ashruka channel : ወንድ በፍቅር እብድ እንዲልልሽ 5 ቁልፍ ዘዴዎች | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 236

  • @ashruka
    @ashruka  4 роки тому +60

    ስጦታ የግድ ውድ መሆን አለበት ?

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 4 роки тому +22

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏

  • @EmanEman-it5gq
    @EmanEman-it5gq 4 роки тому +9

    አሹካ ለምክርህ ቴክስ ግን የሁሉም ጸባይ የተለያየ ነው እዳልከው ለማድረግ እማይመች አለ ብቻ ስታፈቅር ፍቅር እራሱ ያስተምርሀል

  • @freegetachew6176
    @freegetachew6176 3 роки тому +1

    Thank you ashuye melkam sew God bless you 👏

  • @መቅድነኝእናቴንናፋቂ

    አሹየ እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ትምህርት ነው እግዛብሄር ለሁላችንም ጡሩ ልብ ይስጠን

  • @sozoview
    @sozoview 4 роки тому +1

    3:31 የመመሰጋገን ቃላት የራሳቸው ዘዬ አላቸው። 100%

  • @mmaraki6778
    @mmaraki6778 4 роки тому +7

    አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 роки тому +4

    እኔስ 3አመት ፍቅረኛየብየ ሳወራለት የነበረሰው ባለትዳር 2ልጆችአባት መሆኑን ከሰማሁ በኋና ፍቅር የሚባለው ቃል አስጠለኝ😓😓😓😓

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +6

    አሹ አትጥፍ ፍቅረ ከእግዚአብሔር ነው
    ወረተ የሌለው ይሰጠን 🤲 የኔ ሳመሠገነው የኮፈሳል😏😂

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 роки тому +1

    ኣሹየ እንኳን ደነ መጣህ ወንድሜ ኣሪፍ ትምህርቲ ነው።።።።

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ አሹዬ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ ሉልየ ዉደ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 роки тому +3

    አሹየ እሞክረዋለሁ እስኪ 🤣🤣🤣😍ሀሪፍ ሀሳብ ነው

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @እንማማር1234
    @እንማማር1234 4 роки тому

    ዋው ሙሉውን ሰምቸ መጣሁ ቋንቋን ለቻለበት ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን አሹ ምርጥ ሰው

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ አሽሩካ ፕሮግራሞችህ ቆንጆ ናቸው በርታ ዩቲዩብን እንዲህ ሰወችን ለማስተማር መጠቀም ሊበረታታ ይገባል ::

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 3 місяці тому

    ልክነሽ እህቴ ሀበሻ ወድ ፍቅር አይወዱም

  • @iamneariamethiopia4796
    @iamneariamethiopia4796 4 роки тому

    Ashu thanks you
    Gin minwagalewu Ethiopian wonde fikkir unkan towuna ande kane alasadarim

  • @Mነኝኢትዮጵያንናፈቁ

    እናመሰግናለን አሹካየ የኛምርጥ

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 4 роки тому

    አሽሩካ ምረጤ እናመሠግናለን

  • @fatimaoromootube4318
    @fatimaoromootube4318 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ashuka😍

  • @ሰአዳፈንታው
    @ሰአዳፈንታው 4 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍ ኮመንት ማበብ አልተቻለም ዛሬስ ሁሉም ሰብስክራይብ ልመና ብቻ ነው አሹን አይዞህ በርታ ብሎ የኮመተ ሰው የለም

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 4 роки тому

    አሹ እናመስግናለን ይመችህ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 роки тому

    አሹካ ምክትል ጥሩ ነው ግን የዘንድሮ የተፉቱትን ሳይ የረዋደዱትን ሳይ በቃ አለ ለማለት ፍቅር ከበደኝ እግዚያብሄር ሲያገጣጥም ነው ብየ አምናለው እና ይመችክ እናመሰግናለን አሹካ

  • @zackmalo
    @zackmalo 4 роки тому

    ashuye swedh eko kemir tekami mikr new....ye anten teketye arif channel kefchalew tnq bro

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому

    እናመስግናለን አሹኮ
    ስለምታካፍለን መልካም ንገር ሆሉ
    🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሽሩካዬ ምክርህን ልስማ የቅርብ ሙሽራ ነኝ ይታወቅልኝ

    • @Aster-s3s
      @Aster-s3s 10 місяців тому

      Yene konjo fetari ybarklshi beteley Orthodox kehonshi wede fetari krebi ykdslshal wude

  • @munabinttemam1702
    @munabinttemam1702 4 роки тому +1

    ዋው አንደኛ ነኝ አሹሩካዬ

  • @rooboo8089
    @rooboo8089 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍ቴኪው አሹዬ

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣክ አሹ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @melakugetachew19getachew32
    @melakugetachew19getachew32 4 роки тому

    ይመችህ አሽሩካ፡፡
    መማር ያስከብራል
    ሀገርን ያኮራል፡፡
    (please tell to you friends to go to school)

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @melkethany
    @melkethany 4 роки тому

    አሹዬ በርታልን

  • @ህልምአለኝጨለማውሴነጋ

    አይገርም የኔ የፍቅር ቋንቋየ
    1 መደነቅ የሆነ ስራ ሰርቸ እሰይ ካልተባልኩ የሰራሁ አይመስለኝም
    2 ግዜ የሚሰጠኝ ብዙ ካላወራሁ ወይም ቶሎ ቶሎ ካልደወለልኝ ወይ መልክቴን ቶሎ ካልመለሰልኝ በቃ አይወደኝም ብየ አስባለሁ አሹዬ ጓደኛየን ልጠይቀው እንደ የፍቅር ቋንቋህ ምንድ ነው ብዬ ጠይቂ ካልክ ❤️ ስጠኝ አይ ከሁነ አትስጠኝ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አንችም ህልምሽን ያሳካልሽ

    • @ህልምአለኝጨለማውሴነጋ
      @ህልምአለኝጨለማውሴነጋ 4 роки тому

      @@sekatehalom ወይኔ አሚንንንንን ያሳካልኝ አደረኩሽ ደስ ይበልሽ አሪፍ አጠያየቅ ነው!!!

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      @@ህልምአለኝጨለማውሴነጋ ሃሃሃሃ የምር ፕሮፍይልሽ ስሙ ትንሽ ለየት ያለ ነዉ አመሠግናለሁ ዉደ

  • @Agera-k8h
    @Agera-k8h 6 місяців тому

    ተባረክ

  • @MaMa-ue2rw
    @MaMa-ue2rw 4 роки тому +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ አሹሩካን የምተዱ ላይክ ግጭሁኝ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 роки тому

    ሰላም አሹካ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር የማያልቅ ፍቅር ይሰጠን መልካም ሰጦታ ከላይነዉ😍😍😘🌺🌺💕💕

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 4 роки тому +2

    እባካችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እርዱኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ ሰብስክራይብ አይከፈልበት ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

    • @nayosa4183
      @nayosa4183 4 роки тому

      @Abissinya Media enem metchalehu

  • @zeynaseid5256
    @zeynaseid5256 7 місяців тому

    ኬሜንት ፅፌ አላውቅም ምክርህ ደስ ይልላል ግን ለምንድነው ሁሌ ኮፍያ የምታደረገው

  • @ayisahhamzahayisah9071
    @ayisahhamzahayisah9071 4 роки тому

    እንኮን በሠላም መጣህ

  • @djfjxnxjrnfek445
    @djfjxnxjrnfek445 4 роки тому

    አሽሩከ እኖደሀል እስቲ እኔ መርቁኝ በአላህ አድስ ፍቅር እያጀመመረኝ ናው ዘለቂ የርግልሽ በሉኝ በእጅሽ ያስገበልሽ በሉኝ ለነንተም ምርጥ ህወት ይስጠቹ ግን በጠም ጨቅጨቀናኝ በጠም ምን ለርግ ምክረቹንም ለግሱኝ

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 4 роки тому +1

    Merta well come 💚💚

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ

    ሁልንም ትክክል ነው ያልከው!!!

  • @عايشهعبدالله-ض4ل
    @عايشهعبدالله-ض4ل 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @EthioYs
    @EthioYs 4 роки тому +1

    አስቲ አሽሩካን በጣም የምቶዱ ሰዎች ካላችሁ አንዴ ብቻ ፎቶዬን ነክታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በናታችሁ።

  • @Tamreact
    @Tamreact 4 роки тому +2

    Esti egnam ke tik tok wede you tube metenal arif ngr temegnulen esti❤

  • @NewNew-zs1rs
    @NewNew-zs1rs 4 роки тому

    Manya iko nekk💚💚

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому

    አሹኮ እኳን ደና መጣክ
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ruthwase3431
    @ruthwase3431 4 роки тому +1

    · ምላስ አጥንት የላትም ፤ ልብን ግን መስበር ትችላለች ነው የሚለው እና ደግሞ ጠቢቡ ስለሞን አይደለም

  • @keludishow
    @keludishow 4 роки тому +3

    ሀበሻዊቷ ማዳምና ልጆቿ በሳዑዲ ያለዉን የትዳር ህይወት ልጅ አስተዳደግ ቤተሠባዊ ኑሮዋቸዉን ያስቃኙዋችኋል ፎቷችን በመጫን ግቡ

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 4 роки тому

    Ashweya selam

  • @onelovepeace1035
    @onelovepeace1035 4 роки тому

    How about if you say " i like the way you cleaned the how for new year so now it my ture to clean up the house" this will make her love you even more👍

  • @astermichalemichale3938
    @astermichalemichale3938 4 роки тому

    ባክህ አሹ የኢትዩጱያ ወንዶች ክብር አይወድላቸውም።

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 7 місяців тому

    Kuchi belk atworam endee

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 4 роки тому

    Ere wendm ene ye trkiya dreama ekatatelalo ena ke Ethiopia wondoch mnm flagot yelegnim and belegni

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 роки тому

    በርታ ቀጥል

  • @Aster-s3s
    @Aster-s3s 10 місяців тому

    Yene ebd swedk lemn atagebagnm slh bemkniyat new

  • @keditube7954
    @keditube7954 4 роки тому

    Enmsagenalen ashurkaye fikiregn falegelegn esti.🙄🙄🙄

  • @ይቅናሽአገሬ
    @ይቅናሽአገሬ 4 роки тому

    አሹካ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
    አቤት የስስክራይፕ አድርጉኝ ብዛት

  • @samisenay
    @samisenay 4 роки тому +4

    እስቲ 947 ሰብስክራይብ ደርሼ ነዉ ምሉልኝ

  • @tube8618
    @tube8618 4 роки тому +2

    Hi

  • @እንማማር1234
    @እንማማር1234 4 роки тому

    ሰላምምምምምምምምምምምምምምምምምም አሹ ምርጥ ሰው እንክዋን ደህና መጣህ

  • @fhhg674
    @fhhg674 Рік тому

    የሳቄ ምንጭ ኮነህ😅🎉❤

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому

    አሹካ የምርጦች ምርጫ ቴንክስ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @hayattube8088
    @hayattube8088 4 роки тому +1

    ena negn mejamerya yayewut

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому

    አሹዪ ❤👌👍

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому +1

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @semira2583
    @semira2583 11 місяців тому

    የሀበሻ ወንድ የሽሩሩ ፍቅር አያቅም ቀብረር ሲሉበት ነው ለወንድልጅ ኮራ ስትልበትነው የሚሻለው

  • @wowheran
    @wowheran 4 роки тому

    ፍቅርን እንደ ቋንቋ እንረዳዉ

  • @እንማማር1234
    @እንማማር1234 4 роки тому

    ኣደኛ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 4 роки тому

    ውድ እህት ወንድሞቼ (አሰላሙ ኣለይኩም ቢተህየተል ኢስላም ) ፈቃዳቺሁ ከሆነ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ,ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወደናተ የማደርስ ይሆናል🙏🙏🙏🙏👈

  • @marrcomp8750
    @marrcomp8750 4 роки тому

    Tafeki minw baselam new wayise

  • @lidyaalemayu3764
    @lidyaalemayu3764 4 роки тому

    Salem Salem

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ፍቅር ዱሮ በእኛ ግዜ ቀረ የአሁን ፍቅር ብቻ ሆነ😮😮

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 4 роки тому

      እውነት ብለሻል በኛ ጊዜኮ እ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 3 роки тому

    Hagerrr endetee newwe mettetadegew negerenn

  • @rahma9825
    @rahma9825 4 роки тому +1

    አሽሩካ እንካንደህና መጣህ👍

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 роки тому

    ሰላምላንተአሹካ
    ሰላምብዝትይበል

    • @ashruka
      @ashruka  4 роки тому

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 4 роки тому

    Ashu bewest mesemer bawerahe Des yelyale Gera selgbye now,gen endate lagyhe

    • @ashruka
      @ashruka  4 роки тому

      Ashruka ብለሽ በኢንስታግራም ጻፊልኝ ምርጤ 🙏🏽

  • @dohaqatar5787
    @dohaqatar5787 3 роки тому

    ውይ ይሄን ኮፊያ ስትመቸኝ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ለሁላችን እውነተኛ ፍቅርን ይሥጠን

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @asmahabeshawit3283
    @asmahabeshawit3283 4 роки тому

    አሹየ ባሌን ፕራክ አረጋለሁ ብየ። የምር ተጣላን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም መልስ ካንተ እጠብቃለሁ በተረፈ በርታ

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 4 роки тому

      አይዞሽ ፕላርክ አርገሽ መልሰው ወደ ሀንቺ ታመጭዋለሽ አይዞህ ይመጣል

  • @ከሊባኖስ-አ9ዘ
    @ከሊባኖስ-አ9ዘ 4 роки тому

    ምርጤ ቀዋጩ ውስጤ 🥰ፍቅሩካ 😍

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ ቤኪየ😍🙏

    • @ከሊባኖስ-አ9ዘ
      @ከሊባኖስ-አ9ዘ 4 роки тому

      @@sekatehalom ቤኪዬ ብለሽኝማ ስኬትዬ ያው ገጨውሽ 🥰

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      @@ከሊባኖስ-አ9ዘ አመሠግናለሁ የኔ ቅን

    • @ከሊባኖስ-አ9ዘ
      @ከሊባኖስ-አ9ዘ 4 роки тому

      @Abissinya Media እሺ ቤተሰብ ተቀላቀልኩ 👍

  • @መሬምየአብዱእህት
    @መሬምየአብዱእህት 4 роки тому +1

    ፍቅሩካ😂😂
    የፍቅርነገርተወዉ😂😂😂

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 роки тому

    liki. nah👭😗🙏

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed5369 4 роки тому

    አሽሩካ😘

  • @SaSa-qr8wx
    @SaSa-qr8wx 4 роки тому

    ተው ባክህ እናተን እያየሁ ነው ተለያይቸ የቀረሁት

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 роки тому +1

    ሰላም ተስፋዬ ያልተጠበቀ ቪድዮ መኝታ ቤት ውስጥ የተቀረፀ ለማየት
    ፎቶውን ተጭነው ይግቡ እንዳያመልጦት

  • @clodu2868
    @clodu2868 4 роки тому

    አሹ ወይም ውድ ጓደኞቸ እስኪ ምክር ለግሱኝ ባጋጣሚ እፍቅረኛየ ጋ ተጣላንና እኔ ምግዜም ኬርለስ ነኝ ለሱ እና በተጣላን ሰአት ሌላ ሴት ጠየኩ ብሎ ነገረኝ ትፈልጊኝደሁ የጠየኳትን ልተወ ወይም ታልፈለግሽኝ እሷን ላግባ ብሎ ጠየቀኝ ምን አስቦ ይመስላችሀል ወይስ ግልፀኛ ሁኖ ነው ልበል ግራ ገባኛ በፈጣሪ አይታችሁ አትለፎኝ ሀሳብ ፃፎልኝ ጓደኞቸ ሀሳብ ውስጥ ነኝ😥😥😥

    • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
      @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 4 роки тому

      ከልቡ ከወደደሽ ለምን ግጭታቹን በይቅርታ ለመፍታት አልሞከረም? አሁንም እኮ እሱ ከመጣች መጣች ካልመጣችም ብሎ አማራጭ ላይ ነው ያለው ሪዘርፍ አስቀምጦ የተዘጋጀ ሠውዬ አሁን እሺ ብለሽው ነገም ብትጣሉ ሮጦ ሊሄድ ነው እውነተኛ ፍቅር ላይ አደለም ቢሆንማ ወዲያው ሌላ ሴት ፍለጋ አይሮጥም ነበር እህቴ ላንቺ ያለው አለ አስቢበት

    • @tube5199
      @tube5199 4 роки тому +2

      መጀመሪያ የተጣላችሁበትን ችግር ፍቱ ከዛ የሸሸበት ምክንያት ባንች ከሆነ ችግርሽን አስወግደሽ ታረቁ ከሱም ከሆነ ደሞ ችግሩን ይፍታ ከዛ ተወያይታችሁ ታረቁ ነው እምለው ሌላ ሴት ሊጠይቅ የቻለበት ምክንያት ምን እንደሁ በደንብ እወቂ ነው እምለው አይ ምንም ምክንያት የለኝም ካለ ልማዱ ነው ላሽ በይው ምክንያቱም ነገም ስትጋጩ ሌላ ሄዶ መጠየቁ አይቀርም እና ደሞ ምን አልባችም እንደዛ ያለሽ ምን ያክል እንደምትወጅው ለማወቅ ፈልጎ ይሆናል ሌላ ሴት ተዋውቂያለው ያለው እውነቱንም ላይሆን ይችላል እና በተረጋጋ መልኩ ተወያዩበት በደንብ ከራስሽ ጋር ከልብሽ ጋር ተወያይ ልብሽ እርግጠኛ የሆነበትን ነገር ወስኝ ነው እምልሽ እህቴዋ

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      @@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

    • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
      @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 4 роки тому

      @@sekatehalom አረግሻለው ችግር የለውም ግን ለምን መቸመርያ በፈጣሪ ይሁንባቹ ሀሳባቹን ስጡኝ እያለች አንቺ ለሠብስክራይብ ሮጥሽ ሀሳብ አስተያየት ቢቀድም ባይሻል እንደሰባዊ ማለት ነው እህቴ

  • @filmjofe3211
    @filmjofe3211 4 роки тому

    ስለ ወሲብ ስለ ፍቅር በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው ይፍቅር ጨዋታ photown በመንካት ይቀላቀሉኝ አበረታቱኝ አመሰግናለው

  • @የታሪክጥግ
    @የታሪክጥግ 4 роки тому +1

    👆ሰላም ዉድ የ ላል lal tube ቤተሰቦች
    👏ላል ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ያላረጋቹህ
    🙏ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    👆➕የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች ይገኙበታል።
    የ ላል LalTube ቤተሰብ ይሁኑ ➕

  • @ኡሚንናፋቂ-ፈ7ዀ
    @ኡሚንናፋቂ-ፈ7ዀ 4 роки тому

    ሠላም

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @Kaffquran
    @Kaffquran 4 роки тому

    ashruka adnakih negn chanelen share arglgn abo

  • @ሀዩሙሀመድ-ሸ3ገ
    @ሀዩሙሀመድ-ሸ3ገ 3 роки тому

    አይይይ ፍቅር 🙄😜😂

  • @azizaali446
    @azizaali446 4 роки тому

    ይቱብ ክፈትልኝ አሹ ለወገን ደረሽ ወጋን ነው

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @እሙአብደላህyoutube
    @እሙአብደላህyoutube 4 роки тому

    ታው ግን አሹካየ ቻናሊን አሰተዋውቅልኝ መልካምነት ለራስ ነው ሸር በማድረግ ተባበረኝ

  • @suda3006
    @suda3006 4 роки тому +1

    የተዋህዶ ልጆች መቼም በማርያም ተብሎ እምቢ ሚል የለም ለዶላሩ 200 ብቻ ቀርቶኛል በማርያም ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😢❤😇
    ሰብስክራይብ ላደረጋቻ ብድር መላሽ ያድርገኝ😍

  • @fatumayimam8759
    @fatumayimam8759 4 роки тому

    እካንደህናመጣህ

  • @bililghasrasagh4827
    @bililghasrasagh4827 4 роки тому

    yefatu. bakhine ena. mimagawe. saw. ala. endefatu.

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому

    ምከሩኝ ጓደኞቼ እሽ ካልኩት በኋላ ሀይማኖቱን መቀበል አቃተኝ 😭

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 4 роки тому

      የምን ሃይማኖት ተከታይ ነው እሱ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 4 роки тому

      ማለቴ ፍቅራችሁን ኃይማኖት ካልቀየራችሁ ማስኬድ አትችሉም

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      @@emamaethiopia5992 ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 4 роки тому

      @@sekatehalom ይሄው ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 роки тому +1

    🙏🏼❤❤🇪🇹💒✝️🙏🏼🙏🏼

    • @rooboo8089
      @rooboo8089 2 роки тому

      🇪🇹😍🇪🇹😍🇪🇹✝️✝️

  • @hanniabu9867
    @hanniabu9867 4 роки тому

    ሠላም ምርጡ 😜😜

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ

  • @AminaAbdela-dq5vk
    @AminaAbdela-dq5vk 7 місяців тому

    🙏

  • @amalaldrawsheh4606
    @amalaldrawsheh4606 7 місяців тому

    👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @siuuu-b6i
    @siuuu-b6i 4 роки тому

    gn mn hunachihu new like gchugn emtlut tru communit kehone engechalen

    • @sekatehalom
      @sekatehalom 4 роки тому

      ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ❤