Hewan you realize the Real Real... Album , keep the good work and far away from mistakes already done , forgive and keep going , we love u and also GOD forgive as....
I am so speechless… have no words!!! Exceptional album. Such amazing talent. Keep shining darling. U have a bright future. I am so thrilled that I witnessed a such incredible talent in my generation!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
It does not need to be a professional musician or certified musician to tell how very great work this is. I think, Music is about feelings and emotions. My feeling tells me it is a perfect work. ወይ ደግሞ በእኛ ሀገር አባባል አንዳንዴ ቴዲ አፍሮ አብሮ ውስጥ ያለ ይመስለኛል። ጋሽ አበራ ሞላም ያለ ይመስለኛል። ልጅ ማይክ ያለበት ይመስለኛል። ደግሞ በዛ በኩል ዳዊት ፅጌና ሮምናን ያሉ ሁሉ ይመስለኛል። ነፃነት መለሰ ያለች ይመስለኛል። I can stop listening, Thank You.
This album does not get the hypes and recognition it deserves! This is by far the best work of art in the country this year!! Every second of all the songs hit different! ❤🔥❤🔥
Great Job; i was always stick on oldies music . now you change my mind . i love all of your deeds, slow arrangement,... I am happy listening your songs while doing my office work . stay strong
በጣም ነው የምመድሽ❤❤❤❤❤😊😊😊
ሁሉም ትራኮች ምርጥ ናቸው የሚጣል የለውም ። በጣም ቆንጆ አልበም ነው ። እግዚያብሔር የልፋትሽን ይስጥሽ!
የ2014 ጥሩ ማስታወሻ አልበም ነው!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እስቴ ለሔዋን ደመቅ ያለ👏👏👏 የዓመቱ ምርጥ አልበም የሚጣል የለውም 😘👌
የተለፋበት ስራ፣ እንቅልፍ የታጣበት የተደከመበት ጥንቅቅቅቅ ያለ። ጎበዝ ! ትልቅ ቁምነገር ሰራሽ
ግጥሙ ዜማዉ በዛ ላይ አስደናቂ ለጆሮ የምስማማ ድምፅ አለሽ ቆንጆ አልበም ነዉ በርቺ
ሄዋን የኔ እህት ብመጀመርታ ሰላም ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ።አብ ሂወትኪ ሙሉእ ጥዕና አብ ስራሐኪ ዓወት አሳልጦ ይምነየልኪ።በጣም በጣም አደኛ ከዚ በላይ ጠንክረች ወደ ፊት የኔ እህት በጣም ነው ማድቅሽ ማክብርች ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ከዚ በላይ ክትደርች እጠብቃለው።እድማና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ
የሚገርም አልበም ነው በርች በርች
በጣም ኣሪፍ ስራ ነው ብዙ እንደተደከመበት ስራው ይመሰክራል ❤❤❤ thanks የደከምሽበትን ያህል ደሞ እንድታገኚ እመኝልሻለሁ❤❤❤
አትፍረድ ሰው ላይ አትፍረድ አትፍረድ አትፍረድ አትፍረድ ፈረጅ ፈጣሪ ብቻ ነው
በራሄል አልበም ስንገረም ; ሄዋን ደግሞ የሚገርም አበረከተችልን - ሁሉም የሚገርሙ ናቸው - ቋንቋውን ባላቀውም ትግረኛው ለጆሮ ይንቆረቆራል ; ኦሮምኛው ሪሚክስ ያምራል ; ጌታቸው ለምን የእራሱን ስራ እንደት እንደማይለቅብን ነው ; ያምራል ድምፁ:: የጥበቡ ወርቅየ ወይም የታምራት የሚመስሉ ; እና የበፊት የሌላ ሰው ሙዚቃ በአድስ የሰራችው የለ ይመስላል ; ደስ ይላሉ :: ይሄን የመሰለ አልበም እንደት ሰው ይሰርቃል? ; ይሄን ገዝቶ በክብር ማስቀመጥ ነው የሚገባው !!!
ሄዋን አንደኛ ነሽ ለኔ ለጆሮ የሚመጥን ግጥምና ዜማ Tanxs A lot በርቺ Nice Music♥♥♥♥
🔥🔥🔥🔥ሌላ ኮከብ 🔥🔥🔥🔥🔥
ምርጥ አልበም ሄዋንዬ መልካም እድል👌👏👏👏💗💖
ሙነይ ንበርለይ ሄዊ ሽኮር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
0:00 - Addis Aydelm
4:23 Tifelgalle
10:00 Asbbet
13:40 Shemuna
17:09 Ysemegnal
22:20 Alem
26:11 Munaye
31:21 Hewan
34:36 Min yitekmal
40:06 Endene endene
43:47 yeamral liju
thank you
5k j
Nhu
lipo07l .vt⁰
The album shows that how much effort was inserted ......waw amazing specially for someone who knows what music is !!!!
Legend
Thank you
ሄዊ ይሄ ያንቺ UA-cam ነው ብዬ አምናለው ፡እነዚህ ሌቦች ግን ላንቺም የመስረቅ ምናምን ፡ምን አይነት ስግብግብ ናቸው። አይዞሽ
ሂዊ መዓረይ ከመይ ድየ ልፈትወኪ ምርጥየ ኢኪ ሽኮረይ ቅድስ ምቻኣል ይከተልኪ መዓረይ ግጥምኪ ፍሉይ እዩ ኣነ ኣነ እንድየ ኣነነነነነ ኢልኪ ናይ ልበይ ሐዚ ድማ ቆንጆ ኣልበም ዋው ተምችቶኛል ህያበይ እሟሸይይይይ እሺ
አልበም ለሚለው ትርጉም የሚስማማ፣ እስከመጨረሻው ከፍቼው እንኳ በምቾት የምሰማው፣ ምርጥ ቅንብር በድንቅ ተሰጥኦ የታሸገ፣ ጉድ ጉድ ያስባለ ሙዚቃ።
ሙነይ ክሊፕ ከሰራሽ በሳምንቱ 10000000 ተመልካች
አይዞሽ በናትሽ እነዚህ ሌቦች እጅ እዳትሰጪ በርቺ ምርጥ ስራ ነው በጥንቃቄ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
Paaaaaa album teseraaaa beka abo yemacheshe from hawassa
የፈለጋችሁትን ሙዚቃ, መዝሙር እና መንዙማ ጠይቁኝ.... የማይቋረጥና የረጅም ሰዓቱን በጥራት እሠራላችኋለው....ተከተሉኝ
ፍቅርና ሰላም ለአገራችን ይሁን።
ኤዋንየ እያንዳንዱ ዜማ ዉሃ ልኩን የጠበቀ ነዉ የድምፅሽ ለዛ ከነበረሽ ይበልጥ አስበልጠሽ አስበልጠሽዋል በአጠቃላይ ስክት ስክት ተደርጎ የተሰራ አዋቂወች የተሳተፉበት እደሆነ ያስታዉቃል ግርምታን የፈጠረብኝ አልበም ነዉ ኤዋንየ ላንቺ አልበም ስል በዉድ ዋጋ ኤርፎን ገዛዉ ጀሮየን ተመችተሽዋል ይሁን
Lejero yemismama girum yehone musika ke girum gitim gar, Hewan hulem wustachin nesh, Dimtsish Gena altebelam wodefit bizu kanch entebkalen
ቆንጆ አልበም እንደ ጠጅ አጣጣል ነው የይድረስ ይድረስ ሳይሆን መጠበብን መጨነቅን ይፈልጋል፡፡ እናመሰግናለን!
እያንዳንዱ ዘፈን በsingle መልክ መለቀቅ የሚችል ምርጥ እጅ ያረፈበት አልበም ነው።
በርች አሪፍ አልበም ። አንደኛ ##### 1
25ተኛ ደቂቃ ላይ የያለው የደቡብ አፍሪካ ዘፈን ይመስላል i like all ur songs ehtye
ምርጥ ስራ ነዉ 👌👌👌አዲስ አይደለም ያለ በዚ አለም ብርቅ ነዉእንዴ መፈቀር 🤙🤙🤙🤙🙏🙏
Hewan amazing voice ጥንቅቅ ያለ ስራ😎👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Well deserved recognition of the best album nomination of the past 2 years at leza awards!
ሀሪፍ አልበም ! አቦ ይመችሻ !?
ሄዋንዬ ገራሚ አልበም ነው የሰራሸው በጣም ነው ምውድሸ በርቺልኝ ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ሌላ ቃል የለኝም
Betam gobez nesh zefenochishn ahun new masmat yejemerkugn Girum new!
ምርጥ አልበም♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔♥♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔
Betam amezing beka mnm mayselch album 😍😍🤗🤗🤗🙌👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሄሉዬ 💞💞💞💞
ሂዊ ስወድሽ የኔ 1ኛ 🥰🥰keep it up ⬆️
ምርጥ አልበም ነው የሰራሽው ሄዋንዬ በጣም እናመሰናለን ።
አይዞሽ ሔዋን የኛ አገር ሰው ሰው ሰርቶ ሲለወጥ አይወድም እጅ እንዳትሰጪ ያልፋል እግዚያብሔር የሚለው ቃሉ ማንም ንጹ የሖነ ሰው ሰለሌለ ሰው ላይ አትፍረድ ነው የሚለው አይዞሽ ሔዊዬ uk
KOYI KOYI ENDE NEW WOYI Uffeeee Hewaniyyee MIrx new nurilign
my favourite music full album listen always
Hewi yeha Albem ke akemahen belay Honule beka Risepaket 🥰🤌❤🔥🙌
ሄዋን በጣም ምርጥ የሆነ አልበም ነው በጣም ብዙ ጊዜ ሰምቸዋለሁ በተለይ የአውዳመቱን ስሰማ ሀገሬ የምር ናፈቀችኝ እንባም ተናነቀኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሄር የምህረት ፊቱን ይመልስልሽ
ቱ አዉዶመት የሴጣን ስራ ነው ልብ ይስጥክ
ሔዋንዬ ሁሉንም መዚቃእንዲ በአንድላይ እንድትጭኝው እያሰብክ ነበር ትላንት በጣም አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል ሚስቴ ያለመስተፍቅር በይበልጥ ተመችቶኛል uk
ሂዊየ ምርጥ ስራ በራቮ🙏😍 ክሊፖችሽን እንጠብቃለን
ሔዋኔ አንደኛ ስራ ሚጣል የሌለው ማኛ ስራ!!! Wel done girl
ሔዋን ..ሔዊ …ምርጧ… እስከዛሬ ድንቅ ብቃትሽን አድምጬ ምንም አስተያየት ባለመስጠቴ መኑ አይነት የማልረባው ስው ነኝ ግን…..
You are the best hamelmal metek agenech
ሂዊዬዬዬዬ አንደኛ ይመችሽ
ፈጣሪ ያሰብሽበት ደረጃ ያድርስሽ❤️❤️❤️❤️🙏
Hewanye i adore ur album...Good Job Hewi😍😍😍..berchi...can't wait for z concert..
Hewaney sewudeshe eko demo ehe zefen ❤️👌
Take my award for album of the year 🏆. I have been here since the release.
Hewan you realize the Real Real... Album , keep the good work and far away from mistakes already done , forgive and keep going , we love u and also GOD forgive as....
Good job sister!! gena ladamtew new yaw mechem arif new bye new
Hewia , I'm your big fun ... I think yes making change's in the industry keep on doing your thing .. Forget all this junkies. You are PHENOMENAL!!!
ምርጥ ስራ በርቺ
since Stegaye Eshetu 1981 Album your Album the firs one reached out to each and every one many congratulation to you thanks
ምርጥ አልበም!!
አጭር ግን መሳጭ!!
ጆሮ ገብ ዜማዎች በባለ ቀለም ድምጽ።
manim mnim bil anchi tleyalesh
👍👍👍👍👍👍👍
ሔዊ የጃኖዋ ፈርጥ የሚገርም ስራ ነው! በርቺልን እህታችን
What a music!!!
Hewaniye you did it amazingly
1Ysemagnal
2 muney
3 shemuna
4 endene endene
5 alem
6 mn ytekmhal
7 asbbet
8 addis aydelem
9 tfelegaleh
10 hewan
11 yamral liju
Lene ❤
I don’t even know which language it is, but beautiful music, hearing your song from Mongolia 🙏🏻❤️
ቀላል ዘፍነሽዋል 🤷♂️💓
gerame muska nw enat alema 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🤩😘🤩😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሄው ስወድሽ አኮ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
ዋው ወድጀዋለሁ❤❤ ምርጥ አልበም ሄዊ በርች ልዩ ነው 👍👏👍👏
100% Betami Arif album
Hewan shikor...ግርም ስራሕ❤😍😘😘😘
Still listening to it! Just wow!! Gual adey Mearey
Ayzosh Nigistitiwa we 🇪🇷🇪🇷love u💟💟💟💟💟
🤩 🤩 wow wow wow lala yemlew yelgnim ❤
I am so speechless… have no words!!! Exceptional album. Such amazing talent. Keep shining darling. U have a bright future. I am so thrilled that I witnessed a such incredible talent in my generation!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
magnum opus🤣🤣...you are the best Hewanye and tnx for bring us this incredible album. I am enjoying it btm
AM from Dembi Dollo but i really like your Smokey voice...!!!
hewan andegna eko nesh.... sewdesh berch love u. sis❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hewi my dear it's a good jop for the future we look forward your musics.👏👏👏👏
I am not even halfway playing this album only got to 18:43 min, this is lit i love every song. Pure talent💚💛❤
Beautiful songwriter and singer keep it up !!!!
It gets better 👍
Hewiii .....Addiis Ayedelm banchi altegemerm !!!
It does not need to be a professional musician or certified musician to tell how very great work this is. I think, Music is about feelings and emotions. My feeling tells me it is a perfect work. ወይ ደግሞ በእኛ ሀገር አባባል አንዳንዴ ቴዲ አፍሮ አብሮ ውስጥ ያለ ይመስለኛል። ጋሽ አበራ ሞላም ያለ ይመስለኛል። ልጅ ማይክ ያለበት ይመስለኛል። ደግሞ በዛ በኩል ዳዊት ፅጌና ሮምናን ያሉ ሁሉ ይመስለኛል። ነፃነት መለሰ ያለች ይመስለኛል። I can stop listening, Thank You.
ጎበዝ 😍😍 keep it up..
በተለይ *የአውዳመቱ* 🎵🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶👌
10000አመት ኑሪልን ሂዊ
This album does not get the hypes and recognition it deserves! This is by far the best work of art in the country this year!! Every second of all the songs hit different! ❤🔥❤🔥
It may take time but surly get what it deserves. 🔥
( leyu ) neshe hewan
😍😍😍
hewane ,betam des yemil album new,le sostum tiwulid yemihon
Lju ene yjelshi emtamewu hewi atasbi
Love your new album shame on those people who stole your hard work.
Sewoch neku enji mndnew yezchin lij music metadamtut demtsachen enasema
albumesh mnm ayelem gn yemeweraw ewnet kehona gn eraseshn betatefi nw yemeshalew le zena ena habet nefeseshn sehtesh kehona
ትችያለሽ❗️🌼🌼🌼 እናመሰግናለን 🌼🌼🌼
ድንቅ ስራ 🔥🔥🔥👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሪፍ የሙዚቃ አልበም ነው
ምርጥ አልበም ነው
Hewan konjo jano konjowoch nachwe.😗
ጥሩ ነው በርቺ እህቴ Good Luck
100% sure this album gonna be viral!Let’s encourage her work by just listening to her channel.
Great Job; i was always stick on oldies music . now you change my mind . i love all of your deeds, slow arrangement,... I am happy listening your songs while doing my office work . stay strong