"ታየ አይምር ከተማ ገባ እናተ እኮ ሰርታችሁ አትደክሙም ብላ ያስገባችው ከተሜ_ራስን መቆጣጠር ከባድ ነው(Taye Aymer New Ethiopian Derama)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 13

  • @abduLihikan
    @abduLihikan 19 днів тому +4

    ወይኔ አዝማሪው አንጀቴን ያላውሳል ኡፉፉፉፉ ምኑ ልሁንላችሁ ብችል 100000 ነበር የማስገባችሁ

  • @user-oj3qt3li5u
    @user-oj3qt3li5u 20 днів тому +5

    ጥሩ ስም ነው በጣም ነው ዘና የምለው ሰዓቱ ግን አይመቸኝም የምትለቁበት

  • @shebelawAyalew-b1b
    @shebelawAyalew-b1b 20 днів тому +2

    እውነተኛ ታሪክ ነው የውነት ትለያላችሁ ውድድድድ ሁላችሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 20 днів тому

    ጫንዬ ጫንዬ ስወድህ ደስ የምትል ተዋኝንህሌሎቹም ግን በጣም የማስበልጠው እስን ንው እንጂ ሁላችሁም የራሳችሁ የሆን ትወና አላችሁ👏🏽👍🍾🍾🍾🎉🎉

  • @LulaMeharie
    @LulaMeharie 20 днів тому +1

    ❤❤❤ እውነት ነው ታየ አይምር እስቲ በል ልይህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @centeralmedia
    @centeralmedia 15 днів тому

    waw waw bertu bertu des yilal

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 20 днів тому

    በርቱ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 20 днів тому

    ወይ ጫኔ ታስቀኛለህ😂😂😂😂😂

  • @DraGrdc-j3w
    @DraGrdc-j3w 20 днів тому +1

    lik እናድርጋቸው አይከፈልበት ውዶችየ

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 19 днів тому +2

    ጫንየ ባለ እንጨቱ #

  • @TitaAskie-n5j
    @TitaAskie-n5j 19 днів тому +1

    Sitastela

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 20 днів тому

    ስትቆዩ ዘመናዊ ለመሆን ስትሞክሩ ይህን ቱባ ባህል ታበላሹት ይሆን ???

  • @Akel-y2h
    @Akel-y2h 10 днів тому

    ኧረ ቦታው ግ ን የት አካባቢ ነው ?
    ያደግሁበት ነው ሚመስለው