የልጆችህን እናት ብቻ ሳይሆ እኛንም ይቅርታ ጠይቅ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 896

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 2 місяці тому +88

    ሰብልዬ እውነት መናገር እንደ ፍራ ሀሰት መናገር እንደ ስልጣኔ በሚታይበት ጊዜ አንቺ ግን የጠፍውን እውነት ሁል ጊዜ በድፍረት ስለምትናገሪው ሳላደንቅሽ አላልፍም! ዘመንሽ ይባረክ
    ሁላችንም እምነት ካለን ለእውነት እንቁም! የሀሰት ቲፎዞ መሆን ይቁም!!!!!!!

    • @AynadisAlemu-l1l
      @AynadisAlemu-l1l 2 місяці тому

      Tebarki aniche selgeltsshelat eni minem alechemerem gen Esun geta yeredawu tengnam ayedelem esunena betsebon hulu yemiyasedeb sew alayehum

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      ትናገር..ሰብለ.
      ደምሪኝ🎉

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 2 місяці тому +58

    በእውነት የኔን ሰሜት ነው የገለፅሻት የባል እህት ከባድ ናቸው ሲቀጥል በጣም የተረጋጋች ልጅ ነች እድለኛ ሰው ነው ሚስቱ ብትሆንም በጣም ምርጥ ልጅ ነች ❤❤❤❤ እሱ በጣም ሰገጤ ነው እንደኔ አመለካከት ግብረገብ የለውም የማይሆን ከንቱ ሰው ነው

    • @yttebumaklem9542
      @yttebumaklem9542 2 місяці тому

      Betam betam segeteee new 😂 enae bebekule endew tesasto lijochu yesu balhonu eyalku nber belbe. Kiya yewah ena betam mert metbezabet sew nech.

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 місяці тому

      እረ.የብዙሰው.ሰሜት.ነው
      ደምሪኝ

  • @HalimaArebo-c6j
    @HalimaArebo-c6j 2 місяці тому +30

    ሰብልዬ ይህ ሰው ጤነኛ ነው ማለትም እድሜውን እንደፍንዳታ ማውራቱ እውነት ጤነኝነቱ ያጠራጥራል

    • @mybusiness2207
      @mybusiness2207 2 місяці тому +1

      እውነት ነው የሆነ እድሜ ያመለጠው ከሸመገለ የነቃ ሰገጤ ያረጀ በግድ አራዳ ካልሆንኩ ያለ ደነዝ ነው😡😡😡

  • @EmuTadess
    @EmuTadess 2 місяці тому +67

    እውነትሽን ነው ሰብሊዬ ምንም ቢሆን ክብር ሊሰጣት ይገባ ነበር

    • @HiwetfunnySammy
      @HiwetfunnySammy 2 місяці тому +1

      😂😂😂 for your your call 🤙😁😅

  • @Hiw-ks
    @Hiw-ks 2 місяці тому +32

    ደሞ ኮ ይቅርታ ጠይቂ ይላል ደፋር, ሰብልዬ big respect ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @adinaalemu678
    @adinaalemu678 2 місяці тому +38

    ልጆች የፈጣሪ በረከት ናቸው እርግጠኛ ነኝ ውጤቱ ኪያ አሸናፊ ናት 100%

    • @KalekidanZemede
      @KalekidanZemede 2 місяці тому +3

      እሱን እንኳን እርግጠኛ መሆን አይቻልም ግን ቢሆን ደስተየ ነዉ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому +1

      @@KalekidanZemede እንቺ በራስሽ እይተሽው እትመኚ .....እኔ ግን 100% እርግጠኛ ነኝ !!!

    • @Queen_Queen34
      @Queen_Queen34 2 місяці тому

      ​@@AgewKemant እግዚኣብሄር ያድርገው እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበር

    • @selicr7
      @selicr7 2 місяці тому +3

      0%አልሆኑም😊

  • @tsegatesema7702
    @tsegatesema7702 2 місяці тому +8

    በጣም በጣም ክልቤ አከበርኩሽ አስተዋይ እና ነገሮችን አስተውለሽ የምትናገሪው ነገር ለእውነት የቆምሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብርሽ !!!🙏🙏🙏

  • @SeadAewl
    @SeadAewl 2 місяці тому +141

    እኔ የገረመኝ የትኞው እግሊዝ ነው የሄደው ወሬው እዳለ የጠላቤት ነው

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому +9

      😂😂😂እንጊሊዝ ኤምባሲ ኢትዮጵያ

    • @sushyybabiz6458
      @sushyybabiz6458 2 місяці тому +1

      ምነዉ እነግሊዝ ከሱ የባሰ ሞልቷል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 місяці тому

      @@sushyybabiz6458አዉሰትራሊያ ጠራ ያለ ሰዉ ነዉ ያለዉ በቦት ሰለማይገባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SelamSamual-l6x
      @SelamSamual-l6x 2 місяці тому

      😅😅

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 2 місяці тому +20

    ውይ ሰብሊ ሁልግዜ የምትናገሪው ነገር ሁሉ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ ተባረኪ የልቤነው የተናገርሽ ኪያዪ የኔናት በርቺ እግዚአብሄር በመንታ ልጆች ባርኮሻል እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ ይሄ ለሴት ክብር የሌለው ከአፉ የሚወጣው የሚቀፍ እህቶች ጉዳዩን ለነሱ ተውላቸው በሰው ኑሮ አትግብ ስንት ትዳር የሚፈርስው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው ለነገሩ አሁን ውጤቱ ይለየዋል የሱ ልጆች ከሆኑ እህትየዋ ዳር ቀሪ ነሸ

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 2 місяці тому +28

    Thanks የኔ ቆንጆ በጣም የዘቀጠ ነው የአበሻ ወንድ መሀይም ምን የተማረ ቢሆን ከዚህ የተሻለ አስተሳሰብ የለውም የመጨረሻ ድንቁርናቸው መባለግ ለሴት ብቻ አሳፋሪ ለወንድ ግን የማያሳፍር ነው ብለው ያስባሉ የድንቁርናጥግ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 місяці тому +49

    ዘመንሽ ይባረክ ሰብልዬ
    ዮናስ በጣም ባለጌና ጋጠ ወጥ ያሴተዳደግ ችግር ያለበት ሲቀጥል በስተ እርጅና በቃ አራዳነኝ ብሎ መሞላፈጥ ባለጌ ነው

    • @haregbekele1657
      @haregbekele1657 2 місяці тому

      Tekekele, godanaa ydege newe, Edale setote, deyasbora?

    • @Ethio-Enterainment
      @Ethio-Enterainment 2 місяці тому

      እንደሱ አይባልውም ያስተዳደግ ችግር ማንም ቤተሰብ በተለይ እናት ልጅዎ ባለጌ አድርጋ አታሳድግም እናም እንዳመጣልን ባንናገር በተለይ የማናቃቸውን እናቱን!!!

    • @eyasugebrie4797
      @eyasugebrie4797 2 місяці тому

      @@Ethio-Enterainmentyou right . He should ashamed of his comment after the DNA result announced for the second time

  • @HiwotAberra
    @HiwotAberra 2 місяці тому +3

    ሰብለ ለሁለተኛ ግዜ ሰሰማሸ ነው ይህንን ታሪክ አልሰማሁትም ግን ካንቺ አነጋገር ጠቅል የለ ግንዛቤ አለኝ ...ዋናው ነገር አንቺ ባጠቃላይ የምትመክሪዉ ሰርአትን ይቅርታን ነዉርንና መከባበርን እግዚአብሔርን መፍራትን የምታበረቻቺ ሰለሆነ በርቺ . And I will go back and listen the story you are making me .

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ነሽ ምንም ቢሆን ሴት እናት እህት ብሎም በሃገር ትመስላለች የእሱ እንኮን ባይሆን ክብር ቢስጣት ትልቅ ነገር ነው እሱንም እግዛብሄር ይርዳው መሳሳት ያለ ነው ይቅርታ ጠይቅ ካሳውን ካሳት ማለትም ክሮን

  • @kidistadem3507
    @kidistadem3507 2 місяці тому +10

    ተባረኪ የሰው ህመም የምታውቂ ነሽ❤

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 2 місяці тому +7

    ሰብልዬ ስታይውእንኩዋን ያስታውቃል በጣም አራዳ ነኝ ማለት ካበዛ በጣም ጥፍራም ነው ያስታውቃል ያርራዳ ልጅ አያወራም በተግባር ነው አወራሩ ሲያስጠላ አቤት ድህነት አንተጋ ጣላት።

  • @MimiSemachew-w7k
    @MimiSemachew-w7k 2 місяці тому

    ሰብሊ ውስጤ ላይ ያለው ሁሉም ስለገለፅሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ !! በሰውየው ጋጠወጥነት አራነት ይቅርና አራዳ የሚለው ቃል እንድጠላ አርጎኝ ቃላት አጥሮኝ ሰውየው ብዙነገር አደረኩት ቃላት ስላጠረኝ ብቻ ፈጣሪ መጨረሻህ ወር ባልሞላ ፈጣኑ ገብርኤል ያሳየኝ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 2 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ የልቤን ዕውነት ነው የተናገርሽው ብዙ ጊዜ አነጋገራችንና ስነ ምግባራችን ያስተዳደጋችን ውጤት ነው። የሱ አገላለፅና ንቀት እንኳን ለሚዲያ ለፐርሰናል ኮንቨርሴሽን እንኳን አይሆንም እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጠው።

  • @fitsumberga
    @fitsumberga 2 місяці тому +7

    በጣም እናመሰግናለህ
    ብሩህ አዕምሮ አለሽ ❤
    እንደአንቺ አይነቱን አስተዋይ ሰው ያብዛልን

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 місяці тому +2

    በጣም ትክክል ነሽ እህታችን አንችም ትሁት ነሽ ስልኩዋንም ተቀብለሽ ምከሪያት ግን እሱ ጋጠወጥ ነው

  • @yoditmanyazewal7165
    @yoditmanyazewal7165 2 місяці тому +10

    ሰብልዬ እግዝያብሔር ዘመንሽን ይባርከው የኔ ሙሉ ሴት እወድሻለሁ ትክክል ነው ያልሽው ሁሉ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 місяці тому +38

    ሰብልዬ እርግጠኛ ባትሆን እሷም በዚህ ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ዲኤንኤ ይመርመር የልጆቼ አባት ነዉ አትልም ለማንኛዉም እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +2

      ወሩ እስክደርስ ጨነቀኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 місяці тому

      እውነቱ እግዚአብሄር ዘንድ ነው

  • @Siraketesefaye
    @Siraketesefaye 2 місяці тому +5

    የኔ ኢቲዮጱያዊት እህቴ ስለሆንሽ የምሰጪዉ ገለፃና ማብራሪያ (ያለሽ መረዳት) እውነት ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @leeleemengistu2491
    @leeleemengistu2491 2 місяці тому +7

    Wow well said my sister❤ You're amazing!!!! Much respect for you and Alemseged! Great advice for both party!

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 2 місяці тому +9

    ሰብልዬ:እውነት:መካሪ:
    ስለሆንሽ:የምትገሪም:
    ድንቅ:ነሽ:እግዚአብሄር:
    ይባርክሽ::❤

  • @lidyakifle626
    @lidyakifle626 2 місяці тому +5

    ሰብሊ ተባረኪ የውስጤን ነው የተናገርሽው በጣም ነው ማመሰግንሽ❤

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 2 місяці тому +3

    ስብልዬ፣ እንቻን፣ የወለድ፣ እናት
    ማህፀናችው፣ ይባረክ፣ እንዳችአይነቶ
    ቹ፣ይብዙልን፣ባልሽና፣ ልጆችሽን፣እኞንም
    አኮራሽን፣ አበባ፣ ነሽ፣ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @EyerusalmZelleke
    @EyerusalmZelleke 2 місяці тому +14

    ሰብልዬ ሚዛናዊ ነሽ ትክክለኛ አስተያየት ነው በበኩሌ አግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @betelehemeshetutessema4115
    @betelehemeshetutessema4115 2 місяці тому

    በዚህ አጋጣሚ ሰብሊ በጣም አድናቂሽ ነኝ በመቀጠል እንደዚህ አይነት ወንድ ቃላት የማይገልጸው ባለጌ ነው

  • @kirubelmusickirubelDinberu
    @kirubelmusickirubelDinberu 2 місяці тому

    መጎዳት አይቀርም በልጅ ግን ትንሽ ጊዜ ነው ያድጋሉ አይዞሽ ኪዩ ልጆችሽን ለማንም እንዳትሰጪ የባል እህት ሁሉም ጋር ነው❤❤❤❤❤

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 місяці тому +124

    እሱን ብሎ ድያስፖራ ላሜ ቦራንም አይወክል ሰገጤ 😂😂😂😂😂😂

    • @SosoShosho-f8i
      @SosoShosho-f8i 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂 ምርጥ አገላለፅ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 2 місяці тому +4

      ትክክል ንግግሩ በጣም ያስጠላል።ትቢተኛ ነው

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 2 місяці тому +1

      Batekikilli😂😂😂

    • @senaitgenatu8069
      @senaitgenatu8069 2 місяці тому +1

      Dispora big deal ? He live put side of ethio that is all .

    • @EducationalAl
      @EducationalAl 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 I commented in Eyoha media he sooooo pride

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 2 місяці тому

    ሰብልዬ ልጄ ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ባለቤትሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ። አንተ ወጣት ልጅ የራስህንም ፈጥረሀል ልቦና ይስጥህ አምላክህን ይቅርታ ጠይቅ።

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 2 місяці тому +30

    ሰውዬው ከእንግሊዝ ሀገር ሳይሆን የመጣው ከቀበና እንግሊዝ ኤምባሲ ቅንብቢት ሰፈር ከወይዘሮ ቦጋለች ጠላ ቤት ነው ::

    • @EmebetAyalsew
      @EmebetAyalsew 2 місяці тому

      Eko eniam beylgog🤣🤣🤣

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 2 місяці тому

      Ere engliz embassy bizu melikam sew ale... yihe yeteleye new!

    • @betelhemgebray7285
      @betelhemgebray7285 2 місяці тому

      መስፍን መኮንን እጅግ አመሰግንሀለሁ የፃፍከዉ ኮሜንት ሳቅ ናፍቆኝ ነበር በጣም ነዉ የሳኩት

    • @dgdg8180
      @dgdg8180 2 місяці тому +1

      Lol😂

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 2 місяці тому +1

      Comment tetelalek 😅😅😅😅😅

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 2 місяці тому +9

    Sebli thank you so much. You are an amazing woman.

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 2 місяці тому

    ይቺን ሴትዮ ግን ጥሎብኝ ስውዳት እግዚአብሔር በደስታ ያኑርሽ የኔ ትርንጎ በጣም ነው እምወድሽ ሰብልዬ❤❤❤❤❤

  • @weinebaza2023
    @weinebaza2023 2 місяці тому +8

    ተባረክ absolutely your right 🙏🏽👌🏼👌🏼

  • @EduEdu-jd8vg
    @EduEdu-jd8vg 2 місяці тому +3

    ኣንች፡ ቆጆ አና ለባም ሴት ብዙ ግዜ ለ ተጎዱት ጎን ስትቆሚ ሳታዳይ ስትፈርጂ ብዙ ግዜ ኣይቼሳለሁ አግዛቤር ዘመንስሂን ይባርክ በታም ነው ምወድስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 місяці тому +2

    ሰብልዬ አሌክስን ስላደነቅሽው በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክኒያቱም እኔም እንዳችው ከልቤ አድናቂው ስለሆንኩ 🎉 ወንድማችን ይባረክ 🎉🎉🎉🎉 ሠብሊቲ ቆንጆ ❤🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +2

    ሰው ይሳሳታል ብለን እንለፋት ቆንጆ ነገር ግን የቆንጆ ብልሹ ለአፍህ ጠባቂ ያድርግልህ እናት አግኝተህ ነበር አላወቅህበትም በጣም የጋብቻ ምክር ያስፈልጋቸዋል እናት እውነት ነች የአመቱ ሪከርድ የሰበረ ተሳዳቢ እደግ እንግሊዝ አገር የኖርክ ሳይሆን በአጠገቡም ያለፍክ የደረስክም አትመስልም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የዲያዝቦራ #1 ሴትን የሚንቅ በጭራሽ እናት ያልቆነጠጠችው አባት ያልገለመጠው እኔ አፈርኩ ለእሷ ልጆችህ ሲያድጉ እንደካድካቸው ይሰማሉ ያን ጊዜ አንተን አያድርገኝ ሰብልይኡ 100% ትክክል እናቱን እህቶቹን እሷን ይቅርታ ሲጠይቅ እኛንም በአጠቃላይ በዓለም ያሉትን ሴቶች በሙሉ መጠየቅ አለበት እንግሊዝ ሃገር ልጆችህ ቢኖሩ አንደኛ እነሱ ናቸው እናታችንን በአደባባይ አዋረዳት ብለው ከርቸሌ እንድትገባ የሚያደርጉህ ልጆችህንም ይቅርታ ጠይቅ ሳይረፍድብህ አብሮ ዶክመንቱ ይቀመጥ ዘንድ ይመከራል አለቀ ! ሰብልዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @beblessed6469
    @beblessed6469 2 місяці тому +6

    You’re Amazing woman much Respect for you Seblye ❤

  • @merongirma611
    @merongirma611 2 місяці тому +52

    ልጆቹ የኔ ከሆኑ እንግሊዝ እወስዳቸዋሁ/ ይሄዳሉ ነው ያለው, አንዴ ያረገዘችው የወለደችው ብቻዋን የተሰቃየችውን እናት እቃ አረጋት እንዴ ማነው እሱን ወሳኝ ያረገው?

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 місяці тому

      Mini yedergale

    • @yttebumaklem9542
      @yttebumaklem9542 2 місяці тому

      Betam enji!! Leba neger new. Enae engliz new menorew ezi yezuachew bimeta, ezi yalew weshkata hiwot yekeyereletal- mengest be lijochu sem bir yekeflewal bet yesetewal… tekemun eyasebe new. Endew kezi wemene abat gar keminoru mnum kertobachew esuaw eza lemna be megbar beyadegu new mishalew! 100 percent

    • @BelaneLulseged
      @BelaneLulseged 2 місяці тому

      እሱ ዝም ብሎ ሲጎርር ነው ,ወንድ ልጅ በኤሮፕ ልጆቹን ብቻውን ሊያሳድግ ነው ?? ወይስ ምን ሊያደርግ ነው ?? ውሰድ ቢባል አይወስድም .

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast 2 місяці тому +1

    ዛሬ ውስጤን ነካሽኝ ሰብልዬ❤
    ወንድ ልጅ ነኝ ግን ዮናስን ዝም ብዬ ሳየው ስድና ተብታባ ሆነው አግኝቸዋለው ግን ልጆቹ የሱ ሆነው የ ክያዬን ክብር ባይና ብደሰት ምኞቴ ነው ።

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 2 місяці тому +9

    የሚገርም አገላላጽ ሰብልዬ ልጆቹ የሱ ባልሆኑ ብዬ ተመኘው ለአባትነት አይመጥንም ተባረኪልኝ እህቴ

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 2 місяці тому

      ትክክል እሷ ውሸታም መባሏን ባልወደውም ግን እሱ አባት መሆን አይችልም እንዴ ውጪ ነው ያለሁት እንዴት ቢመቸው ነው እንዲህ የሚበትነውና የሚመላለሰው

  • @selam7742
    @selam7742 2 місяці тому +1

    ተባረኪ ሰብልዬ እንደ እግዚአብሔር ሴት ትክክለኛ ሀሳብና ግሳፃ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 місяці тому +9

    የዘንድሮ ነገር ማለቂያ የለውም ሰብሊ አሁን ደሞ ባሏ የከሰሳት ሴትን አስተያየት ካንቺ መስማት እፈልጋለሁ አየርላንድ ስላለችው ሴት ሴቷ መቼም ጀግና ናት

  • @tayni-i3g
    @tayni-i3g 2 місяці тому +2

    አህቴ በጣም ጥሩ አገላለጽነው አንዳደ ውጭ የሚኖር ሰው ራሱን አደፈጣሪ ይቆጥራሉ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 2 місяці тому +3

    የኔ ማሪ ቢደክመኝም ያንችን ድምፅ ስሰማ አልሰሐችም አንች ነገሮችሽ ሁሉ እውነት ነው ጌታ ይባሪክሽ እህቴ

  • @צומהזרו
    @צומהזרו 2 місяці тому

    የወንድ ቤተሰብ እንኳን ልጅ ተወልዶ ነው እና ጓደኛው ነቃ ብላ ራሷን ጠብቃ ቆንጆ ሁና ካዬት እንጀታቸው ነው የሚቆስል በጣም ያሳዝናል 😢ልጅ የእግዚአብሔር አምላክ ስጦታ ነው ❤ ስንት ሰዎች ናቸው ልጅ ለመውለድ ስንት ብር በህክምና የሚጨርሱ ለዛውም ለብዙዎች አይሳካም።ቤተሰብ የገባበት ትዳር ከጊዜ ብዛት ይፈታል😢 እባካችሁ ቤተሰብ ገንዘብን በማየት ብዙ ትዳሮችን አታለያዬ።ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ😮😮 እንተ ምንም አይነት ጭቅላት የለህም አንጎልህ ውስጥ ንፍጥ ነው የሞላበት እና ምርመራ ማድረግ አለብህ። ኪያ እንኳም እውነቱን አወቅሽ እናት ምን ግዜም ቢሆን የልጆቻን አባት ታውቃለች ።ከአሁን በኋላ ተቆራጭ አድርጊ ለልጆችሽ አሳድጊ ❤❤

  • @adiassefa8572
    @adiassefa8572 2 місяці тому +2

    ሰብልዬ በእውነት ተባረኪ እውነቱን ነው የተናገርሽው እኔ ግን ሰው አይኑ ከታወረ ምንም ማየት ስለማይችል መንገዱ ላይ ያለውን ቆሻሻ ማየት አይችልም ፍራ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው አይናማ የተማረ ጨዋ ከዚያ ውጭ ያለ አሳዛኝ እና ምስኪን ከንቱ ነው!!!እግዚአብሔር መፍራት ያብዛልን።

    • @astergobena3086
      @astergobena3086 2 місяці тому

      የተባረኪ ያንቺ ሳይድ ነኝ እውነቱን እግዚአብሄር ያውጣው ሁሉም የስራውን ያገኛል

  • @AsnakuAsnaku-t4n
    @AsnakuAsnaku-t4n 2 місяці тому

    እህቴ በቃ በውስጤ ያለውን ነው የገለፅሺው ምርጥ ሴት ምርጥ ሀሳብ ነው እሱ ግን ምንም ያልተማረ በተፈጥሮም ምንም አዕምሮ ያላደለው ወንድ ነው ልቦና ይስጠው ሲጀመር 3 ወገን ለምን ጣልቃ አስገባ እድል ገጥሞት ሄደ በቃ በሴት ልጂ ላይ ይፈነጫል ሰውን ሳይሆን ገንዘብን የሚያስቀድም የወረደ ሰው ነው

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 місяці тому

    አይ ወንዶች ካህዴ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ እዴሜህ ይርዝም በእውነት

  • @ayna4321
    @ayna4321 2 місяці тому +2

    ሰብለ እውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የማህበርን እሴት ጠብቆ እጅግ እሚመጥን ሀሳብ በመስጠትሽ እጅግ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እድሜ የተመኘሁልሽ እውነት እንደአንቺ አይነት ሰው እሚያመዛዝን ሚዲያው ላይ ስለሌለን አንቺ ታስፈልጊያለሽ በዚሁ ደረጃሽ ቀጥይ። እውነት ቪዲዮን ካየሁ በኋላ ሰብለ አስተያየት አልሰጠችም እያልኩ ስጠይቅ ነበር። ኪያ ይሄ ምክር ይደርስሻል ብዬ አስባለው።

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 2 місяці тому +3

    ሰብሊ የኔ "እንደራሴ"ብዬሻለሁ አንደበቴ ነሽ በእውነት በጣም ደስ የሚል ሂስ ነው ያቀረብሽው❤❤❤ ልቦናሽን አይቀይረው
    የወለድሻቸው ይባረኩ
    የነካሽው ይበርክት
    የረገጥሽው ይለምልም
    ስራሽ ይስፋፋ
    የDNAውጤት እኔንም አጓጉቶኛል

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 2 місяці тому +7

    ውይ ሰብልዬ የልቤን የተናገርሽው በተለይ ስለ ባል እህት የነገርሽልኝ እግዛብሄር ይባርክሽ 🙏🏾❤️

    • @BurteAna
      @BurteAna 2 місяці тому

      +++yenenim hasab new yegelestechiw+++

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 2 місяці тому +1

    በጣም ምርጥ ሰው እኮ ነሽ ሁሌም እውነት ነው የምትናገሪው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 2 місяці тому +28

    ዋሰ ዋው ሠብለ ለመጀመርያ ግዜ ያየሁሽ ቢሆንም እስካሁን ስላላወኩሽ ተፀፅቻለሁ በጣም ነው አንጀቴን ያራስሽው ጌታ ይባርክሽ ውጤቱ እንደጠበቅነው ሆኖ ደሥተኛ እንድንሆን እፀልያለሁ ተባረኪ

    • @milli12354
      @milli12354 2 місяці тому

      ሰብለን እስካሁን ኣታቃትም 🤔 ዋው ስንት ና ስንት ቁምነገር ኣመለጠህ እኔ ለብዙ ኣመታት ነው የማቃት እዚሁ ዩቱብ ላይ ፣ምን የመሰለች ኣንደበተ ርቱዕ ልባምሴት ፅዱ ብቻ ቁም ነገረኛ ሴት❤ተባረኪ

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 місяці тому +4

    You said it all Sebliye May God bless you

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 2 місяці тому +3

    የኔ ውድ ሰብልዩ ብርክ በይልኝ አንቺን የያዘች ማህፀን የተባረከች ትሁን። በእውነት ሁልጊዜ ከተጉዱ ሰዎች ጊን ስለምትቆሚ ከልመወ አመሰግንሻለሁ።
    ብዙ የማይደፈሩ የሚመስሉ ጉዳዩችን የምታይበት መንገድ ልዩ ጥበብ የተሞላ ነው። ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ፀጋ ቢሆንም እናትና አባትሽም እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @RahelTaye-t8o
    @RahelTaye-t8o 2 місяці тому +5

    ወይኔ የኔ እህት የልቤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሰብለ ምንም ስሜት የለውም ሲመጣ የሚደበርባት እህታችን እባክሽ አብረሽው እንዳትሆኚ ነው የምልሽ አለምዬ እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥህ ዲኤንኤው ላይ አማርኛህን ብልግናህን አስተካክለህ ና ነው የምልህ

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 2 місяці тому

    I love your explanation and advice for Kia , I’m also with you that this guy is the kids real Father and he got good heart he is giving money to support the lady till his sisters involvement
    I appreciate this lady’s advice and guidance again

  • @AbebaBelachew-k8l
    @AbebaBelachew-k8l 2 місяці тому

    ሰብልዬ የኔ አስተዋይ ተባረኪ እንጀራ እየጋገርኪ አንቺን ስሰማ ነበር ዘመንሽ ይባረክ እህቴ

  • @lulagirma5395
    @lulagirma5395 2 місяці тому +4

    ውይ ሰብልይይይይ እግዚያብሄር ይባርክሸ ይሄን መንደሬ የልቤን ነገርሸልኝ ምሀይም ሰገጤ እንኳን ውጭ የኖረ ከውጭ የመጣ ሰው አያቅም

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta 2 місяці тому +6

    ሰብልዬ ተባረኪ ፡
    ምንድነው ምትሰራው ላልሽዉ
    የአሮጊት ( የማሚ ሹገር) አጫዋች ነው

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 місяці тому +10

    ኡፍ ሰብልዬ የልቤን ተናገርሽ አመሰግናለው።❤❤❤❤

  • @kime3780
    @kime3780 2 місяці тому +2

    Thank you!
    I mentioned it in there comment too. He is Brand ፋራራራራራራራ

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc 2 місяці тому +2

    This is your real call Sebli, am glad to have seen this post! As I stopped watching long time ago. ግን ሰብሊ እንደዚህ ነው የሚያምርብሽደ እንደ አንድ ክርስቲያን ለሐቅና ለተጎዱ መቆም! Respect! ጌታ ይባርክሽ❤

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 місяці тому

    መቸስ ቢወዳት ነው ዓቕፍዋት ሲተኛ የነበረ እና እንደዛ ስያብጠለጥላት በጣም ያሳዝናል ግን ከሰካራም ምን ይጠበቃ ጀብድ የመሰለው ድራፍት በጣም ነው የምወደው እያለ አስሬ እስዋም ከሱ ኣትሻልም እግዚኣብሄር ለሕጻናቶች ብሎ ያስተካክላቸው ልብ ይስታችሑ 🙏🙏🙏ልክ ብለሻል ሰብሊ ተባረኪ

  • @Loveislove-w9h
    @Loveislove-w9h 2 місяці тому +2

    Sebliye I really respect and appreciate you♥️ you are an amazing person God bless you. You said everything that is in my mind, he doesn’t have any respect for this woman I feel so bad for her.

  • @ኡሚyoutub-o2h
    @ኡሚyoutub-o2h 2 місяці тому +1

    ሰብሊ በመጀመራ በጣም ነው ምወድሽ❤
    ሁሌም እከታተልሽ አለህ አቺ ሁሌ ሀቅ ሀቅ ነው ምትነገሪው የመስለሽን ባመሽበት ነገር ምንም ወደህኋላ የማትይ ጀግነችን ኑሪልን

  • @فاطمة-ذ6ك8د
    @فاطمة-ذ6ك8د 2 місяці тому +5

    ዋው የሚገርም ንግግር አላህ ከአይን ይጠብቅሽ ስታምሪ

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts 2 місяці тому

    ትክክል ነሽ እህቴ የሚገርመው እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቸው ደግሞ አሁን የሚለው ይሄ ዋቴ ሿሿ የሚለው አሁንም እኔ የምፈራው የጀርመኑነው ትከከል እንዳይል ብቻ ልጁ ጨርሶ ጤነኛም አይደለም አበረሽው ባትሆኚ ግን ደስተኛ ነኝ ይሄ የሚያስጠላ አማርኛህን እዚያው ከቦሌ ስትወጣ አስቀምጠኸው ና?

  • @amarech8125
    @amarech8125 2 місяці тому +1

    በትክክል ተባረኪልኝ /Big Rispect ❤❤❤

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 2 місяці тому +5

    ሰብልዬ በመጀመሪያ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሸ እንደው ረጋ ብለሸ እምታሰረጂው ባላለቀ እያልኩነው የማደማጥሸ አላህ ይጨምርልሸ ተባረኪ

  • @selamteshome8279
    @selamteshome8279 2 місяці тому +8

    ኡፍ የኔ አንጀት አርስ እኮ ነሽ ሰብልዬ❤❤❤

  • @ae7936
    @ae7936 2 місяці тому +2

    ሰብልዬ ጌታ ይባርክሽ የልቤን ነገርሽልኝ ይሄ ባለጌ ነውሩ ክብሩ የሆነለት ሰው እንዲህ አይነት ነውረኛ አላየሁም ለሴት ክብር የሌለው ሰብሊ እንዳለችህ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ

  • @FantayeKassaye
    @FantayeKassaye 2 місяці тому +7

    የኔ ልጅ ሰብልዬ እንዴት አገኘሻቸው ሀቁን ነው የመሰከርሽላቸው እግዚአብሄር ይባርክሽ የኔ እርጎ ተባረኪ።

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ሠብልዬ የልብ አውቃ አንቺ አትናገሪ አንጀት ነው የምታርሽው ስወድሽ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ ቸር ወሬ ያሠማን❤❤❤❤

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 2 місяці тому +2

    እሰይ የኔቆንጆ ተባረኪ የማይወልዱ እየመሰላቸው ይልከሰከሱና ልጅ ሲመጣ ጣጣው ለሴትዋ ይሆናል ልቦናውን ይስጣችሁ

  • @Hana-q8z4r
    @Hana-q8z4r 2 місяці тому

    ስብልዬ ዘመንሽ ይብርክድርውንም የባል ዘመዶ ባዬኑ አመዶ❤

  • @misramisra9737
    @misramisra9737 2 місяці тому +4

    አዎ እህቴ ያልሽው ነገር ሁሉ ልክ ነሽ እህቶቹ ስላሶ ሴትነት አልተጨነቁም እነሱ ያሳዩት እቅማቸውን ነውይቅር ይበላቸው

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 2 місяці тому

    ሰብልዬ እንደው ተባረኪ የውስጤን ገለፅሽ!!

  • @tatihayile3040
    @tatihayile3040 2 місяці тому

    ሰብልዬ ተባረኪ እኔም አምኛታለሁ ጌታ ይርዳት እውነት ይሁን እንፀልይላታለን:: አንቺ ቃላት አጣሁልሽ❤

  • @BirzafGhebreyohanes
    @BirzafGhebreyohanes 2 місяці тому +2

    የኔ አስተዋይ እዝግአብሄር ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 місяці тому

    ኪያ በጣም ደገ ጥሩ ትዳር መመሰረትና መገምባት የምትችል ትዳርዋን የምታከብር ስልጡን. ሴት

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 2 місяці тому +70

    ሰብልዬ አንጄቴን አራሽው ተባረኪ

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 2 місяці тому +4

    እሷም የሱን እሱም ይእሷን ቤተሰቦች ልክ እንደራሳቸው ቤተሰብ ክብር ፍቅር ቤተሰባዋዊነትን መሥጠት የውዴታ ግዴታ መኖር አለበት ።

  • @Tsegachuchu
    @Tsegachuchu 2 місяці тому +2

    ሰብልዬ ትክክል ብለሻል የልቤን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏😘❤

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 місяці тому +5

    ዛሬ ገና የሚገርም ነገር ነው ያወራሽው ጎበዝ፤፤

  • @abebaneshabdela1517
    @abebaneshabdela1517 2 місяці тому

    ሰብሊ እራሴ የማስበዉን ነገር በሙሉ ነዉ የተናገርቭዉ በጣም ነዉ የማመሰግንቭ ኪያ ደግሞ በፍፁም ልጆችቭን እንዳትሰጪ አንተ ደግሞ ለስሙ የሰለጠነ አገር ላይ 19 አመት የቆየህ is that true? I don’t think so.ምክንያቱም በ1 አመት የሰዉ ልጅ ብዙ ነገር ይሰለጥናል please አዙሮ ማሰብ ልመድ ትልቅ ሰዉ ነህ ሴት ልጅ ድቄት ተብላ አትሰደብም በሚዲያ ይቅርታ እንድትጠይቅ ኪያዬ አንቺ ጀግና እስማርት በርቺ ❤

  • @TadyTadess
    @TadyTadess 2 місяці тому

    ልክ። ነሽ እህቴ ጀግና ሴት ነሽ እኔም እያስጠላይ ነበር ያየሁት ንፁህ ፍራ ነው

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 2 місяці тому +1

    አይ ሰብልዬ የኔ ጨዎ አራዳ እርድና ካንቺ መማር ይቻላል የልቤን ስለገለፅሽው ተባረኪልኝ

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 2 місяці тому +1

    አንቺ እራስሽ ጎበዝ ተናጋሪ ነሽ በርቺ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 2 місяці тому +4

    አይ ሰብልዬ አፏ ሲጣፍጥ እኮ😍😍😍😍😍
    how i love you

  • @meskymesky6428
    @meskymesky6428 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 місяці тому +2

    ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ የነክያን ታሪክ አይቻለሁ ኡፍፍፍ የልቤን ነው የተናገርሽልኝ ክበሪልኝ❤❤❤

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 2 місяці тому +3

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ።እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 2 місяці тому

    የእውነት የሰው ልጅ ከሆነ አይምሮ ካለው የልጆቹን እናት ብቻ ሳይሆን የናቀውን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @MuluLegese-xf6jk
    @MuluLegese-xf6jk 2 місяці тому +5

    ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ ❤❤❤

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 місяці тому +6

    ሰብሊ ትክክል ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @TigstAsefa-x4b
    @TigstAsefa-x4b 2 місяці тому

    ሰብልዬ እኔም የዚህ ችግር ተጠቂነኝ ማንም ስለሌለኝ እና እዛ የሚደርስበት አቅሙም የለኝም በዉሱጥ መስመር ብታወሪኙ ደስ ይለኛል