አስገራሚው የልዋም ሽፎን መሸጫ ቤት ተከፈተ //ስለውበትዎ//በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • መቅደስ በልዋም ሽፎን ተገኝታ የተለያዩ ሽፎኖችን አስቃኝታናለች
    "On today's episode of Sile wubeto, Mekdes went to Lewam Shifon and showcased different fashionable Shifon outfits."
    ስለውበቶ- ውበታችንን እንዴት እንጠብቅ በከተማውስ ምን አዲስ አለ የነበሩ በተለያየ መልኩ ውበት የምንላቸው ከሀገር በቀል እስከ አለም አቀፍ ደረጃ ያሉትን ያስቃኘናል።
    "Silewibetwo is a segment focusing on how we can protect our beauty, what's new in the city, and beauty in its various forms. We'll explore everything from indigenous to international perspectives."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 174

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 20 днів тому +27

    እውነት ለመናገር እደ ትግራይ ሴቶች አለባበስ አጨፋፈር ስርአት ያለው የለም ምንም ቢሆን አይራቆቱም አዳድ ውርገሠጥ ከኛም ከነሱም አይጠፋም

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 21 день тому +31

    ዋው ልዋም በጣም ታታሪ እና ብርቱ ሴት ልጅ ነሸ በርቺ መዓረይ/ጎበዝ ዛሓፍተይ ብጣዕሚ ንፍዕቲ ❤

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 21 день тому +1

      ኤርትራ ነች እኮ😂😂😂

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      Shes pure tigraweyti😅 ​@@jamiendris9454

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      ​@@jamiendris9454she's tigraweyti😢😂 demo Eritrea betigrigna ayaweram yalew manew😅denez kinat asmeslebek

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg 20 днів тому

      @@jamiendris9454🤣🤣🤣

    • @user-ur5rq3bk4k
      @user-ur5rq3bk4k 19 днів тому

      ትግራወይት ኣያ እታ ለክባጥ ጋል ትግራይ ኣያ ልዋመይ ❤️💛👑​@@jamiendris9454

  • @rahelwelday2476
    @rahelwelday2476 19 днів тому +12

    በጣም ታታሪ ጅግና ነሽ ልዋም በርቺ ውቢት❤❤❤

  • @SenaiW.
    @SenaiW. 18 днів тому +1

    Congratulations, keep shining! You’re a role model to millions! Jegna!

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 21 день тому +12

    ልዋም በጣም ታታሪ ጀግና ሴት ነሽ በርች❤🎉

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 6 днів тому

    ልዋምዬ እጅግ የሚያምሩ አልባሳትና ሰፊዎች አሉሽ በርቱ

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 21 день тому +15

    ወይ ኢትዮጵያ ደሀው በበረሀ ይስደዳል ሀብታሙ እንደዝህ ድህነት ለምኔ ብላቹሀል ለማንኛውም በርቱ ሲጀመር ህንድ እና ላላሎችም ሀገር ልክ እንደ ሺቲ አይደገምም ግን በጣም ጎበዝ ነሽ

    • @yehezbalem7474
      @yehezbalem7474 21 день тому +3

      እነዚህ ወያኔ የተከላቸው ነጋዴዎች ናቸውኮ😂😂😂

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому +2

      ​​@@yehezbalem7474denkoro beka tigre yehone hula performance enji seriously adelem belek nw metasebew😂😅chegaram menk yeserekal😅 comment eyarek eyewalk birru ket yimta😅menati deha😂

    • @SelamHans
      @SelamHans 13 днів тому

      በቓ።ሁሌ።ወያነ፡ያጥፅቹ​@@yehezbalem7474

  • @mayaalgaw12
    @mayaalgaw12 2 дні тому

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @ethiotigi6693
    @ethiotigi6693 20 днів тому +10

    ልዋም ሽኮር ጋል ዓደይ❤❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 21 день тому +10

    አይይይ እኩል ሞት አይቀር አሁን አቺ እንደዚህ በወርቅ ተብለጭልጨሽ ብትሞችስ ይለቀሳል የኡነት እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እቅፋት አይካሽ ። እባክህ ፈጣሪ እኛንም ሹፈን 😢😢አይ መቅዲ ሁለገብ😂😂😂❤❤❤❤

    • @astertefera151
      @astertefera151 20 днів тому +3

      አይዞሽ ላንቺ ያለውን ማንም አይበላውም ስሪ አጠራቅሚ ሌላውን ለመድኃኒያለም ስጭው

    • @MaramSusu
      @MaramSusu 19 днів тому

      😢😢😢😢

  • @helenayirgalem3425
    @helenayirgalem3425 21 день тому +1

    Congratulations. I’m so happy and excited for your success. Be proud of your hard work and achievements Luwamy my love 😍

  • @danaittewelde222
    @danaittewelde222 14 днів тому +1

    ልዋም መዓረይ የቐንየለይ ashenda wun slezmetsie zelo shifon yedliyena eyu ena gobez ayoki

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube 21 день тому +68

    ላይክ አምሮኘነው ላይክ አርጉ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyerga92
    @selamyerga92 18 днів тому

    Wow, amazing job!❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Eyob-raduzt3wg
    @Eyob-raduzt3wg 20 днів тому +2

    ዋው በጣም ያምራል በርቹ❤❤❤❤

  • @helenfitsum6806
    @helenfitsum6806 21 день тому +1

    Congratulations 🎉🎉🎉 yen konjo sister I am proud of you good luck 🤞 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 21 день тому +6

    ለልዋም አኔ ምስክር ነኝ ጨርቆቻ ሁሌም ልዮ ነው

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 21 день тому +4

    መቅዲዬ ስታምሪ

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 21 день тому +4

    ዋውውውው ባህላችን እያተመለሰ ነው በአሁን ከሱረ ይህ ያምራል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @berhanebekele3413
      @berhanebekele3413 20 днів тому +2

      የቻይና ጨርቅ ባህላችን አይደለም፡ የኛ ባህል የሐበሻ ጨርቅ ነው

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      ​​@@berhanebekele3413this is Eritrean/ tigrean culture kedero jemro ayate/kidmeayate lebsewut photo ale😂satak atawra cherku ke italy meto nw gn design ena asefafu Ye Eritrea/yetigray nw.demo cherku ke italy enji ke china adelem kedero jemro mimetaw😒

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 21 день тому +7

    ልዋምዬ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ዘመንሽ ይባረክ ደስ ብሎኛል: የእህቴ ልጅ በርቺልኝ::

    • @sabberhan3177
      @sabberhan3177 21 день тому

      CONGRATULATIONS BUT TELL HER SHE HELLPE PURE TIGERAY POPPLE!!

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 21 день тому +2

    Bravo ልዋመይ አጆኺ ጠንክሪ

  • @AbduMohammed-oz4bf
    @AbduMohammed-oz4bf 21 день тому +2

    ያሰላም

  • @Abeni_cast
    @Abeni_cast 21 день тому +4

    She the best

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 20 днів тому +2

    ዋው ጎበዝ በርቺ እግዝአብሔር ይባርክልሽ

  • @Fathia-cw4hg
    @Fathia-cw4hg 19 днів тому +2

    ልየው ሀሪፍ ነው

  • @user-yt2xo1vy1y
    @user-yt2xo1vy1y 18 днів тому

    Wawww gele aynet ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 20 днів тому +2

    መቅዲ😂ባችሁሉም ያምራል❤🎉

  • @betelhemabraha606
    @betelhemabraha606 20 днів тому +9

    እኔ እኮ የሚገርመኝ መቅደስ የት ነው እንዴ የምትኖረው ብዙ ግዜ አይቻታለው ውዱን ነገር እርካሽ ነው ትላለች

    • @user-hz4dv4zo1v
      @user-hz4dv4zo1v 20 днів тому

      እስዋኮ ማስታወቂያ ነው እምሰራው ምቸገራት ቢወደድ

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 15 днів тому

    Beautiful ❤❤❤🎉

  • @frehiwetworkneh850
    @frehiwetworkneh850 21 день тому +4

    What a promotion

  • @SebelaHailu
    @SebelaHailu 21 день тому +3

    ውይ በጣም ቅናሽ

  • @SenaitChernet-bo5wh
    @SenaitChernet-bo5wh 21 день тому

    Wooow ymarel❤❤❤❤🎉🎉

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 21 день тому +23

    5ሺ ርካሽነው አላለችም አሁንኮ የአምስት ሺ ደሞዘኛ አፍ ምላሥ አትደርሽም እናተ ልበሡት😢😢😢😢

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 21 день тому +5

      በጣም እነሡ ምን አለባቸው ደሀው የሚላሠ የሚቀመሥ አጥታል እንኳን ሊለብሰ

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 20 днів тому

      Awo kalchalsh zm bey mkega hula

    • @sadisaeed991
      @sadisaeed991 20 днів тому +2

      @@MK-yr3up በአማረኛ ኮምችልኝ ሌላውን ቋንቋ አልችል አማረኛየየየየየ በራሴ ፊደል 🙏🙏🙏🙏

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 20 днів тому

      @@MK-yr3up🤭🤣

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 21 день тому +4

    መቅዲ❤

  • @zazielu5985
    @zazielu5985 20 днів тому +1

    አድራሻቸው የት ነው

  • @berhanebekele3413
    @berhanebekele3413 20 днів тому +11

    የሁሉም ኑሮ በኢቢኤስ እንደሚታየው ቢሆን ጥሩ ነበር ፤ ግን ምን ዋጋ አለው ጥቂቱ ሀብታነም ሀብቱን ጠቅልሎ ሲቀናጣ 90% ድሀው ዳቦ እና መጠለያ አጥቶ ሲንጠራወዝ ይውላል፡፡ 5000 ቀላል ነው ዋጋው አላለችም ይቺ እኮ የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ ናት በእግዚአብሄር ቸርነት ግን ይኖራል፡፡

  • @Wowe348
    @Wowe348 21 день тому

    Ohhhhhh we feel feed up. We need s

  • @frehiwetworkneh850
    @frehiwetworkneh850 21 день тому

    Manim yaleregow bahl? Endiaom ye dro new

  • @azizawerku7584
    @azizawerku7584 20 днів тому

    በርቺ ለኔም ይገበሰሻል

  • @GRu-dr8fi
    @GRu-dr8fi 20 днів тому +1

    ዋዉ ጋል ዓደይ ❤❤❤😘

  • @rahelmideatube
    @rahelmideatube 17 днів тому

    arif new

  • @natnael1697
    @natnael1697 21 день тому +5

    አረ መቅዲ ሰወድሽ ባለፈው ስለ ቀሚስ ፅፌልሽ ነበር ዝም አልሽ

  • @umueimran
    @umueimran 21 день тому +14

    መቅዲየለበሰችውየህድልብስነው

    • @elda554
      @elda554 21 день тому +2

      Chifon Eko ye hind cherek new keza new mimetaw chifon bilesh Google aderegesh eyew

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      ​@@elda554adelem ke italy nw dero yemimetaw tigray/ Eritrea akababi nw milebsut

    • @elda554
      @elda554 20 днів тому +2

      @Wtet346 it doesn't matter where you imported it. The idea is it's not our original culture .you imported other cultures and pretended to be your own 🤣🤣🤣

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 7 днів тому +1

      ​@@Wtet346 በኢጣሊ ቅኝ ሲገዙ በነበሩ ሰአት ከኢጣሊ ሚመጣውን ሲለብሱ የነበሩትና የሽፎን ቀሚስ ያስጀመሩት የኤርትራ ሴቶች ናቸው፡፡
      አሁን ላይ እየተለበሰ ያለው ከህንድ ኢንዶኔዥያ ና ቻይና በሚመጣ ጨርቅ ነው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 20 днів тому

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😘

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuAsmare
    @BizuayehuAsmare 21 день тому +5

    የቅዳሜን ከስዓት የተጠፋፉትን ቤተሰቦቸ የሚያገናኙትን ስልክ ቁጥራቸውን ፈልጌ ነበር ፕሊስ ተባበሩኝ

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 21 день тому

    ለእናቴ የምወስዶ ሶው ብኖር ክፍለ አጋራ😥❤

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 21 день тому +2

    19ሺ (ውድ ይመስላል ግን አይደለም)ደፋት

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 20 днів тому +4

    አረ ለአንድ ሽፎን ከስምንት ሺህ እስከ አስራ ዘጠኝ ሺህ እርካሽማ አይደለም መቅዲዬ

    • @mahletdejene7522
      @mahletdejene7522 20 днів тому

      Rkashima new 6M kene netlaw eko new

    • @AAa-di2vx
      @AAa-di2vx 20 днів тому

      ሄለን ጋርም 5000ነው ባለፈው ያሰራነው የዚች እኮ ጨርቆ ምርጥ ነው ምርጫ አላት

    • @Hagi776
      @Hagi776 16 днів тому

      እኔ ካንድም ሶስት ጊዜ አሰፍቻለው እንደማንኛውም ነው ከልዩነት ጋ በጣም ነው ሽፎኖቿ የተለዩ ናቸው

  • @emamiyo
    @emamiyo 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 21 день тому

    ❤❤❤❤

  • @user-rk9xi3sc5h
    @user-rk9xi3sc5h 14 днів тому +1

    ልዋም የትግራይ ልጅ እምወድሽ❤❤

  • @tsegahailay4717
    @tsegahailay4717 12 днів тому

    ❤❤❤

  • @VORT3XISCOOL
    @VORT3XISCOOL 18 днів тому

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tw4op7rh1q
    @user-tw4op7rh1q 21 день тому +8

    በጣም ሰዉ ታጉላላችሁ ስልክ ትዘጋለች

    • @user-tc5zp3ch4q
      @user-tc5zp3ch4q 21 день тому +2

      እውነት ለኔም መልስ ሳትሰጥ ዝም ብላለች

  • @assafa35
    @assafa35 21 день тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @HawwaEndris
    @HawwaEndris 19 днів тому

    Aref new

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 21 день тому +9

    Jesus is lord Amen

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 21 день тому

      Jesus peace and blessings upon him is amighty prophet Alhamdulilah❤

    • @ekramekru1015
      @ekramekru1015 20 днів тому

      No he is Not a lord "he is messenger of Allah ". እህቴ አትሸወጂ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን !!!

  • @eveali6794
    @eveali6794 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 21 день тому +11

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እደዚህ አይነት ልብሶች ማለትም የተለያየ ጊጥ ያለው ልብሶች ማለትም የምታዩት ሁሉ በሰማይ ቤት ነብሳችን እደምትጠየቅ ታቃላችሁ በተለይ ቤተክርስቲያን ለብሳችሁ አትሂዱ
    ይህንን ስል ከይቅርታ ጋ ነው

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 21 день тому

      ኣረ ያስጠላል ሙስሊም ቤት እኮ አደለም መልበስ ከቤት የተለያዩ አይን አፍ ያለቻው ስእሎች ክልክል ነው

  • @selamyerga92
    @selamyerga92 18 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 18 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elda554
    @elda554 21 день тому +3

    Yehind cherek eyametachu yehagerachen bahel lemasemesel yemataregut tiret yelem

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      This is Eritrean/ tigrean culture 😂😅denkoro

    • @elda554
      @elda554 20 днів тому

      @Wtet346 denkoro is yourself all this garment imported from India 🇮🇳 even chiffon the word itself from abroad countries you can lie your self as much as you can to satisfy your delusion in Ethiopia there is no evidence to show chiffon was a cultural clothes the only cultural clothes is shema but now days this people are crazy about stealing other cultures and pretending as their own😜

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 7 днів тому +1

      ​@@Wtet346 ማነው ካልቸርሽ ያረገው አ#..ንቺ ጮ#...ማ😂 የህንድና ቻይና ጨርቅ ደሞ ማን ያንቺ አረገው፡፡

    • @Mona-mn4fu
      @Mona-mn4fu 5 днів тому

      h​@@hayatmohamed801

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 21 день тому +1

    ጨርቆቹ የህዶች ናቸው ሽፎኖቹ 😂😂😂

  • @user-ih8ju7vs6m
    @user-ih8ju7vs6m 21 день тому +3

    ትንሹ ዋጋ5000 😢ትልቁ 19 ,000 ቀለል አርገው አሉ ስው በአሁን ስአትቁርስ ተበልቶ ምሳ የማይደገምበት ወቅት ዘይገርም ሻሽመኔ አለ ባይለበ ስሰ😢😢😢

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 21 день тому +1

      According to the market she is fair

    • @Amen499
      @Amen499 20 днів тому

      Yalew yegeza yelelew ayegezam.

  • @henosale432
    @henosale432 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 20 днів тому +2

    ልብሳችን ወደ ህነድ ልብስ ሊለወጥ ነው መሠለኝ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 21 день тому

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @mahlet6809
    @mahlet6809 21 день тому

    6M kene netelaw 5500 wedelem

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 19 днів тому +1

    ደሞኮየህድ፣ጣቃነዉ፣በዛላይበጣምዉድነዉ፣ለድሀአሥቡ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 13 днів тому

    💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 21 день тому +1

    እረ ባክሺ 5 ሺ ከ8 እከ 19 ሺ በጣም ውድ ነው ዋጋው አይመጣጠንም ወላሂ ሳአውድ በጣም እርካሺ ነው

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 21 день тому +1

    ለቀሚስ 19ሺ ሆሆሆሆሆ ዶሞ ርካሽ ነው ትለናለች ሆሆሆ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 21 день тому +3

    ኧረ ወዲያ

    • @HiwiGid
      @HiwiGid 16 днів тому

      ምቀኛ

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 20 днів тому +1

    አምስት ሺ አላለይም ደፍር😅😅😅

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 20 днів тому

    ሸዊት ታምራለች

  • @Free_Favoured
    @Free_Favoured 21 день тому

    Wey gud 19,000 degmo rkash new tebale 😅😅😅

  • @AmenTeshome
    @AmenTeshome 21 день тому

    Lewme bech tetanu des yelnel gobde

  • @AMHARA840
    @AMHARA840 21 день тому +3

    Amharic classicalyelem hono new anchi bahil atifi???????

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      This is tigrean/ Eritrean culture aymeleketshim😂😅mind ur business

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 21 день тому +1

    እንዚህ ከዉጪ ነው የምስጋቡንት አይደል ሀገርው ነገር ይሻላል

  • @azebmulat2525
    @azebmulat2525 7 днів тому

    ቡሉ እናንተ ምን አለባችሁ በደና ጊዜ ሰብስባችሁ

  • @jerusalemdagmawi538
    @jerusalemdagmawi538 13 днів тому

    😂

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide 20 днів тому

    ልዋም የምትባል የት/ቤት ጓደኛ ነበረችኝ እሷን መሠለችኝ የትግራይ ልጅ ናት

  • @eyoeleyu6927
    @eyoeleyu6927 21 день тому +2

    እረ እረ ውሸት

  • @rebkalemma6123
    @rebkalemma6123 21 день тому

    ተፋታሽ ስለዚህ ልዋም ሽፎን ተካፈለ, ባልሽ ደሞ ይውጣና ሌላውን ልዋም የት እንደሚገኝ ይንገረና🫢

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому +2

      Atikgni rebka kenat metfo nw😂😅 anchi taweriyalesh esua teseralech😊

    • @amytk6095
      @amytk6095 16 днів тому

      ጠይቂው እሱን😏

    • @rebkalemma6123
      @rebkalemma6123 16 днів тому

      @@amytk6095 እሺ ላንቺም እነግርሻለሁ

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf 20 днів тому +5

    መቅደስ እኮ አታሽቃብጪ

    • @danaittewelde222
      @danaittewelde222 14 днів тому

      Agnchi denez mnabash agebash eregtegna negn amara nesh mknyatum amara knategna new ahya

    • @mitu-hn9kf
      @mitu-hn9kf 14 днів тому

      @@danaittewelde222 አንቺ ደነዝ ምን አባሽ አገባሽ ዘር ለህል ነው እሺ ደንቆሮ ዘር አባሽ ይጥፋ ዘረ ቢስ ተውሳካም

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p 13 днів тому

    19000 ውድ አይደለም ቀልደኛ

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 21 день тому +1

    መንደር መንደር አላቹ ብላቹ ብላቹ ሽፎን ቤት

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      Tjis is class chifon bet😂😅 rekashu 5000 birr

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 21 день тому

    200 ሪያል ጠለብኩኝ ሽፎን ሲመነዘር ስንት ይሁን🙄🤔

  • @HayatHayat-uo8yv
    @HayatHayat-uo8yv 21 день тому +5

    ምን ያስገርማም አሁን አቤት መቅዲ ስታሽቃብጭ እሷ ሀብታም ሰለ ሆነች ነዉ ምን የሚሸጡበት ዋጋ እኮ የ2በሬ ዋጋ ናቸዉ

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 20 днів тому +1

      Bere be 5 shi amchilg eski zerrga hula

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      Arif cherk nw yalat demo kenenetelaw nw 5000 arif nw betam terat alew demo be5000 Bere yet asayign 😂chegaram mnkegna atugni

  • @Selamawitmechal
    @Selamawitmechal 19 днів тому +3

    ዘረኛ ነሽ ምን ዋጋ አለው

  • @user-yi7oq6it5l
    @user-yi7oq6it5l 21 день тому

    አይ ሀብታም

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p 20 днів тому +1

    የትግራይ ደም ስላለብኝ ደስ ነው እሚለኝ አቤት ውበት

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 21 день тому

    Indonesia 🇮🇩cloth is cheap 😂

  • @eyoeleyu6927
    @eyoeleyu6927 21 день тому +3

    እረ አትዋሺ በጣም ውሸታም ሲመጣ ሌላ ነው

    • @Wtet346
      @Wtet346 20 днів тому

      She's right eko 😅

  • @InnocentLabrador-dd9fy
    @InnocentLabrador-dd9fy 20 днів тому +3

    ወሬኛ ያች ከሌላው በምንም አይበልጥም ያች ተዋቂ ስለሆሽ ነ ው ጁታ

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p 20 днів тому +3

      አይባልም ምቀኛ ያርግላት

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 20 днів тому +2

      እንደ ልዋም ሽኮር
      ታዋቂና አዋቂ መሆን ትችያለሽ😘

    • @InnocentLabrador-dd9fy
      @InnocentLabrador-dd9fy 20 днів тому +2

      @@user-xw8sc4bq4p አያርግላት አላልንም አታካብጅ የሌላውን ዝቅ አርጋ ስገልፅ ይደብራል ሁሉም ነጋዴ ከዱባይና ከህድ ነው የሚያመጣው ሲቀጥል ጋው ውድ ነው ጨርቁ አዳይነት ነው ስለማቅ ነው ውዴ

    • @MedanitMelkamu
      @MedanitMelkamu 16 днів тому +3

      ​@@InnocentLabrador-dd9fyየትግራዋይ ስኬት ያንጨረጭራቹሀል አ? ምድረ ምቀኛ

    • @HayemiFeredu
      @HayemiFeredu 5 днів тому

      Kinkin

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigitigi4368
    @tigitigi4368 16 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @selamyerga92
    @selamyerga92 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤