(ዝኩኒ)ኩሳ ማህሺ Middle East recipe stuffed zucchini

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 154

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560  6 років тому +4

    ua-cam.com/video/bJ8f3pMrn14/v-deo.html

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 4 місяці тому

    በጣም ያምራል ❤❤ግን ቃሪያው ረጃጅሙ ባይሆን ይመረጣል በተጨማሪ ሽንኩርት ቀቅለሽ በስጋው ጠቅልለሽ አብረሽ ብታበስይው ጣዕሙ ዋው ነው

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 роки тому

    በጣም የመወደዉ ምግብ ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ዓርኪገበል
    @ዓርኪገበል 9 місяців тому

    ዋው ያምራል

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 6 років тому

    የቀይ ሽንኩርቱ ማህሽ ከምንም በላይ ለየት ያለ ነው ጣእሙ ማሻአላህ በጣም ይጥማል። ሰርታችሁ ሞክሩት ። ላልሞከራችሁት።

  • @ekramae6941
    @ekramae6941 6 років тому

    ዋው እናመስግናለን አሰራርሽም ግልፅ አድርገሽ ነው ደስ ይላል ሹክረን ሀቢብቲ

  • @hhjhbwownicesongythk6408
    @hhjhbwownicesongythk6408 6 років тому

    Good work these is special food for Egyptian

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 6 років тому

    Wowwww mrt balemuya ejishi yibarek

  • @tarikwowwwdisyemelberegera4595
    @tarikwowwwdisyemelberegera4595 6 років тому

    Ejesen amelake yebarekew wowwww 😘😘👍👍👍👍👍👍 lesewcha serechaew besemame betam wedewelen new yebeluet

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው እኔም እሰራዋለሁ እጅሽ ይባርክ የኔ ቆጆ

  • @ramitame6469
    @ramitame6469 6 років тому

    Thanku konjoo ebakesh ya mulukiye asarar asayen eske kals chargu

  • @fatumabintmurad831
    @fatumabintmurad831 5 років тому

    የኔ ባለሙያ በጣም ነው ሚጥመው thank you so much

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ፀዳትሽ ፍጥነትሽ ቪዲዮ ማሳጠርሽ ሙያ በቃ ሁሉም ነገርሽ ዋውውው ነው በርቺ የኔ ልዩ ሰላምሽ ብዝት ይበል ኑሪልን

  • @sofiaethiopian793
    @sofiaethiopian793 6 років тому +24

    ድሮ ተረቱ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነበር አሁን ተቀይሮ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከኢንተርኔት ሆኖአል እናመሰግናለን እህት የኔ ባለሙያ ከሙን ሚባለው ቅመም ግን እኛም ሀገር ከሙን ነው ሚባለው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      Sofia Ethiopian lik nesh

    • @sofiaethiopian793
      @sofiaethiopian793 6 років тому

      ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush እህት ከሙን ሚባለው ቅመም እኛም ሀገር ከሙን ነው ሚባለው

    • @ellahalabi3508
      @ellahalabi3508 6 років тому

      ምግብ ቤትmy restaurant yidanekush kamf

    • @maidahmaidah286
      @maidahmaidah286 6 років тому

      Sofia Ethiopian ማሸ፡፡፡አለሀ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 5 років тому

    ኩሳና ዙኩኒ የተለያዩ ናቸው
    ተባረኪ

  • @christinayemane3464
    @christinayemane3464 6 років тому

    በጣምያምራል ባለሞያ ነሺ ተባረኪ

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን በጣም የምወደው ምግብ ነው።

  • @genikonjokeyayenemar4332
    @genikonjokeyayenemar4332 5 років тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቅመም ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @lottiendrisnegashe3955
    @lottiendrisnegashe3955 4 роки тому

    Wow siyasgomeji

  • @hayatyasin4050
    @hayatyasin4050 3 роки тому

    በጣም ነው የሚጥመው ሰርቸዋለሁ

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 6 років тому

    በርችልን የኔ ቆንጆ እኔም ይሄን ስራ ቡዙ ጊዜ እስራዋለው በጣም ምርጥ ነው ይጣፍጣል ሌላም ምግቦች ቀለል ያሉ ብታሳይን እናመስግናለን እህት

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    የኔ እህት እጅሸ ይባረክ

  • @ሙኒራተፈራ
    @ሙኒራተፈራ 6 років тому

    ዋው በጣም ተመችቶኛል ሞክሬው
    ውጤቱን ነግርሻለሁ ውዴ

  • @mesitakale5957
    @mesitakale5957 6 років тому

    በጣም እናመስግናለን ማሬ

  • @gravitymobile5776
    @gravitymobile5776 6 років тому

    Bekusa aserar enikon enay ebeletsh alehu

  • @alammohamad2579
    @alammohamad2579 4 роки тому

    💕💕❤️

  • @አላህአንድነውለይላ
    @አላህአንድነውለይላ 5 років тому

    እህታችን እጅሽ ይባረክ

  • @munajasemalmunaja1576
    @munajasemalmunaja1576 6 років тому

    ዋው የኔ እህቴ በርቺልኝ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ማሻአሏህ ከልብ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት እጅሽን ይባርክልሽ ማር

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      የአላህ በሪያ ነኝ ሱብሃነከ ያረብ amseginalw

  • @ኡሙኸይርያ
    @ኡሙኸይርያ 5 років тому

    ሽኩርን የኔ ውድ

  • @ranelseifu5805
    @ranelseifu5805 6 років тому

    Wow

  • @galaxy4134
    @galaxy4134 5 років тому

    ጤና፣ይሰጥሸ፣ተባረኪ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 років тому

    Ergitegna negn betam ytafital miknyatum karebochu beteshal menged new yeserashw bravo sis

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 6 років тому

    በጣም ጉበዝ ነሽ እናመሰግናለን እህታችን

  • @naseaswwn3778
    @naseaswwn3778 6 років тому

    ቆጆነገር ደስይላል አርባገር እየሰራሁትነው እሽ ይመችሽሽ

  • @gghhhhhfd3753
    @gghhhhhfd3753 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @fathayimohammed4098
    @fathayimohammed4098 3 роки тому

    የኔ ባለሙያ ካንቺ ብዙ ተማርኩ የኔ ውድ

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 6 років тому

    እምትገርሚ ባለሙያ ነሽ

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 років тому +1

    ማሻአላህ ሲያዩት ያምራል ሲበላም ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም በጣም እናመሰግናለን እህት ደቂቃው እጥር ምጥን ያለ ሁሉ ነገር ተመችቶኛል ሌላም ነገር እንደምታሳይን ተስፍ አለን

  • @yodithabte6816
    @yodithabte6816 6 років тому

    Wawww Thanks konjo des ylal

  • @الحمدألله-د8ص5ه
    @الحمدألله-د8ص5ه 6 років тому

    ዋው በጣም ጥሩ ቀጥይበት

  • @berkaemuaymen2681
    @berkaemuaymen2681 6 років тому

    እናመሰግናለን የድንቹ ደግሞ ሲጥም መረቁንም ደንደን ያረገዋል ድንች ብትጨምሪበት

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 років тому +3

    ድህነቱ እጂ ያገራችን ምግብ ስት አለ

  • @lideyaamde4175
    @lideyaamde4175 6 років тому

    Ebuti duba newu eshiy gobez

  • @yerusalemtekeste7257
    @yerusalemtekeste7257 6 років тому

    Tebarki ehet

  • @faysalchehab6592
    @faysalchehab6592 6 років тому

    👌👍👍👍

  • @rozenash2527
    @rozenash2527 6 років тому +2

    Mehshi arif new

  • @mahdreweyahunesebezamenews3562
    @mahdreweyahunesebezamenews3562 6 років тому +1

    ዋውውው ጎበዝ ነሽ አንሞክረዋለን

  • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም

    ዋዋዋዋዋዋ ወድድካት ማር

  • @ያቄንየጆሲ
    @ያቄንየጆሲ 6 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 років тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል

  • @awiethip9874
    @awiethip9874 6 років тому

    betame nw yemwedw amesgnalhu

  • @mem3058
    @mem3058 6 років тому

    Omg thanks I have no words just thanks 🙏

  • @bizuketema41
    @bizuketema41 6 років тому +1

    ዘፍመሽ ገበያ ማእከል ውስጥ ይገኛል እህታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @fsy1999
    @fsy1999 6 років тому

    👏👏👏👍💐💐👈

  • @meletezeraye7989
    @meletezeraye7989 6 років тому

    Enezehulu wesetu gebetewe aweropa yeleme aweropa yalewe betame teleleke new bezalaye are negada new same melekame megebe

  • @selflove2509
    @selflove2509 6 років тому

    just wow

  • @alammohamad2579
    @alammohamad2579 4 роки тому

    Wwwwww,takeyou

  • @seadaqatar2461
    @seadaqatar2461 6 років тому +4

    እንዴ ሎሚስ አታደርጊም እንዴ

  • @mesim5494
    @mesim5494 6 років тому

    Enamsegnaln

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 6 років тому +1

    አናመሰግናለን

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 6 років тому

    ጤና ይስጥልኝ አርፊ ነው

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 років тому

    በጣም ቆንጆ ነው እናቱ እስኪ በቲማቲምና በሩዝ ስሰራ ማለት ለብቻ ያለ ስጋ እና ቅመማ ቅሞችን የሚጨመሩት በአረበኛ ስሞች ንገሪኝ ፕሊስ 🙏

  • @yegebrehlelej
    @yegebrehlelej 6 років тому +1

    Konjo new.segawen tenseh bettbeshw konjo yihonleshal

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 6 років тому +4

    👍👍👍👍👍💞💞💞💝💘💗💖

  • @hayfayewellolij4651
    @hayfayewellolij4651 5 років тому

    መጀመሪያ ሽንኩርት መቁላላት አለበት

  • @meletezeraye7989
    @meletezeraye7989 6 років тому

    Belalawe serashe engenagne balefew yewesha dabo belasetike yegagerale beleshegne nebere ebakeshe tasayenaleshe?????.

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      Fitsum Daniel ua-cam.com/video/BXoIDt_Z_G0/v-deo.html

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw 6 років тому

    እህት ባለሙያ አርግሺኝ የምታሳይን ሁሉ በጣም የሚጥም ስታስርጂ በጣም በቀላሉ እድገባን አርገሺ ነው ሰራሁት በጣም ይጥማል ተባርኪ ግን እህት የወርጋ ኢነብ አሰራር ብታሳይን

  • @ሀስቢአላህወኒመልወኪል

    ማሻ አላህ ስያምር እኔ ቲማቲም ሲበስል ይፈርሳል ቲማቲም አያካትትም ማለት ነው?

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 6 років тому

    እናመስግናልን እህታችን

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash2896 6 років тому

    Endaw lacce meta

  • @tadelechtadesse995
    @tadelechtadesse995 6 років тому

    Enda kusa be amaringa.zemkui new??

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ቸ4ሐ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ቸ4ሐ 6 років тому

    የአረቡን ሀገር ትዝታ ቀሰቀሽብኝ

  • @rozenash2527
    @rozenash2527 6 років тому +1

    Enjere serteh asayin ebakshn betam techegralew

  • @ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ

    ሎሚ አይጨመርበትም??????

  • @Amsalo-kc5ix
    @Amsalo-kc5ix 6 років тому

    እፍፍፍ ይህን ምግብ ስጠላው።

    • @samsaso5931
      @samsaso5931 6 років тому

      amsalo 2233 እኔም ልክ እንዳችአቤት ሥጠላው

  • @የኪዳንልጅነኝየደሙፍሬየእ

    በጣም አሪፊ ነው ግን ቅሞቹን በደብ አብራሪልንጂ ትፈጥኛለሽ በተረፈ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @miramorlo7255
    @miramorlo7255 5 років тому

    Kusa keti amexashi etopiya wusx ale Ed woyes achim sedeti nechi Zahran nen meles bitTflen deslenali

  • @iloveyouethiopia7163
    @iloveyouethiopia7163 6 років тому

    endee mn aynat aserarnew segaw ena shunkurti saitebas aree

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 років тому

    Thanks dear sister

  • @ፍቅርፍቅርሲሉድሀሆነውቀሩ

    እናመሠግናለን እህት አለም ግን ከይቅርታ ጋር ምግብ በምሠሪ ሠአት ጓንት ተጠቀሚ

    • @Kidanmihret
      @Kidanmihret 6 років тому

      Layla Ali anchi cook metdergew gloves Adergesh new? Ende Enante matderguten Astyayet Atestu we are Ethiopians

  • @wnext-nx2mb
    @wnext-nx2mb 6 років тому

    ታዲያስ አመሰግናለሁ

  • @melatayalew7610
    @melatayalew7610 6 років тому

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ

    Thanks honey betam des yilal

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому +1

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ Thanks

    • @serkalemasefa5379
      @serkalemasefa5379 6 років тому

      ሰጠኝ መርቆ መጎዳቴን አውቆ mgb

  • @ififif8fgofiicucrkxjhcuchc820
    @ififif8fgofiicucrkxjhcuchc820 6 років тому

    txs የካቻብ አሠራር ብታሳይን ማር

  • @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
    @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 6 років тому

    የወረቃ ኡነብን አሰራር ብትነግሪን

  • @habeshwit9323
    @habeshwit9323 6 років тому

    konjo new enamesegenalen 👌gen ke men gar new mibelaw

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 років тому

    ለምን አረጋዲየዚኩኒ አይሆንም ይሆናል ኤንጂ ለማንጝውም ጡሩ ኖው ካዛ ዶማ ማጂ ከግዜው ጣኤም ኤንጂ ለጠና አደጘጝ መሆኑ አትሪሲ ኤህትየ

  • @platiniummobile1361
    @platiniummobile1361 6 років тому

    ቁሳ.አርባገር.ብቻ.ይመስለኝ.ነበር
    ለካ.የኢትዮጵያ. አለ
    እና.መስግነለን.የኔ.ማር

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 років тому +2

    ማሻአላህ እዴት ያምራል በጣም ይጣፈጣል ሹከረን
    ባልፈው ጀዳ ቆጩ አል በላቹኝ ነብረ ግን ሳላየው ጠፋብኝ በድጋሚ ነገሩኝ
    ሹከረን

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 6 років тому +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @abeshi9051
    @abeshi9051 6 років тому +1

    Enmsgnalen ebakeshe ye busbusa aserare asayen

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      Abeba Zana ua-cam.com/video/_k13IKFhpp4/v-deo.html

  • @hayfayewellolij4651
    @hayfayewellolij4651 5 років тому

    ሰርቸ አላውቅም ዛሪ ልሞክር ነው

  • @semiramohammed676
    @semiramohammed676 6 років тому

    thanks sis

  • @mohammadasherka267
    @mohammadasherka267 6 років тому

    ዳባነው ስሚ

  • @snahamnyynyny9702
    @snahamnyynyny9702 6 років тому

    የተጠቀምሻቸውን በፅሁፍ ብትነግሪኝ እህት በተረፈው አመሰግናለሁ

    • @sofiyayimer8024
      @sofiyayimer8024 6 років тому +1

      Snahám nyynyny በፅሁፍ አለልሽ እህት ኮሜንት ላይ ሳይሆን ከላይ ከርዕሱ ስር ንኪው ወደታች ጽሁፉ አለልሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  6 років тому

      Sofiya Yimer thanks

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 6 років тому

    አሪፍ ነው ።ነገር ግን ቢዲንጃን, ድንች ቲማቲም እንድሁም ቀይሽንኩርት ሸክለሽበት በአይነት ቢሆን በይበልጥ የተሻለ ይሆን ነበር ።ምክንያቱም ዝኩኒ ለማይመገብ አማራጭ ይሆን ዘንድ ስላሰብኩ ነው ። መሆንም ያለበት እንደዛ ነው።ሌላው የተፈጨው ስጋ ሳልሳ ቢጨመር እና ነአናአ እና ሺብት በደንብ ያስፈልገዋል ። ይስለም ኤዲክ ። ሳናመሰግን አናልፍም ።

  • @tsigetsi407
    @tsigetsi407 6 років тому

    እናቱ እሩዙ ላይ ያሚገቡትን ቅመሞች ፃፊልን?

  • @embetbelayhun8960
    @embetbelayhun8960 6 років тому

    አረ እንደዚህ ነው የሚሰራው ዝጋው እና ሽንኩርቱ ይጠበሳል

    • @gravitymobile5776
      @gravitymobile5776 6 років тому

      Embet Belayhun edazahim yesrar aneche edalishewum yseral bazu aynet asrar ale enay eresay kusan 4 ayenet asre echelalehu

    • @embetbelayhun8960
      @embetbelayhun8960 6 років тому

      Gravity Mobile እሺ እኔ ግን አንድ ብቻ ነው የማውቀው ከመዳም ነው የተማርኩ ግን ቤሩት እኔ ያልኩሽ አሰራር ብቻ ነው ያለው

  • @kiduelove2425
    @kiduelove2425 6 років тому

    Thise food is so delicious especially in Arbiyan counters one in eraqe so it's name Doremanaa they call so tank You you share for ass