ሁለቱ ብርሃኑዎች ብርሃናቸውን የነጠቋቸው ፤ ''ድግሪ አለመያዝ ብርቅ አይደለም'' ዐቢይ|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 503

  • @yordanos5186
    @yordanos5186 3 місяці тому +134

    ኢትዮ ፎሮም ያይየ ያንተን ትንተና ለመስማት እንዴት ጓግተን እንደምንጠብቅህ ባየህ። ብቻ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

    • @IbrahimoIbi
      @IbrahimoIbi 3 місяці тому +3

      Ara endet bye lingerh ychilalu

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 місяці тому +1

      በጣም እኔም ትንሽ ከዘነጉ ፈልጌ ሳጣቸዉ አረ ኢትዮጵያ ገቡ እንዴ ማለቴስ😂😂 ፈጣሪ ዕድመ ይስጣቸዉ

    • @harpe123
      @harpe123 3 місяці тому +1

      አቶ ያየሰው መቼ ነው ሚዛዊ ሆነህ የምትመጣው? ተዘረፈ ወደመ እያልክ በትግራይ ውሰጥ ሰላሉት ዩኒበርሲቲዎች ብቻ አወራህ። ነገር ግን የትግራይ ታጣቂዎች በአማራ ህዝብ ለይ 3 ዙር ወረራ አድርገው በወራሪዎቹ ሰለተዘረፉት የትምህርትም ሆነ የጤና ተቋማት ትንፍሸ አላልክም??

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 місяці тому

      @@harpe123 ኣይ እናንተ ቅናታቹ ኮ ይለያል የምር ምቀኛ ጎረቤት ኣይስጣችሁ ቱቱ ተወረርን እንጅ መቼ ወረርን ደፈርን ትላላችሁ ፍርዱን በናንተ ላይ እንደሚመጣ ግን ኣታቁም

    • @harpe123
      @harpe123 3 місяці тому

      @@medhin8187
      በምንሸ ነው የሚቀናው?

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 3 місяці тому +110

    "ብርሃኑ ጥሏቸው ብርሃኑ የሚያፍሳቸው" ግሩም ርእስ!

    • @ZamzamAbdurehman
      @ZamzamAbdurehman 3 місяці тому +2

      በጣም ምርጥ ርእስ የስንቱን ሂወት አሳጡት ተስፋዉን አጨለሙት ሰላም ያምጣልን

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 3 місяці тому

      ​@@ZamzamAbdurehmanአሚን እንሻ አላህ ሁሉም ያልፋል

  • @SolomonMekonnen-t9b
    @SolomonMekonnen-t9b 3 місяці тому +10

    አፋቸው የተሎጎመ ፤ብእራቸው የዶለዶመ ጋዜጠኞች በበዙባት ሀገር አንተን ስላገኘን ተፅናናን።❤

  • @sinamamo571
    @sinamamo571 3 місяці тому +71

    በርሐኑ ነጋ የተባለ ሠይጣን ፈጣሪ በሚቀጣው መንገድ ይቅጣው

    • @firish-wn4in
      @firish-wn4in 3 місяці тому +3

      አሜን 🙏

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 місяці тому +1

      በትክክል አምናለሁ 😢

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 місяці тому

      ​@@MearegWoldu ጋህጻጽ

    • @MearegWoldu
      @MearegWoldu 3 місяці тому

      @@bemnethailu1663 mehaym

    • @GascoGas
      @GascoGas 3 місяці тому +1

      regarding education? why? what did he do? b/c he didn't allow copying/theft? Common ppl be fair sometimes!

  • @Bffhdhdherg
    @Bffhdhdherg 3 місяці тому +42

    ኢትዬ ፎሮም ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Menilkedpb-tx2qd
    @Menilkedpb-tx2qd 3 місяці тому +46

    እናተ የህዝብ ድምጽ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 місяці тому +14

    ብርሃኑ ነጋና ዳንኤል ክብረት እድሜ ዘመናቸዉን ስልጣን ሲመኙ፣ሲለምኑና አንዳንዴም ሲታገሉ ከርመዉ መጨረሻ የተመኙትን ስልጣን አግኝተዉ ይኸዉ ክፉ ምግባራቸዉ በተግባር እያሳዩን ነዉ።

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 3 місяці тому +15

    በህውሃት ዘመን የተከፈቱ ዩኒቨርስቲዎች ህውሃትን ለማጥፍትገንዘብና ከብት አዋጡ ታሪክ ነው😢

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 3 місяці тому +38

    ድንቅ ልጅ ነህ ያየሰው ሁሉም እውነት ነው አቀራረብክ ይገርማል ያኮራል ደስ ያሰኛል

  • @AmlakalegnBizuneh-tc1im
    @AmlakalegnBizuneh-tc1im 3 місяці тому +7

    በመንግስት ስራ ያረረውን አንጀቴን የምታለዝብልኝ በዚህ ድንቅና ሀቀኛ አቀራረብህ ነው።ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 3 місяці тому +10

    አቦ ተባረክ 🙏🏾 : ሌላ ምን እልሃለሁ ያየሰው

  • @derejealemu7245
    @derejealemu7245 3 місяці тому +29

    እድሜህ ይርዘም ወንድሜ ምርጥ ጋዜጠኛ ግልፅ ትንታኔ ነው

  • @FullScollar
    @FullScollar 3 місяці тому +9

    ዛሬ የዘገብከዉ ግን ይለያል ሁሉም ኢትዮጵያዊ save download አድርጐ ሊይዘዉ ይገባል የሚገርም ትንተና መረጃ እናትህ ትዉለድ ጀግና ነህ ሁሌም ጀግና አንድ ቀን ትሸለማለህ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 місяці тому +22

    ኢትዮፎረም አንደኛ ትችላላችሁ!!!

  • @kubromelias3153
    @kubromelias3153 3 місяці тому +37

    በቃሉ መፈታቱን ደስ ብሎኛል።🎉

  • @KiyaBirhanu-iv9jw
    @KiyaBirhanu-iv9jw 3 місяці тому +32

    እኔ ዜናዎችን ከማየት ውጪ ኮሜንት አልሰጥም ነበር ነገር ግን የናንተን ዜና እያየው ማለፍ አልቻልኩም ብዙዎቹ የጋዜጠኛ ስም እንጂ ተግባር የላቸውም እናንተ ግን ከጋዜጠኛ ሚጠበቀውን ሁሉ ምታሟሉ ናቹህ በየቀኑ የናንተን ዜና እመለከታለው በርቱ ቀጥሉበት

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 3 місяці тому +1

      እውነት ነው ዛሬ የሚገርም ነው ይችላሉ ልብ ካልን ግን የሆነ ቦታ ላይ በተደጋጋሚ ያዳላሉ
      ብቻ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለወገናችን ይድረስልን አሜን፫

  • @semereasgedom3108
    @semereasgedom3108 3 місяці тому +11

    ኣንደኔ የጨለማው ዘመን የናፈቀው ይኖር ይሆን😊

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 3 місяці тому +32

    ተምሮ የጨለመበት ብርሃኑ ነጋ!!! ሌላ ምን ይባላል ትውለድ ገዳይ! ነገ ሃገር ትፋረደሃለች!!!

  • @Dcx-xv1qy
    @Dcx-xv1qy 3 місяці тому +25

    ያየ ሰው ዕድምህ ያርዝምልን ፈጣሪ

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 3 місяці тому +14

    Long live Ethio Forum ❤️❤❤.

  • @levelitworks4466
    @levelitworks4466 3 місяці тому +14

    የኢትዮ ፎረም ዘገባ ወሳኝ ነው።
    ለካ ህዝቡ ከ27 ዓመት በኋላ በራልኝ ያለው ሁለቱም ብርሃኑ ጁላም፣ብርሃኑ ነጋ ይዞ ነው😂😂የጦብያ ህዝብ የተመኘው ነው የከፈለው።

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 3 місяці тому +6

    የሚያናድደኝ ይሄን ሁሉ እያዩ አማራ እና ትግራይ አንድ ሆኖ መታገል ሲቅታቸዉ ሳይ 😢😢😢

    • @sgg8881
      @sgg8881 3 місяці тому

      የሰራችሁትስ ግፍ መቼም 1 አያደርገንም??? የሚያስቀው ነገር ግን እራሳችሁ ከቄሮ ጋር ሆናችሁ ኢህአዴግን ለምን አዲስ አበባን በማስተር ፕላን ለማልማት እቅድ አወጣህ በማለት ተቃውማችሁ ጮሀችሁ። የደገፋችሁት መሪ መጣላችሁ። ስለዚህ ዛሬ ላይ አጨብጭበህ ባመጣኸው መንግስት ለሚደርስብህ ነገር ከራስህ በስተቀረ ሀላፊነቱን ማንም አይወስድልህም።

    • @rednote105
      @rednote105 3 місяці тому

      አዎ ቢሆን መካነ ነበር ግን የትግራ ይ ህዝብ በአካሉ ክፊይ ጋረቤቱ ተዎልዳ ተዛምዶ የሚኖር ህዝብ ተከድቴል😂😂😂

  • @YA2O23
    @YA2O23 3 місяці тому +9

    Good morning, number one Ethio Forum ✨️🙏

  • @nadewassefa33
    @nadewassefa33 3 місяці тому +12

    You are so exceptional I always love your presentation keep going thank you

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 3 місяці тому +59

    ለኢትዮጵያ የሚመጥኑ መሪዎች ስለ ሰጣቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም በትግራይ ጦሩነት ሲጮሁ የነበሩ መንጋዎች አሁን የት ገቡ
    ይህ የአሁኑ የኢትዮጵያ ትርምስ ውጤቱ የአማራ እሊቶች እና የሃይማኖት መሪዎች ውጤት ነው።

    • @YeshambelTefera
      @YeshambelTefera 3 місяці тому +6

      ሁልጊዜ አማራን መውቀስ አይደብርም

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 місяці тому +7

      የትግራይ ጦርነት እኮ ህውሀት እራሱ ሲደነፋ ነበር ሁለቱም ተጠያቂ ናቸው

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 місяці тому +7

      የትግራ ጦርነት ግዜ ሁሉም ደግፏል

    • @YemanAlema
      @YemanAlema 3 місяці тому +1

      @@YeshambelTefera amara eko hizb ende hizb new be tigray tornet yetesatefew china lay eko be fas ena betabot hizbu endale new ginbar yegebaw slezih ende amara Le tigray yetewagaw yelem lelochu liyou hail nebere yemiyawatut

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 3 місяці тому +3

      ለትግራይ ጦርነት ዋነኛ ተጠያቂው ወያኔ ብቻ ነው።

  • @tesfayagame8738
    @tesfayagame8738 3 місяці тому +23

    ተማሪዎች ማትሪክ 12ኛ ክፍል ተፈትነው የሚወድቅ ተናደውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ውትድርና እንዲገቡ ነው።

    • @GascoGas
      @GascoGas 3 місяці тому

      Really? 50 out of 100? education was down to ground down to 0; "የተማረ የት ደረሰ?" was the quote. common ppl this is not fair!

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 3 місяці тому +9

    አሁንማ መ/ሰራተኛውን ወደ ዘመቻ ለማስገባት ኑሮአችንን ገሀነም አርገውታል።

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 3 місяці тому +13

    እንግዲህ ይሄ ነው ውጤቱ የኢሳያስ ኣፈወርቂ ተማሪ ከሆንክ::
    ወታደር ወታደር ወታደር!
    ምያሳዝነውም ደግሞ almost ሁሉንም ዩኒቨርሲቲዎች ትግራይ ላይ መዝመታቸው ነው🤔

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 3 місяці тому +9

    ብርሀኑ ጁላ ብርሀኑ ነጋ የኢትዮጵያ ጨለማዎች😂😂😂

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 місяці тому +25

    መሀይም ሀሀገር ሲመራ ምን እንጠብቃለን እንደራሱ ትውልዱ መሀይም አደረገው ይሄ ጀዝባ
    ፈጣሪ ይንቀለው አቦ

    • @Marihun585
      @Marihun585 3 місяці тому

      መሀይም አይደለም። ሰባተኛ ክፍል ነው።

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 3 місяці тому +12

    27 amet yechelema zemen? 😂 Zare enkoine beralachu👏👏👏👏👏

  • @baymotgelaw1297
    @baymotgelaw1297 3 місяці тому +3

    ብታምኑም ባታምኑም ይኸ ቻናል ለእኔ ሙሉ ህይወቴ ሁኗል ቢዚ ሁኘ አንድ ቀን ካለፈኝ ያመኛል። ትታጉ ጋዜጠኛ ያየህ ሰው ሽመልስ ጌታ እድሜህን ያርዝመው።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 місяці тому +2

    Ethio forum የህዝብ ድምፅ ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hohokaka
    @hohokaka 3 місяці тому +5

    እስቲ ለእውነት ብላቹ ሃቁን ተናገሩ እና የጨለማ ዘመን 27 ዓመታት ናቸው ወይስ ያለፉት 6 ዓመታት ፣አሁንስ እንደ ህዝብ ፣እንደ ኢሊት እንደ ተማሪ እንደኣርሶ አደር እንደ ገጠሬ እንደ ከተሜ ምን ማሰብ ማድረግ እንችላለን ?

  • @soud986
    @soud986 3 місяці тому +3

    ተጋሩን ለማጥፋት ሩቅ ተጉዘዋል። ፈጣሪ ሀጃቸውን እየከፈላቸው ነው።
    Ethiopians

  • @የዝምታአቀንቃኝ
    @የዝምታአቀንቃኝ 3 місяці тому +2

    የእናቶች እንባና ጭንቀት አይቶ ቢይንስ ለታሪክ እንኳ እንዲቀመጥ ምትጮሁልለትን አይቶ ፍፈጣሪ ይባርካችሁ!🙏

  • @seidahmed463
    @seidahmed463 3 місяці тому

    ያዬ ይህን ትንታኔ ያዳመጥኩት ደም እምባ እያለቀስኩ ነው ። ግን ደግሞ አንድ ቀን ያልፋል የሚል ተስፋ አለኝ !! አንተንና ባልደረቦችህን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!! ሁሌም ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ!!!

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 3 місяці тому +29

    ሰላም ሰላም እንዲህ ነው የዘሩትን ማጨድ ማለት😄 በትግራይ ህዝብ ላይ የነበረ የጨቀየ ቅናት እና ክፋት ሳይውል ሳያድር በረሳቸው ደጅ ላይ ሲያገኙት ምን ይሉ ይሆን ? አብቹ እና ኢሱ ይግዛን ያለ ህዝብ ውጤቱ እያገኘ ነው አዴዮስ

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 3 місяці тому

      እደሱ ማሰብ ይሻለናልዴ የባሰ ሳጠፋ መቃት ይሻል ነበር

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 місяці тому

      እደናተ ምቀኛ አለ

    • @Yoniweyanew-zxkp
      @Yoniweyanew-zxkp 3 місяці тому

      ​@@WondyeAmenእኛ ከነቃን ቆየን

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 3 місяці тому

      በታሪክ የማይረሳ ግፈ በትግራይ ከትውልድ ትውልድ ይቆያቸው

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 3 місяці тому

      ​@@زينبمحمد-ظ8نእኮ እናተ አሳያቹን የቻላቹትን ሁሉ ግፈ ሰረታቹ

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264 3 місяці тому +4

    ብርሃኑ ነጋ የሚሉት ድልብ ነጋዴ: ኢትዮጵያን ማፈራረስ የጀመረው አሁን አይደለም። እያካሄደ ያለው ክፉ ስውር ሴራ ከዘር ማጥፋት ይበልጥ እንጂ አያንስም። ጊዜውን ይጠብቅ !!!!!!

  • @addistedla
    @addistedla 3 місяці тому +4

    አነ ብርሀኑ ነጋዋች ተበደሉ ተብሎ ታዝኖላቸዉ ነበር ለካ ኢሀዴግ ነቀርሳዎችን በቅጡ ነበር ያወቃቸዉ

  • @calebd9456
    @calebd9456 3 місяці тому +1

    ድል ድል የምትሉ ሰወች ወንድም ወንድሙን ገሎ ድል የለም ይሄ ጦርነት እርስ በርስ ነው ይልቅ ድል ማለቱን ትተን ሁሉም በየምነቱ ፀሎት (ዱአ )ቢያረግ ብናረግ ነው የሚሻለው ዘረኝነት የዘር ፓለቲካ አይጠቅምም እንደነሶርያ ከመፍረሳችን በፊት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ ተደራድሮ ወደ ሰላም ወደ ፍቅር አንድነት መምጣት ነው የሚሻለው በእሳት ላይ ነዳጅ እየጨመሩ አገር ማተራመስ አይጠቅምም በተለይ አሜሪካ እና ከአገር ውጪ ያላቹ ሰወች ፓለቲከኞች ማባላቱን ትታቹ መፍትሄ አምጡ ግደለው ፍለጠው ቁረጠው ማለት መፍትሔ አይደለም። እናንተ በሰላም እየኖራቹ ልጆቻችሁን የአርሰናልን ጨዋታ ስቴዲየም ገብታችሁ ሳይቀር እያሳያችሁ እያሞላቀቃችሁ በደስታ እያሳደጋችሁ የድሀውን በቀን አንዴ መብላት ያልቻለን ሚሲኪን ህዝብ አታጨራርሱት ጦርነት ትርፍ የለው ከሌላ ባአድ አገር ጋ እንኳን ቢሆን ጦርነት ኪሳራ ነው እንኳን እርስበርስ እየተባላን ልናተርፍ እባካችሁ የኔ ትውልድ በቃ ልንል ይገባል ጦርነት በቃን አንገሸገሸን በቃን ሰላም ለውድዋ ሀገሬ ኢትዮጵያዊ 🙏

  • @asahseid689
    @asahseid689 3 місяці тому +3

    Ethi Forem❤❤❤
    ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኛ ፈርጥ
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየሃይማኖቱ መጸለይና መታገል ግድ የሚልበት ሰዓት ላይ ደርሰናል ብልጽግና በዚህ ስልጣኑ ከቀጠለ ሃገራችን ወደፊት ወታደር እንጅ ምንም አይኖራትም ወታደሩም ለሃገር የሚጠቅም ሳይህን የወገን ጸር የሆነ ወታደር አብይ አህመድ የወላጅ እናት ሃዘን ይፋረድህ ፕሮፌሰር ብራሃኑ ደግሞ ድሮ በግንቦት 7 ደግፈንህ ነበር ያን የደገፈህን ህዝብ የአብይ አጀንዳ አስፈጻሚ ሆነህ ገደልከው ትውልድ አመከንክ አንተንም የኢትዮጵያ ህዝብ ይፋረዳሃል

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 3 місяці тому +7

    Thank you Ethio Froum. I didn't know all universities had given money to the war. I knew some did.(Except Tigrai) "Wedesh getedefash..."

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 3 місяці тому +6

    አቦ ትንታኔህ ተመቸኝ። ግን መንግስት ይሰማው ይሆን? እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ።

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 3 місяці тому +6

    አቤት አገላለጽ❤❤❤❤💛

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli 3 місяці тому +9

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ሙያህን በተግባር ❤❤❤

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 3 місяці тому +19

    ወነይ 27 ዓመት ጨላማ ነበረ ?ምድረ ይሁዳ ❤❤❤

    • @BibiKiki-iq6zv
      @BibiKiki-iq6zv 3 місяці тому

      ይገርማል😊

    • @Nolaweher
      @Nolaweher 3 місяці тому

      @@GenetMehari-su8uy koy gen endew be fetari eski beza 27 amet yedreshen gef negrign..lemawk gugaw ?🙄

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 3 місяці тому +6

    ልብ ይሰብራል። አገራችን የአፍሬካ ዕንቁ የነበረች። እነደ በሬ ሽንት ወደኋላ ሄደች ፤ቀረች

  • @GenetfshaTedla
    @GenetfshaTedla 3 місяці тому +5

    ያንተን ትንታኔ መስማት መታደል ነው ምክንያቱም እውነት የያዘ መልእክት ስለ ሆነ።

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 місяці тому +4

    ምርጥ መረጃ ነው!!!

  • @assfakassa9493
    @assfakassa9493 3 місяці тому +8

    ማን ነው እንዴ ኢትዬ ፎርም በመረጃና በስራው ልቡን የሚያርሰው??
    ❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 3 місяці тому +5

    እናመሰግናለን ❤❤❤ ያየ ሰው

  • @TsegayGebrekrstos-o7k
    @TsegayGebrekrstos-o7k 3 місяці тому

    ኢትዮ ፎርም በርቱልን
    እንተ እንብርሃኑ ሰባት ጉንበት ኤዛማ ሽፍታ ተላላኪ እድሜያቸው ያሳጥርልን

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 3 місяці тому +8

    Good morning Yaye ❤

  • @Odd375
    @Odd375 3 місяці тому +3

    ሁለት ብርሃኑ ቤተመንግሥትን ለማብራት ብለዉ ድፍን ሐገሩን ጨለማ አስዋጡት።

  • @AdisuMAESHO
    @AdisuMAESHO 3 місяці тому +6

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 3 місяці тому

    ያየሰው የብርሃኑዎች እድሜ ተቀምቶ ላንተና ለመሳዮችህ ይጨመርልኝ።

  • @buyebabby
    @buyebabby 3 місяці тому +1

    ዋው ዋው ! እጅግ በጣም አስደናቂ ትንታኔ! ክብረት ይስጥልኝ ያዬ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 3 місяці тому +2

    እነዚህ ትውልድ ገዳዮች ለመልካም ነገር ቢቀናጁ ምነኛ መታደል ነበረ ግን ምን ያደርጋል እንዳለመታደል ሆነና አንዱ ተስፋ ቢስ ያደረገውን አንዱ ደሞ ጭራሽ ለሞት ይዳርገዋል ፈጣሪ ይርዳን እንጂ አረመኔዎች ላይ ወድቀናል

  • @TadeseArgaw
    @TadeseArgaw 3 місяці тому +2

    የድንቁርና ጌቶች አለ ፀሐፊው በብዕሩ

  • @jemalnegash3124
    @jemalnegash3124 3 місяці тому +7

    ኢትዮ ፎረም የጭቁች ድምጽ የአውሬው ፓስተር አቢይ ጨለማ በረታን

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 3 місяці тому +2

    ድንቅ ዘገባ እውነታው ይህ ነው የመንግስት ዘበኛ

  • @yosefamaha4571
    @yosefamaha4571 3 місяці тому

    ETHIO FORUM THE BEST MEDIA EVER!!!!!!,,,,GOD BLESS YOU,,,

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 3 місяці тому +1

    ወንድማችን ያየ በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላይ አንድ የሆነ ብሸቅ ሰውየ መፅሐፍህን እየተረከው ነው መብትህን አስከብር!!!!!

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 3 місяці тому +14

    ያዬ ይሄ ህዝብ ሰይጣን ይግዛን ያለ ነው የተመኝውንም አጊንቶአል አሁን መቻል ነው!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 3 місяці тому +1

    My best family ethio form
    The best of the best viva viva viva ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TomasAbebe-y2f
    @TomasAbebe-y2f 3 місяці тому +3

    ምን ነዉ ሀግሬ ❤❤❤❤ በቃን መኖር ከበደን

  • @KiyaBirhanu-iv9jw
    @KiyaBirhanu-iv9jw 3 місяці тому +4

    የኢትዬጲያ የሆኑ ጋዜጠኞች ውስጥ የጋዜጠኛ ውሀልክ የሆነው ኢትዬ ፎረም ነው።ከዜና አቀራረብ አንስቶ እስከ ምዘግቡት ዜና ድንቅና, በመረጃ የተደገፈ ነው ባጭሩ ትክክለኛ መረጃ በሚገርም እይታ አይቶ ሚዘግብ ቻናል ስለሆነ በርቱ

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu 3 місяці тому +1

    ከማንም ያልወገነ ምርጥ ተንታኝ ጋዘጠኛ አንተን ነው ያዬውት የመረዳት ችሎታ ተሰጦ ነው የምገርመው ትንሽ የመረዳት ተሰጦ ስላሌኝ አንደአንተ ያለ ሰው ሰፈልግ ነቤር ቅርብ ግዜ ብቀላቀልም አሁን አገኘውክ በርታ

  • @AbdulOmar-h3r
    @AbdulOmar-h3r 3 місяці тому +1

    ፍትህ ለሸዋ ህዝብ አንፆኪያ ዉሥጥ ንፁሀኑን እያፈሡ እየወሠዱ ነዉ ያብይ አህመድ ወታደር

  • @Letish190
    @Letish190 3 місяці тому +2

    ትንተናና አገላለፅ ችሎታ አምላክ እድሎሃል ያየሰው ሓምላኽ ለ ይመስገኖ ንዓኻ ምፍጣሩ.

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 3 місяці тому +3

    አንድ ጎበዝ ውሻ አለኝ መሬት እየጫረ እንዲጠጋው ጋበዘኝ ምን ሆኖ ይሁን ብዬ ሲጠጋው የብርሃኑ ነጋን ሙዚቃ ሰሚቶ መሰለኝ እንኳንም ፕሮፌሰርም ሚ/ርም አልሆንኩ ሲለኝ ነገጠኩ ከማለትም ደነዘዝኩ ማለቱ ሳይሻል አይቀርም።

  • @dalulfisseha
    @dalulfisseha 3 місяці тому +6

    Well come bro

  • @almazmamo5869
    @almazmamo5869 3 місяці тому +1

    አኸ ወዴት እንሂድ እረ ድረሰልን የፈጠርከን አምላክ!

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 3 місяці тому +1

    What an amazing analysis!! You are one of the best and most talented person!!
    Keep it up the great work!!

  • @habib6201
    @habib6201 3 місяці тому +2

    በመረጃ እና በሃቅ የተደገፈ ትንተና በጭንቅ ሰአት የተወለደ የቀረጥ ቀን ሚዲያ

  • @Mhretuzewdu
    @Mhretuzewdu 3 місяці тому +2

    ምርጥ ትንተና

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 місяці тому +6

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @muluafessa
    @muluafessa 3 місяці тому +1

    "ትኮክለኛ አሰተያየት ነው ዘጋቢውያቀረብከው ምሰጋና ይገባሀል ምሁራዊ አሰተያየት የሚያቀርብም ጋብዝ።

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 3 місяці тому +1

    ኢቲዉ ፈረም ጉነህ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ከልብ አድናቂህ ነኚ

  • @asterstar330
    @asterstar330 3 місяці тому +6

    Welcome🎉🎉🎉🎉

  • @MergetaTibebu
    @MergetaTibebu 3 місяці тому

    አስተያይት ለኢትዮ ፎረም ምን አለበት ሌሎችን ሚዲያና ጋዜጠኞችን ብታሰለጥንልን ኮርስ እንኳን ብሰጣቸው

  • @BeBetterFirew25803
    @BeBetterFirew25803 3 місяці тому +4

    ጋዜጠኛ ያየህ 👏👏👏👏👏

  • @AwetKiros-tv7ho
    @AwetKiros-tv7ho 3 місяці тому +1

    ክብር ያየስው የሚልየነች ጋዜጠኛ ብትክክል ያየሆው የሚትመስክር ስው ነህ እናት በላቀ ታድላልች❤❤❤❤❤❤❤

  • @danelberhe5855
    @danelberhe5855 3 місяці тому +2

    አንድ፡ለእናቱ፡ሺ፡ለጠላቱ፡ድምፀ፡መረዋ!!

  • @YeshiHayilu
    @YeshiHayilu 3 місяці тому

    ግሩም አገላለፅ እና ትስስር ኢትዮጵያየ እግዚያብሔር ይሁንሽ

  • @LifeYes-d5p
    @LifeYes-d5p 3 місяці тому +5

    ፎረም ፎረም ፎረም ፎረም..........

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 місяці тому

    ብርሀኑ ጉሒላ ጠብቅ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንደተጫወትክባቸው አትቀርም የእጅህን ታገኛለህ አይቀርር 😢

  • @chiraalogen1294
    @chiraalogen1294 3 місяці тому

    Trying to compare the current and past rulers would be a tale of two cities. The difference comes when you have herds that understand through their ears instead of their eyes.

  • @LemiAbera-i4o
    @LemiAbera-i4o 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ Ethio-forum the best🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SelanlmatDimokracy
    @SelanlmatDimokracy 3 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሳረዳው በራሱ ጊዜ እበረሰ ነዉ።

  • @alulayohannes8031
    @alulayohannes8031 3 місяці тому +1

    ሕዝቡ የመረጠውን ስላገኘ ደስታዬ ወደር የለውም። እልልልል

  • @abnetzeweli6480
    @abnetzeweli6480 3 місяці тому +2

    ለዚህ ህዝብ የሚገባው ነው

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 3 місяці тому

    ✍✍✍✍
    "ብርሃኑ ጥሏቸው ብርሃኑ የሚያፍሳቸው" ግሩም ርእስ!

  • @DebesayGebretsadi
    @DebesayGebretsadi 3 місяці тому

    እንዳተ የመሰለ በሳል ተንታኝ
    ያስፈልገናል
    ኢትዮ-ፎሩም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @loogoo2009
    @loogoo2009 3 місяці тому +1

    ቤሄራዊ ጀግና ያየ ሰው ሽመልስ

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 3 місяці тому +1

    ኣብዪ ያስረግዛል ብርሃኑ ነጋ ይጥላል ብርሃኑ ጁላ ያነሳል ሶስት ወፎች

  • @ZeradawitSenayAraia
    @ZeradawitSenayAraia 3 місяці тому

    ፒፒን በማገለጥ የሰራህበት ትንተና አንድ ቀን ከፒፒ ነፃ ስትሆን በኢትዮጽያ ትሸማለህ❤❤❤❤❤❤

  • @tarekegedamu992
    @tarekegedamu992 3 місяці тому +1

    ይህ ሚድያ ተወዳዳሪም ተመሳሳይም የለዉም በ21 ክፍለ ዘመን

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 місяці тому

    ብርሀናቸዉን ይንሳቸዉ! ድንጋይ ራሶች።