Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይኔ ልጅቱዋ ስታምር 🥰🥰ማዘርን እንደኔ የምወዳት ማነው 🥰🤗👍🏽❤️
ፈትልዬን እኔ ብቻ ነኝ የምወዳት የኔ ናት
በጣም
በጣም❤❤❤❤
Lijituwa ma betam inatem gobezi gobezi 👏
ድምሩኝ በቅንነት
ልጂቷ ነፃነት እዳላት በደንብ ያስታውቃል ማዘር ማሻ አላህ የተማሩ አይደሉ
@@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ መምህርናት እኮ ፈተለ😍😍
Yemr geta yibarkot Mather
እዚ ቤት የተማርኩት ማዘር እና ሄሉ ያለቸዉ የሠዉ ክብር አላይ ይጨምርላዉ ሄሉዬ ማዘርዬ ስኖዳቹ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ከሂሉ የተረዳሁት ነገር የዋህና ደግ ደግሞ በጣም ልጅቷን እደምታከብሪያትም ያስታዉቃል❤❤ልጅቷ ደግሞ ቆጅዬ ናት❤❤❤
የኢትዮጲያ አሰሪዎች ከነዚህ ተማሩ የምር ልጅቷ በጣም ነፃነት አላት የምር ማዘርዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
ሰኑግን ቆንጅዬናት የምትሉ ላይክ
በጣም❤
Awo betam❤
በጣም ውብ ናት ❤❤❤
Awo betam
ሄሉ ግን አድ የተረደሁሽ ነገር ለልጅቷ ክብር እዳለሽ ነው የምር ቀና ብላ እራሡ የላ ቃላት አልተናገረችም እና ለናትሽም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ❤❤
አወ,ደምረኝ,🎉🎉
አወ ከቤታቸው ነው ኣስተዳደጋቸው ሁሉቹም ይዋዳሉ ይከባበራሉ።
❤❤
ካሜራ ስላየች ነዉ ሔሉ እዲ የሆነችዉ እጂ ፀጉር አደለም 20 ሺ 1ሺ ገዝታ አትሰጥም ለማስመሰል ነዉ
@edenadam28መችአይሸ31
ማዘር እኮ ማር ነሺ ሺመት ኑሪ ❤❤❤❤ መልካም ሰው ጥሩነት ለራስ ነው ክብር አለሺ ለሠው ሄሉ ቻይው ብድር በምድር
ማዘር እኮ ማር ነሺ ሺመት ኑሪ ❤❤❤❤❤ የኔ ውድ እናቴ ❤❤❤ የኔ ማር
በጣምምምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብር ነው እንጅ ቆንጆው😂እሷትበልጥሻለች አቦ ችግርን ለማንም አይስጠው😢እናትሽ አሏህ ይውደዳቼው በጣም ምርጥ ደግ ሰው ናቼው❤
ፈትለ እረጁም እድሜ ይስጥሽ ስርአትሽ በጣም ደስ የምትይ አርአያ ነሽ ሰኒ የኔ ቆንጆ ስታምር አሳድግዋት ዬቲይብ ይከፈትላት የምትሉ❤❤❤❤👍👍👍
የኔናት ለካ ስራነው ያበሳቆላት ስታምር ምርጥ ልጅ ናት😢😢😢😢
አወ የምር ስታምር😢😊🎉❤
😍😍😍
እረ አልተቦሳቀለችም ምን ሆነች
እቺን ታዳጊ ተባብሮ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ቢቻል ጥሩ ነበር ልጅነቷን በሰው ቤት ስራ ከሚያልቅ ስታምር ደሞ ሔልዬ youtube ክፈችላት
እኔም እያልኩ ነበር😊😢
Enim edesuw negn konji yayign hulu konjo yayinegergn ayalefom setum wudom gen dehinet besewu bet yaremetemetegnale😭
@@f8863-z7k ተባረኪ
@@nunuy4659 ትክክል
ሁላችንስ በሰው ቤት አይደል ያለነው
ሄሉ ግንበጣምበጣም ለልጅቷ ክብር አላት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔዉድ ስታምር ማዘርየ አላህ ያክብርሽ ያችን ትልቅነት ነዉ ያየሁት ልጂቱ ነፃነት እንዳላት ያስታዉቃል መልካም ሰራ ለራስ ነዉ
በትከል ማሪያምን😢😢❤❤❤
እዉነት ለመነጋገር ሄሉ ለካ ስነስርዓት ያለሽ ሴት ነሽ በጣም ወደድኩት አንቺም ማዘርሽም ለሰው ልጅ ክብር እንደላቹ ያሰያል ወደድኳችሁ❤❤❤❤
ማርያምን ደስ የምትል እናት ናትኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤ሄሉዩ ተገተሻል 😂😂😂😂
ኧረ ማዘር አልተቻሉም እሰይ ደግ አረጋት ልጅቱ ስታምር እኮ ሄሉዬ ቻይዉ❤❤❤😂😂😂😂
ሄሉዩ ቻው😂😂😂😂😂👍
_ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው የሚባለው ለካ እውነት ነው 😢ስትለበብስ ውበቷ ወጣ የኔ ቆንጆ🎉 እናትዮዋ ግን ፈታ ነው የሚያደርጉት 😅😅_
የኔ ምርጥ እናት ልጅቷዋ ደግሞ ቆንጅዬ ነት♥️♥️♥️
ሄሉ ደግ ነሽ እናትሽንም ያቆይልሽ እባክሽ በራስሽ ኩሪ በተሰጠሽ ነገር ድመቂ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ትምህርት አዳምጡ
አይ ማሚዬ ደስ ስትል እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏❤❤
የኔ ውድ እናት እድሜሽን ያርዝመው መምህሪት ፈትለ በእውነት ብዙ ተምሬለሁ ከናንተ
የኔ እናት ማዘር ጨረቃ እኮናት ፈገግታዋ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
ደምረኝ🎉🎉በቅንነት🎉
ሄሉ የኔ ትግስተኛ😂😂😂 ለሰው ያላቸው ክብር እናትና ልጅ❤
እናትና ልጅ ትለያላችሁ ለአጋዣችሁ ያላችሁ ክብር አላህ ይጠብቃችሁ ሄሉዬ ማዘርን ስታናድጂ ዛሬ ተገኝተሻል
ማናችንም አለፍቃድ ሢወሠድብን አንወድም ሄሉዬ ሥነሥራትሽ ሣላደንቅ አላልፍም የኔ ጨዋ ስወድሽ❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ሰኒ አልመሰለችኝ ነበር ሌላ ልጅ መስላኝ ነበር ማዘር ይለያሉ❤❤❤❤❤
የሰዉ ልጂን የምያሳሚርዉ ከእግዚአብሔር በታች አንድ ኑሮ ሀለተኛ ልበሰ ነዉ እሰቲ ትላን ይህችን አይታቹታል የዛሬም ኢዩ አሚሮባታል😂😂😂
አኮ የኔ ሙሉ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣
ወላሂ በጣም😢😢😢
አወውደሰውኑሮውነውእሚመስለው😢
ሡባሀንአሏህ❤በጣም እኔእራሡገረመኝ❤
ሰው ኑሮውን ይመስላል ይባላልለኬ ማዘርየ ለሠራተኛ ትልቅ ክብር ስላለሽ እንወድሻለን ልጅቷንም እደልጅሽ በማየትሽ❤❤❤❤
እኔ የሄሎ እናት በጣም ነው የሚወዳት❤❤❤ሄሎ ደግሞ ለልጅቷ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤
እኔም
ለሰናይት ዮቱብ ይክፈትላት ምትሉ ላይክ አድረጉ
የሄሉ ውጤት ነው ማዘር የፕራንክ አቤዛ ያለባት
😅😅😅😅
ፈትለየ የኔ እናት ወላሂ ምርጥ እናት ነሽ ፈገግታሽ ማራኪ እዲሜ እና ጤና ይስጥሽ
ፈሌ ነው ፈትለ አይደለም
ደምረኝ🎉
ተባረኪ ሄሉየ የሰው ያለሽ ክብር በስማም ከ ወላጆች ነሽ የወጣሽው እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካቹ የድንግል ማርያም ልጆች ❤❤❤❤❤ስወዳቹ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ልዩ ናቹ እንዲህ ለሰራተኛ ክብር ያለዉ ሰዉ ሁሌም ከፍፍ ይበል❤
በጌታ ልጅቷ እንዴት ነው የምታምረው የሰው ልጅ ውበት ፀጉርና ልብስ ነው ለካ
ቅመሟ አያችሁ እንዴት ሥታምር አይይይ እኛም በሠዉ ሀገር ብሥቁል ብለህ አላህ በሀገራችን ሠላም አግኝተን እምንኖር ያድርገን
ትክክል 🙏
የምርቆጅየናትልጅቷ
❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣o❤
ትላንተ አጥበን ስላሰጣናት ሄሉ 😂😂😂😂 ዛሬ ተጠነቀቀች😅😅😅😅😅ጎበዝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
ግን የሄሉ እናት ፍቅር ናት የምትሉ በላይክ ግጭሁን
ፀጉራና ልብሱ ውብ አረጋት የምር በሄሎ አያምርም ልብሱም ፀጉሩም ዝጀሮ ነው የሚያረጋት ሄሎ ቻዪው የምር የሰው ልጅ ክብር አለሽ ማማ ስወዳት❤❤🎉🎉
😂😂
😅😅😅
የሰው ልብ አትስበሩ 😢
😂😂😂
ቆይ ግን የህ ፀጉር ስንትገባ ሀገር 10ብርነው አሁን 40ሺ አሉ ልበል ማዘር
ብድሩን የማይመልስ የሞተ ብቻ ነዉ 😂😂😂😂😂 ሄሉ ቻይዉ እንግዲህ ክክክክክ
በሳቅ ብቻ ልቤ አምመኝ ሄሉ ስትናደድ እንዴት ነው ምታስቀም😂😂😂😂😂
የኔ እናት ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤
የሄሉ እናት እግዛአቢሔር ይባርክህ ማማየ❤❤❤ሄሉ ግን ተቃጠለች😁😁😁😁
እዝች ሰትዮጋር ያለሰራተኛ የታደለ ወላሂ😂ዘና ታረጋለች ማር😂❤❤❤❤
ማዘር ግን እዳች ያለ እናት ይብዛ♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏🎉
ማነዉ እንደኔ የሄሉን እናት የሚዉዳት😊😊😊❤❤❤😂😂😂
የኔ የዋህ እናት እናት እናት ናት ወላሂ ሣቅሸ ብች ሁድ ይሞላል እድሜ ለእናቴችችን
ሠዉ እኮ ኑሮን ነዉ የሚመሥለዉ ልጅቷ ትላትናና ዛሬ ያለዉ ለዉጥ ቆንጅዬ ናት የሄሉ እናት አልተቻልሽም በርቺ
ማሻአላህ ማዘርየ አላህ ያክብርሺ ለሰራተኛያለሺ አመለካከት እረጂም እርሜናጤና❤❤❤❤❤❤
ወይኔልጅቱ ድሞ ሰታምር 😍ሁሌም አብራችሁሰሩ ሄሉየ የኔሰሲባጎ😂😂😍😍😍
ልጂቷ ስታምር😍 ዩቱብ ክፈቱላት
የኔ ውድ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናቶች❤❤
ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ከልብ መልካም እናት ነወት ሄሉ አለቃቀሽ እና አረፋሽ ልክነሽ እኔም ብሆን ሂማሂሬን ለሠው ቢሰጦት አብዳለው ብቻ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰❤❤👍👍👍
ሰኑዬ ስታምር የኔ እናት ለሰው ክብር ታላችሁ ቤተሰቡች ደስ ስትሉ
ፈትለ የኔ እናት ሁሉም ነገርሽ ይደሰት ለሠራተኛ ያለቹ ክብር ክበሩልን❤❤❤❤❤
ጌታን ከሄሉ ይልቅ ልጅቱን።ነው።ያማረባት። የኔቅመም።ወይኔ ስትለባብስ።እንዴትነው።ያማረባት የሰው ልጅ ልብስ ይቀይርዋል ይባላል እውነትነው።እኮ
ትክክክልልል
አይባልም እንደዚህ
የምረ አወ😂
በጣም😂❤
ማዘርዬ ደግ አርገዋታል ሄሉን ❤ ስታምር ልጅቷ ሁሌም ፏ በይ ❤
ምርጥ ቤተሰብ😢❤❤❤ እግዛብሔር ፍቅራን ያብዛላችሁ😂😂
ዋው ልጅቷ ሌላ ሰው መሰለችኮ ደሞ ድምጿ ጣፋጭ ነው😊😊😊😅😅😅
ላለመሳቅ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም 😁😁😁😁 ሄሉዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ጨዋ ክፉ ቃል አልወጣትም ❤
እኔም😂
Camera tedekino kifu yiwetatal bilesh tasbiyalesh😂😂
ክፉቃል ቢወጣት ኮሞንታተሮች ምን እደሚሏት ታውቃለች😂😂😂
@@Ggg-f4w አዎ አውቀናል 😂😂😂😋
ልጅቷ እራሱ ታምራለች የምትሉ በላይክ አሳዬኝ
የኔ ቆንጆ ስታምር ❤❤❤❤❤ አይ ሄሉ😂😂😂😂
ዛሬ ተገኝተሻል 😁😁😁😁😁ማዘር ግን ቀጣዩን የሚመጣዉን ጉድ ታየኝ😂😂😂😂😂
ማዘርዬ እናመሰግናለን ልጆቷ ጥሩሙድላይ መሆኗ 100/100ይታያል እደናንተያለ ከፊል ይብዛ ሀገራችላይ
ልጅቷ ስታምር የኢትዮጵያ ኖሮ እኮ ስንቱን አጉሳቀለው
የሄሉ እናትኮ ትለያለሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
የናሂዪ እናት በእውነት በጣም ነው የምወድሺ ምርጥ እናት❤❤❤ሠኑዪ ደግሞ ስታምሪ ማርያምን የኔ ድቡሺቡሺ ❤❤❤❤ የኔ ፈንድሻ ስቀሺ ስላዪሁሺ ደስ ብሎኛል ሰኑዪ ማርርርር
ሰኑ አልፈልግ አይ አይ አልፈልግም❤❤❤ወየዘሮ ፈትለ እግዚአብሔር። እድሜ። ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ። ሽልንግ መስላለች
mother አላህ ይጠብቅሺ ደግምወ ሂሉ የኔ ዉድ ተረጋጊ በቀደም አቺም እንደዝህ ነዉ ያረግሻቸዉ
የኔ ቆጆ ስታምር ❤❤❤ሄሉየ ሰሩላት🎉🎉🎉
አማርኛዋ ሲጣፍጥ ሠኑ ማዘርየ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማዘር እኮ ነፍስ ነሽ❤❤❤❤❤
ወይኔ ማዘርየ ስወድወት ግን ሄሉም ከበፊት አሁን በጣም ነው የወደድሁሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዬኔ ቆንጆ ሄሉ ኣበረታቻት ዩቱብ ክፍቺላት ማዘር ረጀም እድሜ ኑሩ
ወይ ሥታምር የኔቆጆ ሐሉ እስኪ ፎ አርጌት ❤❤❤❤
እኔራሡ ብሆን ቀሚሦን እዴት እደወደድኳት በጣም ነዉ እምታምር
ሄሉን እንደኔ የምትወዱ 👍
አንተ ሴት ደሞ ሄሉጋ መጣህ 😂😂😂😂😂😂
@@ያራብ-9😁😁😁😁😁👍
ፈቅረ አላያዘክም 😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂
የኔማር ማዘርንግን ማነዉ እንዴኔ የሚወዳት ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ ይሰጥሽ ሄሉ በጣም የዋህ ነሽ❤❤❤❤😂😂😂😂
እውነት ማዘርኮ በጣም ጎበዝ ናቸው ሲሰሩ ለምን አትከፍቱላቸውም እኛም ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታለን ጀግና እናት ናቸው በርቱ ማዘርዬ በጣም ነው ምወዶት
ውይ ሄሉየ ለሰው ያለሽ ክብር ፈጣሪ አይቀይርሽ ሁላችሁም ኑሩልን
ሄሉየ እስኪ ፏ አድርጊያት የኔ ቆጆ ስታምር ማሚየ ሽ አመት ኑሪልን የኔ ማር ማዘርየ❤🥰🥰🥰 ደግሞ ስታምር ማሪያምን
Wawooo mam galatomi ❤❤❤❤❤ dhugaa amazing yenee wadee
አይማዘር ረዠም እድሜ ለልጂቱ ነፃነት ትሰጣለች ሄሉ አገኙሸ😂ልጂቱ ሰታምር ማሻአላህ
ልጅቱ ማር ማት 😂❤❤❤እናቲቱ ማር የዋህ እናቲቱን ስወዳት❤❤❤❤❤❤
ሄሉ የነ፠ቆንጆ የኔ መልካም ክፉ ቃል አልወጣትም ጨዋ ያሣደገሽ የጨዋ ልጅ ❤❤❤❤
ወይ ድህነት አይኑ ይጥፋ ማጣት እኮ ነው አገት የሚያስደፋው አሁን ትናት የየኋትልጅ አልመሰለችኝምነበር ባነጋገሯ ነው ያወኳት
😂😂😂😂ዋው ማዘር ያበደነው አጨረጨራችኋት😂😂😂
ስኑዬ ግን በጣም ቆንጆ ናት ማዘረዬ ብደረ በምድር ደግ አረጋቹዋት ለሄሉ አበደች😁😁 እና ማዘረዬ ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏❤
ወይኔ ልጅቱዋ ስታምር ማዘርን እንደኔ የምወዳት ማነው ❤❤❤
ሄሉ ውዴ ምርጥ እናት ነው ያሉሽ ጠብቃቸው እንደኔ ማነው ደስ ያለው ደምሩኝ
ሄሉ ላልጁታ ስልክ ትግዛ የምትሉት እጅ ዎዳላይ ❤️❤️❤️❤️❤️
አች ግዥላት
@@Kydud እሽ ❤️👌
ልጅቱ ስልክ አለመኖሯን በምን አወክ
ማላት ይፋላኩት ቆጆ ስክ ብኖራት ዩቱብ ብትሳር ምን አልባት ቢይ ነው እግዳ 👌
የኢትዮጵያ ብር እደመዳም መሰለሽ ሆ
ወይ ሄሉ ገደለችሽ😂😂😂 ሄሉ ስትናደድ ደስ ይለኛል ለምድነዉ😂😂😂😂እምር ብሎባታል የመልስ ምት ይሉሀል❤❤❤
የልጅቱ አይይይአለች ጎሽአይአይ አምሮባታል በቃዱያ ዘናፈካ በይ❤😂😢
Hadhaa heduu bayyee nama cimtuudha umrii dheraa jiradhuu ❤❤❤❤❤❤
መምህርት ፈትለ መልካም ስብእና ያላት እናት ናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሰኑ በጣም ቆንጅዬ ልጅ ናት ማርያምን ተናድጀ ነበር አንጀቴ ቂቤ ጠጣ ሰራችሁላት😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ ፈጠን በይ መልስ ምቱን አቅበጥብጭው❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ማዘሯ ግን ዘ ቤስት ሰኑ 😂😂😂😂
ስታምር😢😢ለካለሰውልጂልብስነው😢የሚያሳምረው😢 እኛም አገራችን ስንገባነውየሚያምርብን የምንዘንጠው አሁን😢በሰውአገር እደልባችን አንለብስ እህህህ
አወ ማርያምን😊😢
😢
@@Bzu632 ደምርሪማማማየ
@@sabo8756 ሰፕስክራይፕአድርጊኝ😢
😢😢😢😢
የሠዉ ልጂ ምን ይመሥላል ተባለ ኑሮዉን አሉ እዉነት ነዉ
ማዘርየ በጣም እወድሻለሁ ምረጥ እናትነሸ ልጂቷ ነፃነት እዳላት ያሰታውቃል ምከኛቱም እኔ አድሰአበባ ትነሻ ጊዚ ሰረቻለሁ ግን አሰሪዉች ሰው አይወዱም እኔ😌 ከሳዊዲ አሁንም የሰው ቤትእጀራላይነኝ ግን ተመሰገን❤❤❤
ወይኔ ልጅቱዋ ስታምር 🥰🥰ማዘርን እንደኔ የምወዳት ማነው 🥰🤗👍🏽❤️
ፈትልዬን እኔ ብቻ ነኝ የምወዳት የኔ ናት
በጣም
በጣም❤❤❤❤
Lijituwa ma betam inatem gobezi gobezi 👏
ድምሩኝ በቅንነት
ልጂቷ ነፃነት እዳላት በደንብ ያስታውቃል ማዘር ማሻ አላህ የተማሩ አይደሉ
@@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ መምህርናት እኮ ፈተለ😍😍
Yemr geta yibarkot Mather
እዚ ቤት የተማርኩት ማዘር እና ሄሉ ያለቸዉ የሠዉ ክብር አላይ ይጨምርላዉ ሄሉዬ ማዘርዬ ስኖዳቹ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ከሂሉ የተረዳሁት ነገር የዋህና ደግ ደግሞ በጣም ልጅቷን እደምታከብሪያትም ያስታዉቃል❤❤ልጅቷ ደግሞ ቆጅዬ ናት❤❤❤
የኢትዮጲያ አሰሪዎች ከነዚህ ተማሩ የምር ልጅቷ በጣም ነፃነት አላት የምር ማዘርዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤
ሰኑግን ቆንጅዬናት የምትሉ ላይክ
በጣም❤
Awo betam❤
በጣም ውብ ናት ❤❤❤
በጣም
Awo betam
ሄሉ ግን አድ የተረደሁሽ ነገር ለልጅቷ ክብር እዳለሽ ነው የምር ቀና ብላ እራሡ የላ ቃላት አልተናገረችም እና ለናትሽም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ❤❤
አወ,ደምረኝ,🎉🎉
አወ ከቤታቸው ነው ኣስተዳደጋቸው ሁሉቹም ይዋዳሉ ይከባበራሉ።
❤❤
ካሜራ ስላየች ነዉ ሔሉ እዲ የሆነችዉ እጂ ፀጉር አደለም 20 ሺ 1ሺ ገዝታ አትሰጥም ለማስመሰል ነዉ
@edenadam28መችአይሸ31
ማዘር እኮ ማር ነሺ ሺመት ኑሪ ❤❤❤❤ መልካም ሰው ጥሩነት ለራስ ነው ክብር አለሺ ለሠው ሄሉ ቻይው ብድር በምድር
ማዘር እኮ ማር ነሺ ሺመት ኑሪ ❤❤❤❤❤ የኔ ውድ እናቴ ❤❤❤ የኔ ማር
በጣምምምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብር ነው እንጅ ቆንጆው😂እሷትበልጥሻለች አቦ ችግርን ለማንም አይስጠው😢እናትሽ አሏህ ይውደዳቼው በጣም ምርጥ ደግ ሰው ናቼው❤
ፈትለ እረጁም እድሜ ይስጥሽ ስርአትሽ በጣም ደስ የምትይ አርአያ ነሽ ሰኒ የኔ ቆንጆ ስታምር አሳድግዋት ዬቲይብ ይከፈትላት የምትሉ❤❤❤❤👍👍👍
የኔናት ለካ ስራነው ያበሳቆላት ስታምር ምርጥ ልጅ ናት😢😢😢😢
አወ የምር ስታምር😢😊🎉❤
😍😍😍
እረ አልተቦሳቀለችም ምን ሆነች
እቺን ታዳጊ ተባብሮ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ቢቻል ጥሩ ነበር ልጅነቷን በሰው ቤት ስራ ከሚያልቅ ስታምር ደሞ ሔልዬ youtube ክፈችላት
እኔም እያልኩ ነበር😊😢
Enim edesuw negn konji yayign hulu konjo yayinegergn ayalefom setum wudom gen dehinet besewu bet yaremetemetegnale😭
@@f8863-z7k ተባረኪ
@@nunuy4659 ትክክል
ሁላችንስ በሰው ቤት አይደል ያለነው
ሄሉ ግን
በጣም
በጣም
ለልጅቷ ክብር አላት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔዉድ ስታምር ማዘርየ አላህ ያክብርሽ ያችን ትልቅነት ነዉ ያየሁት ልጂቱ ነፃነት እንዳላት ያስታዉቃል መልካም ሰራ ለራስ ነዉ
በትከል ማሪያምን😢😢❤❤❤
እዉነት ለመነጋገር ሄሉ ለካ ስነስርዓት ያለሽ ሴት ነሽ በጣም ወደድኩት አንቺም ማዘርሽም ለሰው ልጅ ክብር እንደላቹ ያሰያል ወደድኳችሁ❤❤❤❤
ማርያምን ደስ የምትል እናት ናትኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤ሄሉዩ ተገተሻል 😂😂😂😂
ኧረ ማዘር አልተቻሉም እሰይ ደግ አረጋት ልጅቱ ስታምር እኮ ሄሉዬ ቻይዉ❤❤❤😂😂😂😂
ሄሉዩ ቻው😂😂😂😂😂👍
_ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው የሚባለው ለካ እውነት ነው 😢ስትለበብስ ውበቷ ወጣ የኔ ቆንጆ🎉 እናትዮዋ ግን ፈታ ነው የሚያደርጉት 😅😅_
የኔ ምርጥ እናት ልጅቷዋ ደግሞ ቆንጅዬ ነት♥️♥️♥️
ሄሉ ደግ ነሽ እናትሽንም ያቆይልሽ እባክሽ በራስሽ ኩሪ በተሰጠሽ ነገር ድመቂ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ትምህርት አዳምጡ
አይ ማሚዬ ደስ ስትል እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏❤❤
የኔ ውድ እናት እድሜሽን ያርዝመው መምህሪት ፈትለ በእውነት ብዙ ተምሬለሁ ከናንተ
የኔ እናት ማዘር ጨረቃ እኮናት ፈገግታዋ ረዥም እድሜ ይስጥሽ
ደምረኝ🎉🎉በቅንነት🎉
ሄሉ የኔ ትግስተኛ😂😂😂 ለሰው ያላቸው ክብር እናትና ልጅ❤
እናትና ልጅ ትለያላችሁ ለአጋዣችሁ ያላችሁ ክብር አላህ ይጠብቃችሁ ሄሉዬ ማዘርን ስታናድጂ ዛሬ ተገኝተሻል
ማናችንም አለፍቃድ ሢወሠድብን አንወድም ሄሉዬ ሥነሥራትሽ ሣላደንቅ አላልፍም የኔ ጨዋ ስወድሽ❤❤❤❤❤
የኔ ቆጆ ሰኒ አልመሰለችኝ ነበር ሌላ ልጅ መስላኝ ነበር ማዘር ይለያሉ❤❤❤❤❤
የሰዉ ልጂን የምያሳሚርዉ ከእግዚአብሔር በታች አንድ ኑሮ ሀለተኛ ልበሰ ነዉ እሰቲ ትላን ይህችን አይታቹታል የዛሬም ኢዩ አሚሮባታል😂😂😂
አኮ የኔ ሙሉ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣
ወላሂ በጣም😢😢😢
በጣም
አወውደሰውኑሮውነውእሚመስለው😢
ሡባሀንአሏህ❤በጣም እኔእራሡገረመኝ❤
ሰው ኑሮውን ይመስላል ይባላልለኬ ማዘርየ ለሠራተኛ ትልቅ ክብር ስላለሽ እንወድሻለን ልጅቷንም እደልጅሽ በማየትሽ❤❤❤❤
እኔ የሄሎ እናት በጣም ነው የሚወዳት❤❤❤
ሄሎ ደግሞ ለልጅቷ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤
እኔም
ለሰናይት ዮቱብ ይክፈትላት ምትሉ ላይክ አድረጉ
የሄሉ ውጤት ነው ማዘር የፕራንክ አቤዛ ያለባት
😅😅😅😅
ፈትለየ የኔ እናት ወላሂ ምርጥ እናት ነሽ ፈገግታሽ ማራኪ እዲሜ እና ጤና ይስጥሽ
ፈሌ ነው ፈትለ አይደለም
ደምረኝ🎉
ተባረኪ ሄሉየ የሰው ያለሽ ክብር በስማም ከ ወላጆች ነሽ የወጣሽው እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካቹ የድንግል ማርያም ልጆች ❤❤❤❤❤ስወዳቹ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ልዩ ናቹ እንዲህ ለሰራተኛ ክብር ያለዉ ሰዉ ሁሌም ከፍፍ ይበል❤
በጌታ ልጅቷ እንዴት ነው የምታምረው የሰው ልጅ ውበት ፀጉርና ልብስ ነው ለካ
ቅመሟ አያችሁ እንዴት ሥታምር አይይይ እኛም በሠዉ ሀገር ብሥቁል ብለህ አላህ በሀገራችን ሠላም አግኝተን እምንኖር ያድርገን
ትክክል 🙏
የምርቆጅየናትልጅቷ
❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣o❤
ትላንተ አጥበን ስላሰጣናት ሄሉ 😂😂😂😂 ዛሬ ተጠነቀቀች😅😅😅😅😅ጎበዝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
ግን የሄሉ እናት ፍቅር ናት የምትሉ በላይክ ግጭሁን
ፀጉራና ልብሱ ውብ አረጋት የምር በሄሎ አያምርም ልብሱም ፀጉሩም ዝጀሮ ነው የሚያረጋት ሄሎ ቻዪው የምር የሰው ልጅ ክብር አለሽ ማማ ስወዳት❤❤🎉🎉
😂😂
😅😅😅
የሰው ልብ አትስበሩ 😢
😂😂😂
ቆይ ግን የህ ፀጉር ስንትገባ ሀገር 10ብርነው አሁን 40ሺ አሉ ልበል ማዘር
ብድሩን የማይመልስ የሞተ ብቻ ነዉ 😂😂😂😂😂 ሄሉ ቻይዉ እንግዲህ ክክክክክ
በሳቅ ብቻ ልቤ አምመኝ ሄሉ ስትናደድ እንዴት ነው ምታስቀም😂😂😂😂😂
የኔ እናት ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤
የሄሉ እናት እግዛአቢሔር ይባርክህ ማማየ❤❤❤ሄሉ ግን ተቃጠለች😁😁😁😁
እዝች ሰትዮጋር ያለሰራተኛ የታደለ ወላሂ😂ዘና ታረጋለች ማር😂❤❤❤❤
ማዘር ግን እዳች ያለ እናት ይብዛ♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏🎉
ማነዉ እንደኔ የሄሉን እናት የሚዉዳት😊😊😊❤❤❤😂😂😂
የኔ የዋህ እናት እናት እናት ናት ወላሂ ሣቅሸ ብች ሁድ ይሞላል እድሜ ለእናቴችችን
ሠዉ እኮ ኑሮን ነዉ የሚመሥለዉ ልጅቷ ትላትናና ዛሬ ያለዉ ለዉጥ ቆንጅዬ ናት የሄሉ እናት አልተቻልሽም በርቺ
ማሻአላህ ማዘርየ አላህ ያክብርሺ ለሰራተኛያለሺ አመለካከት እረጂም እርሜናጤና❤❤❤❤❤❤
ወይኔልጅቱ ድሞ ሰታምር 😍ሁሌም አብራችሁሰሩ ሄሉየ የኔሰሲባጎ😂😂😍😍😍
ልጂቷ ስታምር😍 ዩቱብ ክፈቱላት
የኔ ውድ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናቶች❤❤
ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ከልብ መልካም እናት ነወት ሄሉ አለቃቀሽ እና አረፋሽ ልክነሽ እኔም ብሆን ሂማሂሬን ለሠው ቢሰጦት አብዳለው ብቻ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰❤❤👍👍👍
ሰኑዬ ስታምር የኔ እናት ለሰው ክብር ታላችሁ ቤተሰቡች ደስ ስትሉ
ፈትለ የኔ እናት ሁሉም ነገርሽ ይደሰት ለሠራተኛ ያለቹ ክብር ክበሩልን❤❤❤❤❤
ጌታን ከሄሉ ይልቅ ልጅቱን።ነው።ያማረባት። የኔቅመም።ወይኔ ስትለባብስ።እንዴትነው።ያማረባት የሰው ልጅ ልብስ ይቀይርዋል ይባላል እውነትነው።እኮ
ትክክክልልል
አይባልም እንደዚህ
የምረ አወ😂
በጣም😂❤
ማዘርዬ ደግ አርገዋታል ሄሉን ❤ ስታምር ልጅቷ ሁሌም ፏ በይ ❤
ምርጥ ቤተሰብ😢❤❤❤ እግዛብሔር ፍቅራን ያብዛላችሁ😂😂
ዋው ልጅቷ ሌላ ሰው መሰለችኮ ደሞ ድምጿ ጣፋጭ ነው😊😊😊😅😅😅
ላለመሳቅ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም 😁😁😁😁 ሄሉዬ ምርጥ ልጅ ነሽ ጨዋ ክፉ ቃል አልወጣትም ❤
እኔም😂
Camera tedekino kifu yiwetatal bilesh tasbiyalesh😂😂
ክፉቃል ቢወጣት ኮሞንታተሮች ምን እደሚሏት ታውቃለች😂😂😂
@@Ggg-f4w አዎ አውቀናል 😂😂😂😋
ልጅቷ እራሱ ታምራለች የምትሉ በላይክ አሳዬኝ
የኔ ቆንጆ ስታምር ❤❤❤❤❤ አይ ሄሉ😂😂😂😂
ዛሬ ተገኝተሻል 😁😁😁😁😁ማዘር ግን ቀጣዩን የሚመጣዉን ጉድ ታየኝ😂😂😂😂😂
ማዘርዬ እናመሰግናለን ልጆቷ ጥሩሙድላይ መሆኗ 100/100ይታያል እደናንተያለ ከፊል ይብዛ ሀገራችላይ
ልጅቷ ስታምር የኢትዮጵያ ኖሮ እኮ ስንቱን አጉሳቀለው
የሄሉ እናትኮ ትለያለሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
የናሂዪ እናት በእውነት በጣም ነው የምወድሺ ምርጥ እናት❤❤❤
ሠኑዪ ደግሞ ስታምሪ ማርያምን የኔ ድቡሺቡሺ ❤❤❤❤ የኔ ፈንድሻ ስቀሺ ስላዪሁሺ ደስ ብሎኛል ሰኑዪ ማርርርር
ሰኑ አልፈልግ አይ አይ አልፈልግም❤❤❤ወየዘሮ ፈትለ እግዚአብሔር። እድሜ። ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ። ሽልንግ መስላለች
mother አላህ ይጠብቅሺ ደግምወ ሂሉ የኔ ዉድ ተረጋጊ በቀደም አቺም እንደዝህ ነዉ ያረግሻቸዉ
የኔ ቆጆ ስታምር ❤❤❤
ሄሉየ ሰሩላት🎉🎉🎉
አማርኛዋ ሲጣፍጥ ሠኑ ማዘርየ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማዘር እኮ ነፍስ ነሽ❤❤❤❤❤
ወይኔ ማዘርየ ስወድወት ግን ሄሉም ከበፊት አሁን በጣም ነው የወደድሁሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዬኔ ቆንጆ ሄሉ ኣበረታቻት ዩቱብ ክፍቺላት ማዘር ረጀም እድሜ ኑሩ
ወይ ሥታምር የኔቆጆ ሐሉ እስኪ ፎ አርጌት ❤❤❤❤
እኔራሡ ብሆን ቀሚሦን እዴት እደወደድኳት በጣም ነዉ እምታምር
ሄሉን እንደኔ የምትወዱ 👍
አንተ ሴት ደሞ ሄሉጋ መጣህ 😂😂😂😂😂😂
@@ያራብ-9😁😁😁😁😁👍
ፈቅረ አላያዘክም 😁😁😁😁😁
😂😂😂😂😂
የኔማር ማዘርንግን ማነዉ እንዴኔ የሚወዳት ድንግል ማርያም እረጅም እድሜ ይሰጥሽ ሄሉ በጣም የዋህ ነሽ❤❤❤❤😂😂😂😂
እውነት ማዘርኮ በጣም ጎበዝ ናቸው ሲሰሩ ለምን አትከፍቱላቸውም እኛም ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታለን ጀግና እናት ናቸው በርቱ ማዘርዬ በጣም ነው ምወዶት
ውይ ሄሉየ ለሰው ያለሽ ክብር ፈጣሪ አይቀይርሽ ሁላችሁም ኑሩልን
ሄሉየ እስኪ ፏ አድርጊያት የኔ ቆጆ ስታምር ማሚየ ሽ አመት ኑሪልን የኔ ማር ማዘርየ❤🥰🥰🥰 ደግሞ ስታምር ማሪያምን
Wawooo mam galatomi ❤❤❤❤❤ dhugaa amazing yenee wadee
አይማዘር ረዠም እድሜ ለልጂቱ ነፃነት ትሰጣለች ሄሉ አገኙሸ😂
ልጂቱ ሰታምር ማሻአላህ