Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 3 години тому

    አለምዬ አንተም የማህሙድን የገለፅክበት መንገድ❤❤❤ ያንተም ማንነት እመነኝ ለኛ ልዩ ነህ ይህ ሁሉ ሠዉ ላይ የሚጋባ ምርጥ ስሜትህ ኢትዮዽያን በመዉደድህ ዉስጥ ያለ ነዉ እናም ❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ❤❤❤❤

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 8 годин тому +1

    መሀሙድ አህመድ ዘፈኖቹ መካሪ ናቸው ይገባዋል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም የኔ ውድ እጅግ በጣም እወደዋለሁ ።

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 9 годин тому

    መልካም የጥምቀት በአል ለሁላችን🙏🏽
    የጋሽ መሐሙድ የሚያስደስት የሚያድስ ጊዜ ነበር ለሁሉም አክባሪዎቹ ሁሉ እድሜ ከጤና
    ጋ እመኛለሁ እናንተም ክበሩልን ኑሩልን 💚

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 8 годин тому +1

    ልጅ ሚካኤል የኢትዮጵያ ካርታ በወርቅ የተሰራ ስጦታ ያበረከተው

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 9 годин тому

    ደስ ትላላችሁ... ዓለም.. በጣም ዲፕሎማት ነህ... ሳይገኙ ለቀሩት 🙏

  • @luciejungo6985
    @luciejungo6985 8 годин тому

    መሀሙድ አሀመድ የትዝታ ንጉስ ነው እንጂ እሱ እና ጥላሁን ገሠሠ አንድ ናቸውያልዘፈኑት የለም
    ለለማስታወስ ያሀልአንድ ሙ ዚቃ እነሆ
    ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወጋል ግን ማንም አላየው ቆሞ በአካል የመለውን መርጨላችኻለሁ
    እንኳን ለጥምቀት
    በአል አደረሳችሁ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 7 годин тому

    አለምነህ ምባይል መጎርጎሩ ማቆም አለብህ ...ሌላው በላይ አትንጣጣ ረጋ
    በ ል በተራ ለማውራት ሞክር::ዝግጅቱ የስነምግባር መመሪያ ያስፈልገዋል

  • @AlexAmare-je7oq
    @AlexAmare-je7oq 8 годин тому

    ቴዲ አፍሮ ለምን አልተገኝ ምክንያቱ መወቀስ ካለበት ይወቀሳል

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 4 години тому

      If Teddy is there, all the attention from the audience will be on him, and he won't want to be the center of attention in the program.