ለእናቴ የሚሆን ቤት አገኘው ጀሞ መሃል Guest house 🏢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +50

    ፋኒዬ ተባረክ ከጥሩ ቤተሰብ ስለ ወጣህ አምላክን አመስግን እናትህንም በእድሜ በፀጋ ያኑርልህ🎉

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Місяць тому +35

    ፋኒ ተባረክ ለእናት ምንም የሚመጥናት የለም

  • @tenad7309
    @tenad7309 Місяць тому +17

    የፋኒ እናት እድለኛ ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽ ፋኒም እግዚአብሔር ይባልከው🙏🏾

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +3

    ጨዋ ስርአት ያለው ወድ ጀግናነክ ለሚስቱ ክብር ያለው እናቱን የሚወድ አተ ገና ታአድጋለክ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Місяць тому +23

    ጂጂ ቀረብሺ ፀባይነ ክብረ ቢኖረሺ ላችም በወግ በማረጉ ይገዙልሺ ነበረ

  • @biscuitgedam1416
    @biscuitgedam1416 Місяць тому +32

    አረብ ሃገር ላለነው እህቶቻችሁ ባቅማችን ቤት ስሩልኝ ይሄ ለኛ አይሆንም ❤❤❤❤❤

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv Місяць тому +2

      😂😂😂😂እሱም ማስታወቂያ እየሰራነዉ በምኑ ይገዛዋል😂😂😂

    • @ተስፋታደሰ
      @ተስፋታደሰ Місяць тому

      በጣም ጀርመን እንህድ እንዴ

    • @AsAs-hk9jm
      @AsAs-hk9jm Місяць тому

      አይይ የኛነገር😂😂​@@ተስፋታደሰ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Місяць тому +4

    ሳምርየ ተባረኪ ልጆቸሸን ያሳድግልሸ ለቁም ነገር ያብቃልሸ አቸ ቀና ሴት ❤❤❤❤

  • @hodemama632
    @hodemama632 Місяць тому +102

    ጂጂ ጽናቱን ይስጥሽ😅😅

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Місяць тому +8

    እረባካቹ ባልና ሚስት ተስማምተዉ ተዋደዉ በራሳቸዉ ፕሮግራም እየኖሩ ለምንድነዉ comment እየፃፋችሁ ሴጣን እምትሆኑት እሷስ በራሷ በኩል ማድረግ ያለባትን ነገር አድርጋስ እንደሆነ ምን አሳወቃችሁ ባታደርግስ የራሷ የሆነ ምክንያት ይኖራት ይሆናል ግን እኛ መሐል ገብተን ለምን ሴጣን እንጭራለን እነሱ ተስማምተዉ ባደረጉት ሣምሪ እኮ ህፃን አይደለችም አርቃ እምታስብ ልጅ ነች እና እባካችሁ ኢትዬጵያጵያዊነታችንን ሴጣን አይጫወትብን ቅን ነገር ተመኙላቸዉ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Місяць тому +4

    ፍኒ ተባርክ እነተ ድሮም የተባርክ ልጄ ነክ ለእነት ምንም ይደርገል እነትክ እድሜነ ጤነ ይስጥልክ❤❤

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 Місяць тому +13

    ደስ የሚል ግልፅ የሆነ ማብራርያ ነው ያቀረባችሁን እናመሰግናለን

  • @ainNike
    @ainNike Місяць тому +1

    አገላለጥቅ በጣም ደስ ይላል ስታስረዳ እመሰግናለዉ

  • @yohankoke
    @yohankoke Місяць тому +12

    ከዚህ በፊት እናንተ ባስተዋወቃችሁት መሠረት ከጊፍት ሪልስቴት ቤት ከገዛን ሦስት አመት ሊሞላው ነው ግንባታው ከቆመ ከአመት በላይ ሆኖታል አሁንስ በምን ይታመናል መጀመሪያ እስኪ ከጊፍት መልስ አግኙልን

    • @mmb509
      @mmb509 Місяць тому

      ወይኔ ከኛጋ ነሽ መስከረም ሄጄ ነበረ እዛው ላይ ናቸው ፈቅ አላለም እኮ ምንይሻላል

    • @HannanFedilu
      @HannanFedilu Місяць тому

      Hayat reall state 2011 yewe 6 amtuo alserkbunm

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ Місяць тому +17

    ፋኒ ገና የድርጅቱ ባለቤት ሆነህ እናይሀለን

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Місяць тому +2

    ይሄ ሁሉ በምርጧ ሣምሪ ነው እዚህ ደረጃ ለመድረስህ መልካም ሚስት ለባል ዘውድናት ይባልየለ የሣምሪ እድል አንስቶሀል ፋኒ ተመስገን ነው በርቱ

  • @angeldiaz8590
    @angeldiaz8590 Місяць тому +5

    Fani siwedih eko because u have respect for ur wife. Inatihin silemitakebrat Allah yakbirih wendima.

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Місяць тому +30

    ለማዳም ቅመሞችም በአቅማችን ስሩልን

    • @ainNike
      @ainNike Місяць тому

      አይ ለቅመሞች አይመጥንም ጥርሮ ከባድ ነዉ

    • @NinbNvujb
      @NinbNvujb Місяць тому

      Yemadama qamama mache tadala yesarachiwanama ayafarasabata eko naw. Mache. Tadalana eyna. Ayii kadama

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Місяць тому +11

    ለናትሁሉም ይገባታል❤❤❤

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Місяць тому +8

    ሁሌ ነው እንዴ ቤት የሚገዛላቸው ወይ ማስታወቂያ ነው

  • @user-up8d
    @user-up8d Місяць тому +19

    በባለፈዉ ገዛን ስትሉ አልነበረ ስንቴ ነዉ የምገዙት ወይስ ማስታወቂያ ነዉ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ Місяць тому +8

    ግልፅ ማብራሪያ ነው እናመሠግናለን

  • @addisabebe2140
    @addisabebe2140 Місяць тому +2

    ፋኒየ ጎበዝ,ጂጂ ተወጣና አሁን በኔ ልጅ ገንዘብ ነው ትላለች

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Місяць тому +1

    እንዲህ በመልካም ስብብዕ ላሳደግች እናት ይገባታል

  • @mimigetnet9315
    @mimigetnet9315 Місяць тому +2

    አረ በጣም ውደ ነው ለኝ ለመዳም ቅሞች የሚሆን ቤት አቅርብልን ፋኒየ🙏🥰

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p Місяць тому

    በእውነት ለእናቱ የያርግ ልጅ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍኒ እግዚአብሔር በልጅችህ አግኝ ሳምርም ቅን ልጅ ናት

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Місяць тому

    ፋኒ ጥሩ ስነምግባር አለህ ለጂጂ እንኳን መልስ ሳትሰጥ የልጆቼ አያት ነች ብለህ በትእግስት መኖርህ ጥበብ ነው

  • @ZebenaySharay-d6w
    @ZebenaySharay-d6w 29 днів тому

    Yena gata fani siwedh tebark❤❤❤❤❤❤❤ lenati ygbal

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Місяць тому +19

    ፋኒ የሳምሪን አባት አስተዋወቀን

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Місяць тому +6

    ጀግና 💕💕

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Місяць тому +13

    የኔ እናት እናንተም ስትመጡ ማረፊያ አሉ ደስ ሲሉ በይ ሳምሪ አንቺም ለእናትሽ ግዢ እና ጠላቶቻችሁን አሳፍሪ ከአንቺ ይቅር ሁለም ነገር ከእናትሽ ጋር ታረቁ እባክሽን ❤❤❤❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Місяць тому +3

      የምር😢 የፈለገ ክፉ ብይን እናትን እርቆ መኖር እንዴት እደመረጠች

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Місяць тому +1

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንእሶኮ እብድ ናት

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd Місяць тому

      Wera😊

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 Місяць тому +2

      @@rabiaseid6695 ተይ እንደዚህ አይባልም የእናት እና የውሃ መጥፎ የለውም ይባል የለ እናት እናት ናት ምንም ብትሆን 🙏

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Місяць тому

      እራሳቸው ይተዋወቃሉ መቸ ተጣሉ የወለደች ግዜ ከዛ አልበረች​@@geniigenni3262

  • @makis1623
    @makis1623 Місяць тому

    የተባረክህ ጨዋ ሳምርዬም ታድለሻል ምርጥ ባል አለሽ ❤🎉

  • @Somayube
    @Somayube Місяць тому +4

    ታድለሕ መች ይሆን እኔም እናቴን የማስደስታት የማዳም ቅመሞች የትናችሑ ለኛም አንድ ቀን ይሳካልናል 💪😘

  • @Amdo.m
    @Amdo.m Місяць тому +3

    በመሰታወቅያ ጥሩ ሸቃላ ነው በርታ

  • @Khatija-s4i
    @Khatija-s4i Місяць тому +4

    ማሻአላህ በደስታ በጤና ይኑሩበት የናት ምርቃት ቀላል አይደለም

  • @kebreselasiemamo3790
    @kebreselasiemamo3790 Місяць тому +1

    እየኖሩ ካሉት መካከል ምስክርነት ሊሰጡ የሚችሉ ቢገኙ የበለጠ ደንበኞችን ያሳምናል በምን ደረጃ ቤቱን እንደተረከቡና የጊዜ ሰሌዳውን ጠብቀው መረከባቸውን ለማወቅ ይረዳል።

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 Місяць тому +2

    fani yehe yantena yezach qonjo misethe wetet new gena gena Ale gen bertu Allah kesew Ayen yetbeqachu 🙏

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Місяць тому

    ፋኒዬ የኔ መልካም💗💖💖

  • @wudasea4624
    @wudasea4624 Місяць тому +14

    የዘንድሮ ወንድ ንብረቱን በቤተሰቡ ሰም ነዉ ሚያሰቀምጠወ

  • @meki620
    @meki620 Місяць тому

    በ4ወሩ 6 ተኛ ህንፃለይ ከደረሰ ያ ሚያሳየው ይህ ቤት ሴፍ አደለም ማለት ነው!!!
    ህንፃ ሲገነባ ከመሬት በታች ዲፕ መጀመር አለበት so በ 4ወር ውስጥ 6ተኛ ለይ ከደረሰ ይሄ ደሞ መሰረቱ ልክ አደለም ማለት ነው እና ትንሽ ያስፈራል ለመግዛት ቤት መሰረቱ ጠንካራ ካሎነ የመደርመስ እድሉ ሰፊ ነው::
    ለዛውም አሁን አዲስ አበባ በመሬት መንቀጥቀጥ ስጋት ውስጥ ሆና ደሞ በጣም ከባድ ነው በችኮላ የተሰራ ቤት መግዛት 😮😮😮

  • @BHAERKader-d2y
    @BHAERKader-d2y Місяць тому

    ፋኒ ቅማም የሰምሪ ንጉስ ብዬሀለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉ማሚ ደሞ ደስ ስሉ 🎉🎉

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Місяць тому

    ተባረክ 👍👍❤

  • @EdenMengsteab
    @EdenMengsteab Місяць тому

    ተባረክ ለናትህም እድሜ ይስጥልህ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 Місяць тому +2

    Fani Masha Allah 🙏👏🙏👏👏👏👏

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Місяць тому +3

    ሚደረመስ ቤት የቶሎ ቶሎ ግንባታ ከዛ 5አመት ተጥቅማችሁ ሚደረመስ እንደ ቱርክ ትሽኛ ላችሁ አዳሜ ትገባሬለሽ

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo4582 Місяць тому +1

    Egzabeher yebarkachu❤ kene balebetehe.

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Місяць тому +8

    መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድረጉኝ❤

  • @ምሕረት
    @ምሕረት Місяць тому +2

    ጊፍት ሪል እስቴት ላይ ገዛው ያልከው አፓርትመንት ተጠናቀቀ ?

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i Місяць тому +1

    Kemnm blay enatkn asedest bravo❤

  • @yoseftesfa5176
    @yoseftesfa5176 Місяць тому +2

    አበበች ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Місяць тому +2

    30% ባንክ ጋር ነው የሚያያዘው ግልጽ አይደለም?

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Місяць тому

    😮ከዚህ በፊት ስርፕራይዝ አድርገሃት አነበር ሽጠችሁ ነው ለእናት ምንም ይገባታል የኔንም እናት ኑርዋ አዲስ አበባ ነው ግን ግጥር አሁን አስርታ ልትጭርስ ትንሽ ቀራት❤❤

  • @ainNike
    @ainNike Місяць тому

    አረብ አገር ላሉት ብትሰሩልን ዋጋዉን ያማከለ ቢሆን መልካም ነዉ እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞች ነን

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 Місяць тому

    ተባረኩ ጀግና

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Місяць тому +1

    Amazing 🎉🎉🎉🎉

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Місяць тому +1

    ማስታወቂያ

  • @adu-kf2jj
    @adu-kf2jj Місяць тому

    ግን ባለፈው የናቴ ቤት አዲስኩ አላሉም ሶፋ አልጋ ገዝተው አላሳዩንም ? አሁን 2ተኛ ቤት ነው ወይስ ??? የሚያውቅ ይመልስ።

  • @elieli1881
    @elieli1881 Місяць тому +1

    ዋውውውውው

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Місяць тому +1

    I proud of Fani

  • @elieli1881
    @elieli1881 Місяць тому +1

    ዋውውውውውውውውውው

  • @elieli1881
    @elieli1881 Місяць тому

    ይወለደ ይደሰት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RewdaFyfy
    @RewdaFyfy Місяць тому +3

    Zara and sew mebdu nw😂😂😂

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 Місяць тому +4

    Ante le betesebochih taderegalehb betam tiru nw gobez👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 samri gin betesebochan ikwan lireda sititeyikm ayitayim inatwan tewat iswa keswa irdata Latfelig tichilalech le mehonu Abatishn be Abatish bekul yalut ehit wadimochishn tayikesh takiyalesh samri???????

    • @dawii-l1u
      @dawii-l1u Місяць тому

      @@helenfayisa1340 qinat mehonunow

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Місяць тому +4

    ስንቴ ነው ለናቴ ቤት ገዛሁ እያልክ እምሰክሰን

  • @mmb509
    @mmb509 Місяць тому

    133ካሬ ባለ 2 መኝና ቦሌ cmc. ቤት አለኝ ያለቀለት ነው ሚገዛኝ ካለ አናግሩኝ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ Місяць тому +3

    ማስታወቅያዉ ልዩ ነዉ

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j Місяць тому +1

    Great job 😊

  • @Suzan-z1u
    @Suzan-z1u Місяць тому

    Lemastawokiya newu!!

  • @Rayuma-b1j
    @Rayuma-b1j Місяць тому

    Gigi ማበድዋ ነው
    ❤❤❤❤❤❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому +1

      ጂጂ ምን እጥታ...??? ይልቅስ ሳምሬ ለእሳደጋት ለእባት ለእያቶቻ እለማስባ እራሱ የሆነ ድግምት ተደርጎባታል ... "የባል ዘመድ የዶግ እመድ"

  • @FsrRrg
    @FsrRrg Місяць тому +20

    ሳምሪ አንቺስ መቼ ነው ለቤተሰቦችሽ ምቶኚው????😊

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 Місяць тому +3

      አኔም አያልኩ ነበር መጀሟርያ የነበራቸው ቤት አንደ አዲስ ነዉ የሰሩላችው አሁን ደግሞ አዲስ ቤት, መጀምርያ ለሚስት አናት ነበር መግዛት የነበረበት የሚስቱ ጠንካራ መሆን ነዉ አዚህ ያደረሰው ባይሆን አስካሁን ወረቀት አንክዋን አያገኝም አናውቀውም ነበር, ምን ክፉ ብትሆን አናት ትከበራለች ስምሪ ተሳስታለች አንድ ቀን የረባ ስጦታ አልሰተቻትም!

    • @mearggpac665
      @mearggpac665 Місяць тому

      ​@@winniewinnie4575 gigi eko nat enatwa ye tiktok gift misetat lerasu 5 bet yasgezatal

    • @Yzalm-te3fo
      @Yzalm-te3fo Місяць тому +1

      ​@@winniewinnie4575አግዚአብሔር የስራዋን ነው የከፈላት ብሔር አየጠራች ከነሱ ሱቅ አትግዙ አስወጡ ባገናቹሁት ነገር በሉዋቸው 🥲 ያለችው ቪዲዮ አለ ተከሳበት :: የዘንድሮ ፈጣሪ መልሱ ፈጣን ነው ልጇንስ ከነ ባሏ ስንት አጽያፍ ስደብ ተናግራታለች አንደውም ሳምር ጨዋ ናት ችላ የራሷን ኑሮ የምትኖር ጀግና ናት አዋራጅ አናት ራሷን ተቁዋቁማ ጠንክራ የወጣች ጀግና ናት ብዙ ሱስ ወስጥ የገባል አንዲህ ያለ አናት ያለው ::አባካቹ ተዋት ትኑር ልጅች አሳዳጊ ተማሪም ናት ጀግና ናት ሳምር ::

    • @Amdu-ud9os
      @Amdu-ud9os Місяць тому

      😮😮😮mene Agabacu basawe hiwate​@@winniewinnie4575

    • @FikertteMimi1974
      @FikertteMimi1974 Місяць тому +1

      @@winniewinnie4575ትክክል እህቴ መጀመሪያ ሚስት ቤተሰቧን ስታከብር ስታስከብር ነው ባል የሚያከብርላት እሱ ምንቸገረው ባል እኮ ባዳ ነው

  • @hayutube222
    @hayutube222 Місяць тому

    ጎበዝ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому

    ፋኒ ጀግና ሳምሪ በልጆችሽም ስም ግዥ

  • @fevenmegersa3154
    @fevenmegersa3154 Місяць тому +11

    Samri አንቺስ?

    • @MarthaYamer
      @MarthaYamer Місяць тому

      ያልበላችሁን አትከኩ ወረኛ 😂😂😂😂

  • @alemetalem1161
    @alemetalem1161 Місяць тому

    Guys bet ahun lay ategezu hulum achiberbari nachew

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj Місяць тому

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ የቶሎ ቶሎ በተኛችሁበት ሚደረመስ ነው

  • @StarCell-x1m
    @StarCell-x1m Місяць тому +2

    LE GIG ASEBUT ENAT IMO NAT❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому +2

    በዚ እድሜያቸዉ ሲር

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Місяць тому

      ምን ማለት ነው ሲር

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 Місяць тому +1

      @@GgGg-zi5mg እወነቴን ነዉ ምነዉ እ🤔 ስት እምለበስ እያለ የልጀልጀ አይተዉ ሲሪ አይነፋም አለቀ🤔

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Місяць тому

    ሳምሪን ቤተሰብ አስተዋውቁን ከእናቷ ውጪ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Місяць тому +1

    😂😂አይይይ ጂጂን ልታስረጁ በ ንዴት 😂😂😂አይይ ጂ😔ጂ ዋጭ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Місяць тому +9

    መሪት መንቀጥቀጥ ከመጣ እንደዚህ አይነቶች ቤቶች ኢትዮጵያላይ አስፈሪነው🥹

    • @milli12354
      @milli12354 Місяць тому +2

      ውጭ ኣገሮች ላይ እኮ ኣብዛኛው ፎቅ ነው ግን ምንም ኣልሆኑም ያው ቀንሽ ካልሆነ

    • @MemeNegashe
      @MemeNegashe Місяць тому

      ኢትዮጵያ ላይ በግዴለሽ ነው የሚሰራው መሀንዲሱ ሁሉ ሌባ ነው

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Місяць тому +1

    ወይ ጂጂ ነቀለቸ ድሮም የነቀለቸ ነቸ ጽናቱን ይስጥሸ

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Місяць тому

    Des yemilu enat

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ Місяць тому

    ጂጂ ነብስ ይማር😂😂😂

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Місяць тому +2

    ግን በስት አመት ያልቃል የመጀመርያ ክፍያ ስት ነው በየወሩ ነው የሚከፈለው

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому +3

    ጀርመን ዉስጥ ስራ ስትሰራአይተንህ አናወቅም ገንዘቡን ከየት አመጣሀዉ ወይስ ዩቱብ በሚከፍልህ ነዉ ?

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Місяць тому +2

      ዩቱብ በሚሊየን እንዴማከፍላቸው አታቂም እንዴ ሁለት አካውንት አላቸው በወር እሥከ አምሥትአራትመቶሺ ነው የሚከፈላቸው ጥሩ ተከታታይ ሥላላቸው

    • @thereal1756
      @thereal1756 Місяць тому

      Ja that is my idea .we know Germany life

  • @dawitehbitome3224
    @dawitehbitome3224 Місяць тому

    እ ኔ እገዛለው ፋኒ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Місяць тому +1

    ብር ከየት የምታማጹት ወይስ ማምረቻ አለ አ።አ 😂😂😂

  • @marieferede4178
    @marieferede4178 Місяць тому

    ጂጂየ ተቃጠሊ ጀለሴ

  • @YeMadamKemem
    @YeMadamKemem Місяць тому

    Damirung esky😢😢

  • @sisabadum3479
    @sisabadum3479 Місяць тому

    Gige gedelechehe

  • @Yareddesta1
    @Yareddesta1 Місяць тому

    fani gn dese ayeleme give away semeta beleke lashe alekenga tegermaleke

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Місяць тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ ፋኒ ጅግና በናታችው እኔም ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج Місяць тому +5

    ጂጂ የህጣሣራሥ በልጀብር ለናቱ ቤት ገዛ እያለይ ማበዷነዉ ገደለችህ ፋኒ ድሮም አወድህከከከ😂😂😂😂

  • @PamelaSheferaw
    @PamelaSheferaw Місяць тому

    Gege😂😂😂😂😂

  • @Habeba-x1u
    @Habeba-x1u Місяць тому +1

    እረ ኮመታተሮች አረጋጉት ማሥታወቂያ ነው ጂጂን አትቀስቅሡ

    • @rak7888
      @rak7888 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 Місяць тому

    Gege 😂😂😂😂ayzoshe 😂😂😂😂 erasuwann edatatefa enje 😂😊

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Місяць тому

    ዞሮ ዞሮ በ2 አመት 12 ሚሊዮን ይከፈላል ማለት ነው😮

  • @HananHanan-q5h
    @HananHanan-q5h Місяць тому

    ግንእናቱ ጂጂ አይደለችዴ አልገባኝም

  • @SabinaSabina-to8jw
    @SabinaSabina-to8jw Місяць тому +14

    ሳምሪ ግን ለምን ለቤተሰቦቿ አትረዳም ሁሌ ያንተን ቤተሰቦች ነው የምትረዳው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      ያሳደጋት እያታን እባታን ዞር ብላ እታይም የሆነ ነገርማ እድርገውባታል ... 😢

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Місяць тому

      ወረኞች አናንተ አርዱላት ይያያቹ የምስላል ስታወሩ ​@@AgewKemant

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل Місяць тому

      ​@@AgewKemant😢

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Місяць тому +1

      በምንአውቅሺትርዳአትራዳእሷዋበግልፅስለማትናገርይሆናል

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل Місяць тому

      @@ስአዲውሎየ ብትርዳማ ይናገሩነበር ይኽው የሱን ተናገር

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому

    ምንድነው የእናቲቱ ፀጉር የአክሱም ሐውልት አስመስላ

  • @Truth-12
    @Truth-12 Місяць тому +2

    Europe 10 amet serth bet atgezam… birr keyet agegneh?!