kidane-Mihret ኪዳነ ምሕረት? Pastor Tizitaw Samuel Eternal Life Ministry 18 People are saved today

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 58

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 9 днів тому +1

    ጌታ ይባርክህ ትዜ ኪዳነ ምህረታችን የሞተልን እየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 8 днів тому

    የምህረት ኪዳን እየሱስ ብቻ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutsamuel6596
    @hirutsamuel6596 8 днів тому

    የትሳዬ ጌታነህ የትሳዬ ንጉስ ህያው ሆኖ ተነስቶል መቃብር ሳይማስ ይገርመኝል ዝምብሎ ይገርመኝል አሜን ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 9 днів тому +1

    Amen Amen Amen EYSUS yadnal ❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you and your family pastor ❤️🙏

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +2

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @WasKan-cp8cj
    @WasKan-cp8cj 6 днів тому

    አሜን ❤❤❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 9 днів тому

    ኪዳነምህረት የምትባል ሴት የለችም የምህረት ኪዳን ኢየሱስ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 днів тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️

  • @woinshetfufa
    @woinshetfufa 8 днів тому

    Kibir yihun le igzeabher,be ligu EYESUS CHRISTOS le wededen mihiretu yebeza kibir Le igzeabher yihun ❤❤❤❤

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 8 днів тому

    እንደ ኦሮቶዶክስ ወንጌል ላይ ዕቃ ዕቃ የተጫወተ ማንም የለም ጌታ ይፈርዳል ::

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 8 днів тому

    እኔን ብቻ ነኝ ማርያም እንዲ አለች እንዲያ አለች እያሉ ሲያወሩ ለመስማት የሚቀፈኝ አብሶ ከ አምላክ ጋር ሚዋሹባት ነገር

  • @YakMms
    @YakMms 9 днів тому +1

    ፓስተር ትዝታዉ በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክህ ወንድሜ ለወንጌል ያለዉ ቦታ በጣም ምገርሚነዉ የምር በዝ ዘመን ሰዉ ሁሉ በመንፍስ ቅዱስ ሳይሆን ጥቅመይና የሆነቤት ዘመን ተባረክህ ፀጋ ይብዛልህ አትገደብ ያንተ ጠላት በአብ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁኑ ክፉ አይንካዉ ፀጋዉ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ🎉🎉🎉

  • @radihbikik
    @radihbikik 8 днів тому +1

    ኢየሱስ ብቻነው የሚመጠው ታበረክ ትዜ 👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅🤲✅✅

  • @mery8654
    @mery8654 9 днів тому

    እግዚኦ እግዚአብሄር ሆይ ይህን ህዝብ በምህረትህ አድን😭😭😭

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 8 днів тому

      ምድራችን መባረክ ያልቻለችው ጦርነቱ ርአቡ መከራው የበዛው ያልቆመው በዚ ሁሉ እግዚአብኤር አዝኖ ነው ጌታ ይርዳን እፀልይ እባካቹ

  • @MunayeGashaw
    @MunayeGashaw 8 днів тому

    yewengel arbegna geta zemenhn ybark kidanemhret yemtbal yelechm

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 днів тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻Tabareke

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh 9 днів тому

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    Jesus 👑👑👑 Christ is our life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @HaregAlemu-k7s
    @HaregAlemu-k7s 9 днів тому

    የለአባት አሳድጌ የሚለው አባባል አስደንግጦኛል የነዚህ ሰዎች ጭካኔ ይሄን ምስኪን ህዝብ ቀለዱበት

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 9 днів тому

    Pastoriye I we love you
    May God give you more grace

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    Pastor Tizitaw Samuel, other brothers and sisters _ our Heroes 💕💞💪❤🎉

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 9 днів тому

    ፓሰተር ትዜ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በበለጠ የጌታ ፀጋ እለት እለት ይጨምርልህ ትዳርህ ልጆችህ ጌታ ይባርክልህ ሰሚ ኦርቶዶክሰ ካለ የውሸት ገድል ግልፅ አድርገ አሰረድተሀል ወንጌሉን እየሱሰን የሚሸፍን ትምህርት ከምድራችን ይጠረግ ይፍረሰ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому

    ሻሎም ፓስተር ትዜ

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    All of you please accept Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️💜🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    We are lucky because we belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤🎉

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 9 днів тому

    ትዜ❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪💕💞❤️🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    Bible is the word of God 👑👑👑

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx 8 днів тому

    ውድ ወድማችን❤❤❤

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 8 днів тому

    Geta Eyesus yibarkih wondime

  • @ygms1300
    @ygms1300 8 днів тому +1

    Welcome to this program our Hero 💪 Pastor Tizitaw Samuel ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermelanadew5134
    @hermelanadew5134 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 9 днів тому

    Tebarek pasterye ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgBeyene-yu6im
    @TgBeyene-yu6im 9 днів тому

    ፀጋ ይብዘልክ በርታ❤

  • @hermelanadew5134
    @hermelanadew5134 8 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉eysus geta new

  • @hermelanadew5134
    @hermelanadew5134 8 днів тому

    Enkan dena metacheh

  • @beltabergene1210
    @beltabergene1210 9 днів тому

    yelechim.

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 8 днів тому

    ትዝታው ኦሮቶዶክስ ፍጡር አምላኪ ጣኦት አምላኪ እንደሆነች እኮ የታወቀ ነው ጌታ ህዝቡን ነፃ ያውጣልን በእረኞቹ ላይ ግን ጌታ ይፈርዳል ::

  • @JosiyJojo
    @JosiyJojo 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому

    ሻሎም ቅዱሳን

  • @tigistgirma3097
    @tigistgirma3097 8 днів тому

    Teberak bertalin

  • @henoktewolde3826
    @henoktewolde3826 8 днів тому

    Selam lante yehunlhe

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx 8 днів тому

    🎉

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 8 днів тому

    ኪዳነ ምህረት የምትባል ሴት የለችም

  • @senasafikre
    @senasafikre 8 днів тому +1

    ዘመናቸውን ተረት ሲያስተምሩ ጨርሶ ወንጌል አታውቁም ይሉናል😮😮😮 ደፋሮች

  • @AchamyeleshBirhanu
    @AchamyeleshBirhanu 9 днів тому

    Ygermal😢

  • @Jossykase-cx9zj
    @Jossykase-cx9zj 8 днів тому

    ትዜ ጤና ይስጥልኝ ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብህ🙏 እኔ በጣም ከ 1996 ጀምሮ የምከታተልህ ያንተ ታናሽ ወንድምህ ወዳጅህ ነኝ ዲያቆን ዮሴፍ ካሴ እባላለሁ ከጅምርህ ጀምሮ አንተ የምታገለግልበት አካባቢ ነበር ያደኩት አሁን በስራ ጉዳይ አዲስ አበባ ነኝ እናም ምን ፈልጌ መሰለህ ከ 1996 ጀምሮ አንተ እና በጋሻው የብዙ መዝሙሮች ግጥም እና ዜማ ለብዙ ዘማሪዎች ሰጥታችኋል በጣም የሚወደዱ ተወዳጅ የሆኑ እናም ምን ፈልጌ መሰለህ በዛን ጊዜ የደረሳችኋቸውን መዝሙሮች ቢቻልህ የካሴቶቹን ከቨር ዝርዝሮቹ ከቨሩ ላይ ስለሚገኙ ካልሆነም መዝሙሮቹን የማገኝበትን መንገድ ብጠቁመኝ?🙏በጣም መቀመጥ ያለባቸው ተወዳጅ የዘመኔ መዝሙሮች ስለሆኑ ነው ።ከቁም ነገር ቆጥረህ ስለተረዳህኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @AshenafiBogale-k8s
    @AshenafiBogale-k8s 9 днів тому +1

    ኪዳነምህረት የምትባል ሴት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለችም ።

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 8 днів тому

    በጋሻዉና ትዜ ሳትደረቡ ተሰናበታችሁ ተመስገን ጥሩ ዘማሪ እንደታቦት እኮ ነዉ የሚፈራዉ😁😁

  • @mlitewendmu5108
    @mlitewendmu5108 9 днів тому

    fetari yasebeh endante demo defar alayehum. ere bakih seken bel. endew min ayenet menfes new gin belayeh lay yaderew?

  • @yade716
    @yade716 9 днів тому

    ሶስቱ ስላሴ ነበር የሚሉት። ስዕሉ ግን አራቱ ስላሴዎቻቸውን ያሳይል። ነውረኛ የሚለው ቃል አይገልጻቸውም።

  • @BeleteGetu
    @BeleteGetu 9 днів тому

    Tize God bless u but i have question on how many working day in the week? Which day is connected to God days our brother say 30 days are holiday?

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 8 днів тому

    ትዜን አባራ ማርያም መባሉ አይቀርም 😅

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 8 днів тому

    አቤት ተረት ተረት እግዚአብሔር ይገስፃቸው አቤት ድፍረታቸው ሰይጣን እንኳን እንዲህ አይዳፈርም

  • @romaniasfa4679
    @romaniasfa4679 9 днів тому

    ❤❤