በጭራሽ አይደረግም!! አትክልት በስጋ የሚያስከትለው ውስብስብ የጤና ችግር .... | Meat with Vegetables | Addis Ababa
Вставка
- Опубліковано 18 вер 2024
- 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
እንደ ሰብል በአየር ኑሩ ነው የሚሉን ሲጀመር ስጋ የምንበላው ሰርግ ጠብቀን ነው ጋሼ
😂
😂😂😂❤
ሎሬት ስለጠቃሚ ምክሮ አመሰግናለሁ።እዚህ ላይ ትንሽ ጥያቄ እንደ ጎመን ሰላጣ ያሉ more ወደ neutral ስለሚያደሉ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዪት ጥሩ ነው ይላሉ።እንደ ዳቦ ፖስታ more alkaline ስለሆነ እሱ አይመከርም።እዚህ ቢያብሪርሉኝ:;
Thank you so much.
እኔ ስጋን ከአትክልት ጋር ስመገብ ነው የሚስማማኝ የሚፈጭልኝ የሚመቸኝና ጤናማ ስሜት የሚሰማኝ
አንድ የጥርስ ሀኪም ጥሬ ቡና ሲያጠጣን ነበር
አትክልት ካርቦሀይድሬት ነው ያልኸውን ከየት ነው ያገኘከው? ከአትክልት የሚገኘው ቫይታሚን ሲ ነው።
አዎ ካርቦሀይድሬት ያላቸው አትክልቶች አሉ
ቫይታሚን " ሲ " ብቻ በፍፁም አይደለም
@@elamyosef243 ለምሳሌ?
ማር ከአትክልት ይሰራል ግን ካርቦሀይድሬት ነው
ያው ነው አባቴ ሽህ አመት አይኖርም ሁሉንም ነገር በመጠን መብላት መጠጣት ፣ ጭንቀት ፣ ብስጭት ማስወገድ እግዚአብሔር በሰጠን ቀን እና ፀሐይ ድስት ስንል መዋል እና ለፈጣሪ መታመን ትላንት አልፏል ነገም ሌላ ቀን ነው አናውቀውም
ዋው በትክክል ሁላችንም እንደዚህ ብናስብኮ ሰው ሆነን እንቆም ነበረ ምክንያቱም አመስጋኝ ስንሆን ሁሌም አዲስ ነን
@@Diboraethio21 እውነት ነው
እንደሚባለዉ አይደለም ሲያድን አላየንም አትሸወዱ።
ድንጋይ።
ሎሬት በአሁኑ ግዤ ሰጋ እንደልብ ከየት ይገኛል የኢትዬጵያ ህዠቡ ጥሬ አሮበታል ነገር ግን ሀሳብሆትን ሳላደንቅ አላልፍም ለሁሉም ነገር አመሠግናለሁ🎉🎉🎉
እውነት ከሆነ በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
ሰላም የተከበሩ የት ብለን እንምጣ ህክምናው የት ነው
ሰውየው ምንድነው አላማው? ምንም ከሳይንስ ጋር የማይጣጣም ነገር ነውኮ የሚያወራው።
ስለ ዘይት አመራረት የተናገሩት ላይ ክፍተት አለ::ሁሉም ዘይቶች የሚመረቱት በኘሬሲንግ ነው::ልዩነቱ ሪፋይኒንግ ላይ ነው::
Yesetun Temhert Melkam new gen yebelete lemeredat endenchel Yetetsafe metsehaf kale benegrun ?
Sileras mitat benegirun
ከዚህ በፊት ሥጋ በደንች አይበላም ብለህዋሽተሀል መሥረጃ ጎግል አርጎ ማረጋገጥ ይቻላል። አረጋግጦ ማውራት ጥሩ ነው።
Keyet new yezi aynet dedeb yemetametut
ቆሎ የሚበላው የሌለወን መሀበረሰሰብ
ይህን ብላ አትብላ እያላቹሁ አታሰልቹት።
❤❤❤❤❤
አለ መድሐኒት ብሎ የምያድን ጠፈ እንጂ; ወጣ ወረደ እያለ የምያወራ መልቷል
እኔ ከክፍለሐገር ነው አድራሻችሑን ስልክ በልኩልኝ
Defar! Dilb mehayim sithon difret yinorehal. Lik ende 7th grade prime Ministerachin!
ጥሩ መረጃ እያገኘን ነው።
ስልካቸውን ብታስቀምጡ‼️?
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
አድራሻው የት ነው
እብድ ዶርተር ማለት ይቻል ይሆን ከዬት የመጣ አስተምሮ ነው?
Besdeb new afe yefetachut betam tegermalacehu yeker yebelacehu
I have heard about eating vegetables with meat or potato how bad it is. And eating fruits after meals also not good.
Where did you hear it?
ቴሌፎን የሚሰራ ኢሜይል አድራሻ ለዉጪወች ስጠን
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
❤
ደፋር
ፕሮቲንና ካርቦሀይድሬት እንደ ሥጋ በድንች በቀላሉ ስለሚፈጭ ተመራጭ ነው"eating resistant carbs like potatoes with red meat promotes better digestive health than eating red meat alone.
🙏💕💕💕
🌹🌹🌹👍👍👍
ኧረ እናንተ ሠዎች የተማሩትን አቅርቡ። ለዚህማ ፓስተር እስራኤል በስንት ጣዕሙ ።
ሕክምና በሳምንት 3 ቀን ብያደረጉ ፣ የታዘዘውን ተጨማሪ ምግብ አወሳሰዱን ለብቻው የእርሶ ረዳት ብቀጥሩ ፣ካሸረ ለብቻ ብያደጉ መልካም ነው ሰለተቼገረን ነው ።
Wey gud yemibela yet ale
ዳቦ በመዝ ላይ ተቀርቅሬ መውጣት አልቻልኩም
Engide min enbila
እኛ ዳቦ በሙዝ ተመችቶናል
Let food be your medicine and food be your medicine.hypocrates ,4000Bc
ስልካችውን እባካችሁ
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
የብልጽግና ካድሪዎች ህዝባችንን የሚመክሩት እንደህ ነው። ማስጎምጀት
😂😂😂😂😂እረውይይይይ ከየት ነው የመጣውው
እረ ባካችሁ እኛ ስንት አመት ሙሉ ስንበላ የነበርን ሰዎች አሁን አትብሉ ትላላችሁ ፡ እርሶስ ይህንን አመት ያህል የት ነበሩ ?
😂
ለዛ ነዉ የአበሻ life expectancy 45
I am not sure if you know about carnivore diet. Please do your due diligence research. For me Carb is the worst thing. After I switch to 100% carnivore diet, I feel so good. Why people report an issue after being in Keto for more than 5 years. Please do research! Carb and sugar are the worst!
ሎሬት ትልቅ ሰው ከፈጣሪ ቀጥሎ አመስሰግኖታለሁሉ ጤናየ ተመልሷል ::
STOP UNSCIENTIFIC TEACHING!!! YEGNA TV, DON'T COOPERATE WITH THESE PEOPLE.
አብይ ናው የስመራቀቻው ዬለም ወጥ እንጀራ ሙዝ ኢዘህ ናህ ይሁን ጠቀጠቆ ሁለት ኪሎ ይዘህ ና ቶሎ
Crazy
He is just talking to the opposite
😂
ብሉ ብትሉስ ኬት ይመጣል
😂😂😂❤
ወይ. ስጋ. ጊዜው. የአብይ. ነውፆም
ምክሩ ለብልጽግና ሰዎች ነው። ስጋ ብቻውን እንዲበሉ
😂😂😂
OK አንተ ሰው ምርትህን እንዴት እንጠቀም ዉጪ ያለነው?? የተቀናጀ ዘዴ የለህም ለሽያጭ።
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
❤😂😂😢😮😮😅
A ተ አፕላስ ምንምን መመገብ አለበት
Eto family you tube gebana bazerzer yenagerhal
ኧረ ሁሉንም በትንሽ በትንሹ መጥኖ መብላት መጠጣት ነው የምን ABC ነው
ይህን ሰውዬ ሳይንስ በደረሰበት ሳይደርስና ምንም ሳያውቅ እንዲቀባጥር የፈቀዱለት የ ኛ ትዩብ እራሱ አሳፍሪ ነው
ድንጋይ ራስ ሽማግሌ የማታዉቀዉን አታዉራ
የምግብ እጥረት አለብህ።
@@kechemagara5433 ደነዝ
ይሄ ሰውዬ ወሬ ያበዛል!!!!!!
ይሄ ሰውዬ ግን ምን አስቦ ነው
የትዝታን ዘፈን
😂😂❤
😂
The human digestion system ባለፈበት አልፎ የማያውቅ "ሀ" ገደሉ የሆነ ሰውዬ።
በዕውነት ሕግ የለም እንጅ የዚህን አጭበርባሪ ግለሰብ ፍቃድ ቀምቶ ስለ ምግብና አፈጫጩ እንዲማር 8ኛ ክፍል ማስገባት ነበር።😂😂
❤❤❤