አምልኮ 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @DestaElema-s8u
    @DestaElema-s8u Місяць тому +20

    ወንድም ዳዊት፣ የእግዚአብሔር የአምላካችን የጌታችንም የኢየሱስ ፀጋና ሰላም ለአንተ ይሁን። በእኔ ዘመን የምወደውና ዕድሉን ባገኝ የእግዚአብሔርን ቃል በአካል ከአንተ ብሰማ እጅግ ደስ ይለኝ ነበር፣ ነገር ግን አሁንም ጌታን አመሰግናለሁ፣ በቻልኩት መጠን ከዚህ ቻናል ላይ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። አንተ ባትኖር ኖሮ እኔም አሁን አብዛኛዎቹ ሰዎች ጴንጤ ብቻ ሆኜ ስለ ያዝኩትክርስትና ምንም ሳላውቅ እኖር ነበር.....

  • @MayrodaMirazhe
    @MayrodaMirazhe Місяць тому +7

    ኸረ ጅማ ልመጣ ምንም ነው የቀረኝ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Місяць тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት😮 😲😲
    “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
    - ፊልሞና 1፥3

  • @AshenafiLera
    @AshenafiLera Місяць тому +1

    መልካም አሰተሚራው የዕውቀት ጥግ❤ እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን !!

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe Місяць тому

    ወንድም ዳዊት, የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ: ፀጋ ከመንፈስህ: ጋር ይሁን አሜን::

  • @EyaelSolomon-li8gk
    @EyaelSolomon-li8gk 29 днів тому +1

    ዴቭ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር አብ ይሁን ❤❤ ዴቭ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Місяць тому

    ብዙ ፀጋ ይጨመርልህ ወድም ዳዊት

  • @solomongtachew
    @solomongtachew Місяць тому +1

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን😊

  • @AlamAbabo
    @AlamAbabo Місяць тому

    ኢየሱስ ያረፍንብክ የአብ ባህል አብ ያረፈብከ ትክክለኛው ሰንበታችን😊

  • @isaacgoa8523
    @isaacgoa8523 Місяць тому +1

    Stay blessed beloved brozer

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 27 днів тому

    ዴቭ በርታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 Місяць тому +1

    ወንድማችን ዴቭ ፀጋው ይብዛለህ

  • @mergiyashcherent7287
    @mergiyashcherent7287 Місяць тому

    ደቪ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @EliasAsefaEloJesusAmbassador
    @EliasAsefaEloJesusAmbassador Місяць тому

    Wow amazing Amen ❤❤❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Місяць тому

    ጌታ. ፃጋ. ያብዛልክ dav❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheMan-zq9og
    @TheMan-zq9og Місяць тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ዴቭ እወድሀለሁ ።from mojo

  • @roberabalcha8762
    @roberabalcha8762 Місяць тому

    Gad bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Місяць тому

    much grace dave🎉

  • @desta9900
    @desta9900 Місяць тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meseretsolomon-k1e
    @meseretsolomon-k1e Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z Місяць тому

    ድቭ ፅጋ ይብዛልህ 🎉❤️❤️

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MentesnotFikadu-cd8pi
    @MentesnotFikadu-cd8pi Місяць тому

    ዴቫ ጥብስ የቆቅ መረቅ

    • @DevaDeva-xg8gu
      @DevaDeva-xg8gu Місяць тому

      ስርዐት ያለው ንግግር ብትጠቀም ወንድም ተባረክ

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈

    • @berhanueayanto3823
      @berhanueayanto3823 Місяць тому

      ሶዶማዊነትን ተይ ጌታ ይወድሻል። ወይም በስህተት ሊሆን ይችላል ባንድራቸውን ያደረግሽው?