ባል እና ሚስት በአጽዋማት ጊዜ በሩካቤ ሥጋ ቢፈተኑ መፈጸም ይችላሉ? በእነዚህ በሰባቱ ጊዜያት በፍጹም ሩካቤ ሥጋ አትፈጽሙ! ልዩ ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 361

  • @amukas6068
    @amukas6068 10 місяців тому +50

    እሷ እናቴ ስሟን ለመጥራት እንኳን የምትፈርዋት ወላይይቱ እድሜዎትን ከጤና ጋር ታርዝምልን

  • @KifleSebebu
    @KifleSebebu 9 місяців тому +3

    ላስተማሩን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤናን ፈጣሪ ያድላቸው አሜን

  • @Mesfinsisay-96129
    @Mesfinsisay-96129 9 місяців тому +2

    ቃለ ይወት ያሰማልን የወለላይቱ የማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 10 місяців тому +28

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ ከጠና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @LovelyBakedCustard-jb1nw
      @LovelyBakedCustard-jb1nw 9 місяців тому

      አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰልን

  • @eliaskifle8859
    @eliaskifle8859 10 місяців тому +11

    በጣም የሚገርም እስከዛሬ በቤተክርስቲያናችን ህይወት እና ምልልስ የማናውቀውና ያልተነገረን ነገር ግን በጣም መሠረታዊ ማወቅ ያለብንን እውቀትና እውነት ነው ያስገነዘቡን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @BamaAbrham
    @BamaAbrham 10 місяців тому +6

    . አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎ በእርስዎና በአባ ግርማ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ስለ እናንተ የድንግል ማርያምን ልጅ አማኑኤልን አመሰግነዋለሁ አማኑኤልንአመሰግነዋለሁ

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 10 місяців тому +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🤲እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🤲 በረከቶት ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @birhanufanta6577
    @birhanufanta6577 10 місяців тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡፡

  • @ZemaryZelalemyiridawu
    @ZemaryZelalemyiridawu Місяць тому

    እልፍ ሲሉ እልፍ አለ አሉ ምንኛ ድንቅ ነው አባቴ እድሜ ይስጥዎት

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ምንም አላቅ ነበር አሁን ሁሉንም ተማርሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልነን💐💦💐💦💐

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 10 місяців тому +22

    በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅት ወድሞቼ እናት አባቶቼ መምሕራኖቼ በጣም እጭቅ ላይነኝ
    ወለተ ሃና እኅተ ጊዮርጊስ እያላችሁ አስቡልኝ😢

    • @eyerusalem8314
      @eyerusalem8314 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ከጭንቀትሽ ይገላግልሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከጭንቀትሽ ትገላግልሽ አይዞሽ ❤

    • @niniabegaz4094
      @niniabegaz4094 10 місяців тому

      Emebet Yen kidus Mikael kenant yehun kechek yawetachew

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 10 місяців тому +1

      Ylalefall ayzogg ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ShewangizawHailegebrealBete
      @ShewangizawHailegebrealBete 9 місяців тому

      ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ 10 місяців тому +4

    በእውነት። ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን። ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 10 місяців тому +2

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላሞት ይድረሰን አባታችን መምህራችን መምህር ሄኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @AsterWoldemichael
    @AsterWoldemichael 10 місяців тому +2

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በዕድሜ በጤና ይባርኮት ቃል ሕይወት የሰማልን

  • @AbelDesalew-kw6jj
    @AbelDesalew-kw6jj 9 місяців тому +7

    ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አሁን ያለሁበት ሁኔታ ተጨንቂያለሁ የምይዘዉ የምጨብጠዉ አጥቸ ሂይወቴ በጨለማ ዉስጥ ያለሁ እስከሚመስለኝ ድረስ እየተሰማኝ ነዉ።ስለሆነም የአንድ ፆድቅ ፆሎት አለምን ስለሚያድን ይህን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ' ወልደ ትንሳኤ' እያላችሁ ፀልዩልኝ።

    • @SelamshYenza
      @SelamshYenza 9 місяців тому +1

      ያስጨነቀህን ነገር ከእግርህ በታች ይጣልልህ ወንድሜ ለእኔ የደረሰች ወላዲት አምላክ ትድረስልህ የሰው ልጅ ሰአት አያጣም ከአሰበበት በርህን ዘግትህ የእንቅልፍ ሰአትህን ተንበርከክህ እያለቀስ ለአምላክህ ለአባትህ ንገረው ጭንቅህን ይጥልለሀል

    • @AmanuelYeshitila-j9n
      @AmanuelYeshitila-j9n 9 місяців тому

      ለምን ጨለመብሕ ግን እመን እንጂ አትፍራ መከራ ለበጓ ነው ስለዚ ለጨለማ አትረታ?

    • @tewdroskasahun9907
      @tewdroskasahun9907 9 місяців тому

      አይዞህ ወንድሜ አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 8 місяців тому

      ድንግልማረያም ከሀሳብ ከችግር ከጭንቀት ታዉጣህ እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይርልህ❤❤❤

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba 3 місяці тому

    ቃለ,ህይወት,ቃለ,በረከት,ያሰማልን,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን

  • @SelamGere-i2j
    @SelamGere-i2j 10 місяців тому +5

    እንኳን ደና መጡ ኣባየይ ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abemekdi
    @abemekdi 10 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን እና ምክሮችን ስለሰጡን እናመሰግናለን ፣ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ የተሰጦት ፀጋ ያብዛልን ኑሩልን አባ በጸሎትአስቡኝ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 9 місяців тому +1

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳንም ከትዳር በፊት አገኘውት ይሔን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት

  • @KelemMamo-jh4yq
    @KelemMamo-jh4yq 8 місяців тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሜ እና ጸጋውን ያድልልን።

  • @sintyaehugerma808
    @sintyaehugerma808 10 місяців тому +1

    ጣፍጦኝ ነው የሰማውት እግዚአብሔር አምላክ ስለሁሉም ነገር ይርዳን መምህርት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤❤ ሼርርርር አድርጉ እኔ አድርጊአለው አለም ይስማ ይሄን ቅመም ትምህርት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 місяців тому +5

    አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 10 місяців тому +3

    ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ እድሚተጠጋጋር ይስጥልኝ አባታችን ፀጋዉን ያብዝሎት❤❤❤

  • @fikrdebebe5603
    @fikrdebebe5603 10 місяців тому +3

    አባታችን ይባርኩኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🤲 አስካለ ማረያም በፀሎት አስቡኝ 🙏

  • @Nebiyu-e5m
    @Nebiyu-e5m 10 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋ ይስጦት።

  • @hiruttadesse9827
    @hiruttadesse9827 3 місяці тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት በጣም ጥሩ ት/ት ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zed96
    @zed96 10 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ አሰያልሁ በጸሎት አስቡን 🤲🤲

  • @berneshmenber
    @berneshmenber 10 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን

  • @DenetKebede
    @DenetKebede 9 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር
    እኔ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን ❤❤❤

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 10 місяців тому +28

    ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ይሄ ትምህርት ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ኑሩልን የኛ እንቁ አባት 🤲🤲🤲👍👍👍👍

    • @adyaboyoutube2481
      @adyaboyoutube2481 10 місяців тому

      ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርልን

    • @NegatuTekalign
      @NegatuTekalign 9 місяців тому

      እንደ ዚህ አስቸግሮሻልማለትነውብሮ።

    • @halemariambeyene6141
      @halemariambeyene6141 9 місяців тому

      😂❤❤

    • @MelakuNegash
      @MelakuNegash 9 місяців тому

      ​@@adyaboyoutube2481❤❤

  • @mogestetefe
    @mogestetefe 9 місяців тому

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን

  • @AlemnehBeshah
    @AlemnehBeshah 9 місяців тому

    መምህራችን እየሰጠኸን ስላለው ትምህርት በጣም እናመሰግናለን።በሚከበሩ በአላትና አፅዋማት ጊዜ በአሉ የሚጀምርበትን ሰዓት ጠቅሰው ቢነግሩን።

  • @gashaunmoroma466
    @gashaunmoroma466 10 місяців тому +3

    ጤና፡ዕድሜ፡ይስጥልኝ፡በጣም፡ደስ፡የምል፡ትምህርትና፡ዕውቀት፡አግቸበታለው፡እ/ር፡ይስጥልኝ፡፡

  • @TadelechT
    @TadelechT 10 місяців тому +4

    አባተችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና የሰጥልን ሃገራችነን የጎብኝልን አሜን❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 місяців тому +4

    እኳንደናመጡአባየ❤ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ

  • @መጋቤበረከትቀሲስአስቻለው

    ግሩም ትምህርት ነው መጋቤ ሐዲስ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @ሞገስሞገስ
    @ሞገስሞገስ 10 місяців тому +1

    እግዛአብሄር የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 10 місяців тому

    እናመሠግናለን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱም ያቆይልን ላይክ ሼርርርር

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 10 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት💒

  • @TesfayeAlameneh
    @TesfayeAlameneh 9 місяців тому

    ዶሮም እኮ መሠረት የሌለው የተሳሳተ ትምህርት በቤተ ክርስቲያናችን ተስፋፍቶ ነው ብዙዎች የጠፉት። አሁንም ብዙ የስህተት ትምህርቶች እስካልተወገዱ ድረስ ትውልዱ(ምእመኑ) ወደ ጥፋት መሄዱ አይቀርም።

  • @Tedo-ll7ir
    @Tedo-ll7ir 9 місяців тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በዚ ዘመን የሚያስፈልገን እንደርሶ ልጆቹን ከጥፋት የሚጠብቅ አባት ነው ቃለሆይወትን ያሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 місяців тому +13

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN Kala hiwot yesemalen AMEN 🤲💚💛❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 10 місяців тому

    ስለማይነገርስጦታዉእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን ፫ እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🕊🌿

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 10 місяців тому +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፈጣሪ አምላክ እንድ አይነት አባት ያብዛልን ዘመኑን የወጀ ኑሩልን

  • @skwt8566
    @skwt8566 10 місяців тому +1

    በስመስላሴ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እኳንም የተዋህዶ እምነት ተከታይ ሆኩኝ እግዚአብሔር። አምላክ ይርዳኝ ባለትዳር ነኝ አግብቼ ነው ስደት የመጣውት በትዳር ሕይውቱውስጥ ነኖሩኩት ሁለት ወር ብቻ ነው ስደት ከመጣው 8 አመት ሆኖኛል ባሌም አገርቤት ነው ያለው ጥሩ ትዳራችንን እድንመራ እግዚአብሔር። ይርዳን የተጋባ ነው በቤተክርስቲያን ነው እግዚአብሔር። ከርዳኝ አገር ስገባ መቁርብ ነው
    በማርያም ይሄን ትምህርት ለሁሉም ሰው ይድርስ ሼርርርርር እናድርግ😢

  • @galxya1162
    @galxya1162 10 місяців тому +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት ወለተ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፆሎት አስብኝ

  • @derejeamsalu3389
    @derejeamsalu3389 10 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ቀሲስ ጥሩ አሰተምሮ ነው እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥልን!!

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 10 місяців тому +2

    አባታችን ለሃይማኖታዊ የሆነ የሩካቤ ስጋ ሰርዓት ስላስተማሩን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ይቀድስ

  • @derejezewdu7323
    @derejezewdu7323 10 місяців тому

    ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን፣ ረጅም ግዜ የአገልግሎት ዘመንን ይሥጥልን🙏❤🙏

  • @MeresaK
    @MeresaK 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt 9 місяців тому

    እግዜአብሄር ቀብቶ የሰጠሁ ቅዱስ ነሁ እኛ ታድለናል እድሜ ከጤናጋር ይሰጡህ

  • @tsehayenashmesele4460
    @tsehayenashmesele4460 10 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ekmo5543
    @ekmo5543 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን።መምህራችን በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @AdaneAsme
    @AdaneAsme 9 місяців тому

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 10 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 10 місяців тому +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 10 місяців тому

      አቤቱ ስተየ በድየለሁ መረኝ ይቅር በለኝ

  • @GetahunArgaw-rl4mp
    @GetahunArgaw-rl4mp 10 місяців тому

    ዋው መምህር አገላለፅ ዘመኖት ይባረክ

  • @AbadiTeklu
    @AbadiTeklu 9 місяців тому

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ኣግኝቻለሁ ፈጣሪ ያግዘኝ እላለሁ...

  • @skwt8566
    @skwt8566 10 місяців тому

    ቃልህይውት ያሰማልን አቦቴ እግዚአብሔር። እርሶን ሰቶናል እግዚአብሔር። እድሜይስጣቹ❤❤

  • @sarasara-w4j7r
    @sarasara-w4j7r 10 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ። በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር መጠየቅ እፈልጋለው ይኸውም እኔ ባለኝ ደካማ አቅሜ ውዳሴማረያምን መጀመሪያ ምን እፀልይና በመቀጠል ሰይፈስላሴን እዐልይ ነበር አንድ ቀን እንደዚሁ ኢንተርኔት ከፍቼ ሳነብ ዳቆን ዮናስ ያለውን ሳነብ ስትፀልዮ ከሰይፈስላሴ መጀመር እንዳለብን አጥብቆ አስጠነቀቀን ማለት ነው ግራ ገባኝ እስኪ እውነታው አረጋግጥልኝ ሰላመእግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistDinku-jj4cc
    @KidistDinku-jj4cc 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን😢😢😢

  • @muluhilu
    @muluhilu 10 місяців тому +1

    በጦሎት አስቡኝ ወለተማርይም አባታችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Banቺ
    @Banቺ 10 місяців тому

    አባታችን ቃለህይዎት ያስማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ያስበን አንዷ እኔ ነኝ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 9 місяців тому

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomedemissie
    @teshomedemissie 8 місяців тому

    በቤተክርስቲያናችን ህይወት እና ምልልስ የማናውቀውና ያልተነገረን ነገር ግን በጣም መሠረታዊ ማወቅ ያለብንን እውቀትና እውነት ነው ያስገነዘቡን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu3737 10 місяців тому

    ኣባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለላይቱ
    እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት በእድሜ እና በጠና ይጠብቅልን አሜንን

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 10 місяців тому

    ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ❤❤❤
    አሜን አሜን አሜን

  • @MahiBirhanu-p8u
    @MahiBirhanu-p8u 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AbrahamG.s-df6jg
    @AbrahamG.s-df6jg 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ያርዝምሎት አሜን

  • @TgstAlemu-yt5zq
    @TgstAlemu-yt5zq 9 місяців тому

    ቃለህወትያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን አባታን

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ ክብር ላባቶቻችን ❤❤❤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 10 місяців тому

    እባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፍተናውም የሚበርታው በፃም ግዜ ነው

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢 አባታችን እግዝአብሔር ይሰጥልን😢

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 10 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥዎት

  • @michaelhaile7895
    @michaelhaile7895 10 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት ነው የሰማናው በአእምሮችን ያኑሩልን ሌላ ቀን ደሞ እንደዚህ ያለ ትምህርት እንዳይነፍጉን መምህር።

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 8 місяців тому

    አባታችን እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዴው ነፍስ ነው የምታድኑት ይሄው እኔ ስት አመቴ ሳላውቀው ኖሬ የያስኩት ነገር አመድ እጄ አመድ እኔን መስሎ ሂወቴን አመሰቃቀለው እጮኛ ኖሮኝ ገና ወደትዳር ሳንገባ እኔው እራሴ አለምንም ምክንያት አይንህን ላፈር ብዬ ነው የምርቀው ግን እኮ ምንም አላረገኝም ምንም አልበደለኝም ከሆነ ቦላ ምን ሆኜ ነው ግን እዲህ ያልኩት ብዬ እራሴን ስጠይቅ በራሴ በጣም አዝናለሁ እና አሁን እናተ ከተናገራችሁት ሁሉ እራሴን ሆኜ አገኜሁት 😢😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ከፉ አውሬ ያድነን 😢😢😢😢 ጌታሆይ ለኔም ቀን አምጣ 😢😢😢

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 8 місяців тому

    አባታችን እግዝብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዴው ነፍስ ነው የምታድኑት ይሄው እኔ ስት አመቴ ሳላውቀው ኖሬ የያኩት ነገር አመድ እጄ አመድ እኔን መስሎ ሂወቴን አመሰቃቀለው እጮኛ ኖሮኝ ገና ወደትዳር ሳንገባ እኔው እራሴ አላምንም ምክንያት አይንህን ላፈር ብዬ ነው የምርቀው ግን እኮ ምንም አላረገኝም ምንም አልበደለኝም ከሆነ ቦላ ምን ሆኜ ነው ግን እዲህ ያልኩት ብዬ እራሴን ስጠይቅ በራሴ በጣም አዝናለሁ እና አሁን እናተ ከተናገራችሁት ሁሉ እራሴን ሆኜ አገኜሁት 😢😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ከፉ አውሬ ያድነን 😢😢😢😢

  • @GenetBekele-h9y
    @GenetBekele-h9y 10 місяців тому

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @taitudebebe5256
    @taitudebebe5256 10 місяців тому

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማዎ!!!

  • @wubayewyirdaw9031
    @wubayewyirdaw9031 10 місяців тому

    በጣም በህይወቴ ስጠይቀውና ስፈተንበት የነበረውን በበቂ ሁኔታ መልስ አግኝቼበታለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤❤

  • @KalayuYewhans
    @KalayuYewhans 9 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 10 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይፍቱን በረከትዎ ይደርብን አባቴ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 8 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትዳር ልይዝትንሽ ወራትናቸዉ የቀሩኝ ብዙ ተምሬአለሁ በቤተክርስቲያነዉ እማገባዉ የድንግልማረያም ልጆች እስቴ መርቁኝ

  • @elroitube27
    @elroitube27 10 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 10 місяців тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yeshalemalene
    @yeshalemalene 9 місяців тому

    እናቴ የጭንቅ አማላጅቱ እድሜና ጤና ያድልልኝ አባቴ በረከተዎት ይድረሰኝ በፅሎት ያስቡኝ ትልቅ ጭንቀቴን አቅለውልኛል ከባለቤቴ ጋር ስጋዎ ደሙ እንወስዳለን ነገር ግ ግብረ ስጋ ግኑኝነት ካልፈፅምን ብሎ ሲያስገድደኝ ፈፅምነ ከዛ በኋላ ስጋዎ ደሙ ለመውሰድ ተሳቀቅኩ ንስሃ ካልገባሁ አልወስድም ብየ ነበር አሁን ግን መውሰድ እንደምችል አባቴ የከበደውን ስለገለጡልኝ በእግዛብሄር ስም አመሰግናለሁ ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 10 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tewodirostsige8877
    @tewodirostsige8877 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @BirhanuFegegen
    @BirhanuFegegen 8 місяців тому

    አይዞህ መከራ ባይኖር ፀጋን መራራ ባይኖር ጣፍጭን ድካም ባይኖር እረፉትን ማን ያዉቀዉ ነበር.እናም ጭንቀትህ የነገ ደስታሄህ ምክንያት ነው እግዛብሔር ያለምክንያት አያድንም እናም ፅና

  • @MulukenTesfaye-dh7uu
    @MulukenTesfaye-dh7uu 9 місяців тому

    የሚገርም በሚጣፍጥ አንደበት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
    በቁጣ ሳይሆን በማባባል ።እንዲገባን

  • @Dagim-id5yo
    @Dagim-id5yo 9 місяців тому

    አባቴ እድሜ ከጤና ያድለወት ቃለ ህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ድንግልን እደወደዳት እናተንም በማያልቀው ፍቅሩ ውድድድድድድድድ ያርኩልን የኔ አባት🙏🙏