Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገኒን በጣም ነው እምወዳት እግዚአብሔር ይመስገን ቁምሽ ላበቃሽ እግዚአብሔር ታምሽ ስይፉ ሲጠይቅሽ በጣም ነበር ያሳዘንሽን ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ❤❤እኛ በኔዘርላንድ ቆንጆ የጥምቀት በአል አከበርን በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽🥰🥰❤
እንኳን አደረሳችው እኛም ጥሩ አከበርን የአመት ሰው ይበለን ትዝ አለኝ የዛሬ አመት እረፍዶባቸው ሳትጠመቁ ቀረ ጋሽ ሙሉጌታ ነበር ደመቅ አርጎት ነበር ያመት ሰው ይበለን ሙሉጌታ እንዳይረሳ🙏🙏🙏
በጣም ደስየማ😅❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ❤🎉
ገንዬ ለኔም በጣም ነው ያ ስቀናችውኝ እግዜብሔር ላምቱ በሰላም ያድርሰን❤❤
Enkuan aderesachu melkam beal ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በአሉን የስላም የፍቅር የመተሳስብ የአንድነት ያድርግልን❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
You guys look lovely❤
የሃገሬ ልጆች እንኩአን አደረሳችሁ::
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤ገንየ በጣም ነዉ እሞድሽ ከነ ልጆችሽ❤❤❤🎉
Genye tadlshe ❤
❤❤❤Amen🙏🙏😍😍😍🎉🎉🎉
የኔ ውዶች
ኡፍ ታድላቹህ በእመቤቴ ከልጄ ጋር ነበር ምኞቴ አንድ አይነት ልብስ ጫማ ኡፍ አረ ስንቱን ነበር ያሰብኩት ገንዬ ግን ስደት ከቱ ሀሳቤ ሳይሞላ ቀረ አችን ሳይ ደሞ ኡፍ ቀናው
አይዞሽ 😢ለ አገራችን ያብቃን
@GetachewYehualashet-f9v አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤😂🎉🎉
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hhhh meskel mesami ayedinem atisesetu😢😂
እኔ ግርም የሚለኝ ብሀል በመጣ ቁጥር አዲስ ቀሚስ ነው የምትለብሱ አስባችሁታል ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ ዛሬ የለበሳችሁትን ደግማችሁ ስትለብሱ አላያችሁ እየሸጣችሁት ነው ለሚስኪን እየሰጣችሁት
ብዙወቹ እኮ አይገዙም. የክራይ ልብስ ነው እሚቀያይሩት. አልነቃሽምእዴ😂😂😂😂
እንኳን አደረሳችሁ
እውዳሽለሁ
እንኳን አደረሳቹ
ebakchu muslim sathonu endatmotu
🙏እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል የገኒ ቤተስቦች😄ቅዱስ ሎሚ ውድ ነው እንቧይ ግዛ😅
ua-cam.com/video/KnmdLSnmeEA/v-deo.htmlsi=CRWWILxssPpJ4Mkl
ብዞውች እኮ ምን እዴሚያመልኩ አያቁም አምላክ 1 ነው አይውልዲም አይውለዲም አይምትም አይነሳም ሀያል ነው እየሱስም ሆነ ማሪያም ፈጡር እጅ ፈጣሪ አይዴሉም
ወይ ኣለ ማወቅ 🙆 እስኪ ጠጋ ብላቹ ተማሩ ወገኖቼ🙇 ኢየሱስ ሔያው ነው ኣወን ስለኛ ተወልዷል የኣዳምን የኛን የሞት ደብዳቤ ሊቀድ ሞቷል ደግሞም ስለ ቸርነቱ እኛን ሔያው ሊያረግ ሞትን ድል ነስቶ የዘላለም ሕይወትን ሰጠን ለስሙ ኣጠራር ምስጋና ይግባው እና ኣሜን👏 እናም ኣለማወቅ ከተጠያቂነት ኣያመልጥም እወቁ ጠይቁ የትነን በሉ ውዶቼ እንኳን እኛ ደካሞቹ ያወቅን መስሎን ኣለማወቅ የገደለን🙎 መምህሩ ኒቆዲሞስ እንኳን ቀን ሲያስተምር ውሎ በለሊት ወደ ጌታችን መዳኒታችን ሔዶ ይማር ነበር :: አና ውዶቼ ምን ልላቹ ነው መሰላቹ መማር ኣያሰከስስም ኑ ተማሩ ካኣባቶች ጠይቁ ወንድሞችን ስሙ እውቁ 😘 መፃፍን እናንብ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ኣለና ?? በስሜ ይሰብካሉ ስለኔም መስክሬያለሑ ዪላሉ እኔ ነገር ግን እኔን ኣልመሰሉም ይላል መፅፍ እንዲሁም ቀዱስ ፓውለሰ ወደ ቆሮንጦስ ሰወች በላከው መልእክቱ እኔ ክርስቶስን መሰልኩ እናንተም እኔን ምሰሉ ይላል ኣንብቡ ታገኙታላቹ👏👏 ስለ ቃላት ግድፈቴ በእግዚኣብሔር ስም ይቅርታ እኔ ታናሿ የስላሴ ባሪያ ነኝ የድንግል ምልጃ ከእሳት ያወጣኝ በዚሁ ውድ የኦረሰቶዶኮስ ልጆች በመላው ኣለም ያላቹ እንኳን ኣደረሳቹ ልል እወዳለው ገንዬ ኣንቺንም ከነ መላ ቤተሰብሸ እና የማዳም ቅመሞች እሕቶቼ መልካም ባል ደሞ ኣይክፋቹ ያልፋል እንገባለን እሺ👏👏👏
አዉቀሽሞተሻል አላህ የሚባል አምላክ የለም የመካ ድንጋይነዉ አምላክ ኢየሱስክርስቶስብቻነዉ
እየሱስ ይበላል ይጠጣል ይፅዳዳል እና ክኛ ምን ተሻለ አምላኬ እያለ የፅልያል እየሱስ እኔ ፈጣሪ አልኝ ብሏችሃል@@መንበረየማርያምልጅ
ምን አገባሺ አህያ
@@luluya-nw5ul የኔ እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላል ብለሽ ነዋ እምታምኚው??

በጣም ደስየማ
😅❤❤❤