Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታን ስለተቀበሉት ወገኖች እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በእንባ ነው የተከታተልሁት፡፡ ደግሞም ፀሎታቸው የምር ነበር፡፡ ተባረኩ
እዉነት ነው የሚነገረው ነገር። ሀምሌ ና ታየዋለህ። የድሬ ልጅ ነኝ
Exactly it's true
Uuff goofta yesus koo ulfadhu 🙏🙏dhaloota kana gara jireenyatti wama wan jirtu ulfadhu abbaaa🙏🙏 goofan hunduma keessan haa ebbisu 👏👏👏👏👏👏👏👏
አቤት አቤት አቤት ኦርቶዶክሰ እናተ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ አምናችሁ የዳናችሁ ወንድም እህቶቼ ለዚህ ህዝብ እንፀልይ ወደ እግዚአብሄር እንጩህ ለምን የሚባለው ሁሉ እውነት ነው እኔም በዛ እምነት ሰኖር ለቁልቢ ገብርኤል ቅማል ተሰለው ሰለቱ ደረሰላቼው ሲሉ ሰምቼ ገብሬልን በጣም ሰለምወደው በውሰጤ ምን ማለት ነው እንዲህ የረከሰ ነገር ገብርኤል እንዴት ይቀበላል የሚለው ነገር ጥያቄ ሆኖብኝ እያለ አንድጊዜ በጣም ሲጬንቀኝ እኔም ቅማል አመጣለሁ ብዬ ተሳልኩ ከዛ በውሰጤ ቅማል ባላገኝሰ ገብሬል ቁጡ ነው ይላሉ ብዬ ብፈራም ግን ሰለቱም አልደረሰም ልል የፈለኩት ያልተደረገ አይወራም እኔም አሁን ያ ሰለት ቢደርሰልኝ ኖሮ አንዷ ቅማል አሰገቢ ነበርኩኝ እንዲህ በኢየሱስ ማረፍ እያለ አንተ ይሄ ቅማላም መንፈሰ በህዝባችን ላይ ይጫወታል።ተባረኩ🙏❤
ወይ ጉድ
❤❤❤❤
ስሙን ብቻ ያድናል ምንም ይበሉ ብቻ ማዳኑን ብቻ ይበቃናል ለነገሩ ከመናፍቅ ስድብ ብቻ ይገኛል ለአሁኖቹ ትውልድ ከአፍ የሚወጣውን ትለቃቅማላቹ የድሮ አባቶቻችን የዋህ ስለሆኑ ከልባቸው ነው የሚማጸኑት
"ቅዱስ ገብርኤል ምን ተስኖት" የሚለው ተረክ መልአክን ከእግዚአብሔር እኩል የማድረግ አባዜ ነው፡፡ ለዚህ ነው የጣዖት አምልኮ ብለን የምንጠራው፡፡ በዛ ላይ ገንዘብ ሲወድ "እንቁልልጭ" ሲባል የሚፈውስ፡ ይህ ማለት አጋንንት ነው ማለት ነው፡፡
በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔር ክብር ሲነካ ያልዘገነናቸዉ ያልተበሳጩ ለገብርኤል ቅማል አይጥ ይገባለታል ሲባል ክብር ተነካ ብለዉ የሚከራከሩ ያሳዝናሉ ኢየሱስ ከንፈር ለከንፈር ተሳሳመ ሲባል የእግዚአብሔርን አስርቱ ትእዛዛት ካዱ ማርያምን እመኑ የሚል ያላስቆጣቸዉ በጣም ታሳዝናላቹ
Dere mehede nw
Ermeyase ante erashe setesadab aydel ende yemetwelew yekenat menfeshe azabea tenqway Nekesathen aweta ante tenqway
እኛ በግልጽ እናተ በጭለማ የምትጠጡት ከሰው ነው የምትደብቁት እኛ የምንፈራው እግዚያብሄር ነው የምንፈራው ምነው የሚቀየር አጣቹ እደመጀመርያው አልተሳበላቹም
Medre kerfatam pente ermeyase fetare bebetasebhe lay belgochehe lay mat yewerade ortodoxe telachahe anathe lay wetwal ante tenqway ERMEYASE NEKESATHEN AWETANA ASEAYANTE TENQWAY BEBETASEBHE LAY MAT YEWERED
Enante fituran amilakiwoch nachihu fituran sitamelku yemitadiru.Melak amilakiwoch.
1.1. ክርክሮቹ እየተደረጉ ያሉት፡- በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ እንዲታጠንላቸው፣ ሻማ እየበራላቸው እንዲመለኩ፣ መሥዋዕት እንዲቀርብላቸው፣ ተስፋ እንዲደረግባቸው፣ ቀናት ተመድበው እንዲደገስላቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ እንዲመኩባቸው፣ ስለት እንዲሳልባቸው፣ ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸም፣ እንዲማልባቸው፣ መሐላ በስማቸው እንዲፈጸም፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ እንዲታመንባቸው፣ ብዙ በረከቶችን እንደሚሰጡ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ እየታመነ ስለሚመለኩ አማልክት ነው ክርክሩ፡፡ 1.2. በሃይማኖት ጉዳይ ቅዱስ የሆኑ እንደ ምሥጋና፣በኩራት፣የፍቅር ስጦታና መባ የመሳሰሉ መሥዋዕቶች ሊቀርቡ የሚገባው ለአምላካችን እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው፡፡ እነዚህን ለፍጡራን ማቅረብ ኃጢአት ነው፣ በበቅዱሱ አምላካችን እግዚአብሔር ላይ ክሂደትን መፈጸም ነው፣ አስፈሪ ቁጣ የሚያስከትል እርግማን ነው፣ ክፉና ርኩስ ድርጊት ነው፡፡ በአጭሩ ለፍጡራኑ እነዚህን ሁሉ አምልኮዎችን ማቅረብ እግ/ርን መካድና መዳፈር ነው፤ የባዕድ አምልኮም ነው፡፡አንድ ሰው አመለከ የሚባለው እኮ እነዚህን ሲፈጽም ነው፡፡ስለዚህ እነዚህን ሁሉ ለፍጡራን የሚያቀርቡ ሁሉ የእግ/ር ጠላቶች እንጂ ወገኖቹ አይደሉም፡፡ እነዚህ ሁሉ የባዕድ አምልኮ ተግባራት የሚፈጸሙበት ሐይማኖት በርግጥም ሐይማኖት ነው፤ነገር ግን ከፍ ብለው ከብዙ በጥቂቱ በቀረቡ የባዕድ አምልኮዎች ምክንያት ክርስትና ሊሆን አይችልም፡፡ ልክ የሐሰት አባት የሆነው ሰይጣን ቃሉን እየጠቀሰ ጌታችንን እንደፈተነው (ሉቃ.4፡1-13) የባዕድ አምልኮ እንደሆነ እንዳይታወቅ ግን የእግ/ርን ስም እየጠሩ ማስመሰሉና ቃሉን እየጠቀሱ መራቀቅ የተለመዱ የአጅሬው ማሳቻዎች ናቸው፡፡ አነዚህ ልምምዶች ክርስትና እየተባሉ ያሉት በእግ/ር መመዘኛ እንዳልሆነ ግልጽ ነው፤ የእግ/ር ያይደለ ሁሉ ደግሞ የአጅሬው የሐሰተኛው፣የሌባውና የነፍሰ ገዳዩ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡ 1.3. መተተችብኝ፣መተተብኝ፣ አሟረተብኝ፣ አሟረተችብኝ፣ አበላሸብኝ፣ አበላሸችብኝ፣ አሠራብኝ፣ አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም፣ አይተኛልም፣ ደገመብኝ፣ ደገመችብኝ፣ አስደገመብኝ፣ አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ፣ ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ፣ አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ፣ አሳቀለችብኝ፣ አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዙሮብኝ ነው፣ አዙራብኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ አጋንንታዊ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተሞላ ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡ 1.4. የጎሪጥ እየተያየ፣ አንዱ ሌላውን በክፉ እየተጠራጠረ፣ እየሰጋ፣የሆኑ የተመተተባቸውንና ያድኑናል የሚሏቸው ነገሮችን በኪሳቸውና በቤታቸው እየቀበሩ የሚኖሩበት የአምልኮ ሥርዓት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡ 1.5.. ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎች፣ ለጥቃቶች፤ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት የሚኬድበት ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡ 1.6. ብልጥግና ለማግኘት፣ለማጣላት፣ ለማየያት፣ ጓደኛሞችንና ባለትዳሮችን ለማጋደል፣ ሌላውን ለማዋረድ፣ ለማጥቃት፣የሌላውን ዕድል ለማበላሸት፣ ገድሎ ለመውረስ፣ ለአምልኮ፣ ለልመና፣ ለስኬት፣ለፈውስ፣በልጦ ለመገኘት ይረዳሉ በሚል ከመናፍስት ጋር ለመገናኘት የሚኬድባቸው በርካታ ምስጢራዊና ተዓምር አድራጊ ኃይል አላቸው ተብለው የሚጠሩ የአምልኮ ቦታዎችና ጠበሎች ያሉት ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡ 1.7. ተስፋ በሚደረግባቸው፣ አሳፋሪ ስለቶች በሚፈጸሙባቸው፣በሚለመኑ፣ መሥዋዕት በሚቀርብላቸው፣ በሚሳለሟቸውና በሚሰገድላቸው ፍጡራን፣ ቅርጻ ቅርጾችና ሥዕላ ሥዕሎች ፊት እየተሰገደ የሚከናወን ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡ 1.8. ለትውልዶች በሚቀጥል መበቃቀልና በቆሻሻ የደም ታሪክ የጨቀየ የአምልኮ ሥርዓት እንዴት ሆኖ ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት እንዲሆን የተፈለገው? 1.9. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የሆነ አዳኝ ፍቅር ነው፡፡ የሚጠላሉና የሚገዳደሉ በጎች የሉትም!!! 1.8. በጥላቻ የተሞሉ፣ የሚገዳደሉ፣ፍቅርና በቅንት ላ የተመሠረተ ዕውነተኛ ዕርቅን የማያደርጉ ሁሉ የነፍሰ ገዳዩ፣ የሐሰተኛውና የሌባው ልጆች እንጂ የቅዱሱ እግ/ር ልጆች አይደሉም (ዮሐ. 8፡ 44) ፡፡
Medra leba penta
ኦርቶዶክስ ከሌለች ድምጻችሁ ይጠፍል ኦርቶዶክስ ላይ የተንጠለጠለ ትምህርት ነው ያላችሁ
አዎ አይጥ የሆነች ሴትዬ ተሥላ አምጥታ ቄሶቹ እባካችሁን የምትሳሉትን እወቁ ሥለቴ አይደርስም ብላችሁ የማይሆን ስለት አትሣሉ እያሉ ሢናገሩ ነበር እኔ እዛው ቆሜ ሰምቻለው።
😂😂😂 weyi keleme beye adarashu wend lewen set le set sitidaru ayidele enda yamtwulit
እግዝሐብሄር ይገስፃቹ እነሱ መቃወም ብቻ ነው ከስማቸዉ ፕሮቴስታንት ነው መቃወም ብቻ ነው ሁላቹም ወደ ኦርተዶክስ መልስ አላት አትሳደብ ግባና ጠይቅ ይመለሥለሃል እንዳመጣብህ አታውራ አጭበርባሪ ሁላ!!!!
ቀዳዳ , ድሮም ጴንጤ የዱርዬ አይማኖት ነው:: አልሳካ ሲላቹ አሳብ የምትፈጥሩ, ጥራዝ ነጠቆች::
ይህ ሰው ግን ጤኔኝ ነው ግን
ጌታን ስለተቀበሉት ወገኖች እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በእንባ ነው የተከታተልሁት፡፡ ደግሞም ፀሎታቸው የምር ነበር፡፡ ተባረኩ
እዉነት ነው የሚነገረው ነገር። ሀምሌ ና ታየዋለህ። የድሬ ልጅ ነኝ
Exactly it's true
Uuff goofta yesus koo ulfadhu 🙏🙏dhaloota kana gara jireenyatti wama wan jirtu ulfadhu abbaaa🙏🙏 goofan hunduma keessan haa ebbisu 👏👏👏👏👏👏👏👏
አቤት አቤት አቤት ኦርቶዶክሰ እናተ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ አምናችሁ የዳናችሁ ወንድም እህቶቼ ለዚህ ህዝብ እንፀልይ ወደ እግዚአብሄር እንጩህ ለምን የሚባለው ሁሉ እውነት ነው እኔም በዛ እምነት ሰኖር ለቁልቢ ገብርኤል ቅማል ተሰለው ሰለቱ ደረሰላቼው ሲሉ ሰምቼ ገብሬልን በጣም ሰለምወደው በውሰጤ ምን ማለት ነው እንዲህ የረከሰ ነገር ገብርኤል እንዴት ይቀበላል የሚለው ነገር ጥያቄ ሆኖብኝ እያለ አንድጊዜ በጣም ሲጬንቀኝ እኔም ቅማል አመጣለሁ ብዬ ተሳልኩ ከዛ በውሰጤ ቅማል ባላገኝሰ ገብሬል ቁጡ ነው ይላሉ ብዬ ብፈራም ግን ሰለቱም አልደረሰም ልል የፈለኩት ያልተደረገ አይወራም እኔም አሁን ያ ሰለት ቢደርሰልኝ ኖሮ አንዷ ቅማል አሰገቢ ነበርኩኝ እንዲህ በኢየሱስ ማረፍ እያለ አንተ ይሄ ቅማላም መንፈሰ በህዝባችን ላይ ይጫወታል።ተባረኩ🙏❤
ወይ ጉድ
❤❤❤❤
ስሙን ብቻ ያድናል ምንም ይበሉ ብቻ ማዳኑን ብቻ ይበቃናል ለነገሩ ከመናፍቅ ስድብ ብቻ ይገኛል ለአሁኖቹ ትውልድ ከአፍ የሚወጣውን ትለቃቅማላቹ የድሮ አባቶቻችን የዋህ ስለሆኑ ከልባቸው ነው የሚማጸኑት
"ቅዱስ ገብርኤል ምን ተስኖት" የሚለው ተረክ መልአክን ከእግዚአብሔር እኩል የማድረግ አባዜ ነው፡፡ ለዚህ ነው የጣዖት አምልኮ ብለን የምንጠራው፡፡ በዛ ላይ ገንዘብ ሲወድ "እንቁልልጭ" ሲባል የሚፈውስ፡ ይህ ማለት አጋንንት ነው ማለት ነው፡፡
በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔር ክብር ሲነካ ያልዘገነናቸዉ ያልተበሳጩ ለገብርኤል ቅማል አይጥ ይገባለታል ሲባል ክብር ተነካ ብለዉ የሚከራከሩ ያሳዝናሉ ኢየሱስ ከንፈር ለከንፈር ተሳሳመ ሲባል የእግዚአብሔርን አስርቱ ትእዛዛት ካዱ ማርያምን እመኑ የሚል ያላስቆጣቸዉ በጣም ታሳዝናላቹ
Dere mehede nw
Ermeyase ante erashe setesadab aydel ende yemetwelew yekenat menfeshe azabea tenqway Nekesathen aweta ante tenqway
እኛ በግልጽ እናተ በጭለማ የምትጠጡት ከሰው ነው የምትደብቁት እኛ የምንፈራው እግዚያብሄር ነው የምንፈራው ምነው የሚቀየር አጣቹ እደመጀመርያው አልተሳበላቹም
Medre kerfatam pente ermeyase fetare bebetasebhe lay belgochehe lay mat yewerade ortodoxe telachahe anathe lay wetwal ante tenqway ERMEYASE
NEKESATHEN AWETANA ASEAY
ANTE TENQWAY
BEBETASEBHE LAY MAT YEWERED
Enante fituran amilakiwoch nachihu fituran sitamelku yemitadiru.Melak amilakiwoch.
1.1. ክርክሮቹ እየተደረጉ ያሉት፡- በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ እንዲታጠንላቸው፣ ሻማ እየበራላቸው እንዲመለኩ፣ መሥዋዕት እንዲቀርብላቸው፣ ተስፋ እንዲደረግባቸው፣ ቀናት ተመድበው እንዲደገስላቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ እንዲመኩባቸው፣ ስለት እንዲሳልባቸው፣ ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸም፣ እንዲማልባቸው፣ መሐላ በስማቸው እንዲፈጸም፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ እንዲታመንባቸው፣ ብዙ በረከቶችን እንደሚሰጡ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ እየታመነ ስለሚመለኩ አማልክት ነው ክርክሩ፡፡
1.2. በሃይማኖት ጉዳይ ቅዱስ የሆኑ እንደ ምሥጋና፣በኩራት፣የፍቅር ስጦታና መባ የመሳሰሉ መሥዋዕቶች ሊቀርቡ የሚገባው ለአምላካችን እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው፡፡ እነዚህን ለፍጡራን ማቅረብ ኃጢአት ነው፣ በበቅዱሱ አምላካችን እግዚአብሔር ላይ ክሂደትን መፈጸም ነው፣ አስፈሪ ቁጣ የሚያስከትል እርግማን ነው፣ ክፉና ርኩስ ድርጊት ነው፡፡ በአጭሩ ለፍጡራኑ እነዚህን ሁሉ አምልኮዎችን ማቅረብ እግ/ርን መካድና መዳፈር ነው፤ የባዕድ አምልኮም ነው፡፡አንድ ሰው አመለከ የሚባለው እኮ እነዚህን ሲፈጽም ነው፡፡ስለዚህ እነዚህን ሁሉ ለፍጡራን የሚያቀርቡ ሁሉ የእግ/ር ጠላቶች እንጂ ወገኖቹ አይደሉም፡፡ እነዚህ ሁሉ የባዕድ አምልኮ ተግባራት የሚፈጸሙበት ሐይማኖት በርግጥም ሐይማኖት ነው፤ነገር ግን ከፍ ብለው ከብዙ በጥቂቱ በቀረቡ የባዕድ አምልኮዎች ምክንያት ክርስትና ሊሆን አይችልም፡፡ ልክ የሐሰት አባት የሆነው ሰይጣን ቃሉን እየጠቀሰ ጌታችንን እንደፈተነው (ሉቃ.4፡1-13) የባዕድ አምልኮ እንደሆነ እንዳይታወቅ ግን የእግ/ርን ስም እየጠሩ ማስመሰሉና ቃሉን እየጠቀሱ መራቀቅ የተለመዱ የአጅሬው ማሳቻዎች ናቸው፡፡ አነዚህ ልምምዶች ክርስትና እየተባሉ ያሉት በእግ/ር መመዘኛ እንዳልሆነ ግልጽ ነው፤ የእግ/ር ያይደለ ሁሉ ደግሞ የአጅሬው የሐሰተኛው፣የሌባውና የነፍሰ ገዳዩ እንደሆነ የታወቀ ነው፡፡
1.3. መተተችብኝ፣መተተብኝ፣ አሟረተብኝ፣ አሟረተችብኝ፣ አበላሸብኝ፣ አበላሸችብኝ፣ አሠራብኝ፣ አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም፣ አይተኛልም፣ ደገመብኝ፣ ደገመችብኝ፣ አስደገመብኝ፣ አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ፣ ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ፣ አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ፣ አሳቀለችብኝ፣ አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዙሮብኝ ነው፣ አዙራብኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ አጋንንታዊ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተሞላ ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡
1.4. የጎሪጥ እየተያየ፣ አንዱ ሌላውን በክፉ እየተጠራጠረ፣ እየሰጋ፣የሆኑ የተመተተባቸውንና ያድኑናል የሚሏቸው ነገሮችን በኪሳቸውና በቤታቸው እየቀበሩ የሚኖሩበት የአምልኮ ሥርዓት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡
1.5.. ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎች፣ ለጥቃቶች፤ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት የሚኬድበት ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡
1.6. ብልጥግና ለማግኘት፣ለማጣላት፣ ለማየያት፣ ጓደኛሞችንና ባለትዳሮችን ለማጋደል፣ ሌላውን ለማዋረድ፣ ለማጥቃት፣የሌላውን ዕድል ለማበላሸት፣ ገድሎ ለመውረስ፣ ለአምልኮ፣ ለልመና፣ ለስኬት፣ለፈውስ፣በልጦ ለመገኘት ይረዳሉ በሚል ከመናፍስት ጋር ለመገናኘት የሚኬድባቸው በርካታ ምስጢራዊና ተዓምር አድራጊ ኃይል አላቸው ተብለው የሚጠሩ የአምልኮ ቦታዎችና ጠበሎች ያሉት ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡
1.7. ተስፋ በሚደረግባቸው፣ አሳፋሪ ስለቶች በሚፈጸሙባቸው፣በሚለመኑ፣ መሥዋዕት በሚቀርብላቸው፣ በሚሳለሟቸውና በሚሰገድላቸው ፍጡራን፣ ቅርጻ ቅርጾችና ሥዕላ ሥዕሎች ፊት እየተሰገደ የሚከናወን ሐይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት ሊሆን አይችልም፡፡
1.8. ለትውልዶች በሚቀጥል መበቃቀልና በቆሻሻ የደም ታሪክ የጨቀየ የአምልኮ ሥርዓት እንዴት ሆኖ ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ሐይማኖት እንዲሆን የተፈለገው?
1.9. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ የሆነ አዳኝ ፍቅር ነው፡፡ የሚጠላሉና የሚገዳደሉ በጎች የሉትም!!! 1.8. በጥላቻ የተሞሉ፣ የሚገዳደሉ፣ፍቅርና በቅንት ላ የተመሠረተ ዕውነተኛ ዕርቅን የማያደርጉ ሁሉ የነፍሰ ገዳዩ፣ የሐሰተኛውና የሌባው ልጆች እንጂ የቅዱሱ እግ/ር ልጆች አይደሉም (ዮሐ. 8፡ 44) ፡፡