Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጥርስ ለማስተከል እና ብሬስ ለማሳሰር የ ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ the price list for implants and braces /Amiro tube/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2021
  • እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
    ሷሻል ሚዲያ Links 👇
    የ Telegram አካውንት
    t.me/amiro11
    የ Facebook አካውቴ
    amir.new.96
    የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
    tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
    የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
    profile.php?id=10006970306187...
    / @amirotube
    More info
    / @amirotube
    Subscriptions Amiro tube naw

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  3 роки тому +231

    👉ቪዲዮውን ላይክ አርጉት 👈
    ስልካቸው ኢሄው ደውሉላቸው 👉0910988711

    • @user-nv3jo5bk8d
      @user-nv3jo5bk8d 3 роки тому +7

      ለምዱነዉ ማትለብሰ ማክሰ በሸታ እዳትያዝ

    • @shitabekele9766
      @shitabekele9766 3 роки тому +3

      አድሰበ አሌ

    • @user-yc6im5qg4q
      @user-yc6im5qg4q 3 роки тому

      እሽእናመሠግንአለንወንድማቺንአሚር

    • @hebibseid816
      @hebibseid816 3 роки тому

      እስላሙእለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አሚሮ የተነቀሉ ጥርሴችን ለማስራት አንድ ጥርስ ዋጋ ስንት ነው

    • @hebibseid816
      @hebibseid816 3 роки тому +1

      ለማሳጠብስ ስንት ነው ለሚደማስ ክፍያ እንዴት ነው

  • @user-kf2jk8tf4g
    @user-kf2jk8tf4g 3 роки тому +420

    በሉ ጥረሥ ለማሰራት የምትፈልጉ ላይክ አረጉለት በደብ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c 3 роки тому +204

    አሚሮ በጥረት እራሱን ፈልጎ ያገኘ የልጅ አዋቂ ጀግና ቁምነገረኛ ኑርልን የኛ እቁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zx5mr7pr9h
      @user-zx5mr7pr9h 3 роки тому

      አሚሮሽኩራን

    • @user-zx5mr7pr9h
      @user-zx5mr7pr9h 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 роки тому

      @@user-zx5mr7pr9h እንደማመር ውዶቸ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት በቅንነት

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +6

      አሚን አመን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ የኔ እህት አላህ ያክብርልኝ

  • @sameras7610
    @sameras7610 3 роки тому +78

    ዋው በጣም ደስስስስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን በሰወ ሀገር ከምንበላ ባሃገራችን የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት

    • @sameras7610
      @sameras7610 3 роки тому

      @@sofilejewatube እሺ

    • @eluhabeshawit4354
      @eluhabeshawit4354 3 роки тому

      እኔ ደስስስስስ ብሎብል ኡህቲ

    • @ousmihaik5240
      @ousmihaik5240 3 роки тому

      Eni

    • @Tube-wk1ld
      @Tube-wk1ld 3 роки тому

      ስወዳችሁ ስፕብስክራይብ እድርጉኝ

  • @user-yf9fg9ry2d
    @user-yf9fg9ry2d 3 роки тому +40

    አሚሮ ምን ብዬ ልግለፅህ ምርጥ ሰው አለህ ትልቅ ቦታ የድርስህ የረብ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      አሚን አሚን በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 3 роки тому +1

      *ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አዲርጉት ጀማሪ ነው አበረታቱት* 😍😍👇👇

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 3 роки тому +5

    የአመቱ ምርጥ ወጣት ነህ አሚሮ
    በጣም የምፈልገዉ መረጃ ነዉ💓

  • @happyt1335
    @happyt1335 3 роки тому

    Amiro wow thank you bro you are so creative keep it up 👍🏿

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 3 роки тому

    አምሮ ከልብ አመሰግናለሁ በእውነት ማውቅ የምፈልገውን መረጃ ስለሰጠኽኝ በርታል ወንድም በጣም ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ነው እያቀረብክልን ያለኸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @AsAs-oq7gk
    @AsAs-oq7gk 3 роки тому +32

    ዶክተሩ ማስክ ስላደረገ በደንብ አይሰማም

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 роки тому +3

    አሚሩ ሰላምነው ውይ አገራች እየተሻሻለነው 😘😘😘👍👍👍👍👍👍

  • @fatumamahammed4662
    @fatumamahammed4662 3 роки тому

    Shuukran Amir betam enameseginale.

  • @asteryehosanalije9315
    @asteryehosanalije9315 3 роки тому

    Baxime Amsegenalo yemifaligu mareja new thank you 😘🙏

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d 3 роки тому +33

    እኔሥ ለጌታየ አሏህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊሏህ ከመጣቱ ከመሥተካከሉ ምን ግዜ በሳቀች ያሥብላል 😂😂

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +10

      ክክክክክክክ ወላሂ ሶፊ ወላሂ በጣም ነው ያሳቅሺኝ ይመችሽ እደዚህ ነው

    • @eluyoutubeeluyoutube7467
      @eluyoutubeeluyoutube7467 3 роки тому +3

      ክክክክክክክ ኤሄኔኮ አረ ኡኡኡኡ ያስብላል አ እህቴ ክክክክክ ፈገግ አስብለሽኛል አላህ ያስቅሽ

    • @user-pe8xf1bw4y
      @user-pe8xf1bw4y 3 роки тому

      😃😃

    • @nejatmohemmad1345
      @nejatmohemmad1345 3 роки тому

      ወይኔ አሳቅሽኝ የምር አልሀምዱሊላህ ይሻላል ይሄን ሁሉ ከፍሎ ከማሰራት

    • @halinamohammed5370
      @halinamohammed5370 3 роки тому +3

      የኔም በረዶ ነው ክክክክ እሲኪ ነጭ የሚያረግ የምታቁ ካላችሁ

  • @hayathussen7404
    @hayathussen7404 3 роки тому +7

    አህሌን አሚሮ ምርጥ ልጅ በርታ አላህ ያበርታህ
    የት ናችሁ የአሚሮ ደጋፊዎች
    በተረፈ በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው Thak you very mach

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      እንዛመድ ውድ

    • @vyivg257
      @vyivg257 3 роки тому

      ሳህ

    • @vyivg257
      @vyivg257 3 роки тому +2

      እዚህ እኮ ለሁለቱም እስከ 8000 ሺ ሪያል የጨረሱ አሉ. እኔስ ሀገሬ ከሹርጣም ሳልጨናነቅ እዚያው አሳስረዋለሁ

    • @TGTEthiopia
      @TGTEthiopia 3 роки тому

      @@vyivg257 አወ እዚህ ሀገር ውድ ነው እህቴ እኔ እራሱ ፈልጌ አንድ አርተፊሻል ለማስተከል ከ ሁለት ሺ እሪያል በላይ ነው አለችኝ ሴትዮየ

    • @vyivg257
      @vyivg257 3 роки тому

      @@TGTEthiopia ጥርስሽ በሽተኛ ሆኖብሽ ነው ወይንስ ተነቅሎብሽ?

  • @user-eq2zf7lp2h
    @user-eq2zf7lp2h 3 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አሚሮየ. ጀዛክ አላህ ኽይር ባሉክህ ስላቀረብክልን

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 3 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ሰለመረጃው እናመሰግናለን እደኔ ፈጣሪ ውብ ያመረ ስርስ የሰጣችሁ ተመስገን በሉ እውነት።

  • @user-kq4nm4qp2b
    @user-kq4nm4qp2b 3 роки тому +6

    አሚሮ የኢስላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ወላሂ በጣም የምፈልገው ነገር ነው የሁሌም ተከታታይክ ነኝ ግን ኮሜንት ስፅፍ መጀመሪያየ ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      መርሀባ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ የኔ እህት አላህ ያክብርልኝ

  • @user-bc1nq8yn1n
    @user-bc1nq8yn1n 3 роки тому +6

    አሚሮ በጣም አመሠግናለሁ እኔ በጣም እፈልገዉ ነበር ግን በደብ አብራራልን ሠዉየዉ ይነካነካል በደብ አልተብራራልንም ጭራሽ የሚለዉም አልገባኝም

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር አሚሮ የምንፈልገውን መረጃ ነው ያቀረብክልን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ ኑሪልኝ እንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው ሁሉ በፌስቡክ በቴሌግራም በዋሳብ ግሩፕ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አድርጊልኝ

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 3 роки тому +1

    ዋው ደሤ ከሖነማ በጣም ደስ ይላል ልጄም ትምሕርቱን ይጨርስና እንሻአላሕ

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 3 роки тому +6

    ዋው ለምን አንተ አታሳሰረም አሚሮ አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ቤተተሰብም አረጉኝ መልካም የረፍት ቀን

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት

    • @teybamengstu269
      @teybamengstu269 3 роки тому

      ምኑን ነው አሚሮ የሚያሳስረው ሀሀሀሀ የሱ ጥርስ እኮ ማሻ አላህ የተስተካከለ

  • @sameras7610
    @sameras7610 3 роки тому +13

    የኛ አንበሳ በርታልን በዚሁ አጋጣሜ ከቻልክ የንቅሳት እና የጠባሳ ማጥፌያ ህክምና ካለ ጠይቅና ንገረን

    • @um8542
      @um8542 3 роки тому

      የትነሽ ኢትዮ ከሆንሽ ኤርሚያስ ቤት ለገዥው ቻናል ላይ አለልሽ

    • @sameras7610
      @sameras7610 3 роки тому

      @@um8542 ሳኡዲ ነው ያለሁት ግን በቅርቡ ወደ ሃገሪ እገባለሁ እና የኬሜሴ ልጅ ነኝ እዚህ በጣም ውድ ነው ደግሞ ብዙ ግዚ ያመላልሳሉ መያዝም ስላለ ብዬ ነው ኢትዮ ካለ ጠይቁልኝ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ እጠይቃለሁ

    • @user-xk8cv6zw1q
      @user-xk8cv6zw1q 3 роки тому

      ስልክ ቁጡር ለምን ዬለም

    • @user-kq8gw2wl5g
      @user-kq8gw2wl5g 3 роки тому

      የኔምሀሳብ ነው የጠባሳካለለኔምሹክ በሉኝ

  • @user-ws5mw8sg3e
    @user-ws5mw8sg3e 3 роки тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ካሰብከው ያድርስህ የምንፈልገውን ነው ያቀረብክልን

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 роки тому

    ወው አሚሮ. በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 роки тому +5

    አይ አሚሮ የተባረክ ልጅ የልብ አዋቂ እኮ ነህ 😍😍😍

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

  • @user-yz3sw4cf7i
    @user-yz3sw4cf7i 3 роки тому +54

    ደግሞ አፈር ለሚበላዉ 16ሺ ከፍየ ላሳሰር ሸም ነዉ በዚች ምድር እስካለን ድረስ ፈጣሪ የሰጠን ይበቃናል

    • @user-lm3id8rx2d
      @user-lm3id8rx2d 3 роки тому +2

      ትክክክል ወላሂ

    • @Aishakebede
      @Aishakebede 3 роки тому

      ትክክል ግን ጥርሴ ገባ ወጣ ያለነው ላስስር

    • @user-yv6fy6yn8n
      @user-yv6fy6yn8n 3 роки тому +9

      አረ ቀላል ነው በሪያል እኮ 6 ሽ እሪያል ነው የሚሳስሩት እኔ እኮ አልሀምድይላ በጥርሴ ና በፀጉሬ የማይቀና የለም አስተካክሉ ነው የፈጠረኝ አልሀምድይላ ማሳጠብ ነው የምፈልገው

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x 3 роки тому

      @@user-yv6fy6yn8nማሻአላህ አው ጥሩ ኢትዮ እዚይ ውድ ነው እኔ በልዞዋል ማሳጠብ እፈልጋለው እኔም

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 роки тому

    አሚሮየምርጦችምርጫእናመሰግናለንአላህይጠብቅክ

  • @user-mo4tn3km1i
    @user-mo4tn3km1i 3 роки тому

    Shukrn amiru btam meflgw mrja jezaklah hyer

  • @aliyashafi2791
    @aliyashafi2791 3 роки тому +4

    አሚሮ ሀይቅ ብቅ በልና ቢድዬ ስራ የኔ ቁምነገረኛ

    • @user-kr1jp5sv1f
      @user-kr1jp5sv1f 3 роки тому +2

      በእዉነት ከቻልክ ሀይቅ ወይም ደሴ ቪደዉ እንደምትሰራልን ተስፋ አለን ኢንሻ አሏህ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 роки тому +1

      @@user-kr1jp5sv1f አንድነዉ ደሴም እድሁነዉ

    • @user-kr1jp5sv1f
      @user-kr1jp5sv1f 3 роки тому

      @@user-lb7ye4xy1l
      አይደል እሽ ለተሰጠኝ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ቢድዮየን በማየት በቅንነት

  • @betelihamethiopia7442
    @betelihamethiopia7442 3 роки тому +3

    አሪፍ ነው ብሬስ እዚህ ተሰርቼ ብመጣ ከሱ በዬ ወሩ ቼካፕ ማስዴረግ እችላለሁ ? ለቼካፕ ብቻስ ክፍያው ምን ያክል ነው ? መልስልኝ ብሮ ወዴ ሀገር መመለስ እፈልጋለሁ አድስ ተሰርቼ ነው።

  • @sofyasofya2791
    @sofyasofya2791 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ወላሒ በጣም እፈልግ ነበር መረጃውን

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 роки тому

    አሚሮ በረታ የምፍልገውን ስላቀረብክልኝ ጀዛካላህ ኸይረ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ ሹክረን

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 3 роки тому +8

    ሀሀሀሀሀ አሚሮ የላይኛውን ጥርሴን አሳስራለሁ ብየ በልቤ ሳስብ የተወላገደውን ከሆነ ስትል ብቻዬን እንደብድ አሳከኝ ክክክክክክ ወይ ጉድ እኔ ግን የፊት ጥርሴ ክፍት ሁኖብኝ ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      kkkkkkkkkk hhhhh abeshi hule gize sake be sake hugni

  • @hawa3685
    @hawa3685 3 роки тому +25

    ስፈልገው የነበረው ኢሻ አላህ አሳስራለሁ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 3 роки тому

    ጎበዝ ነህ በርታ አሚሮ

  • @hananmuhamed9727
    @hananmuhamed9727 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወድም

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 3 роки тому +11

    ብሬን ተበላሁ ለምትሉ ብርሳይሆን ጥራቱነው ዋናው

  • @user-os1fb5rd8s
    @user-os1fb5rd8s 3 роки тому +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ስፈልገው ነበር መስከረምን ሀገሬ ስገባ አሰራለሁ ግን ድምፅህ ምንም አልተሰማኝ

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 3 роки тому

      አብረን እንገባለን። ዉዴ

    • @user-os1fb5rd8s
      @user-os1fb5rd8s 3 роки тому

      እሽ ማሬ እስከዛ ሰላም ያቆየን

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 3 роки тому

      አሚን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      በሰላም ሀገርሽ ያስገባሽ የኔ እህት

    • @user-os1fb5rd8s
      @user-os1fb5rd8s 3 роки тому

      አሜን የኔ ወንድም ሰስክራይብ አላደረኩህም ነበር በመልካም ቃላቶችህግን አደረኩህ 😀😁

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 3 роки тому

    አሚሮ እናመሠግናለን

  • @user-de7ww1wz4c
    @user-de7ww1wz4c 3 роки тому

    1ኛ ነኝ ያይይይ😌 እናመሰግናለን አሚሮዬ የምፈልገውን ነገር ነው ያመጣህልኝ እዚህ ላሰራ እያሰብኩ ነበር እስኪ ዋጋውን ልየውና እመርጣለሁ😌

  • @eman3692
    @eman3692 3 роки тому +15

    አሚሮ እኔ ጥርስ ማሳጥብ እፈልጋለሁ በአላህ ነገረኝ እንድሁም ስንት ብር እንደሆን ንገረኝ ማሳጠብ የምፈልጉ በላይክ አሳዮት

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 роки тому

      እኔም ልጠይቀው. ነበር ሳውዲ ስንት ነው?

    • @eman3692
      @eman3692 3 роки тому

      @@zuzumohammed7832 እኔ ዱባይነው ያለሁት

    • @rabeyakemal4873
      @rabeyakemal4873 3 роки тому

      @@eman3692 ዱባይ በጣም ውድ ነው

    • @eman3692
      @eman3692 3 роки тому

      @@rabeyakemal4873 ሳውዲ ነውደ ያለሽው?

    • @eman3692
      @eman3692 3 роки тому

      አሚሮ አማና እንድነግረን

  • @hfdhhddh8773
    @hfdhhddh8773 3 роки тому +3

    እዚህ እኮ ውድነው ለማስተከል ቀርቶ ለማስሞላት ሀገራችን ሀሪፍ ዋጋ ነው ታኪው አሚር

    • @ZainabZainab-lk4tl
      @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому +1

      እውጭ አገርኮ 6ሺ ብር አይዴል እርካሺ ነው

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 3 роки тому

      @@ZainabZainab-lk4tl 6ሺ ድረሀም ወይስ ሪያል ?ወይስ በኢትዩ 6ሺ ብር??

    • @ZainabZainab-lk4tl
      @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому

      @@zelaftube5292 ድርሀም

  • @user-pw6px4pe7n
    @user-pw6px4pe7n 3 роки тому

    እናመሠግናለን አሚሮ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому

    wa wr wb እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ

  • @sada-mw2vj
    @sada-mw2vj 3 роки тому +6

    አልሀምድሊላህ አለኩለሀል ሣውድ ከመጣሁ ጥርሤን እና ጠጉሬን አጣሁ አልሀምድሊላህ

  • @user-be1ju8gb2m
    @user-be1ju8gb2m 3 роки тому +8

    የልብ አድርስነህ አሚሮ ያገሬልጅ

    • @mesame7651
      @mesame7651 3 роки тому +1

      አንድጥርስማስተከልስንትነው

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 2 роки тому

      @@mesame7651 ያኔም ጥያቄ ነበር አንድ ጥርሴን ለስነቅል ነበር

  • @user-uj3fl5ub4w
    @user-uj3fl5ub4w 3 роки тому

    እናመሰግናለን አሚሮ

  • @eve.5192
    @eve.5192 3 роки тому

    እናመሰግናለን አሚሮ በጣም ርካሽ ነው

  • @user-dd4mx6hz4k
    @user-dd4mx6hz4k 3 роки тому +14

    እደዉ አተልጂ የልብ አዲርስነህ አላህ እትልቅ ደረጃ ያዲርስህ

    • @user-lp3bb7qr8p
      @user-lp3bb7qr8p 3 роки тому

      ደምረን አኑ፣

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      አሚን አሚን አንዋር ሀቢቢ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

  • @user-vi7nd8qg4w
    @user-vi7nd8qg4w 3 роки тому +3

    እፉፉ እኔ ታምሜ እያበድኩ ነው ይሄው መታዎቂያ ዬለሽም ተብዬ እያሰቃዬኝ ቁጭ ብያለሁ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ🙏

  • @sandisandi8023
    @sandisandi8023 3 роки тому

    Wowww betam new yemamesanew Egziabeher yestlgn

  • @toybaseid
    @toybaseid 3 роки тому

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @user-ss9vg3lm4n
    @user-ss9vg3lm4n 3 роки тому +6

    ብሩ ዉድ ነዉ አራ አይይይይ የመደም ቾካለታ የስራ ይስጥህ ጥርሴን ነቅሎብኛል 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 ይችን አትብሉ የጥርስ ጠለት ነት

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 роки тому

      _ኧረ ርካሽ ነው እኔ ሁለቱንም አሳስሬ 6000 ሪያል ነው የከፈልኩትን ግን ሀኪም ቤቱ ጥራት አለው_

    • @user-jn1bn3xv4z
      @user-jn1bn3xv4z 3 роки тому

      @@fatumaabdallah2039 እህቴ በዋስታብ ነይልኝ እናም እፈልግ ነበር እና ሀኪቤቱ ጥራት አለው በለሻል ከየትኛው ነው ቡዙወች ተበላሸብኝ እያሉ ስለሚወሩ ነው

    • @user-qb7to6tt6r
      @user-qb7to6tt6r 3 роки тому

      @@fatumaabdallah2039 የት እህት

  • @aliyashafi2791
    @aliyashafi2791 3 роки тому +13

    16ሺ ሙሉውን ለማሳሰር በጣም አሪፍነው ከውጩ ለገር አንፃር

    • @user-rk6dq6hg7t
      @user-rk6dq6hg7t 3 роки тому

      በጣም ጥሩነው እኔዱባይ የላይኛውንም የታችኛውንም እሳስሬ ስምትመቶነው ያሉኝ ሲመነዘር በኢቲዎ ስምትሽነው ግንበውርበውር መቶ ብር እከፍላለሁ እዛ ላይ አመትከስዲስትወር ነውእሚፈጂብኝ ስደትምርርነውያለኝ ሲያቀብጠኝ ደግመጀምሬውአለሁ

    • @ayinelove247
      @ayinelove247 3 роки тому

      በናትሽ የት ነሽ ስልክሽን ላኪልኝ እማ 🙏🙏🙏

    • @user-rk6dq6hg7t
      @user-rk6dq6hg7t 3 роки тому +1

      @@ayinelove247 ዱባይነኝማሬ እሽ እልክልሽአለሁ

    • @aliyashafi2791
      @aliyashafi2791 3 роки тому

      @@ayinelove247 ውይ በሰላምነው ውዴ

    • @mamahalif1945
      @mamahalif1945 3 роки тому

      @@user-rk6dq6hg7t እህትዋ ስልክሽን ላክልኝ ለማሳሰር እፈልጋለሁ ዱባይ ነኝ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому +1

    Amro shukren enie endgbahu inshaallah yemjmra seray new

    • @nas7117
      @nas7117 3 роки тому

      Enem fetari kal

  • @ttmyoutube8256
    @ttmyoutube8256 3 роки тому

    ዋውው ስፈልግ ነበር አመሰግናለሁ ግን። ድምፁ በደንብ አይሰማም ዝዋይ ሲል ሰማው ልበል በቅርቡ አሰራለው

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 3 роки тому +4

    Hacee 😭😭😭😭😭💞

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      ክክክክክ በቃ በቃ አታልቅሺ

    • @misraburka1208
      @misraburka1208 3 роки тому

      @@AmiroTube don't play about hacalu

  • @tube-qw6yo
    @tube-qw6yo 3 роки тому +4

    ወላሂ ስፈልገው የነበርው አክባር ነበር አሚሩ በጣም እናመሰግናለን ማሻአላ ብየሀለሁ ላይክ አርጉ እኔጃ ሳላድቅህ አላልፍም

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      መርሀባ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ ኑሪልኝ እንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው ሁሉ በፌስቡክ በቴሌግራም በዋሳብ ግሩፕ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አድርጊልኝ

    • @tube-qw6yo
      @tube-qw6yo 3 роки тому

      @@AmiroTube አብ ሽር ውድም

    • @neserya7480
      @neserya7480 3 роки тому

      @@AmiroTube ወንድም ጥርሴ ተበለሽቶዋል ስት ነው መሰጠብስ

  • @rihannamahammada20s29
    @rihannamahammada20s29 3 роки тому

    Wellahi betam sefelge nebre jzk brother eski Adise Abeba sente edehone yemtaweku sewoche negrugni beallha

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому +1

      አዳይነት ነው ዋጋቸው እዞም ቅርጫፍ አላቸው

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f 3 роки тому +7

    አሚሮን የምቶዱ በቅንነት ሰብክረይብ አርጉኝ አንድ ሺህ ሙሉልኝ እበካቹሁ ስላምነቹሁ አይተቹ አትለፉኝ

    • @user-zu8bs6if1f
      @user-zu8bs6if1f 3 роки тому +1

      እሺ እኔ አረግልሻለሁ

    • @ebrofeiz8074
      @ebrofeiz8074 3 роки тому

      @@user-zu8bs6if1f እኔም ደምሪኝ

  • @AbdulSamad-me1li
    @AbdulSamad-me1li 3 роки тому +3

    በጣም አመሠግናለሁ ማወቅ ፈልገ ነበር የልብ አዋቅይ ነህ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

  • @meditube1834
    @meditube1834 3 роки тому +1

    አሚሮ አመሠግናመሁ በጣም ስፈልገው ነበር

  • @aainurkhan6785
    @aainurkhan6785 3 роки тому +3

    ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @user-lz9ep1ms9l
    @user-lz9ep1ms9l 3 роки тому

    አሚርዬ የኔ ዉድ ቅመም ደት ነህ😍 በጣም ናመሠግናለን ሀቢቢ እሥኪ ንገረኝ አረብ ሀገር ነዉ ያለዉትኝ, እዚ ባሣሥረዉ ይሻላል ወይሥ ኢዚሁ አለዉበትኝ?

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 3 роки тому

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው በርታ አሚሮ

  • @user-pe8xf1bw4y
    @user-pe8xf1bw4y 3 роки тому +6

    እኔ ሁለቱን ጥርሴን አስወጥቸ ዘርፎንያ ክራውን ጥርስ ማሰራት ፈልጋለሁ ስንት ብር ይፈጅብኛል😏

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 3 роки тому

      ዘርፎንያ ክራውን ምን ማለት ነው ምን አይነት ጥርስ ነው

    • @user-pe8xf1bw4y
      @user-pe8xf1bw4y 3 роки тому

      @@fatimaaa7563 ጠንካራው ጥርስ እና በጣም ከጥርስ ጋር ይመሳሰላል ከወርቅ ቀጥሎ አንደኛ ነው

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 3 роки тому

      @@user-pe8xf1bw4y አይዋ ካስተከልሽ አይወልቅም ማለት ነው እህት

    • @Danatube721
      @Danatube721 3 роки тому +1

      አረ ውዴ ንፁህ ከሆነ ጥርስሽ አደራ አደራ እንዳታስነቅይ
      የፈለ ቢሆን ማን እንደተፈጥሮ ወላሂ ታለቅሻለሽ ቡሗላ ተጠንቀቂ ፈጣሪ የሰጠንን የሚያክል የለም
      ግዴታ ካላመመሽና ካልተነቀለ እንዳታስነቅይ

    • @user-pe8xf1bw4y
      @user-pe8xf1bw4y 3 роки тому

      @@fatimaaa7563 ክክክክ አሳቅሽኝ አይወልቅም ማሬ ሥር ድረስ ተቦርቡሮ በብረት ተደርጎ ነውኮ የሚተከለው ግን ህመም ይኖረዋል ብየ እፈራለው

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 роки тому +7

    እኔስ አልፍልግም ትክልክል ያለ የሚምር ጥርስ ሶቶኞል ፍጣሪየ اللہ❤አልሀምዱሊላህ 👈❤❤❤

    • @aaaaaaaaa9423
      @aaaaaaaaa9423 3 роки тому

      Masha Allah

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 3 роки тому

      ማሻ አላህ ግን አላህ ለማለት እንዴዚህ ነው 👉الله

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh 3 роки тому +1

    አሚሮ አላህ ያብከውን ሁሉያሳካልህ ትልቅ. ደረጃ ያድርስህ በጣም ነበር ማወቅ የምፈልገው

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 роки тому

    መሻአላህ በርታ ወድም በጣም ሀሪፍ ነዉ

  • @user-ne4ki2yi2t
    @user-ne4ki2yi2t 2 роки тому

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወድሜ ሥራወችህ ሁሉ በጣም ምርጥ ጠቃሚ ናቸው በርታ ወድም አሚሮ

  • @user-pg8nr1or4o
    @user-pg8nr1or4o 3 роки тому +1

    አመሰግናለው ወትውችም አልቀርም ጀዛክሏህኽይር ወድሜ

  • @user-yz7dr8xr4c
    @user-yz7dr8xr4c 3 роки тому

    ማሻአሏህ አሚሮ በጣም የምንፈልገው ነበር አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому

    አናመሰግናለን፤ወንድማችን

  • @aseleftamenu4363
    @aseleftamenu4363 3 роки тому

    Waw amiro tebarek adisabebam hideh bteykiln anamesegnalen

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ አቀርባለሁ

  • @emuemuye6581
    @emuemuye6581 3 роки тому

    _እናመሠግናለን አሚሮ እኔም ስፈልገው ነበር_

  • @user-ei2gd1by6y
    @user-ei2gd1by6y 3 роки тому +1

    ወይ ስፈልገዉ የነበረዉን አቀረብክልን ተባረክ አሚሮ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

  • @user-ot4ty5zc7v
    @user-ot4ty5zc7v 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ስጠብቀው የነበር ነው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ

  • @user-th7jh5zj4f
    @user-th7jh5zj4f 3 роки тому +1

    ዋው አሚሩ ጀዛከላህ ስፈልገው ነበር ደሞ ደሴ መኖሩደስ ይላል

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 3 роки тому

    እናመሰግናለን amiro

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 3 роки тому

    በጣም ገራሚ ምርጥ ልጅ ነህ ወላሂ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ሲያንስህ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ አመሰግናለሁ

  • @toybahusen4706
    @toybahusen4706 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 3 роки тому

    Wa wr wb well come Amiro

  • @ggyy7113
    @ggyy7113 3 роки тому

    በጣም እምፍልገው እናመግግናለን

  • @abdunuri7409
    @abdunuri7409 3 роки тому

    እሚገርም በጣም በጣም አሰተማማኝ የሁኑ ለደንበኛ የሚመች ናችው ሰላቀረብክልኝ አመሰግናለሁ ሳፈላልግ ነበር

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 3 роки тому

    ጎበዝ ልጂነህ በርታ

  • @hayutube2065
    @hayutube2065 3 роки тому

    ወይኔ አሚሮየ አላህ ይስጥህ ወላሂ ስፈልገው የነበረውን ነው ያሳየከን እናመሰግናለን አድራሻው የት ነው ደሴ ወይስ ?

  • @zarah2187
    @zarah2187 3 роки тому

    አሰላማላይኩም አሚሮ ከልብ እንመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍

  • @nabet4769
    @nabet4769 3 роки тому

    ወላሂ የልብ አድርስ ነህ ጀዛከላህ ኸይረን እኔ በጣምነው የምፈልገው እናመሰግናለን ለምሰጠን ኢንፎርሜሽን ሹክረን ወንድሜ

  • @rihanataga7773
    @rihanataga7773 3 роки тому

    አሚሮ እናመስግናለን

  • @lobabawollyia2393
    @lobabawollyia2393 3 роки тому

    በጣምነው እናመሠግናለን

  • @hayattube5840
    @hayattube5840 3 роки тому

    በጣም የምፈልገው ነገር ነበር እናመሰግናለን

  • @zenebechmola8230
    @zenebechmola8230 Рік тому

    እናመስግናለን

  • @saliyoutube3203
    @saliyoutube3203 3 роки тому

    Btam enameseginalen gin dokitor ene ahun 4 tresen rmuve lareg new Ytachu trse btam yamegal

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቆቦ ካለም ጠይቅልን

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 3 роки тому

    አሚሮ ማሻ አላህ በርታ ወንድም

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጥሩ መረጃ ነው ሽኩረን ጀዛክላሁ ኽይር

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x 3 роки тому

    በርታ አሚሮ ወዲሞችን

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e 3 роки тому

    በጣም አናመስግናለን

  • @user-xh2pc7hg8w
    @user-xh2pc7hg8w 3 роки тому

    ስፈልገው የነበረው ነገር ነው አሚሮዬ በጣም እናመሰግናለን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 роки тому

      መርሀባ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ