የኢትዮጵያ ታሪክ Ethiopia history part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @ethiopia2274
    @ethiopia2274  Рік тому +10

    ua-cam.com/video/muacpBhTAlU/v-deo.html የኢትዮጵያ ታሪክ ሁለተኛው ክፍል በዚ ቻናል አለልዎ

    • @nebiyobezabeh5597
      @nebiyobezabeh5597 Рік тому

      Ååååååååååååååååååååååååååååååååååååååååååå

  • @dadhibekele7417
    @dadhibekele7417 2 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ነው ግን ታሪኩን ብትከፋፍለው ይመች ነበር። በአንድ playlist ውስጥ በchapter ብታደርገው

  • @BhjawiB
    @BhjawiB Рік тому +7

    ኢትዮጵያ የአፍሪካ አእምሮ ነች ሰርጎ ገቦችን የሚያስደነግጥ 👑👑

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 4 місяці тому +2

    Yemote tarik, yasaznal

  • @FkerteFekadu
    @FkerteFekadu Рік тому +3

    የሀገሬን ታሪክ ሰለአሰማኽኝ አመሰግናለው።

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 9 місяців тому +2

    ይሄ መፀሀፍ በሀይለ ስላሴ ግዜ የተፃፈ ነው። ከ ወላጆቼ የወረስኩት ነው እቤቴ አለኝ።

  • @DebebeAyalew
    @DebebeAyalew 8 місяців тому +1

    ይመችህ❤❤

  • @seifuseyoum-kd8lk
    @seifuseyoum-kd8lk Рік тому +4

    It was good am a france but turrned to ethiopia so Iam ethiopian I love ethiopia

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +4

    አገርን ከራሰ ህይወት በላይ ለመሆኑ በትግል መሰዋትነትን በመክፈል ያለፍና ያሰመሰከሩ የእውነተኛ የኢ/ያ ጀግኖች ልጆች ለዘለዓለም በታሪካቸው ሲዘከሩ ይኖራሉ 🙏🙏🙏🙏

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 9 місяців тому +2

    መፀሀፋ ላይ የተፃፈው የሚለው ፡ ፈላሾች ሀይማኖታችንን ከምንቀይር መሞት ይሻለናል እያሉ ገደል ገብተው ሞቱ ነው እንጂ ፈርተው አይልም። እውነት ታሪክ አትቀይር። ሳትጨማምር የተፃፈውን ብቻ አንብብ። የራስህን ፍላጎት ለራስህ ብቻ አንብብ ።

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ይሄ ታሪክ እዉነታዉ የተረጋገጠ አይመስለኝም

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Рік тому +1

    THANK YOU ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MohammedMomi-h6l
    @MohammedMomi-h6l Рік тому +4

    እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 10 місяців тому +2

    ታሪክን ሳትቆራርጡ በአንድ ክፍል ማቅረባችሁ እጅጉን ያስመሰግናልና በርቱ፤ ትውልዱ በቀላሉ ታሪኩን እንዲያውቅ ያግዛልደ እናመሰግናለን

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Рік тому +2

    እኔ እደጥያቄ የሆነብኝ ነገር እዴት ነው በውጭ አለም 2023ላይ ናቸው የኛግን 2016ላይ ነው ግን ደግሞ ሀረብ ሀገራትን ንግስተ ሳባ ነው የገዛችው እና ለምድነው የነሱ አመታት የበዛው ሊገባኝ አልቻለም?ኢትዮያዬ ዛሬም ለምልሚልኝ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Рік тому +1

    Thanks a lot I wonder how you collect the history.

  • @DebebeAyalew
    @DebebeAyalew 8 місяців тому +1

  • @hanan8193
    @hanan8193 10 місяців тому

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 5 місяців тому +1

    ኮፒ ራይት copy right የሚባል ሕግ አለ።
    የተከበሩ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ የመሳሰሉ ደራስያን መረጃዎች እየቀዳችሁ ለግል ጥቅም የምትጠቀሙ ሁሉ ሕግና መብት እንደምትገፉ እወቁ፣ በሕግ ማስጠየቁንም አትርሱ።

    • @ethiopia2274
      @ethiopia2274  5 місяців тому

      ለገንዘብ ተብሎ አልተሰራም ታሪክን ህዝቡ እንዲያውቅ ከሚል በጎ አመለካከት ብቻ ነው ገንዘቡን ቤተሰቦቻቸው ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ላክልኝ ቁጥራቸውን

  • @DamtewNegash-b7f
    @DamtewNegash-b7f Рік тому +1

    የአደባባይ የታሪክ ምሁሩን ጋሽ ተክለጻድቅ መኩሪያን እንዲሁም በንባብ ያቀረባችሁልንን እናመሰግናለን፡፡ ወደ ኋላ ሄዳችሁ ከኑብያ፣ አክሱም፣ ዛግዌ ጀምሮ ያሉትን የአቶ ተክለጻድቅን መጻሕፍት ብትተርኩልን ደግሞ ምስጋናዬ ወደር የለውም፤ ለሀገርም ታላቅ ውለታ ታደርጋላችሁ!

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 9 місяців тому +3

    ታሪኩ ጥሩ ነበር ግን ድምጽህ አና ንባብህ ኣልተስማማም በቃልህ የምትናገር ታስመስላለህ ግን ማንበብ ኣልጫልክም ለፍደድ ትላለህ ኣነባበብህ የ ሶስተኛ ክፍል ተማሪ ትመስላለህ ለምን ቀድመህ ኣትለማመድም? ደባሪ ኣንባቢ

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому

    በአለም አግሬ ችው ሁሉም የል ነው ስለዚህ አኝ ምንር ይልብኝ አብርን ምንር

  • @phun4379
    @phun4379 Рік тому

    አቢሲንያ ማለትህ ነው?
    ችግሩ እኮ ይሄ ማምታት ነው

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    የሰዉ ዘር አዳም ነዉ ዘረኛ ሁሉ

  • @ሃገራዊቅዋም
    @ሃገራዊቅዋም Рік тому +2

    እብነ ድንግል 1508 ስልጣን መጡ በ115 በግራኝ መሀመድ ተሸንፈው በለህ ጀምር ዛግዌ ሳይሆ ዮዲት አኽሱም ስታሸንፍ ዛግዌ ስርወ መንግስት ከአኽሱም ወደ ላሊበላ ተዛወረ ንጉስ ተክለሃይማኖት ንጉስ ጃን ር ስዩም ወለደ ንጉስ ጃን ስዩም ንጉስ ገብረማርያም እና ንጉስ ቅዱስ ላሊበላ ወለደ እኔ የንጉስ ገብረማርያም የፈራው አንዱ እኔ ነኝ36ትውልድ እኔ ጋር ደርሰዋል በኤርትራ እንገኛለን ታሪካችን ጠንቅቀን እናቃለን ከአክሱም እስከ ላሊበላ እስከ ኤርትራ ማን ማንን ወለደ ጽሑፍ ይዣሎህ ታሪክ የተለያየ ነው

    • @ሃገራዊቅዋም
      @ሃገራዊቅዋም Рік тому

      1515*

    • @ethiopia2274
      @ethiopia2274  Рік тому +1

      ኢሜልህን ላክልኝኝኝ

    • @abebedebebe2673
      @abebedebebe2673 Рік тому +1

      በትክክል በኦነግ ቀጀላ የተመደበ ቀላማጅ ነወ😅😅😅😅

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣 አዳም ነዉ የሁሉም አባት

    • @ሃገራዊቅዋም
      @ሃገራዊቅዋም Рік тому

      @@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio እውነት ነው አዳም ነው አባታችን ለማለት እኮ ማሰብ አያስፈልግም ተኝተህም እኮ ታቀዋለህ የኔ ወንድም

  • @MelakuNigussie-r4v
    @MelakuNigussie-r4v Рік тому +2

    ተራኪው ዘገምተኛ ነው አያስደስትም

  • @MahletTsega
    @MahletTsega 10 місяців тому

    Thank you but I don't loveethiopia