ሽላፍፍ ከተማ ገፅታ 2017 ዓ.ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @AbaineshAtlaw-zu3nn
    @AbaineshAtlaw-zu3nn День тому

    አጌሬ ዞሮ መግቢያየ ሠላም ሽ ይብዛለ
    ልኝኤርሚ በጣም እናመሠግናለን ከላይ ስትወርድ ከመግቢያው ጀምረህ ሀይስኩል ጨምረህ ጤናጣቢያውንም አሣየን በረካሁን ናፍቃኝነበር እናት አገሬቅዱስሚካኤል ከመጋኛው ያላቅሽ በክንፍህ ጥላ ከልላት

  • @SwaahafBcczzh
    @SwaahafBcczzh 4 дні тому

    እናመሰግናለን ❤😢🎉

  • @ZanabBut
    @ZanabBut 4 дні тому

    ❤❤❤❤😢😢አገሬ

  • @zuzuyjamalej
    @zuzuyjamalej 4 дні тому

    ሰላም ለሀገራችን tank you ኤርማ እና ወደሽላፋፍ ስትሄድ ብትቀርፅ ኖሮ ሀሪፍ ነበር ማየት ምፈልገዉ ቦታ ነበር

  • @hdhhhd190
    @hdhhhd190 22 години тому

    ኤርሚ ከላይ ከማህበርቤቱጀምረህአሣየን በሌላቪድወ

  • @aamm1582
    @aamm1582 4 дні тому

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መጊቢያየ❤

  • @TttEe-v6t
    @TttEe-v6t 4 дні тому

    ኤርሚ በጣምደስይላል በርታ ወራኢሉ ሂደህ አታቅም በናትህ ሀይስኩሉን ሰፈሩን አሳየኝ

  • @Jff-j5r
    @Jff-j5r 3 дні тому

    አገራችንንአላህይጠብቅልን

  • @እሙመሪምሰይድዘይኑr

    እነመሰግነለን ትምርት ቢቱነ አኩቢቱ የለም ተቀረጥከ አይቀር ብታሳየን አርፍ ነው በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @NbvccxMuytrr
    @NbvccxMuytrr 23 години тому

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bezawitkesau
    @Bezawitkesau День тому

    ቦታስንትነዉ ሺላፋፍ

  • @SamsungAs-vx3vf
    @SamsungAs-vx3vf 4 дні тому

    በታ አገሬን አሳየሀኚ

  • @milonbd83
    @milonbd83 4 дні тому

    ምኑ ነው ከተማ የሚመስለው ግን

  • @amaamm2721
    @amaamm2721 День тому

    እዴው ስሞትልህ በፓሊስ ጣቢያ በጀርባው እና ገበያውን አሳየን😢😢😢😊

  • @Zainab-gm3mk
    @Zainab-gm3mk 4 дні тому

    ወንድሜ ፋጂን አሳየን

  • @عمر-ض9غ5م
    @عمر-ض9غ5م 3 дні тому +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴትነህ በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ ከቀረፅክ አይቀር ለምን ቲንሽ ከመግቢያዉ ማለቴ ከጃማ መግቢያ ደጋዉን እና ቆላዉን መጨመርነበረብህ ሙሉዉን አላሳየኸንም በገበያ ቀን ሄደህ ገበያዋን ትምህርት ቤቱን ሀኪም ቤቱን እና ወደታች ቢጣ መሄጃዉን አሮጌዉ ከተማን ጨምሮ ብታሳያን የበለጠ ቆንጆነበር በተረፈ ይቅርታ በድጋሚ በሌላ ቪዶ አሳየን በማሪያም በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 4 дні тому

    ሸበልን አሳየን ተው ግን የተወለዱበት ሀገር ምንም ይሁን ይናፍቃል በዝቺ ደሳሳ ቤት በደስታ ተኖሮባታል ብቻ ሰላም ይሁን ቃየው ሰፈሩ❤❤❤

    • @EmuEmu-fj2mf
      @EmuEmu-fj2mf 3 дні тому

      ሸበልን ነይእኔልላክልሺ

  • @ፈስተቂምከማኡሚርት

    ምንም እኮ አላሳየህን ቤንስ ቢጣ ጀግኖች ትምርት ቤት አታሳየንም ነበር
    ከሄድክ አይቀር የሽዋገደል ጥግ
    የቢጣ ጎራ ብዙ እሚ ታይ ነበር
    ለማንኛዉም እናመሰግናለን

  • @ፍቅርYouTube-c3m
    @ፍቅርYouTube-c3m 4 дні тому

    ስላ ቤትም የላትደ ገበያስ ምንስ ከፋጂ ማትሻልና😁

  • @ፍቅርYouTube-c3m
    @ፍቅርYouTube-c3m 4 дні тому

    ፋጂን አሳየን በሀይስኩሉና መስመሩን ይዞ ቀበሌው ድረስ