I trust, you will bring a significant change in this office. I know you are very genuine, humble and very professional. By this you will have a victory on WOYANE.
Your proper position should be Meaza Ashenafi's Position. She is doing nothing. But I am not sure about you, because your mind may not be like previous. We see Abiy and Lemma cheating people badly.
በኢትዮጵያ ፖለቲካ እንደ ወይዘሪት ብርቱካን የምወደው ሰው የለኝም፣ለመለስዜናዊ ተንኮል ያልተበገረች ጀግናየ🖐ሰላምሽ ይብዛ ብርቱኬ
ወ/ሮ ቡርቱካን ትልቅ ክብር ይገባሻል በጣም እወድሻለሁ Great respect !!!
ወ/ሮ ብርቱካን ሚደቅሳ እናከብርሻለን እንወድሻለን ፡ ፡ ደስ የሚል ውይይት ፡ ፡ ዘና ቀለል ያለ አገላለፅሽ ይመቻል ፡ ፡
I trust, you will bring a significant change in this office. I know you are very genuine, humble and very professional. By this you will have a victory on WOYANE.
ከእናቴ ቀጥዬ የምወዳት ሴት ነች ብርቱዋ ብርቱካን...መአዛ ላንቺ ልዩ ክብር አለኝ
መአዛ ብርቱካን እናመሰግናለን፣ እንዲሁም ምስጋና ለሚደቅሳ ብሩ!
ብርቱካን/ሚሚ እነኛ ክፉ ሰዎች እና ሥርዓታቸው እኛ ወገኖችሽን የአንቺን የተወሰነ የችሎት እና የፖለቲካ ህይወት እንጂ ሌላውን ገፅታሽን ሌላው ተፈጥሮሽን ባጭሩ ምን ያህል ለሁሉ ነገር የቀረብሽና ሰው የምትወጂ ምርጥ ሰው መሆንሽን እንዳናውቅ ሲጋርዱን እንደኖሩ በዚህኛው የሸገር/መዓዛ እና በአዲስ ዓመት ሰሞን በአሻም ቲቪ ከሰጠሻቸው ቃለመጠይቆች እኔን ጨምሮ ሚሊዮኖች ተረድተናል ብል እንዳልተሳሳትኩ እተማመናለሁ……….ብርቱዋ ብርቱካን በርቺልን ……………….
ሁለት የኢትዮጵያ መተኪያ የሌላቸው ብርቅዬ ልጆች ቡርቴ እና መአዚ ከማር የሚጣፍጥ ጥያቄና መልሣቹህን ሥለሠማሁኝ በጣም ደሥ ብሎኛል የጋዜጠኝነቷ ንግሥት መአዚ የነፃነትት፣ የፍትህና፣ የዲሞክራሢ ተሟጋች አይበገሬዋ ቡርቴ ተባረኩልኝ እጅግ በጣም እወዳቹዋለሁኝ ቡርቴ እንደ ተለመደው እውነትን በእውነት ገልፀሽ ለሀገራችንም ለአለምም የሚሆን አዲሥ ነገር ሠርተሽ እንደምታሣዪን አልጠራጠርም ምክንያቱም እድሜሽን የኖርሽው ሥለ እውነት እውነት ከሌላቸው ሀሠተኞች እና ሀያላን ጉልበተኞች ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ የተናነቅሽ ጀግና ሤት ሥለሆንሽ
ጎበዝ ጠንካራሴት እድሜና ጤና ይስ ጥሽ
2ት በኢትዮጵያኖች ልብ ውስጥ እጅግ የተከበሩ እንቁዎች!! ብርቱካን የሰፈሬ ልጅ እኛ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ሁልጊዜም የምንኮራ ብሽ ነሽ!!
የበፊቱን ጥንካሬሽን ና አቃምሽን አሁንባለሽበት የስልጣን ደረጃ በገለልተኝነት በሃቅ ከህዝብ ጎን እንደምትቆሚ ተስፋ አለኝ ፣
Respected womens!
Legendary womens
My hero hero hero hero
ጀግኒት
ስወዳት ለጉድ ነው
አሁን ከፊትሽ ትልቁ ፈተና መጥቷል እርግጠኛ ነኝ ታሸንፊያለሽ
She is young
birtukan yset jegena neshe
Yenenat enkuan leze abekash sew yezerawn yachdal yemibalew ewnet new banchi ayew
አንጋፍዋ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩና ቆራጣ ብርቱካን መዲቅሳ በምርጫው እውነት ያለመሸቃቀጥ መልካም ምርጫ እንደምከናወን ተስፍ አደርጋለሁ ድል ለዶ አብይ እንዲሆንም ምኞቴ ነው
Ethiopian people need food except ethino Activists especially Jawar Mohamed.
2:30 ከሀገሩ የተሰደደ ሰው...ሀገሩን በልቡ ቋጥሮ ይኖራል... ካለዝያ ሀገር የለሽ ይሆናል
Beritucan I am ok usa more safe
የበፊት ጥንካሬሽና የከፈልሽውን መስውኣትነት መቼም ኣይረሳም::ኣደራ ብርቱካን እነ ኣብይን እንዳትመስይ እና ታሪክሽን እንዳታበላሽ::
ሁለታቹህንም ኣደንቃለሁ፡ ልጅ ካላት ግን ለምን ወይዘሪት ትባላለች፡ ወይስ ይባላል
Bertukan jegina neshi berchi maziye wedeshalew
mazu mechaye neshi
ሰለምርጫ97 የምታውቂውን እውነት ትነግሪናለሽ ብየ እጠብቃለው.
ቡርቴ
I was expecting you will Ethiopian general court president but they put you as a jocar play cards will see how it works American games!!!!
እነ መዓዛ ብሩስ ምን ሰሩ?
Keep on
Your proper position should be Meaza Ashenafi's Position. She is doing nothing. But I am not sure about you, because your mind may not be like previous. We see Abiy and Lemma cheating people badly.
Brtwkan please resign don’t work with Abiy Abiy he his fake
Temeta anchega. Visa lakelat
Denkoro anchin belo mekari endiyawem ye GETACHEW ASEFA wodaj sathogni atkerim lekskes
@@semung2513 kemesadeb yilk mikniyatochen mezerzer ayeshalem. Yegel hasaben makreb eko mebet new. Mesadeb yalawakinet new.
Ye jewaren balege sera lemen atawgzem
Aye meaza bertukan odepan new yemetdegefew