ!

  • @devwide3304
    @devwide3304 Рік тому

    ኧረ እሸትዬ ጠፋህብን እባክህ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Рік тому

    🙇👈☝️🇪🇹☝️

  • @mekonnenmanche4213
    @mekonnenmanche4213 Рік тому

    ከድር ሰተቴን ከብዙ ከጥቂት አሰማን እስኪ!እሸቴ አሰፋ consider my request

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 Рік тому

    Endet endemitasamirew sitinager lezyy nw leab antelitayy

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Рік тому

    You have So many Tubes Are You Eshetu Asefa or other man Tell me Your Answer ?

  • @rolboy6362
    @rolboy6362 Рік тому +2

    ምን ያደርጋል?! ከዚህ በኃላ እንደዚህ አይነት ዘገባ ምንሰማው ስናረጅ ነው መቼም።
    ኽረ አትቆይብን ባክህ?

  • @goitom19
    @goitom19 Рік тому

    ስለ ወራር ሩስያ በቀጠታ የTV ስርጭት የተቃወሙ የሩስያ ጋዜጠኞት: ስፖርተኞት ግን አታወራም::

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @minuentertainment7812
    @minuentertainment7812 Рік тому

    እሸቱ የሀረር ጦር አካዳሚ ታሪክ ካለህ ጀባ በለን

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Рік тому

    Who Are You Why you don't Answer me for my Comments ?

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 Рік тому +1

    Putin GOD blesse you

  • @peace-pr9gp
    @peace-pr9gp Рік тому

    Mr eshete
    U haven't made video abt isayas afeworki
    Why is that he one the most brutal dictator in Africa.
    Are you afraid or its because u haven't got enough info about him.

  • @Mashquke
    @Mashquke Рік тому

    Wagner ብሎ የራሻ ስም የለም።ስሙ አመጣጡ ከጀርመኑ componist ሪችሀርድ ቫግነር ነው።አባቱ ይወደ ነበር የቫግነርን ሙዚቃ።እሺ።

  • @addis-ethiopiantrucker7599
    @addis-ethiopiantrucker7599 Рік тому

    ኣጨብጫቢ

  • @addistube8191
    @addistube8191 Рік тому

  • @taddessetaddessetaddesseta7094

    Eshete betam betam neaw yemetemechegne