ባለዉለታዬ በክራር ሲደረደር | Baleweletaye kirar | kirar tutorial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • ✞ ባለውለታዬ
    ባለውለታዬ /2/ ካመድያነሳህኝ
    ከትብያተጥዬ ተመስገን ጌታዬ
    በሩንቢዘጋብኝ ስምኦን ጨክኖ
    ዝቅአድርጎ ቢያየኝ ከአይሁድጋር ሆኖ
    እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ
    እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ
    አዝ__________
    የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ
    እንድወርድ ከዛፉ አዘዘጌታዬ
    ማይረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ
    ቤቴ ተባረከ በእየሱስ ክርስቶስ
    አዝ__________
    ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበውኝ
    ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ
    ፈረደችባቸው ሀጢያትም በእነርሱ
    በሰላም ሂድ ብሎ ምሮኛልን ጉሱ
    አዝ__________
    የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ
    በሰራልኝ ስራ በእድሜ በዘመኔ
    ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤትከሻ
    ልለየው አልችልም እስከመጨረሻ
    አዝ__________
    የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራይ
    እድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ
    ማዕረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በእየሱስ ክርቶስ

КОМЕНТАРІ • 11

  • @yoni_4u
    @yoni_4u Місяць тому +4

    የሲስተር ሊዲያ - የእምነትሽ ፅናት 🙏

  • @bisratamare5124
    @bisratamare5124 Місяць тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ🙏በጣም ኣሪፍ ነው ኣሰራርህ በርታ ብዙ ቪድዮ እንጠብቃለን. . .ኣትጥፋብን

  • @kokobsamsom3958
    @kokobsamsom3958 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝን።

  • @EthiopianOrthodoxTewahedo21
    @EthiopianOrthodoxTewahedo21 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Jimmy2car
    @Jimmy2car Місяць тому +1

    የ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ - አጌጥንበት ስምህን

  • @yoni_4u
    @yoni_4u Місяць тому +1

    You're the best bro welcome back!!!

  • @mignotamare97
    @mignotamare97 Місяць тому +2

    ወንድሜ የኔ ትዝታ ነዉ እና ስመታዉ አልመጣ አለ ።

    • @eotcmezmurinstruments2554
      @eotcmezmurinstruments2554  Місяць тому

      DaTuner የሚባል mobile application install አድርገው እና ከዛ
      ቁጥር 1 = C4
      ቁጥር 2 = D4
      ቁጥር 3 = F3
      ቁጥር 4 = G3
      ቁጥር 5 = A3#
      አድርገው እና ከዛ አንድ አይነት የሆናል

  • @mesfinyitbarek5792
    @mesfinyitbarek5792 Місяць тому +1

    Yebezawerk yikirta milewn pls

  • @zelalemMoges-jo1sm
    @zelalemMoges-jo1sm Місяць тому

    Video lemn tolo tolo atserum❤❤❤