Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጅቱን እዳታሰድቦት😂😂ድራማ መሆንን እያወቅን መሳደብ እኖዳለን😂❤❤❤
ግን እኮ አንቺም ለወንድምሺ ሚስት የባል እህት ትሆኛለሺ
ቆላትኮ እድህ ተተቆላች ነጫቲለሁ😂😂😂
@@hemudtthemudtt አወ ነኝ ግን እኔ ጡሩ ነኝ
@@KuWait-vc4qj እኔም አጥቤ ነዉ የማሠጣት ቀልደኛ
ወላህ ለድራማው አይዴለም አሉ የወንድማቸውን ምሥት ሠራተኛ ማድረግ የሚፈልጉ ቢቺሉ ቢያፋቱ
ዋውው ደስ በሚል ስራ መጣችሁ❤❤❤
በጣም
ሰአድይ ጎበዝነሽ
ሰአዲ በጣም ነው የምትመቸኝ የኔ ቅመም
ክክክክክ
የፎዚያ አስተያዬት ያስቃቀው ማነው እደኔ 😂😂😂ተላላጠችባት እኮ ሳአድን የኔ ውድ ሳአድ
ደምሪኝውዴ❤
😂የምር በጣምነው ያሳቀችኝ
ወይኔ ያገሬልጂ ፎዚ ባድ ተምረናል ግን አናደደችኝ ተመለቃቀጠችባን ለፊልሙ ብለው 😅😅😅😅😂😂😂
እስኪ ዱአ አርጉልኝ በአላህ በህቱ የተነሳ እሱጋ መለያየታችኝ አልቀረም ብታገስ አልሆነም እህህህህህህህህህ
አላህ ይርዳሽ ከባድነዉ
እኔም አንድት ነገረኛ እህት አለችው እሱም እምትለው ይሰማል አላህ ከሸራቸው ይጠብቀን
የኔ ዉድ አብሸሪ የባል እህት ማለትኮ ምን ልበልሺ ባለቤትሺን ማሥታዋሉን አላህ ይሥጥልሺ የቤተሰቦቹን ወሬ የሚሰማ ከሆነ አሥቸጋሪ ነዉ ወላሂ አንች ያልሠራሺዉን ሁሉ ሰርታለች ብለዉ የሚያወሩ ወሥፌ ናቸዉ
አላህ ይዳሽ ያረብ አይ
አላህ ነገሮቹንሁሉ ገርያድርግልሽ እሡየሥንወሬየሚሠማከሆን አሠቸጋሪነው አብሸሪ
በውሸት ፕራንክ ከመስራት እደዚክ ድራማ መስራት ይሻላል ለናንተም ጥሩ ነው እኛም ደህና ነገር ካቀረባችሁ ትምህርት እንወስዳለን ማለት ነው😅😅😅😅
የባል እህት አይጣል ነው እኮ ሰዎችዬ የምር ምቀኛ ናቸው
እኔም የባል እህት ነኝም የባሌም እህቶች አሉ ግን የወድሜን ሚስት እደት እደምወዳት ስራኮን ሳታዘኝ አቤት ለቤክ ብየ ነበር እምታዘዛት እሶም ስወደን ወድሜ ስራ ሲሄድ እራሱ ምን እንስራ እያልን እደት እደምንሆን ነበር የባሌም እህቶች በጣም ነው እሚወዱኝ እምወዳቸውም ❤❤
የምር እኔም የወድሜ ሚስት ጋር በጣምነው የምን ዋደደው እናቴ ስታዘኝ እቢ እያልኩ እሷን ያላዘዘይኝን ነው የምሰራት የምር ቃላት የለኝም በጣም ነውየምወዳት
የኔቆጅ ስአዲ ማሻአላህ ደስስትል የኔ ፀባይ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😊😊😊ጉሉ አሚን🎉🎉❤❤
አሚን❤
አሜን
🎉🎉🎉❤😂@@ራቢአዩቱብ
አሚን ያረብ 🤲 ውዴ ብዙ አሳብ አለብን 😢😢
እንደዚህ በግልፅ ብትስሩ እኩ ይሻላችሁ ነብር
እኮ ለነ አብርሽም ንገሩልኝ አያደናግሩን
@@ዜድወለየዋ-መ6ወ ድስ የሚለው አላያቸውም
የኔ ምርጥ ናቸዉ😂😂አልሀምዱሊላህ ስወዳቸዉ
ፍራክም ቢሆን ሠአድዬ ትግስትሺ ዴስ ሲል ❤
ማሻአላህ በጣምነው ደስ ይላላል ታቃላችሁ እደዚህ የሚኖሩ ሠውች አሉ በተለይ ቤተፈታ ከሉ አላህ ይጠብቀን
ሰአዲ ስወዲሺ 🎉🎉🎉
😂😂😂 እንድያሉኮ ስትአሉ ትምርትነው በርቱ
Yene marrr sada. She very good
ወይኔ ፎዚያ አበሸቅሽኚ❤😂😂😂😂
ማሻ አላህ እህቴ የኔ ትግስተኛ
ወይኔ ፎዚያ አስተያየት ክፈት😂😂😂😂
ኢወላ😂😂😂አሥተያየትክፋት😂😂
ሠአድ❤ቆጆ❤ ያሁኑ አኢዳሽ ይመቻል ጥሩ ተመልሠሻል በርቱ ይች የቂጥ ብጉጅ😂
ኸረ፤የግር😂😂😂😂😂😂
ወላሂ አልሀምዱሊላ እንስፍስፍ ብየነው እምወዳቸው እንደውም ሲጣሉኮን ወድሞቸነው እማጥረገርጋቸው
እደዚህ አይነትስራነዉ አሪፉ ❤❤ ።2 ሁለትይለቀቅልን
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤
አይዞሽእህቴ❤
በጣም ያሰጠላል😌😏😏😏😏😏
እረ ሰአዳ ሚሰኪን አይዞሸ ምርጥ ሚሰት ነሸ አንቺ ለባልሸ
ማርዋአራጋዉየኔዉድ
ኧረ እርጎየ አራጋው 😂😂😂😂😂
ሰአድ ምርጥ❤❤❤
ውይኔ😂😂
Sadi fikr nesh❤❤❤❤
የተመታች ነገር በደላላ ይሉሃል እንደዚህ ነው ሃሃሃሃሃሃ😅😅
😂😂😂 ምንአይነት እህትናት እኔ የታላቆቸ የወንድሜ ሚስቱይ እደት እደምን ዋደድ ❤❤❤
ድራማ እኮ ነው ውድዬ
ሰአድየ የኔ ቅመም በአላህ በሚለጥቀው አጫትና በአላህ በጥፊ ላጋት ምኔባቶ ትጨማለቃለች ግም
😂😂😂😂😅😅
አይ የባል እህት የተረገሙናቸው ሁሉም ባዮኑም
ወላሂ የባል እህት እኮ አይጠል ነዉ😢 እኔ የመጀሪዉ ባል በጣም ነገረኛ ነበርቺ አልሃምዱሊላህ አላህ ገለገለኛ የሁኑቸን እኮ አላቀቸዉም በስደት ነኝ😂😂 ኢንሻ አላህ አላህ ደህና ያረገቺዉ😂😂😂
😂😂😂አ
እኔም አላውቃቸውም በሥልክ ብቻነው
ተዉ ግን ኮሜንታተሮች የባል እህት እያላችሁ አታማሩ እኔ የወንዲሜን ሚስት አንዲም ቀን ምንም ብያት አላቅም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይሄ ደሞ ዲራማ መሆኑን አትርሱ ok
ሰአድ ምርጥ ልጅ
😂😂😂😂😂😂😢በጥፊበያትአቦ
አኡዙቢላህ ሳታጃጂል ግደለኝ አላህዋ በአንድ ፊቱ ካፊር ይሻላል ይሄን ያክል ለብር ብላችሁ አይናችሁ ይብረር
ስአድ በርቱ አሪፍ ነው
ይችማ የሰአድ ዘመድ ነች😂😂😂😂
እረ ሠአዲ ትግሥትሽ የምር በጣም አደነኩሽ እኔብሆን አንቄ እገለግላታለሂ የምሬንነዉ የምር ሠአድ ጡሩ ልብ አለሽ
ድራማኮ ነው ተመካክረው የፈሱት ፈስ አይሸትም ሲሉ አልሰማሽም🙄
😂😂😂😂😂
Wellahi betam new yasazenechin seadi awol yidebrewal alechi mskin
ያበዴ ነው የዛሪዋ ዴሞ😂😂😂😂😂
ወይኔ እኔ ብሆን በጥፌ ብየ ነበር እማምዘገዝጋት ሠአዲ ትግስትሺ
ፎዚያ አራጋው❤❤❤❤❤❤ የኔውድ
እርጉየ አራጋው ነበር ስሟ ፎዚያ ብለው ቀይሩላት እደ
አቤት አይኖንእንዴትነውየምታደርገው😂😂😂😂
አበዛሺዉ ድራማ መሆኑን እያወቅን እንዳናጥረገርግሺ በወጉ ሁኚ😂😂
ሰአዲ የክብር ነገን ያስጨንቃታል😂😂
❤❤❤
እቻሚጡሚጠ መነቻ😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚስኪን ቅመሞች ልጅቷን አጥባችሁ እዳታሰጧት አደራ ድራማ ነውኮ😅😅😂😂ያው የስድብ ሱስ ያለበት ሞልቷል ብየ ነውክክክክ😊😊😊
ተናድጃለሁ፡ግንአልሳዴብም
Sadi yallah manaynttunat. Abshri
ፎዚያ አራጋው ወደሚዳያ የመጣሰው ከይራየለዉም እዲሁ ሱሪአትልበሺ ውደ
ደግነቱ ባሌ እህት የለውም😂😂😂
😂😂😂😂የኔም
ሁሉም አይዴለም ጡሩም መጥፎም አለ
❤🎉🎉🎉🎉🎉
Yen miskn sadye😂😂😂😂❤❤❤❤
ወይኔ ሠአዲ ግን ትግስትሽ የኔማር
እረ ጉድ እኔ እራስ አናደደቺኝ 😂😂😂😂
ሳአዲን የምትወዱ ደምሩኝ በዝህ ስም ድማ ሚዳያን ብላቹህ ባአላህ
ደምሪኝልደምርሽ
ኑ እንደማመር🎉🎉🎉
@@zedbabo9298 ነይ በቤቴ ውድ
@@zedbabo9298 ነይሽ
ደምረሻለሁ ደምሪኚ
ይች የወንድም ሚስት ሳትሆን መሳኖ ነው የምትመስለው አረ በጣም አበዛይው በሩቅ ባልሆን በጥፊ ነበር የማላግታት😂😂😂😂ሰአድ ግን ትእግስትሽ ዋው
ድራማኮነው😳
😂ፊልፊል😂
😂😂😂😂😂😢😢
🎉🎉🎉🎉
❤❤🤔
😂😂😂😂😂ጉድየባልእህትአይጣልነው
የሰአዳን እርጋታ ስወድላት የምር ❤
ሰአዲ የኔቆጆ
❤❤❤❤ እኔ ብሆን እነጫጫታለሁ
አረ በሳቅ😂😂😂
😂😂😂😂😂ጉድ በል ጎንደር
እኔ መቸም የባሌም እህቶች ይወዱኛል እኔም ዉድድ ነዉ የማረጋቸዉ የወድሞቸንም ወላሂ ስወዳቸዉ ሲጣሉብኚቋ አልወድም ያዉ ብራክም ቢሁን ልጂቷ ሆ
እ😢😢😢😢😢😢😢😢
ውዴደምሪኝ❤
ኧረዩችኩሮዘበያትስአድየ😊😊❤❤
ድራማ ነዉ አትሳደቡ
አይ ሠአዳ ሚስክን ተስማማን ይበቃል አለይ ወይ❤❤❤❤❤
ዛሬ ዘመድ ጓደኝ በትዳር ምሀል አያስፈልግም ጥሩ አይደለም በፍቅር ምሀል እምነት መተማመን ያስፈልጋል የምትሉ 🎉🎉🎉🎉🙏👍
ክፍል ሁለት😂😂😂
አልሀምዱሊላህ ባሌ እህት የለውም አልሀምዱሊላህ ወላሂ ባሌ እህቴም ሚስቴም ነሽ ይለኛል የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እና በለለው ደስተኛ ነሽ??
@lmasiyoumamilove5378 በጣም
ቀጣይ😅😅😅😅❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ስአዲ
ውይይይ ስታስጠላ 😏😏😏😁😁😁ድራማ ኮ ነው ግን 🤣🤣🤣ዘጊ ናት ልጅቷ😣😣😣😣😣😣😣
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ድራማ ነው እጅ✅ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጠናብራት ከፈለገ ወድሞም ጥርግ ይበል እጅ😂😂
እኔ ራሱ😂
የኔ መናደድ😅
ዋዉ❤❤❤😂😂😂
😂😂😂😂😂 ማነው እንደኔ ፈታ ያለ
ደምሪኝውዴሰብ
😂😂😂😂😂😂
የወንድም ሚስት ናት መርዚቱማ ስቱ ወንድ በሴት ቤተሰቦቹን ከዳ ወንድ ልጅ ወንድምነቱ እስከሚያገባ ነው ካገባ ቤተሰቦቹን ይከዳል ወንድም ካገባ ወንድም ቤት መሄድ አያስፈልግም ከሄዳችሁም ላንድ ቀን አለዛ ትቆራረጣላቹ
❤😢😢😢😢😢
😅😅😅😅❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 13:06
ፎዚየ ያገሬ ልጅ 🥀🥀🥀
Yefela wuha difibat 😂😂😂😂 begeza betsh
ድራማውኖርማነው ክፍል ሁለት እጠብቃለን ግንኮ እደዚህያለሂወትአለአዳድቤት ያጀመአ
ስአዲ ስታሳዚን ❤❤❤❤
❤
እመዋየ የባልእሕት አላሕ ላለላቸዉሲቀር እኮ ከዛዉጭ ያሉት ግንሲሖልናቸዉ
ወላሂ ሲኦል ብቻ አይገልፃቸውም
እህ እደኔ በግነሻል ጨጎራየን ልልጠውነው😢 በዚህ አያያዞ ታለያየኝ አለኝ ዱአ አርጉልኝ
ወላሂላአዚም እኔየወድሞቸንሚስት ወላሂ ከናቴ አልነጥላቸውም ይወዱኛል እወዳቸዋለሁ አልሀምዱሊላ
@JemilaNigus ታድለዋል 🌹ላችም ደህናወቹን ይግጠምሺ የኔ ደህና መጅገርናት
@@MissRahmaa አሚን ያረብ ያችንችንም አላህ ይመልስላት ፀባዪን
ሰአድን ማን ቀረፃት 😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

ድራማውኖርማነው ክፍል ሁለት እጠብቃለን
ግንኮ እደዚህያለሂወትአለአዳድቤት ያጀመአ