When I was a child, our family joined the Jehovah cult. I was 10 years old and I was the first in the family to refuse to be in the Jehovah cult, soon after the others followed. Now, except 1 person who is in the protestant cult, the rest of us are in the Orthodox True Christianity.
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ላይክ ሰብስክራፕ እናድርግለት መምህር እባክህን በፀሎትህ አትተወን👐👐👐
እሺ
መምህር ተስፋዬ ፀሎት ዪዲርስኝ
መምህር ተስፋዬ ስልክ ላክልኝ
Selamchu yebza
@@dndnnxnzh8254 ዥ0913311451
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
ውድ መምህራችን ይኸው እኔም በቁሜ ከደነዘዝኩ ኣሁን 7ኛ ኣመቴ ይዣለው እሲቲ ፈጣሪ በምህረቱ ይታደገን
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚያብሔር ይማርሽ ማማዬ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አይዞሽ እማየ እግዚአብሄር ይርዳሽ
በደንብ ፀልዪ ስገጂ ውዴ
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
አሜን አሜን አሜን ወድሜ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ።🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን መምህር ካለ እግዚአብሔር የድግል ልጅ በቀር ማን አለን በሰው አገር.። እግዚአብሔር ይባርክህ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠባቧ መፈስ በመፃሐፍ ቅዱስ የተፃፈችልን መከራ ስደት ችግር ረሀብ ሰይፍ እኳን ቢገጥመን እሷን የምናስቀድም ክርስቶስን የምናይባት የምንዳስስባት የምንነካባት ውድ እቁ እምነታችን የድግል ማሪያም ቤት እናቴ እምነቴ ተዋህዶ እድለኞች ነን መምህር በዝች እምነት ውስጥ መሆናችን ግን ልብ ልንል ሚገባው መምህርም እደማስተምሩን በስም ኦርቶዶክስ መዳን የለም ልባችን ለክርስቶስ አስረክበን እምነት ከምግባር ጋር አስተካክለን ስጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የመግስቱ ወራሽ ያድርገን እኔ በህይወቴ በጣም በ2 ነገሮች ደስተኛ ነኝ በጣም 1 በእምነቴ ወይም በሐይማኖቴ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ
2 በኢትዮጵያዊነቴ በነዚህ በሁለቱ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ
When I was a child, our family joined the Jehovah cult. I was 10 years old and I was the first in the family to refuse to be in the Jehovah cult, soon after the others followed. Now, except 1 person who is in the protestant cult, the rest of us are in the Orthodox True Christianity.
Thanks to God he kept you in the right faith.May God lead the rest of your family to the truth!
Praise the Almighty God.
Elelelellelelle
Ameen Ameen Ameen
ይሄን እድሰማ የፈቀደ ጌታ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጂምእድሜንይስጥልን በዉነት መምታስተምረንገጠመኝላይ ብዙትምህርትንአዉ ቀናል በቤተስባችንዉስጥዛርይመለካል እናየኛህወት በስዉሀገር ወይምበየሀገሩ መከራተታችን ለካይህነበረ አባቴብዙልጀችወልዶል ግንአዳችንምእንካን አልተማርንም ብንማርምጀምረንነዉየምንተወዉ እናህወተችንምግራየተጋባነዉ ሁሉምበተስቤ እንየም የገባን አሁን ነዉ በስደት ሀገር ሁኔ የመምህርተስፋየን እና ያባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማወድምን እስተምሮ ስሰማነዉ መንፈስምድነዉ የምለዉንያወቅኩት እና መምህር ተስፋየ እመቤቴ ማርያም ይጠብቅልን ከነበተሰብህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተስላሴ ከነበተስቤ ከዛርአምልኮ እናቴን እናአባቴን እዲድኑልኝእዲፈወሱልኝእግዚአብሔር መንገድን ይምራኝ አሜንአሜንአሜን
መምህራች በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
መምህር ተሰፋ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዘአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን📖⛪⛪⛪⛪💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
የኔውድ ስውድህ
እኔም እውድውላለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ኤፍታህ......የት ናቹህ የመምህር ተሰፋዬ አበራ ተማሪዎች ኑ...... አምላክ ሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ..... አሜን ፫ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እርዳሽ ካንች ብዙ ተምርናል እውነት ነው ተዋህዶ ሚስጥር ናት! መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን!
አሜን በእውነት የሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን⛪
@@ሶሊያናእናቴ አሜን ፫ እህታለም
Ameen ameen ameen
amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን አባቴ ፆሎቶትን አይለየን በያለበት
መምህራችንቃለህይወትያሰማልን. እረጅም እድሜናጤናይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
እህት ወንድሞቼ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ 🙏
አይዞሽ ፈጣሪ ሁላችንንም ይዳብሠናል
እመቤቴ ታስብሽ !
እውነት ብለሃል መምህራችን ቃላት ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ሁሉ ላደረገ ለልኦል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስልካቸው ያላችሁ ተባበሩኛ እባካችሁ
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
Betkeklell memihir tesfaye yeah yessssssss
Betkeklell
Betkeklell
Betkeklell
Thanks memihir tesfaye and good bless you
ፈተናየ በዝተዋል መምህሬ በፆሎትህ ኣስበኝ ፅጌማርያም
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዛሬው ገጠመኝ በጣም ደሰ ብሎኛአል እናታችን የጇባ እምነት ተከታይ የነበረችው ከእነ ልጀዋ ወደ ነበረችበት ወደ ኦርቶዶክሰ በመመለሳቸው ደሰ ብሎኛአል መምህር አንተ የምታሰተምረው ትምህርት ብዙ ሰው እየለወጠ ነው ልቦና ቲዩብ ላይ የሚያቀርበው ልጀ ወንድማችን ያንተ የወንጌል ፍሬ በመሆኑ በጣም ደሰተኛ ነኝ መምህር ብዙ የወንጌል ፍሬወች አሉህ ደሰ ይበልህ አሁንም ብዙ እንድታፈራ የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳህ በርታልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ሠላም የክርስቶስ ቤተሠባች መምህርች የጠላት ዳቢሎስን ሲራ አንደንነቃ ስላረግን ፀጋውን ያብዛልህ አኝም በአግዚአብሔር ሀይል በድንግል ማርያም በቅድሳን አርዳታ ድል አንድነንሳው አግዚአብሔር ይርዳን
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn 🏥🏥💒💒💒💒💒💒💒💒💒
Good bless you and all your beautiful family and your blessed and blessed
Good bless you and all your beautiful family
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛልህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያኑርልን ፈጣሪ
ምን ልበል ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህር ሁለዬ አሚመስጥ እሚያስተምር ነው በእውነት ቃል ያጥረኛል እኛን ለማስተማር ይሄን ኩሉ ጊዜ መሰዋት ከፈልክ እግዚአብሔር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ ልቦና የሚለው ን የቻናል የከፈተው ስሙ ያአብ ስራ ነው በሁለት ስልኬ ነው ላይክ የማደርገው ያንተን እንደማደርገው እግዚአብሔር ያበርታችሁ🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌷🌷🌷
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አምላክ ዘመንክን ስራህን አገልግሎትህን ቤተሰቦችህን ይባርክልክእሳን የማር አምላክ የተሰገነ ይሁን አሜን
በእዉነት ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን አመተ ማርያም እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ የሰራሁም ቁጭ ብየ ት ቲ በማዳምጥቤት ወቅት ይሁን ሰዉር የምያደርገኝ አለ መምህሬ በፀልትህ አስበኝ ስልክህ ብትልክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
መምህራችን ቃለህወት ያስማልን እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
አግዚአብሔር ይመሰገን መ/ር ቃለ ህይወት። ያሰማልን
ሰላምህ ይብዛልህ መምህራችን🌱🌱🌱❤
እግዝአብሔር ይመስገን ለውሉም ቃል እወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህየራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ዘመንህ ቤተሰብህ ይባረክ ሰላምህ ይብዛልህ ህይወትህ ሁሉ ያማረ ይሁን እንወድሀለን ውድ መምህራችን💚💛❤
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Yisittilin EGZIABHER Yakibirilin Enamesegeinalen
ወንድማችን እንኳን በስላ መጣህ እኔ ሁል ጊዜ እስማሁለው በእውነት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ነው ገጠመኝህን የምወደው እግዚአብሔር ካለ ኢትዮጵያ መጥቼ መጠመቅ እጅ እፈልጋለውበፀሎት እስተማርያም,ልጄ መስቀለ ክርስቶስ,ተስፋ እየሱስ በፀሎት አስበኝ::
ደስ ይላል የጠፉት በጎች እግዚአብሔር ይመልሳቸው; ለኛም ጽናቱን ይስጠን !!!
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ከነ መላ ቤተ ሰብህ ጸጋውን በረቱን ሀብቱን ሀይሉን ያብዛልህ በርታልን የኮርስ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀት አገኝቸበት አለሁ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን መካሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
መምህር ።እዉነት ።እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌲
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
መህምራችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችንም እግዚአቤሔር ማስተዋልን ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዴት ደስ ይላል አስተማሪ ነው መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
kalhiwet yasmlen
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሀና ፀጋውን ጨምራ ጨማምራ ትስጥህ።
ሁሌም ትምርትህን በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህር በእመቤቴ ስም በፀሎት አስበአኝ ያለውት ስደተ ላይ ነኝ።
ሴትዮኤ በቅናት ልታሳብደኝ ነው።
ከእኔ የበረታቹ ሁሉ በፀሎት አስብኝ
እህተ ማርያም ብላቹ
አሜን ቃለህይወት ያስማልን። መምህራችን
በእውንት እግዚሀብሔር ይመስገን እንደናተ አይንት ሰወች ስለስጠን እግዚሀብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል እዴሜችሁን ያቆይልን ወንድሜየ በፅሎትክ እስበን እህቶቸ ቤተሰቦቸ ልርድኝ አልቻልም እህቶች ሱዳን አገር አሉ በቃ አደዝዞቸዋል እናቴ ኩላሌቶን ታማ ኦብራሴ ትሆኝአልሽ ተብላ አለች
ወንድሜየ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እንዴፅልይልን ወይም ብታገናኝኝ ፅሎት ችሁ ያስፍልገናል በስደት ቁጭ ብለን በቃ መስራት አልቻልንም
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሎት አሜንአሜን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ገጠመኝ ትልቅ ትምህርት ተምሬበታለሁ አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
መምህራች ቃለሄወትያሰማል ን ፀጋውን ያብዛል አሜን አሜን አሜን
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን 🙏
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፍታን ወለተ ቅድሳን
አሜን፫ እግዚአብሄር ይመስገን እዉነት ነው ምንኛ ደስ ይላል የአንድ ሰው ነፍሥ ማዳን ዋጋ ያሰጣል ዋጋው ደግሞ ከድንግል ልጅ ነዉ እኔም በጣም የምወዳት ጒደኛ አለችኝ በስደት ያገኘኋት ፕሮቴስታት ሆናለች እድትመለስ እየጣርሁ ነዉ እግዚአብሄር እዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ መምህርም በፀሎት አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ አንዳንድ ጊዜ እሷን ወደ እምነቷ አለመመለሤ ራሴን እደራስ ወዳድ እቆጥረዋለሁ የሚገርመው የአባታችንን የፈውስ አገልግሎት ስታይ ደስ ይላታል ምንም አትቃወምም መላእክቶችንም አትተች እደሌሎቹ አሁን ከእህቷ ጋር ተነጋግረናል ከመምህር ተስፋዬ ጋር እድታገናኝልኝ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር በሱላይ አድሮ የመናፍቅ መንፈስ እደሚመታ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ሥለቴን በፋታችሁ ቆሜ አስገባለሁ የስጋ ህይወቷ ብዙ ነገር ተበላሽቷል የነፍሷ ጉዳይ ደግሞ የበለጠ ያስጨንቀኛል መምህር ይቅርታ ።
አሜን አሜን አሜን መምህሬ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💞💞⛪️💞💞💞🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናገር ይሥጥህ ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን ወለተ ማርያም በፆሎተወ ያሥቡኝ
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ ቀፀጋ ያቆይልን ❤
እግዚአብሔርን ከማመስገን በቀር ሌላ ቃላት የለኝም፣!!!
Amen Amen Amen Egziabher ymesgen kalehywot yasemaln
ቃል ህይወት ያሰማል መምህር እንደው ስንቶቻችን በከንቱ እኛነታችን አጣነው ደግመን ማግኘት ያማንችላቸው ስንቱ ብቻ ፈጣሪ ለንስዓ ሞት ለቅዱስ ሰጋው ክብር ደሞ ለመቀበል ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንል በፀሎትክ አሰበኝ እኔ የአለም ሁሉ ኃጥያተኛ ነኝ
በእውነት መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን
ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር
ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሆ
ደስ ይላል ። ከመምህር ፍሬዎች ሁሉ የበለጥከው አንተን አንድ አይቻለው። የመምህር ግርማ ወንድሙ ልፋት ከንቱ አልቀረም። ዘመኑን የዋጀ የትምህርት መንገድ መከተልህ በጣም ጥሩ ነው።
ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ወ ለመንፈስ ቅዱስ
ወ ወላዲቱ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መድሀኒ አለም ባለህበት ይጠብቅህ አሜን
ቃለ ህይወት። ያሰማልን። መ/ር አግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ መሞህራችን ኑርልን ክፉ አይንካክ ጠላቶችክን ከግርክ በታች መዳኒአለም ይጣልልክ እንውድካለን!
አሜን ፫ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ለኔ መሰደዴ ለበጎ ሖነልኝ
በእውነት አሰግናለሁ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ለአባቶች ስጥልኝ ወለተ/ማርያም የፍቅረኛዬ/ ወልደ ሰንበት/ ተክለ ወልድ / ሀብተወልድ/ ሀይለ ገብርኤል /ወለተ/ማርያም_እህተ ማርያም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ለሁሉም ምክንያት አለው ሁሉንም እግዚአብሔር ያበርታችው አሜን
ሁሉም ሰው ሱስ ካለበት ጉዋደኛ ይራቅ መቀየር ካልቻለ እኔ በህይወቴ የተማርኩት ይሄን ነው ከገዳም መጥቼ በሳምንቱ ጫት ላይ ነኝ ፈጣሪን ሁሌ ነው የማሳዝን ግን ሁሌም እፎክራለው ላለመውጣት እባካችሁ እራቁ ነው ምክሬ
Welcome welcome memihir tesfaye selam new
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir denk tmehirt egezabher ymasgan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
🙏🌼🌼🌼 እቺን ቀን ሰዐት በርኮ ቀድሶ
ለሰጠን ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
*በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የዚህ ሚድያ ተከታታዮች በሙሉ በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር ሁሉ ይብዛላችሁ ሽር አድርጉት ሁሉም ያልሰማ ይሰማ የጥላት ሴራ ይብቃ ሁሉም ይንቃ ይማር እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ አንተ በቸርነትህ ጠብቀን ይህ ሂወት የሁሉም ሰዉ በሽታ ነዉና ይጠብቀን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለእህት ወንድሞቻችን ለእናት አባቶቻችን የደረሰላቸዉ የሰራዊት ጌታ ለሁላችነም ይድረስ በጸሎት እንተሳሰብ በእዉነት*
አሜን የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
ከ 99ኙ አንዱ ቢጠፋው ባገኘውም ጊዜ ደስ አልው የጠፋ ሲመለስ እዴት ያስደስታል