አየሁ ሰላም |“በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።”ኢሳይያስ 9፥2 |
Вставка
- Опубліковано 21 гру 2024
- ዘማሪ ሳሮን ሰይፉ
“በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው።”
- ኢሳይያስ 9፥2
. . . አየሁ ሰላም . . .
በልቤ ደስታ ይሰማል
የዓመታት ጨለማው ደብዝዟል
ሲታየኝ ከሩቅ ብርሃንህ
ለመለምኩ ወጣሁኝ ከሞት
ለጨነቃት ነፍሴ ዕረፍት ሆነ
አየሁ ሰላም አየሁ ዕረፍት
አየሁ መዳን በእየሱስ
ነበር ህይወቴ በጨለማ ውስጥ
እግሬም ሲራመድ በረግረግ ማጥ ውስጥ
ልቤም ሲናወጥ
ብርሃን ፍለጋ ዓይኔ ሲያማትር
ታየኝ ከሩቁ ተስፋ ሲፈጠር ሞቴም ሲባረር
ብርሃኔ የኔ ብርሃን
ወጣሁ ባንተ ከድቅድቅ ጨለማው
ብርሃኔ የኔ ብርሃን
አየሁ ባንተ የሕይወት ትርጉም ጣዕም
የፅድቅ አክሊልን ሊጭን በራሴ
ያደፈው ልብሴን ሊያወልቅ ከላዬ
መጣ እየሱሴ
መኖሩ ታክቶት በሀጥያት ብዛት የዛለው ልቤ
ተፅናና ዛሬ ቀርቷል ጥፋቴ
@ApostolicChurchMezmurSongs
@Apostolic Church of Ethiopia Songs ACE
@Apostolic Church of Ethiopia Worabe Atbiya
@Apostolic Church Of Ethiopia Songs
@Only Jesus @Salem Spiritual Events #apostolic #apostolicchurch#merkatosalem
#spritualevent #apostolic #apostolicchurch #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou #jesussaves #onegodsays #onlyjesus #salemevents #apostolicchurchmezmursongs #world #ethiopia
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ሳሮኔ
Amen getaways Eyasusi yibarki wondime
Amennnnn.......Geta Eyesus Yibarkeh!!
Des yemitilu wetatoch nachu tsega yibizalachihu bebetu yanurachu❤❤🥰
ጌታ እየሡስ ይባርክህ ሳሮንዬ።
May God bless you!
❤👍
Amen
Be blessed🙏
😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤