Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለፍርዶስ ሲያንስባት ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤
ውደነይ እንዛመድ አብረን እንደግ
ሰው ባለው ነው
ለሚስቱ ቦታ ኑሮት ሚስቱን የሚያደንቅ የሚያመሰግን ወንድ እደት ደስ እደሚለኝ ❤❤❤❤
ነስር ምርጥ ባል ነው የምትሉ በላይክ
ናስሪ የጠፋ ሰው በቃ አንተም ልክ እንደ ሳሚ ካሜራ እየፈራክ አስቸገርክ አይደል😂ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ከነ ቤተሰቦቻችሁ❤ገራሚ ጠቦት ነው
❤❤❤❤❤
ቲጂ የኛአካባቢ ወዶች አይናፋርናቸው ቻይው😂
አይነፋርነታቸው ውደዱት ወጣ ወጣ አይበሉ😂😂
@@Mona-sz6gtየየት አካባቢ?
የፉሲጋ አድናቂዎች በላይ አሳዩኝ ወላሂ ስወዳት ግልፀኝነትዋ❤❤❤ በእምነትዋ ጠካራ ❤❤❤
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@@Zehara9 ደመረኘ እመልሳለው
ፋሲካ ታታሪ ጀግና ሴትናት ሚበር ቲቪ ትቅረብ የምትሉ በላይክ
ሜበር ነው ሚባለው ውዴ
ሚምበር ቲቪ ላይ ምን ተምራ ልትመጣ ፈሳድ ምናቸዉ ነዉ ዲንን የሚያስገነዝበዉ
ፋሲካ ውዴ ጀግና እና ሙሉ ሴት ነሽ ባለቤትሽ ደግሞ ትግስቱ ትትናው ከአደበቱ ሚወጡ ቃላቶች ሁሉ ፍሬ ነቸው ባልሽ ስለሆነ እድለኛ ነሽ❤❤❤
አህልን እሙ ቢላል አላህ የጠበቅሺ
ማሻላይ አንቺንም በልጆችሽ የምትዘየሪ ያድርግሽ ቤተሰብ ጋ ሲኬድ ያለው ደስታ❤ውዴታ እስከ ጀነት ያርግላቹ
ፈሲከዬ ሙቼ ነው ምወድሽ አንዳዴ ብተባሰጪኝም ክክክክክ እወድሻለሁ
ዋው ታምራላቹ❤❤
በርቱ ወገኖቸ🎉🎉🎉🎉🎉የማይነጋለሊትና የማያልፍ ቀን የለም ጠንክሩ🎉🎉🎉
❤
እኛጋር ደሞ እነሱ ናቸው የሚመጡት ሊያሉ እደ አቺ አራስ እደት ነው እደገና ድካም አራስ
ትክክል 😊
አራስ እያለች እኮ ይመጣሉ እኛምጋ ግን ካራስ ስወጣ ሂዳ ትርረራለች
ወላሂ የኔ አማቶች ያረቢ ለይያሉ እሱጋረ ተለያይተን ለኔ በጣምይጨነቃሉ ሳናግራቸው ያለቅሳሉ 😢😢
ማሻአላህ ጎበዞች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ
የፍርዶስን ደስታ የሚያስደስታቹ በላይክ 👍👍
ማሻ አላህ የኔም ባል ቤተሰቦቸን ያከብራል እኔም የሱን እደዛው በጣም ነው የሚወዱኝ አለሀምዲሊላህ በስሜ እራሱ አይጠሩኝም መከባበር ደስስስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ነስርማሻ አላህ
ማሸ አላለህ እኔስ ገና አልተዋኸካቸውም😂😂 ወይ ጉደ
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻየኔ ቢጤ አብሺር
@@የኔውድአባት አላህ ያበሺርሺ እህት
የኔወቹ በስሜነው የሚጠሩኝ አንድ አካባቢ መሆን ያናንቃል ፣😁😁😁😁
@@MadinaAdem-fu7bx አረ የኔም ጎረቤት ነን በሪት በስሜ ነበር የሚጠሩን ሳገባ የምራት ስም አወጡ እኔም በስማቸው ነበር ሳገባ እመይ አበይ አልኩ ግን በግድ ነው የለመድኩት በፊት በስማቸው ስጠራ ኖሬ ክክክክ
ማሻላ ፈቅራቹ ደስ ይላል አይለያቹ❤❤❤
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ለፍርደውስ ያንስባታል እናት እና አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በወጣው ይተካ ፍርደውስን አደራ ወንድም ናስር. ምን ማለት እንደፈለኩ ይገባሀል አደራ አደራ ፍርደውስን አደራ. ወዳጃችሁ ነኝ
እኔም በዚህ ነው የማቀው እንጃራ ማሻ አላህ ብያለሁ
እስቲ እጀራ የናፈቀው በላይክ አሳዩኝ👍👍
እኔበቅልነዉ
እኔ ያመጡልኛል አይዞሺ ማር
ሀባይቤ ደምሩኝ አድስ ጀማሪነኝ አትለፉኝ
ሀገሬ ልጅች እንጀራ ላኩኝ 😢❤❤❤😅
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢
ናስር ደርባባባው ማሻላህ
ደምሪኝ ውደ❤❤
@@Zehara9 እሺ
ፍርዶስዬ ይገባሻል ሲያንሳት ነዉ❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረከላህ የኔውድ ስወድሽ
ማሻአላህ ማሻአላህአላህ በፍቅርያኑራችሁ❤❤❤
መሻ አላህ አላሁ አክበር ፋሲካ አላህይከርምሽ ጥሩ ሚስት ሰፊ ቤት ጥሩ መጓጓዣና ጥሩ ጎረቢት የአላህ ፀጋ ናት እኔ በቅለሰ ነው እምቀባ ፋሲካ እሱን ጎማ አልወደውም ወላሂ ወደታች ቪዶየን እይ
❤❤❤❤ማሻአላህ ፊርዶስየ በባል ቤተሰብ መወደድ መመስገን መታደል ነው የኔ እህት አብሽሪ አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ እኔም ከስደት መልስ ለባሌም ለአማቶቸም መልካም መሆን ምኞቴ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ቅመሞችየ ኢንሸአላህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ውብ ገልቤ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ላይክ ሼር 🎉🎉
ሁላችውም ማሽ አላህ ባሉዋት
ፋሲካዬ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ ያለሽ እሙ ቢላልየ
እናቴም በቅል ነው የምትጋግረው በጣም አሪፊ እንጄራ ነው
የኔ ጀግንት በርች አችን መሆን ሰየቃታቸዉ ይጨጨሉ የመንም ሴጌጤ ቦታ አትሲጪዉ🌹🌹💪💪💪
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻ አላህ❤❤❤❤ የኔ ውዴችች
እንኳን ደህና መጣሽ እህት ፋሲጋ በርቺ እናመሰግናለን
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፋፊየ ማሻ አላህ ፋፊ& ናስር ውዴታ እሰከጀነት ረበና ይወፍቃችሁ
❤❤ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እደዚ በራስሽ ስራ ስትመጪ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቹ አብሽሪ ❤
በርች ፍርዶሥየ አላህ ውደታ እሥከጀነት ያድርግላቹሁ ውደ❤❤
ፍርዶስየ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ትመችኛለሽ የኔ እህት 🌹🌹
ግን ናስር የት አገር ልጅ ነው ማሻላህ ማለቴ የት ነው ያሉት ቤተሰቦቹ እ ቅርብናቹ ወይ
ምርጥባልአድሎሻል ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹 ያረብለኛምለሲግሎች ወፍቀንጥሩዉን🤕🤕🤲🤲🤲
እኔም ብቅል ነዉ ደስእሚለኚ በዝህ አላቅበትም
ይገበተል ለፊሪዶስ ከዝም በለይ ጀግነው አህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ይመችኝ ል
መሸአለህ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️
አህለን እሙ ቢላል ❤❤❤❤ ማሻአላህ. ❤❤❤. ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ ፊርዶስ ማሻአላህ. ❤❤❤❤
❤❤❤❤ማሻ አላህ የኔ ለየ በርቺ ውዴ
አህለን ውድ እህታችን ማሻላህ መብሩክ ❤❤🎉🎉
ማሻአላሕ እሕቴ ግን ማዞሪያ ግዥ ዉደ እኔ ከማዞሪያዉጭ መጋገርአልወድም🎉🎉🎉🎉
የኔወርቅ💜💗
ማሻአሏህ 👍👍👍🌹🌹
እኔም በቅል ነዉ የምችለዉ ❤❤❤❤ ጎበዝ አላህ ያሣድግሽልሽ የኔዉድ
አላህእድሜያቸውንያርዝምልህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ማሻአላህ🎉🎉🎉
በርቺ ኡሙ ቢላል እና አቡ ቢላል ስወዳችሁ
ማሽ አላህ
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ፈቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ
ፍርዶስ ደግ ሰው አለህ ይጠብቅሽ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላሄይጨምርላቺሁ
ማሻ አላህ ተባረከላህ የምስር ወጥና እንጀራ ይዘችሁ ህዳችሁ ሙክት ተጋብዛችሁ እርፍ
አች ከደህነኞቹ አማቶች ገጥሞሽ ነው እህቴ ታድለሻል ጥሩ አማት ጥሩባል ማገኘት መታደል ነው
ማሻአላህ ተባረካላህ❤❤❤❤❤
እኔ በቅል ካልሆነ አልችልም ወላሂ እንደቅል አይነቷ የጎማዋ ስወዳት
እኔም አማቶቸ ሙተው ነው እሚወዱኝ ከቤተስቦቸ ይልቅ እነሱ ናቸው ሀገር ገብቸ እድወልድ እሚለምኑኝ ያሳካልሺ በሉኝ ቀጣይ ረመዷን እዛ እድሆን ቃል አስገብተውኛል ክፉን ነገር አላህ ይያዝልን ያረብ
❤❤❤❤❤❤❤ ማሽላ
አሚንንን ያርብ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አደየም በጎማ ጋግሬ አላቅም በቅል ማዞሪያ ነው የምጋግረወ
አደኛ ነኝ. ላይክ ግጩኝ. ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን 😢😢😢
አሚን ደምሪኝ ማማየ
አሚንንንንን ያረብብብ
ዊይ ለረፍት አገር ሂጄ እህቴ በደዚህ ሥጋግር አይቻት ገርማኝ ነበር
ያኔ ውድ ይጋባሽል አላህምዱሊላህ
ማሻአለህ አሙ ቢላልእንካን በሹሉም ወጣሸ በቅል እኔ ጋግሪአለው በጣም አሪፍነው ወንድች ሲሰሩ እዲነው በርቺ አትጥፉ ❤❤❤
ፈጣሪ ሣጋባን ደግነቱ ውሀውን ከሣት ነው😂ባል አለሽ ማአሻ አላህ🎉
Mashaa Allah ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤❤❤
ماشاءالله❤❤❤
ማሻአላህ ጀግና ሴት ናት ይገባታል እሙ ቢላልዬ❤❤❤
አረ ማን እደቅል ያሳደገችኝ ባለውለታየ በርች እማ ማሻ አላህ እጀራው ሲያምር ባለሞየ ሴት አድናቂ ነኝ 🎉🎉
እደው በአላህ የዛችን የሥሥት መልካም ተብየዋ you tube አዘጊባት
እኔም በቅል ነው የተለማመድኩት😅😅😅አሁን እንጃልኝ ቆልሌ ነው የማርፈው😢
Masha Alha
😮😮❤❤❤ እሙ. ቢላል አቡ ቢላል ምርጦች ናችሁ አላህ ያማረ ኑሮ ይጨምርላችሁ ታስቀናላችሁ ማሻአላህ ከአይንናስ ይሰውራችሁ 😮😮😮🎉🎉❤
አረ ቤተሰብ አረጉኝ ሰከረበትላቹ ከነፋሲጋ በአደ ቀን ነበረ ኒካ ያሰርነወ ያው የሁለት ልጆች እናት ሆናለች ማሻአላህ ♥️🌺
ማሻአላህ ፍርዶስየ ክብር ይገባሻል አላህ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
መታደል ነው ጥሩ ባል ማገኘት
ማሻ አላህህህህህህ ያነሰሻል🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💎💎💎💎💎💎💎👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💖💖💖💖 ጀግናችን አሙ ቢላል ጠላትሸ ቅጥል ድብን ይበሉ
ማሸአላ ማሸአላ ደስ ይላል በርቱ ጥንዳች አንደሴት ትዳር ወስጥ ታለች የሡ ቤተሰብ እንደቤተሰቦች ማየት ግድ ነዉ እሱም እንደዛዉ
ማሻአላህ የኔውዶች አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ ፊርደውስዬ ትስለሚ
ማሻሏህ አላህ ይጨምርላችሁ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ይገባሻል ዉዴ አንም ጥሩ ልጂ ነሽ❤❤
ፊርድ ቆጆ❤❤❤❤❤ከነባወቤትሽ ከነልጆችሽ ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ይጠብቃችሁ
ናስርበጣም ጠፉህ ለሚስትህያለህክብር አሏህ ያክብርህ እሷም እድዛውለትዳሯያለት ክብር በጣምድስይላል ጎበዞ ጅግናናችሁ ቤተሰቦቻችሁንም አላህይጨምርላቸው❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወድ 🎉🎉🎉
ማሸ አላህ ጠካራ ናት ሚስትህ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤
ለፍርዶስ ሲያንስባት ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤
ውደነይ እንዛመድ አብረን እንደግ
ሰው ባለው ነው
ለሚስቱ ቦታ ኑሮት ሚስቱን የሚያደንቅ የሚያመሰግን ወንድ እደት ደስ እደሚለኝ ❤❤❤❤
ነስር ምርጥ ባል ነው የምትሉ በላይክ
ናስሪ የጠፋ ሰው በቃ አንተም ልክ እንደ ሳሚ ካሜራ እየፈራክ አስቸገርክ አይደል😂ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ከነ ቤተሰቦቻችሁ❤ገራሚ ጠቦት ነው
❤❤❤❤❤
ቲጂ የኛአካባቢ ወዶች አይናፋርናቸው ቻይው😂
አይነፋርነታቸው ውደዱት ወጣ ወጣ አይበሉ😂😂
@@Mona-sz6gtየየት አካባቢ?
የፉሲጋ አድናቂዎች በላይ አሳዩኝ ወላሂ ስወዳት ግልፀኝነትዋ❤❤❤ በእምነትዋ ጠካራ ❤❤❤
ደምሪኝ እመልሳለሁ
@@Zehara9 ደመረኘ እመልሳለው
ፋሲካ ታታሪ ጀግና ሴትናት ሚበር ቲቪ ትቅረብ የምትሉ በላይክ
ሜበር ነው ሚባለው ውዴ
ሚምበር ቲቪ ላይ ምን ተምራ ልትመጣ ፈሳድ ምናቸዉ ነዉ ዲንን የሚያስገነዝበዉ
ፋሲካ ውዴ ጀግና እና ሙሉ ሴት ነሽ ባለቤትሽ ደግሞ ትግስቱ ትትናው ከአደበቱ ሚወጡ ቃላቶች ሁሉ ፍሬ ነቸው ባልሽ ስለሆነ እድለኛ ነሽ❤❤❤
አህልን እሙ ቢላል አላህ የጠበቅሺ
ማሻላይ አንቺንም በልጆችሽ የምትዘየሪ ያድርግሽ ቤተሰብ ጋ ሲኬድ ያለው ደስታ❤ውዴታ እስከ ጀነት ያርግላቹ
ፈሲከዬ ሙቼ ነው ምወድሽ አንዳዴ ብተባሰጪኝም ክክክክክ እወድሻለሁ
ዋው ታምራላቹ❤❤
በርቱ ወገኖቸ🎉🎉🎉🎉🎉የማይነጋለሊትና የማያልፍ ቀን የለም ጠንክሩ🎉🎉🎉
❤
እኛጋር ደሞ እነሱ ናቸው የሚመጡት ሊያሉ እደ አቺ አራስ እደት ነው እደገና ድካም አራስ
ትክክል 😊
አራስ እያለች እኮ ይመጣሉ እኛምጋ ግን ካራስ ስወጣ ሂዳ ትርረራለች
ወላሂ የኔ አማቶች ያረቢ ለይያሉ እሱጋረ ተለያይተን ለኔ በጣምይጨነቃሉ ሳናግራቸው ያለቅሳሉ 😢😢
ማሻአላህ ጎበዞች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ
የፍርዶስን ደስታ የሚያስደስታቹ በላይክ 👍👍
ማሻ አላህ የኔም ባል ቤተሰቦቸን ያከብራል እኔም የሱን እደዛው በጣም ነው የሚወዱኝ አለሀምዲሊላህ በስሜ እራሱ አይጠሩኝም መከባበር ደስስስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ነስርማሻ አላህ
ማሸ አላለህ እኔስ ገና አልተዋኸካቸውም😂😂 ወይ ጉደ
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
የኔ ቢጤ አብሺር
@@የኔውድአባት አላህ ያበሺርሺ እህት
የኔወቹ በስሜነው የሚጠሩኝ አንድ አካባቢ መሆን ያናንቃል ፣😁😁😁😁
@@MadinaAdem-fu7bx አረ የኔም ጎረቤት ነን በሪት በስሜ ነበር የሚጠሩን ሳገባ የምራት ስም አወጡ እኔም በስማቸው ነበር ሳገባ እመይ አበይ አልኩ ግን በግድ ነው የለመድኩት በፊት በስማቸው ስጠራ ኖሬ ክክክክ
ማሻላ ፈቅራቹ ደስ ይላል አይለያቹ❤❤❤
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ለፍርደውስ ያንስባታል እናት እና አባታችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው በወጣው ይተካ ፍርደውስን አደራ ወንድም ናስር. ምን ማለት እንደፈለኩ ይገባሀል አደራ አደራ ፍርደውስን አደራ. ወዳጃችሁ ነኝ
እኔም በዚህ ነው የማቀው እንጃራ ማሻ አላህ ብያለሁ
እስቲ እጀራ የናፈቀው በላይክ አሳዩኝ👍👍
እኔበቅልነዉ
እኔ ያመጡልኛል አይዞሺ ማር
ሀባይቤ ደምሩኝ አድስ ጀማሪነኝ አትለፉኝ
ሀገሬ ልጅች እንጀራ ላኩኝ 😢❤❤❤😅
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢
ናስር ደርባባባው ማሻላህ
ደምሪኝ ውደ❤❤
@@Zehara9 እሺ
ፍርዶስዬ ይገባሻል ሲያንሳት ነዉ❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረከላህ የኔውድ ስወድሽ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
አላህ በፍቅርያኑራችሁ❤❤❤
መሻ አላህ አላሁ አክበር ፋሲካ አላህይከርምሽ ጥሩ ሚስት ሰፊ ቤት ጥሩ መጓጓዣና ጥሩ ጎረቢት የአላህ ፀጋ ናት እኔ በቅለሰ ነው እምቀባ ፋሲካ እሱን ጎማ አልወደውም ወላሂ ወደታች ቪዶየን እይ
❤❤❤❤ማሻአላህ ፊርዶስየ በባል ቤተሰብ መወደድ መመስገን መታደል ነው የኔ እህት አብሽሪ አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ እኔም ከስደት መልስ ለባሌም ለአማቶቸም መልካም መሆን ምኞቴ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ቅመሞችየ ኢንሸአላህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ውብ ገልቤ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ላይክ ሼር 🎉🎉
ሁላችውም ማሽ አላህ ባሉዋት
ፋሲካዬ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ ያለሽ እሙ ቢላልየ
እናቴም በቅል ነው የምትጋግረው በጣም አሪፊ እንጄራ ነው
የኔ ጀግንት በርች አችን መሆን ሰየቃታቸዉ ይጨጨሉ የመንም ሴጌጤ ቦታ አትሲጪዉ🌹🌹💪💪💪
ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከመጨረሻ ያዝልቅላችሁ
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻ አላህ❤❤❤❤ የኔ ውዴችች
እንኳን ደህና መጣሽ እህት ፋሲጋ በርቺ እናመሰግናለን
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ፋፊየ ማሻ አላህ ፋፊ& ናስር ውዴታ እሰከጀነት ረበና ይወፍቃችሁ
❤❤ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እደዚ በራስሽ ስራ ስትመጪ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቹ አብሽሪ ❤
በርች ፍርዶሥየ አላህ ውደታ እሥከጀነት ያድርግላቹሁ ውደ❤❤
ፍርዶስየ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ትመችኛለሽ የኔ እህት 🌹🌹
ግን ናስር የት አገር ልጅ ነው ማሻላህ ማለቴ የት ነው ያሉት ቤተሰቦቹ እ ቅርብናቹ ወይ
ምርጥባልአድሎሻል ማሻአላህ 🌹🌹🌹🌹 ያረብለኛምለሲግሎች ወፍቀንጥሩዉን🤕🤕🤲🤲🤲
እኔም ብቅል ነዉ ደስእሚለኚ በዝህ አላቅበትም
ይገበተል ለፊሪዶስ ከዝም በለይ ጀግነው አህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ይመችኝ ል
መሸአለህ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️
አህለን እሙ ቢላል ❤❤❤❤ ማሻአላህ. ❤❤❤. ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ ፊርዶስ ማሻአላህ. ❤❤❤❤
❤❤❤❤ማሻ አላህ የኔ ለየ በርቺ ውዴ
አህለን ውድ እህታችን ማሻላህ መብሩክ ❤❤🎉🎉
ማሻአላሕ እሕቴ ግን ማዞሪያ ግዥ ዉደ እኔ ከማዞሪያዉጭ መጋገርአልወድም🎉🎉🎉🎉
የኔወርቅ💜💗
ማሻአሏህ 👍👍👍🌹🌹
እኔም በቅል ነዉ የምችለዉ ❤❤❤❤ ጎበዝ አላህ ያሣድግሽልሽ የኔዉድ
አላህእድሜያቸውንያርዝምልህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ማሻአላህ🎉🎉🎉
በርቺ ኡሙ ቢላል እና አቡ ቢላል ስወዳችሁ
ማሽ አላህ
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ፈቅራቹ እስከ ጀነት ያርግላቹ
ፍርዶስ ደግ ሰው አለህ ይጠብቅሽ
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ አላሄይጨምርላቺሁ
ማሻ አላህ ተባረከላህ የምስር ወጥና እንጀራ ይዘችሁ ህዳችሁ ሙክት ተጋብዛችሁ እርፍ
አች ከደህነኞቹ አማቶች ገጥሞሽ ነው እህቴ ታድለሻል ጥሩ አማት ጥሩባል ማገኘት መታደል ነው
ማሻአላህ ተባረካላህ❤❤❤❤❤
እኔ በቅል ካልሆነ አልችልም ወላሂ እንደቅል አይነቷ የጎማዋ ስወዳት
እኔም አማቶቸ ሙተው ነው እሚወዱኝ ከቤተስቦቸ ይልቅ እነሱ ናቸው ሀገር ገብቸ እድወልድ እሚለምኑኝ ያሳካልሺ በሉኝ ቀጣይ ረመዷን እዛ እድሆን ቃል አስገብተውኛል ክፉን ነገር አላህ ይያዝልን ያረብ
❤❤❤❤❤❤❤ ማሽላ
አሚንንን ያርብ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አደየም በጎማ ጋግሬ አላቅም በቅል ማዞሪያ ነው የምጋግረወ
አደኛ ነኝ. ላይክ ግጩኝ. ሀገራችንን ሰላም አላህ ያርግልን 😢😢😢
አሚን ደምሪኝ ማማየ
አሚንንንንን ያረብብብ
ዊይ ለረፍት አገር ሂጄ እህቴ በደዚህ ሥጋግር አይቻት ገርማኝ ነበር
ያኔ ውድ ይጋባሽል አላህምዱሊላህ
ማሻአለህ አሙ ቢላልእንካን በሹሉም ወጣሸ በቅል እኔ ጋግሪአለው በጣም አሪፍነው ወንድች ሲሰሩ እዲነው በርቺ አትጥፉ ❤❤❤
ፈጣሪ ሣጋባን ደግነቱ ውሀውን ከሣት ነው😂ባል አለሽ ማአሻ አላህ🎉
Mashaa Allah ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ❤❤❤
ماشاءالله❤❤❤
ማሻአላህ ጀግና ሴት ናት ይገባታል እሙ ቢላልዬ❤❤❤
አረ ማን እደቅል ያሳደገችኝ ባለውለታየ
በርች እማ ማሻ አላህ እጀራው ሲያምር ባለሞየ ሴት አድናቂ ነኝ 🎉🎉