Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እንደኔ እያለቀሰ የጨረሰው ሽሚያ በጣም ትናፍቁን አላቹ ደና ሁኑ 🖤😭
ende koye edeti new emetayut ene ga eko Gena alkefetemi
@@rakebmolla2573 በቋንቋቸው ወይ በአረብኛ ይሆናል
ፍሉሙ ኣልቀ እንዴ
እስካሁን እያለቀስኩ ነው እስኪ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭
@@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅ አይዞሽ 😂🤣
የእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ አለቀሰስኩ የምር😭😭😭
የኔአልቃሻነይማደምሪኝ
😭😭😭😭😭me tooo
እኔም🥺😥😒
Anem😭😭😭😭
እኔም😢😢
ከዚህ ፊልም ጅማሬ እስከ ፊጻሜን ላደረሰን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗
አምንንንን
አሜን መች እንደጀመርኩ እንኳን አላስታዉስም የሆነ ቤተሰቤን የተለየሁ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነዉ
አሚን
🙏🙏🙏
@@ሲጳራ-ጐ3በ awo bxam
የቱርክ ፊልም ከሀያ አመት ሁኖኛል የማየው እንደዚህ ግን ያለቀስኩበት ያዘንኩበት ፊልም የለም በጣም ነው የሚናፍቁኝቻንክ ቻንክ በጣም ጥሩ ሰው ልባችን ሰበርከው የእናት የአባት ግፍ ለልጅ ሁኖ እኮ ነው ቻንክ የተቀጣው
ሲጋደሉበት የነበረ የካራቻይ ትልቁ ቤት ያለምንም ነገር ወና ሆነ፣ሂወት እንደዚህ ናት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው፣
በጣም
Awo lik nesh brr emiyamn sew kentu new
Betam
Kaena
Lk ende ene hiwot
በድራማው ማለቅ አዝናችኋል እስኪ አስከ ፍፃሜው ያደረሰንን ፈጣሪ እናመሰግን alhamdulillah❤
ሽኩርለረበልአለሚና
እግዚሐቤር ይመሥገን
ተመስገን
ፊልም መሆኑን እንደኔ የሚረሳው ማነው አስለቀሰኝ እኮ😭😭😭
ልክ ነሽ በጣም ያስለቅሳል የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔ😭😭😭
እፍፍፍፍ እኔም ኣልቅሼ ልመት ኣልኩ
እኔ
👍
ይሔ ፊልም ብዙትምርት አለው ከቤት ዋና ሠው ከሌለ ነዉ በጣም ደሰ ይላል ተመሰገን አምላኬ አሸጀምረሕ ሰላሰጨረሰከኝ ሠላም ለኢትዮ ሐገሬ ፍትሕ ለሳውዲ በሰር ላይ ለሚሠቃዬ ።
ወይኔ ጉዴ አዲስ ፊልም እንዴት እንደምላመድ አላዉቅም!!! ሽሚያ my best ever!!!
አለቀ እንዴ
@@ትንሿ.ዱርየ ዛሬ ይፈፀማል
በጣም የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እዉነት አዲስ ትዳር አዲስ ስራ አዲስ ቤት አዲስ ድራማ ይከብዳል
እኔም
ሺሚያ ተጠናቀቀ ይግርማል ከአቶ አጋ መቻልን ከኬሚሬ ደግሞ ማስተዋልን ከሰሀር ደግሞ ደስ የሚል እናትነትን ተምርናል ጥሩ ጊዜ ነበረ 😍😍
Ke nerimans😆
Ke shensesa?Ke cheransa?
@@Nyctophile8934 ብር ወዳድነትንን
@@tktk2709 ኡፍ ተይኝ እስኪ ሼንዝ አቃጥላ ልደፍኝ ነበረ መጨረሻው አላማረም እንጂ ደግሞ ቼረን ወይዘሮ ነሪማን አታላት እኮ ነው
@@jerrylove9403 የሚረሸ ነው
ፍትህ ሊብያ ላይ የሚሰቃየው ወገኖቻችን 😭💔💔💔😭😭
ደሞ ልብያ ምን ወሠዳቸው አሁንሥ ለሥንቱ ፋትህ እንጠይቅ
@@mihertmihert5565 😁😁😁እደው ሃበሻ የለለበት ሃገር ገነት ብቻነው😂😂😂
@@አልሚየድንግልማርያምልጂ ምን ማለት ነዉ ???
@@አልሚየድንግልማርያምልጂ ኣዎ ልክ ነሽ🥰🥰😁😁😀😀
እርፍ የቆየ ነው ወይስ አዲስ
አልቅሸ ልሞት ነው አድስ ድራማ እንዴት ነው ምለምደው ካራቻይ ትናፍቁኛላችሁ
እኔ ከቻንክ ፍቅር ይዞኝ ነበር ቻንክ ለዘላለም በልቤ ውስጥ ትነግሳለህ 😘😘😘😘😘 ይሄግን ላንተ አይገባም
@@raheldamtew7029 ዋት🙄😂😂😂
@@እግዛብሄርእርኛየነው haaaaa
ምስኪን ነፈር@@raheldamtew7029
ዛሬ ድስ ብሎኛል ውድ እህቶቸ መሸአላህ. እህቴ ከድንገተኛ ክፍል. አገገመች. ያልታሰበ ድስታ ሁላችንንም ይወፍቀን አሚን
እካን ደስአለሽ ውደ አላህ አፊያያድርጋት ጨርሶ
እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልሽ
Amen
Tmesgen
አልሀምዱሊላህ እንኳን ዴስአለሽ💞
ልጁን አንዴት እንደመረጡት እውነትም የቻክ እናየቼረንልጅ ነው የሚመስለው ኡፍፍ 😢😭 ለፊልም እንደዚህ ፍቅር ኖሮኝ አያቅም 😍❤💔
ዘመዴ ቢሞት እንኳን እንደዛሬ ማለቅስ አይመስለኝም ሁፍፍፍፍ ቻንክ አስለቀስከኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም !!!
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
እኔም 😭😭😭😭
ትክክል ነሽ ምክንያቱም ሁሌ በማያውቀውም በሚያቀውም ነገር እራሱን እንደጎዳ ሳይደሰትና ሳይመቸው መሞቱ በጣም ያስጠላል የአጋህና የቻንክ መጨረሻ ይህ መሆን የለበትም ነበር
እፍፍፍ እኔም
Kkkkkkk enes bty
ማነው እንደ እኔ ያለቀስ የጨረሰው ሽሚያ ብጣም ትናፍቁን ኣላቹ ዳህና ሁኑ ቻንከ ጥሩ ሂወት ስያለፍ መት ኣዝናለሁ😭😭
ምርጥና አስተማሪ ድረመ ነበር መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ የሽሚያ ቤተሰቦች በሙሉ ከሁሉም በላይ ቻንክ ጥሩ ህይወት ሳይኖር መሞቱ ነው ህይወት እንዲ ናት እባካችሁ ውድ የሀገር ልጆች እንወደድ መልካም ምሽት ሁሌ ቀና ሁኑ!!
ጥሩነት ለራስ ነው ጥሩ እንሁን የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ማነው እንደኔ በነሪማን የሳቀ ውልቼር ላይ እንኳ ሁና ተንኮሏ አልተወችም😂😂😃😃
Eko😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
የቻንክ የስንብት ቪድዮ ሲታይ በጣም አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭😢
Enem
enem😭
ስንት ሰው ነው ይህ ድራማ ጀምረው ያልጨረሱት ኣልሓምዲሊላህ
አልሀምዱሊላ ጨርስን
ትክክል እህቴ ተመስገን ነው
Temsegen
እኔ እሄ ፊልም ከጀመረበት ቀን አንስች የኬምሬ እና የነዲም እና የሰሀር አድናቂ ነኝ የነሱን ደስታ ማየት ናፍቆኛል
እኔ የአቶ አጋሀ
የነዲም እና የኬምሬ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ ተሰርቶል ስለምቶጂያቸው ገብተሽ እይ ደስ ካለሽ ቤተሰብ ሁኚ አመሰግናለሁ
እፍፍፍፍፍ በቸክ ፣ነድም፣ዳምላ እና ኬምሪ😢😭እንደ እኔ ልቡ የተነካ ሰው ኣለ😭😭 እኔ በጣም ነው ያዘንኩበት😭😭😭😭
subscrib ጊበሪኒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@@theking-bu1iw ገረኪ ህያበይ
@@samrigrezihr.3352 ገይረካ በሊ ህያበይ ቆንጆ😂💝
ቻንክ እና ደምላ በጣም ያሳዝናሉ
ከመጠን በላይ
ቻክ አልሞተምደ
@@mrhffuug7691 ሞቷል
በጣም ብቻቸውን ቀሩ ሙተው አለቁ
በጣም ሰርታቹታል በጣም ትናፈቃላቹ መልካሙ ሁሉ ለናንተ😢💔
ያሚሪሸ አላቁዋ ማልተ ነው ሀሀሀሀፈ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💔😭😭😭😭
እውነት ነው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
😭😭😭😭💔
@@hadasesa ፍትህ ሲባል አንቺ ስለ አክተር ታወሪያለሽ አየየየየ
ፍትህ ፍትህ
@@ኢስላምውስጤነው በጣም ይቅርታ ካጠፋው ከልብ ከልብ
ቻንክ በጣም አሳዝኝ 😭😭😭😭😭😭መጨርሻችን ይስምርልን 😭😭😭❤️❤️❤️
አሚን አሚን ያረብ
ሽሚያ rip በእውነት አስለቀስቀኝ በቻልነው መጠን ሁላችንም ጥሩና መልካም እንሁን እንዋደዲ ይቅር እንባባል ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን
አሚንንንንን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
ሁሌም ልዩ ተከታታይ ነው❤😍
ከምሬ የተወነችው የሚበልጠው የእኔን የሂወት ታሪክ ነው ወላ ግን የኔስ መጨረሻ ሁሌ ለሰው እደኖርኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ተቋቁሜ አለሁ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችጏለሁ
ምን አይነት ደራሲ ነወ ሁልንም ገደላቸውኮ ሚያዝናናኝ ድራማ ነበረ ወላሂ ሰኞ እስኪደረስ ድረስ እቸኩል ነበረ
ማንም ሰው ቤተሠቡን ቢያጣአም የሚያፈቅረውን ሰው ካጠገቡ ከሆነ ጠካራ ይሆናአል ህይወትም ጨለማ አትሆንበትም
እ
Betam betekekele.
እረባክሽ ማነው ያለው ካለቤተሰብ ሁሉም ነገር ባዶነው
@@እግዛብሄርእርኛየነው እሱማ አወ ግን የተወሰነ ጥንካሬ ይኖረዋአል
በጣም በጣም አስተማሪ ፍልም ሸምያ ሁሌም አረሳቹም እዉነት እሰከምመሰል ነበር እምባዬ የፈሰሰዉ ህይወት ያለ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ባዶ ናት ካራቻይ ካራቻይ ሰሉ ሁሉ ነገር መና ሆኔ የምጠቀመዉ ጠፋ ባዶ )ፈጣሪ አስጀምሮ ላሰጨረሰን ክብር ምሰጋና ይገባዉ🙏🙏🙏
እኔ እሚገርመኝ ውሸት መሆኑን እያወኩ እማለቅሰዉ ነገር
Weshat aydalem eko.Be gahadu alem yale nw Melekam yemnelachw ayenorumMenor sanfeleg ennoralenMenor senfeleg demo mote....beze alem??????
እኔም አለቀስኩ አላህ ይቅር ይበለኝ ያረብ
ልክ እንደ እኔ ጌታን😭😭😭
እኔም አይኔን አመመኝ
ደነዝ ናቹ የኛን የየዋህ ልብ አይታቹ ተጫወቱብን እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ሰውየው
ሽምያ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ወይኔ በቃ ተፈፀመ ማለት ነው
አው ያሳዝናል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
👍👍
😢
ተመስገን ጌታዬ በሰላም ኣስጀምረህ በሰላም ያስጨረስከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
የቻንክ መጨርሻው ይከ አይገባዉም😭😭😭😭😭
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
አወ ቻንክ መሞት የለበትም ነበር
በጣም💔😭
የሽሚያ ወዳጆች ያልታበሰ እንባ ጋር እንገናኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😭😭ነሪማን ግን እብድ ናት እንዴ😂😂
😭😭
ወይ ነድምና ቻክ እንባየን አመጡት 😭😭
ቃና ላይ እንዴ ሽሚያ በጉጉት እምጠብቀው የለም ከምር ባይ ባይ 😎አየ ነሪማን🤣🤔
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
አለቁደ
😜😜😜😜😜😜ጠብቂ ቀጣይ ሌላ ፊልም ይመጣን መሪ ተዋናይ እኔ🙄🙄😋😎😉
በድጋሜ የሌላሰው ህይወት ልታዘበራቅ ነው ነሪማን ትብየ
@@hfhjgfyfhjf7328 ክክክክ
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም አልቅሼ ነዉ የቸረስኩት እናመሰግናለን ቃናዋች
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ዜጎቻችንንንንንንንንንንንን
ሽሚያዎች ትናፍቁናላችሁ የምር ..በእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ እያለቀስኩ ከደገና እንዴ ፊልም እኮ ነው ብዬ ሳስታውስ እራሱ ማልቀሴን ላቆም አልቻልኩም 😭😭😭 ግን ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል በዚህ ፊልም ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 💕❤💕🙏🙏🙏
ትክክል ብዙ ነገር እኔም ተምሪያለሁ
💕💕
ዳምላ መስላ ሳይሆን ሁና ነው የምትሰራው 👍💔😢😭
በሂወቴ አንድም ቀን ለምንም አይነት ፊልም አንዲት እንባ ጠብ ብሎኝ አያቅም እስከ ሽሚያ መጨረሻ ክፍል ድረስ። አስተማሪ ነው ጭንቅላት ላለው ሰው። ለደነዝ ሰው ግን ያው መዝናኛ ብቻ ነው።
እኔ አንድ ድራማ አስተምሮ አዝናንቶ አናዶ አስደስቶ ከመጀመሪያዋ ክፍል እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ለማየት የሚያስችል ከሆነ ያ ድራማ #ሽሚያ ብቻ ነው tnx all of you
እፍፍፍ ቻንክ መልካም ትዝታን ለልጅህ ትተህ ሄደሃል የኔ ሚስኪን ስንብቱለይ በጣም አስለቀሰኝ😥😥😥😥👈
እውነት በጣም ምርጥ ነው አስተላለቁም ያማር ነው ደስ ይላል።
ከጅማሬ እስከፍፃሜ እጅግ ደስ የሚልና የሚያሳዝን ፊል ነበር በቻንክና በቸረን ሞት የሁለቱ ፍፃሜ በጣም አሳዝኖኝ ነው ያለፈው ፊልሙ የእውነት ታሪክ እንጂ ፊልም አይመስልም ነበር እንደዛሬ እንዲህ ከልቤ ያዘንኩት እናቴን በሞት ያጣሁ ጊዜ ነበር ኡፍ ብቻ ፊልም ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ሞት ላይቀር በሰላምና በፍቅር ተሳስበን ይችን አለም በንሰናበታት ብዬ የራሴን ሀሳብ ተናገርኩ አፈር ነንና ወደአፈር እንመለሳለን ከሁሉም ነገር ቀሪው ስንቃችን መልካም ስራችንና ስንኖር በፍቅርና በሰላም እርስ በእርሳችን ተዋደን ብንኖር ደስተኞች እንሆን ነበር
እንደ ሽሚያ አይነት ምርጥ ፊልም አላየውም ❤❤❤🙏🙏🙏
በትክክል 😍❤️
ሽሚያ በጣም የምወደዉ ፊልም ነበር በእዉነቱ በመፈፀሚ በጣም አዝኛለሁ አላዉቅም ብቻ ለምዶ መለዬት ከባድ ነዉ ደና ሁኑልኝ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ የሚልና ተናፋቂ የሚያጓጓ ፊልም ነበር አስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይገባዉ በሌላ ፊልም እንደምንገናኝ አምናለሁ እንዲሁም በሀገራችን ቋንቋ ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ሁል የቃና ቲቪ አዘጋጆች እጅግ ከልብ አመሸግናለሁ ተሳክቶልኝና ፈጣሪ ፈቅዶ ቱርክ ኢስታንቡል ብሄድ ምኞቴ ነዉ ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ ሰላም ሁኑልኝ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ በጣም እወዳችሁዋለሁ ቻዉ
ሽሚያ መጀመሪያ ደስ እያለኝ ነበር የተከታተልኩት አሁን እያለቀስኩ ማየት ጀመርኩ አቶ አጋ ከሌለ ጀምሮ አስጠልቷል 😢
የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔም ፊልም እንደሆነ እያወኩ ማልቀሴስ
ሽሚያ ድራም በጣም እስተማሪና በጣም ሚያዳዝን ድራማ ነዉ 👇ካቶ አገሃ መልካም አባትነት ና ምርጥ መካሪ አጎትነት አደራ ጠባቂነትንከሸይኒዝ አስመሳይ ሚስትና እራስ ወዳድነትን ከሰሃር መልካም እናትነትን ለልጆቻ ስትል የምትሞት ከነሪማን መጥፎ አያትንትን የልጅ ልጆቻን በማይሆን መንገድ ምትመራ መንደዱም መጨረሻላይ ወደ ሞት ሚመረ ምታሳይከቼረን ልጅነት ዞር ብሎ አል ማስተዋልን ከቻንክ መጸጸትን መልካም ወንድምነትንከንዲም በጣም ከራሱ በላይ ያጎቱ ጉዳት እድሜልኩን ተሸክሞ መኖሩን ከቺቫን ምርጥ አፍቃሪነትን ከዳምላ መልቃቃና ቁም ነገረኛ ንትንከኬምሬ ከራሷ ይልቅ ለስወች ሂወት መጨነቅን መልካም ምርጥ በራሷ ምትተማመን ሴትነትንከኑርተን ትግስትን ታማኝ ሰራተኛነትን ላንድ ልጇ እድሜ ልኳን ለሷ ብላ ምትኖር ከባሻክ ልጅ ወልዶ በማጣት ምክኒያት ልጇን ስትነጠቅ ያለዉ ሰቀቀን ተምሪያለሁ በጣም ትልቅ ትምህርት አጊንቼበታለሁ በስተመጨርሻም በዛ ትልቅ ቪላ ቤት ሲጫረሱበት የኖሩት ሁሉም ሳይኖሩበት ወና ሆኖ ቀረ አይ ሂወት እንዲህ ናት እኛ እንኖርበታለን ብለን ባሰብንባት መንገድ ሳይሆን ሂወት በፈለገቺዉ እንደምትመራን ተምሬበታለሁ እና ከሃብት ከንብረት ይልቅ ቅድሚያ ለሰዉ ልጅ ቦታ እስጥ እባካቹ ሁሉም ካላፈነዉ ሚቆጨን 😥😥😥😥😭😭😢😢
ዛሬ ያልቃን ከሺሚያ ምን ተማራቹሁ እኔ እዉንት መቸም ተደብቆ እንደማይቅር እና የስዉ ገዘብ የስዉ እንደሁን ብቺ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ
ወላሂ በጣም ብዙ ዲራማ አይቸ አልቅሻለሁ እንድዚክ ግን አልቅሽ አላውቃም 😥😥😥😥😥
በጣም አዝኛለሁ ማመን አልችልም የትወና ብቃታችሁ በጣም አሪፍ ነው ቻው እወዳችሁለው
አቤት ነሪማን😀😀😀ውልቸር ላይ ሆናም ተንኮል እውይይይ😍😍
Yeneriman yetnkol beshita cancer honobatal
ሽሚያ ድራም በጣም አሰተማሪ ነው እውነት ለመናነገር ከሊሎቹ ይለያል ዋው እኔ ትምርት ወስጀበታለሁ
ሽሚያ ማለት ለኔ 1ኛ የሆነ ፊልም ነው አሁን ብትሞትም እንደኛ የምላት ተዋናይ ቼረን ናት እሷ ስትሞት በጣም ነው ያለቀስኩት እንደዚ አይነት ምርጥ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም ባለቅስበትም በጣም እወደዋለው 😊😊😊
Ceren እኮ ትለያለች ❤
ደህናሁን ቃና የዛሬው ቢያስለቅስም መጨረሻውላይ ደስ ይልነበር ✔🌹🌹
ዛሬ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም አሳዛኝ ነበረ ሁሉም ነገር ጥለ ለምድ መስማማቱን አቅቶን አንድ ቀን ሳንስማማ አፋር እና ወደ አፈር ትመለሳለህ መቅረት የማይቻል ከሞት ብቻ ነው ደራማ በጣም አስለቀሰኝ እኔ ለድራማ አላልኩትም ነበር ሪብቃ ባለቀስኩኝ ልክ እንደ ቤተሰብ ነገር ተሰማኝ 💔😭
እኔ እናንተን መርሳት አልችልም አይሆንም ባያልቅ. ደስ ይለኝ ነበር💔😓😓😓😭😭😭
ነሪማን ክፋትሽ መቼም አይትተዪም ማለት ነው😂😂😂 ቻንክ መሞት አልነበረበትም😢😢ዋው ግን ልጆቹ በጣም ነው የሚያምሩት❤❤❤
የውበት እስረኞችን እና ልጅቶን ድገሙልን እባካችሁ የ 300 ሰው ድምፅ
ተከራይተሽ እይው ::
በጣም የምወዳት ፊልም ሸሚያ ከሸሚያ ቡዙ ነገሮች ተምሬያለሁ ግን ልቤን በጣም ሀዚኝለሁ 💗
ነሪማን ግን በመጨረሻ እኳን አትቀየርም በፈጣሪ 😩😩😩 ተፈፀመ
😂
ትወናመስሎ😀😀😀
ha ha, people don't change easily
😂😂
ቪላቤቱ😂 የምትለውነገር አይ ጊዚ😢😢
አጨራረሱ በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ያሳዝናል😭😭😭😥😓😢😥
🙄🙄😭😭😜😜😜💔💔💔💘
ይሄ ፊልም መጨረሻው ቡዙ ትህምርት አለሁ
ወይ ዳምላ ታጠበች ነውጂ አለቀሰች አይባልም ስታሳዝን
እጥር ምጥን ያለ ምርጥ የቤተሰብ ድራማ
በጣም እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ተከታታይ ፊልም በማየታችን
ሽሚያወች በጣም ጡሩ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን መልካም ትናፍቁንቺሁ ከምር😭😕😍🥰🤗💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💓💓💓💋💋💋💋💋💋
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነበር ሽሜያ ቃናዎች እናመሰግናለን
ሽሜ መጨረሻዉ በጣም ያሥጠላል እህህህህ ልብ ይሠብራል ኡነት ነድም በጣም አሥለቀሠኝ ፍቅሩ💔😭
በትክክል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ሽሚያ ምርጥ ፈልም በጣም አስተማር ነው 😭😭😭
ወንድ ልጅ አያለቅስም አይደል ሚባለው የቻንክን ቪዲዮ ተሰብስበው ሲያዩ እንባዬን ተቆጣጠርኩት
ጎበዝ የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እውነት ድራማ መሆኑን ሁላ እረሳሁት ቻንክ በጣም ነው ያዘንኩት መሞት አልነበረበትም
አኔ ከዉስጤም አልሄድልኝ አለ ቻንክ ማነዉ አንደኔ አንባዉን የጨረሰ ወላሂ ድራማ አልመሰለኝም አንባ ያስጨርሳል አፍፍፍፍፍፍፍፍግግ
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የነዲም አድናቂ ነኝ
እኔም የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
OMG chank you are the one who show me i can cry, sad and also laught at the same time you are the best actor for me tnx.luv ya
የነድም ውዴ እና የኬምሬን መጨረሻ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሀብት አላቂ ጠፊ ነው ፍቅር ግን ዘላቂ ነው ያን የመሰለ ቤት እንዳልተጣሉበት ባዶውን አስቀሩት😎😂😂😂🤣
ተጀምሮ እሰከ ሚያልቅ አራፋ ነበር አሁንም ይላረጀ ምርጥ ድራማ ልቀቁልን ቃናዉች
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
ውይ ችቫን እና ዳምላ እንኳን ደስ አላችሁ በስተመጨረሻ በመጋባታችሁ
ሃሃሃ እንደ ነሪማን አይነት አያትስ ለጣላትም አይስጥ ጌታ ሆይ
ነሪማን ሰይጣ ነች
በጣም ያስብላል
It was a great and instructive drama that taught me a lot🙏
እራሴ ሊፈነዳ ነው በለቅሶ ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን አልቻልኩም
ምን አለ ደራሴው ቻንክን እና አቶ አጋን ባይገላቸው ኡፍፍፍፍ ቻንክ ከምር አስለቀስኝ 😭😭😭
አው በትክክል
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ለኝ ለወላጆች ልጅ ማደግ ያለበት በንፁ አይምሮ ነው በንፁ ልብ ነው ሁሉም የሚያልፍ ነው
በዚሆኔታ ማለቁ በጣም ያማል አይ ዳምላም አደገች😢😢😢😢💔
ህይወት እንዲህ ናት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው መልካም ሰዎች ለግዜው ይፈተናሉ ግን መጨረሻቸው መልካም ነው ክፉ ሰዎች ለግዜው ይደሰታሉ ግን መጨረሻቸው ሞትና የከፋ ህይወት ነው ደስ የሚል አስተማሪ ነው
ከሰደት ስመለስ እኔን የሚወደኝ የምወደዉ ያማከብር እሱም የሚያከብረኝ ቤተሰቦቹን የማከብርለት የኔንም ቤተሰቦች የሚያከርልኝ ከሳሽ ወፈርሽ ጠቆርሽ ቀላሽ ሳይል በራሴ ማንንት የሚዉደኝ ወንድ ልጅ አላህ ይስጠኝ ለናተም አግብታችሁ መወለድ ለምትፈልጉት ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ግን ማን ነዉ ??
የራህሚ ባል ነዋ ይስጥሽ ብለናል
አሜን ውዴ😘
አሜን
ትግስትሽ ትህትናሽ ደስታ በጣም ነው ምወዳቹ የማክበራቹ ምርጥ እናት እውነተኛ እናት ልጆችዋ ካደጋ የምትጠብቅ ትክክለኛ መንገድ የምታሳይ ምርጥ እናት ኣያት 😢❤ሁሌ ደስተኛ ሁኚ ስሜትሽን ተቆጣጠሪ ከላይ ሁኚ ተረድኝ በጣም እወድሻለሁ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ******
ክፉ ሰው ግን እድሜ አለው በድራማላይም በእውን ብቻ አይደለም እናት ነሪማ
im seriously gonne miss them famm🤧 god bless to everyone who watched😇
እህህህህህህህህህ ቤተሠቦቼ የተለዩኝ ያህል ነው የተሠማኝ እውነት ትልቅ ትመርት አለው እንወቅ ሀብትም ከቱነው መልክም እረጋፊነው ቤትም በዝናም እንደሚገነባ ጭቃነው መልካም ነገር ሠርተን ይችን አለም እንለፋት ፈጣሪ ከሁላችንምጋር ይሁን።💘💘💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
እናት ለብራቼሁ ነው እምሰሩት የእኔስ ማለቀስስ😥😥😥😥
አይዞን ያንችን አዛኝነት ነው የሚያሳየው የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔም በለቅሶ አይኔ አበጠ ወሸት መሆኑን እያወኩኝ
ዳምላ ወንድሟን ስታዳምጥ ያለቀሰችውን አያችሁት ያን ያህል ነው ያለቀስኩት ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
yhen yahel le film
ነድም አንጀቴን በላው😭😭😭😭ኡፍፍፍ ቻንክና ነድም አስለቀሱኝ 😭😭😭😭
በትክክል የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔማ እደቤተሰቤ ነው የማያቸው መላመድ መጥፎ ነው
@@hanantube9587 እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም ማርያምን ኡፍፍፍ መላመድ ትያለሽ ማርያምን አስለቀሱኝ😢😢😢
@@hanantube9587 እኔምክና ነዲም አሰለቀሱኘ
ሁላችሁም ትናፍቁኛላችሁ ባይ ባይ ስለያችሁ በእባ ነዉ በተለይ ቻንክ😭😭😭😭😭
ቤቱ ወና ሆነ 😥 ከሪማን መቸም ገዘብ እዳለች አለቀ በጣም ያስለቅሳል በጣም ትናፍቁናላችሁ ነድም😭
ወይዘሮ ነሪማን ስትወድቅ በጣም ነው ያሳቀችኝ የኔ ውድ ቻንክ🖤🖤😭😭😭😭😭አይ ሻሚያ መጨረሻውን ለቅሶ በለቅሶ አደረጉት
ማነው እንደኔ እያለቀሰ የጨረሰው ሽሚያ በጣም ትናፍቁን አላቹ ደና ሁኑ 🖤😭
ende koye edeti new emetayut ene ga eko Gena alkefetemi
@@rakebmolla2573 በቋንቋቸው ወይ በአረብኛ ይሆናል
ፍሉሙ ኣልቀ እንዴ
እስካሁን እያለቀስኩ ነው እስኪ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭
@@የኦርቶዶክስተዋህዶልጅ አይዞሽ 😂🤣
የእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ አለቀሰስኩ የምር😭😭😭
የኔአልቃሻነይማደምሪኝ
😭😭😭😭😭me tooo
እኔም🥺😥😒
Anem😭😭😭😭
እኔም😢😢
ከዚህ ፊልም ጅማሬ እስከ ፊጻሜን ላደረሰን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗
አምንንንን
አሜን መች እንደጀመርኩ እንኳን አላስታዉስም የሆነ ቤተሰቤን የተለየሁ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነዉ
አሚን
🙏🙏🙏
@@ሲጳራ-ጐ3በ awo bxam
የቱርክ ፊልም ከሀያ አመት ሁኖኛል የማየው እንደዚህ ግን ያለቀስኩበት ያዘንኩበት ፊልም የለም በጣም ነው የሚናፍቁኝ
ቻንክ ቻንክ በጣም ጥሩ ሰው
ልባችን ሰበርከው
የእናት የአባት ግፍ ለልጅ ሁኖ እኮ ነው ቻንክ የተቀጣው
ሲጋደሉበት የነበረ የካራቻይ ትልቁ ቤት ያለምንም ነገር ወና ሆነ፣ሂወት እንደዚህ ናት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው፣
በጣም
Awo lik nesh brr emiyamn sew kentu new
Betam
Kaena
Lk ende ene hiwot
በድራማው ማለቅ አዝናችኋል እስኪ አስከ ፍፃሜው ያደረሰንን ፈጣሪ እናመሰግን alhamdulillah❤
ሽኩርለረበልአለሚና
እግዚሐቤር ይመሥገን
ተመስገን
ፊልም መሆኑን እንደኔ የሚረሳው ማነው አስለቀሰኝ እኮ😭😭😭
ልክ ነሽ በጣም ያስለቅሳል የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔ😭😭😭
እፍፍፍፍ እኔም ኣልቅሼ ልመት ኣልኩ
እኔ
👍
ይሔ ፊልም ብዙትምርት አለው ከቤት ዋና ሠው ከሌለ ነዉ በጣም ደሰ ይላል ተመሰገን አምላኬ አሸጀምረሕ ሰላሰጨረሰከኝ ሠላም ለኢትዮ ሐገሬ ፍትሕ ለሳውዲ በሰር ላይ ለሚሠቃዬ ።
ወይኔ ጉዴ አዲስ ፊልም እንዴት እንደምላመድ አላዉቅም!!! ሽሚያ my best ever!!!
አለቀ እንዴ
@@ትንሿ.ዱርየ ዛሬ ይፈፀማል
በጣም የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እዉነት አዲስ ትዳር አዲስ ስራ አዲስ ቤት አዲስ ድራማ ይከብዳል
እኔም
ሺሚያ ተጠናቀቀ ይግርማል
ከአቶ አጋ መቻልን
ከኬሚሬ ደግሞ ማስተዋልን
ከሰሀር ደግሞ ደስ የሚል እናትነትን ተምርናል
ጥሩ ጊዜ ነበረ 😍😍
Ke nerimans😆
Ke shensesa?
Ke cheransa?
@@Nyctophile8934 ብር ወዳድነትንን
@@tktk2709 ኡፍ ተይኝ እስኪ ሼንዝ አቃጥላ ልደፍኝ ነበረ መጨረሻው አላማረም እንጂ ደግሞ ቼረን ወይዘሮ ነሪማን አታላት እኮ ነው
@@jerrylove9403 የሚረሸ ነው
ፍትህ ሊብያ ላይ የሚሰቃየው ወገኖቻችን 😭💔💔💔😭😭
ደሞ ልብያ ምን ወሠዳቸው አሁንሥ ለሥንቱ ፋትህ እንጠይቅ
@@mihertmihert5565 😁😁😁እደው ሃበሻ የለለበት ሃገር ገነት ብቻነው😂😂😂
@@አልሚየድንግልማርያምልጂ ምን ማለት ነዉ ???
@@አልሚየድንግልማርያምልጂ ኣዎ ልክ ነሽ🥰🥰😁😁😀😀
እርፍ የቆየ ነው ወይስ አዲስ
አልቅሸ ልሞት ነው አድስ ድራማ እንዴት ነው ምለምደው ካራቻይ ትናፍቁኛላችሁ
እኔ ከቻንክ ፍቅር ይዞኝ ነበር ቻንክ ለዘላለም በልቤ ውስጥ ትነግሳለህ 😘😘😘😘😘 ይሄግን ላንተ አይገባም
@@raheldamtew7029 ዋት🙄😂😂😂
@@እግዛብሄርእርኛየነው haaaaa
ምስኪን ነፈር@@raheldamtew7029
ዛሬ ድስ ብሎኛል ውድ እህቶቸ መሸአላህ. እህቴ ከድንገተኛ ክፍል. አገገመች. ያልታሰበ ድስታ ሁላችንንም ይወፍቀን አሚን
እካን ደስአለሽ ውደ አላህ አፊያያድርጋት ጨርሶ
እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልሽ
Amen
Tmesgen
አልሀምዱሊላህ እንኳን ዴስአለሽ💞
ልጁን አንዴት እንደመረጡት እውነትም የቻክ እናየቼረንልጅ ነው የሚመስለው ኡፍፍ 😢😭 ለፊልም እንደዚህ ፍቅር ኖሮኝ አያቅም 😍❤💔
ዘመዴ ቢሞት እንኳን እንደዛሬ ማለቅስ አይመስለኝም ሁፍፍፍፍ ቻንክ አስለቀስከኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም !!!
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
እኔም 😭😭😭😭
ትክክል ነሽ ምክንያቱም ሁሌ በማያውቀውም በሚያቀውም ነገር እራሱን እንደጎዳ ሳይደሰትና ሳይመቸው መሞቱ በጣም ያስጠላል የአጋህና የቻንክ መጨረሻ ይህ መሆን የለበትም ነበር
እፍፍፍ እኔም
Kkkkkkk enes bty
ማነው እንደ እኔ ያለቀስ የጨረሰው ሽሚያ ብጣም ትናፍቁን ኣላቹ ዳህና ሁኑ ቻንከ ጥሩ ሂወት ስያለፍ መት ኣዝናለሁ😭😭
ምርጥና አስተማሪ ድረመ ነበር መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ የሽሚያ ቤተሰቦች በሙሉ ከሁሉም በላይ ቻንክ ጥሩ ህይወት ሳይኖር መሞቱ ነው ህይወት እንዲ ናት እባካችሁ ውድ የሀገር ልጆች እንወደድ መልካም ምሽት ሁሌ ቀና ሁኑ!!
ጥሩነት ለራስ ነው ጥሩ እንሁን የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ማነው እንደኔ በነሪማን የሳቀ ውልቼር ላይ እንኳ ሁና ተንኮሏ አልተወችም😂😂😃😃
Eko😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
የቻንክ የስንብት ቪድዮ ሲታይ በጣም አስለቀሱኝ😭😭😭😭😭😢
Enem
enem😭
ስንት ሰው ነው ይህ ድራማ ጀምረው ያልጨረሱት ኣልሓምዲሊላህ
አልሀምዱሊላ ጨርስን
ትክክል እህቴ ተመስገን ነው
Temsegen
እኔ እሄ ፊልም ከጀመረበት ቀን አንስች የኬምሬ እና የነዲም እና የሰሀር አድናቂ ነኝ የነሱን ደስታ ማየት ናፍቆኛል
እኔ የአቶ አጋሀ
የነዲም እና የኬምሬ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ ተሰርቶል ስለምቶጂያቸው ገብተሽ እይ ደስ ካለሽ ቤተሰብ ሁኚ አመሰግናለሁ
እፍፍፍፍፍ በቸክ ፣ነድም፣ዳምላ እና ኬምሪ😢😭እንደ እኔ ልቡ የተነካ ሰው ኣለ😭😭 እኔ በጣም ነው ያዘንኩበት😭😭😭😭
subscrib ጊበሪኒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰
@@theking-bu1iw ገረኪ ህያበይ
@@samrigrezihr.3352 ገይረካ በሊ ህያበይ ቆንጆ😂💝
ቻንክ እና ደምላ በጣም ያሳዝናሉ
በጣም የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ከመጠን በላይ
ቻክ አልሞተምደ
@@mrhffuug7691 ሞቷል
በጣም ብቻቸውን ቀሩ ሙተው አለቁ
በጣም ሰርታቹታል በጣም ትናፈቃላቹ መልካሙ ሁሉ ለናንተ😢💔
ያሚሪሸ አላቁዋ ማልተ ነው ሀሀሀሀፈ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💔😭😭😭😭
እውነት ነው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
😭😭😭😭💔
@@hadasesa ፍትህ ሲባል አንቺ ስለ አክተር ታወሪያለሽ አየየየየ
ፍትህ ፍትህ
@@ኢስላምውስጤነው በጣም ይቅርታ ካጠፋው ከልብ ከልብ
ቻንክ በጣም አሳዝኝ 😭😭😭😭😭😭መጨርሻችን ይስምርልን 😭😭😭❤️❤️❤️
አሚን አሚን ያረብ
ሽሚያ rip በእውነት አስለቀስቀኝ በቻልነው መጠን ሁላችንም ጥሩና መልካም እንሁን እንዋደዲ ይቅር እንባባል ሀገራችንንም ሰላም ያዲርግልን
አሚንንንንን ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ
ሁሌም ልዩ ተከታታይ ነው❤😍
ከምሬ የተወነችው የሚበልጠው የእኔን የሂወት ታሪክ ነው ወላ ግን የኔስ መጨረሻ ሁሌ ለሰው እደኖርኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ተቋቁሜ አለሁ ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችጏለሁ
ምን አይነት ደራሲ ነወ ሁልንም ገደላቸውኮ ሚያዝናናኝ ድራማ ነበረ ወላሂ ሰኞ እስኪደረስ ድረስ እቸኩል ነበረ
ማንም ሰው ቤተሠቡን ቢያጣአም የሚያፈቅረውን ሰው ካጠገቡ ከሆነ ጠካራ ይሆናአል ህይወትም ጨለማ አትሆንበትም
እ
Betam betekekele.
እረባክሽ ማነው ያለው ካለቤተሰብ ሁሉም ነገር ባዶነው
@@እግዛብሄርእርኛየነው እሱማ አወ ግን የተወሰነ ጥንካሬ ይኖረዋአል
በጣም በጣም አስተማሪ ፍልም ሸምያ ሁሌም አረሳቹም እዉነት እሰከምመሰል ነበር እምባዬ የፈሰሰዉ ህይወት ያለ ፍቅር ሰላም መተሳሰብ ባዶ ናት ካራቻይ ካራቻይ ሰሉ ሁሉ ነገር መና ሆኔ የምጠቀመዉ ጠፋ ባዶ )ፈጣሪ አስጀምሮ ላሰጨረሰን ክብር ምሰጋና ይገባዉ🙏🙏🙏
እኔ እሚገርመኝ ውሸት መሆኑን እያወኩ እማለቅሰዉ ነገር
Weshat aydalem eko.
Be gahadu alem yale nw
Melekam yemnelachw ayenorum
Menor sanfeleg ennoralen
Menor senfeleg demo mote....beze alem??????
እኔም አለቀስኩ አላህ ይቅር ይበለኝ ያረብ
ልክ እንደ እኔ ጌታን😭😭😭
እኔም አይኔን አመመኝ
ደነዝ ናቹ የኛን የየዋህ ልብ አይታቹ ተጫወቱብን እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅስ አልቅስ ይለኛል አለ ሰውየው
ሽምያ በጣም ነው የሚናፍቀኝ ወይኔ በቃ ተፈፀመ ማለት ነው
አው ያሳዝናል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
👍👍
😢
ተመስገን ጌታዬ በሰላም ኣስጀምረህ በሰላም ያስጨረስከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
የቻንክ መጨርሻው ይከ አይገባዉም😭😭😭😭😭
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
አወ ቻንክ መሞት የለበትም ነበር
በጣም
በጣም
በጣም💔😭
የሽሚያ ወዳጆች ያልታበሰ እንባ ጋር እንገናኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት😭😭ነሪማን ግን እብድ ናት እንዴ😂😂
😭😭
ወይ ነድምና ቻክ እንባየን አመጡት 😭😭
ቃና ላይ እንዴ ሽሚያ በጉጉት እምጠብቀው የለም ከምር ባይ ባይ 😎አየ ነሪማን🤣🤔
አው የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
አለቁደ
😜😜😜😜😜😜ጠብቂ ቀጣይ ሌላ ፊልም
ይመጣን መሪ ተዋናይ እኔ🙄🙄😋😎😉
በድጋሜ የሌላሰው ህይወት ልታዘበራቅ ነው ነሪማን ትብየ
@@hfhjgfyfhjf7328 ክክክክ
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም አልቅሼ ነዉ የቸረስኩት እናመሰግናለን ቃናዋች
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ዜጎቻችንንንንንንንንንንንን
ሽሚያዎች ትናፍቁናላችሁ የምር ..በእውነት ፊልም መሆኑን እረስቸ እያለቀስኩ ከደገና እንዴ ፊልም እኮ ነው ብዬ ሳስታውስ እራሱ ማልቀሴን ላቆም አልቻልኩም 😭😭😭 ግን ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል በዚህ ፊልም ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን 💕❤💕🙏🙏🙏
ትክክል ብዙ ነገር እኔም ተምሪያለሁ
💕💕
ዳምላ መስላ ሳይሆን ሁና ነው የምትሰራው 👍💔😢😭
በሂወቴ አንድም ቀን ለምንም አይነት ፊልም አንዲት እንባ ጠብ ብሎኝ አያቅም እስከ ሽሚያ መጨረሻ ክፍል ድረስ። አስተማሪ ነው ጭንቅላት ላለው ሰው። ለደነዝ ሰው ግን ያው መዝናኛ ብቻ ነው።
እኔ አንድ ድራማ አስተምሮ አዝናንቶ አናዶ አስደስቶ ከመጀመሪያዋ ክፍል እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ለማየት የሚያስችል ከሆነ ያ ድራማ #ሽሚያ ብቻ ነው tnx all of you
እፍፍፍ ቻንክ መልካም ትዝታን ለልጅህ ትተህ ሄደሃል የኔ ሚስኪን ስንብቱለይ በጣም አስለቀሰኝ😥😥😥😥👈
እውነት በጣም ምርጥ ነው አስተላለቁም ያማር ነው ደስ ይላል።
ከጅማሬ እስከፍፃሜ እጅግ ደስ የሚልና የሚያሳዝን ፊል ነበር በቻንክና በቸረን ሞት የሁለቱ ፍፃሜ በጣም አሳዝኖኝ ነው ያለፈው ፊልሙ የእውነት ታሪክ እንጂ ፊልም አይመስልም ነበር እንደዛሬ እንዲህ ከልቤ ያዘንኩት እናቴን በሞት ያጣሁ ጊዜ ነበር ኡፍ ብቻ ፊልም ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ሞት ላይቀር በሰላምና በፍቅር ተሳስበን ይችን አለም በንሰናበታት ብዬ የራሴን ሀሳብ ተናገርኩ አፈር ነንና ወደአፈር እንመለሳለን ከሁሉም ነገር ቀሪው ስንቃችን መልካም ስራችንና ስንኖር በፍቅርና በሰላም እርስ በእርሳችን ተዋደን ብንኖር ደስተኞች እንሆን ነበር
እንደ ሽሚያ አይነት ምርጥ ፊልም አላየውም ❤❤❤🙏🙏🙏
በትክክል 😍❤️
ሽሚያ በጣም የምወደዉ ፊልም ነበር በእዉነቱ በመፈፀሚ በጣም አዝኛለሁ አላዉቅም ብቻ ለምዶ መለዬት ከባድ ነዉ ደና ሁኑልኝ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ የሚልና ተናፋቂ የሚያጓጓ ፊልም ነበር አስጀምሮ ላስጨረሰን ፈጣሪ ምስጋና ይገባዉ በሌላ ፊልም እንደምንገናኝ አምናለሁ እንዲሁም በሀገራችን ቋንቋ ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን ሁል የቃና ቲቪ አዘጋጆች እጅግ ከልብ አመሸግናለሁ ተሳክቶልኝና ፈጣሪ ፈቅዶ ቱርክ ኢስታንቡል ብሄድ ምኞቴ ነዉ ፈጣሪ ያሳካልሽ በሉኝ ሰላም ሁኑልኝ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ በጣም እወዳችሁዋለሁ ቻዉ
ሽሚያ መጀመሪያ ደስ እያለኝ ነበር የተከታተልኩት አሁን እያለቀስኩ ማየት ጀመርኩ አቶ አጋ ከሌለ ጀምሮ አስጠልቷል 😢
የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እኔም ፊልም እንደሆነ እያወኩ ማልቀሴስ
ሽሚያ ድራም በጣም እስተማሪና በጣም ሚያዳዝን ድራማ ነዉ 👇
ካቶ አገሃ መልካም አባትነት ና ምርጥ መካሪ አጎትነት አደራ ጠባቂነትን
ከሸይኒዝ አስመሳይ ሚስትና እራስ ወዳድነትን
ከሰሃር መልካም እናትነትን ለልጆቻ ስትል የምትሞት
ከነሪማን መጥፎ አያትንትን የልጅ ልጆቻን በማይሆን መንገድ ምትመራ መንደዱም መጨረሻላይ ወደ ሞት ሚመረ ምታሳይ
ከቼረን ልጅነት ዞር ብሎ አል ማስተዋልን
ከቻንክ መጸጸትን መልካም ወንድምነትን
ከንዲም በጣም ከራሱ በላይ ያጎቱ ጉዳት እድሜልኩን ተሸክሞ መኖሩን
ከቺቫን ምርጥ አፍቃሪነትን
ከዳምላ መልቃቃና ቁም ነገረኛ ንትን
ከኬምሬ ከራሷ ይልቅ ለስወች ሂወት መጨነቅን መልካም ምርጥ በራሷ ምትተማመን ሴትነትን
ከኑርተን ትግስትን ታማኝ ሰራተኛነትን ላንድ ልጇ እድሜ ልኳን ለሷ ብላ ምትኖር
ከባሻክ ልጅ ወልዶ በማጣት ምክኒያት ልጇን ስትነጠቅ ያለዉ ሰቀቀን ተምሪያለሁ በጣም ትልቅ ትምህርት አጊንቼበታለሁ በስተመጨርሻም በዛ ትልቅ ቪላ ቤት ሲጫረሱበት የኖሩት ሁሉም ሳይኖሩበት ወና ሆኖ ቀረ አይ ሂወት እንዲህ ናት እኛ እንኖርበታለን ብለን ባሰብንባት መንገድ ሳይሆን ሂወት በፈለገቺዉ እንደምትመራን ተምሬበታለሁ እና ከሃብት ከንብረት ይልቅ ቅድሚያ ለሰዉ ልጅ ቦታ እስጥ እባካቹ ሁሉም ካላፈነዉ ሚቆጨን 😥😥😥😥😭😭😢😢
ዛሬ ያልቃን ከሺሚያ ምን ተማራቹሁ
እኔ እዉንት መቸም ተደብቆ እንደማይቅር እና የስዉ ገዘብ የስዉ እንደሁን ብቺ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ
ወላሂ በጣም ብዙ ዲራማ አይቸ አልቅሻለሁ እንድዚክ ግን አልቅሽ አላውቃም 😥😥😥😥😥
በጣም አዝኛለሁ ማመን አልችልም የትወና ብቃታችሁ በጣም አሪፍ ነው ቻው እወዳችሁለው
አቤት ነሪማን😀😀😀ውልቸር ላይ ሆናም ተንኮል እውይይይ😍😍
Yeneriman yetnkol beshita cancer honobatal
ሽሚያ ድራም በጣም አሰተማሪ ነው እውነት ለመናነገር ከሊሎቹ ይለያል ዋው እኔ ትምርት ወስጀበታለሁ
ሽሚያ ማለት ለኔ 1ኛ የሆነ ፊልም ነው አሁን ብትሞትም እንደኛ የምላት ተዋናይ ቼረን ናት እሷ ስትሞት በጣም ነው ያለቀስኩት እንደዚ አይነት ምርጥ ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም ባለቅስበትም በጣም እወደዋለው 😊😊😊
Ceren እኮ ትለያለች ❤
ደህናሁን ቃና የዛሬው ቢያስለቅስም መጨረሻውላይ ደስ ይልነበር ✔🌹🌹
ዛሬ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም አሳዛኝ ነበረ ሁሉም ነገር ጥለ ለምድ መስማማቱን አቅቶን
አንድ ቀን ሳንስማማ አፋር እና ወደ አፈር ትመለሳለህ
መቅረት የማይቻል ከሞት ብቻ ነው ደራማ በጣም አስለቀሰኝ እኔ ለድራማ አላልኩትም ነበር ሪብቃ ባለቀስኩኝ ልክ እንደ ቤተሰብ ነገር ተሰማኝ 💔😭
እኔ እናንተን መርሳት አልችልም አይሆንም
ባያልቅ. ደስ ይለኝ ነበር💔😓😓😓😭😭😭
ነሪማን ክፋትሽ መቼም አይትተዪም ማለት ነው😂😂😂 ቻንክ መሞት አልነበረበትም😢😢ዋው ግን ልጆቹ በጣም ነው የሚያምሩት❤❤❤
የውበት እስረኞችን እና ልጅቶን ድገሙልን እባካችሁ የ 300 ሰው ድምፅ
ተከራይተሽ እይው ::
በጣም የምወዳት ፊልም ሸሚያ ከሸሚያ ቡዙ ነገሮች ተምሬያለሁ ግን ልቤን በጣም ሀዚኝለሁ 💗
ነሪማን ግን በመጨረሻ እኳን አትቀየርም በፈጣሪ 😩😩😩 ተፈፀመ
😂
ትወናመስሎ😀😀😀
ha ha, people don't change easily
😂😂
ቪላቤቱ😂 የምትለውነገር አይ ጊዚ😢😢
አጨራረሱ በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ያሳዝናል😭😭😭😥😓😢😥
🙄🙄😭😭😜😜😜💔💔💔💘
ይሄ ፊልም መጨረሻው ቡዙ ትህምርት አለሁ
ወይ ዳምላ ታጠበች ነውጂ አለቀሰች አይባልም ስታሳዝን
እጥር ምጥን ያለ ምርጥ የቤተሰብ ድራማ
በጣም እናመስግናለን ይሄን የመሰለ ተከታታይ ፊልም በማየታችን
ሽሚያወች በጣም ጡሩ ነገር ተምረንበታል እናመሰግናለን መልካም ትናፍቁንቺሁ ከምር😭😕😍🥰🤗💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💓💓💓💋💋💋💋💋💋
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነበር ሽሜያ ቃናዎች እናመሰግናለን
ሽሜ መጨረሻዉ በጣም ያሥጠላል እህህህህ ልብ ይሠብራል ኡነት ነድም በጣም አሥለቀሠኝ ፍቅሩ💔😭
በትክክል የኬምሬ የነዲም የያማች የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
ሽሚያ ምርጥ ፈልም በጣም አስተማር ነው 😭😭😭
ወንድ ልጅ አያለቅስም አይደል ሚባለው የቻንክን ቪዲዮ ተሰብስበው ሲያዩ እንባዬን ተቆጣጠርኩት
ጎበዝ የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
እውነት ድራማ መሆኑን ሁላ እረሳሁት ቻንክ በጣም ነው ያዘንኩት መሞት አልነበረበትም
አኔ ከዉስጤም አልሄድልኝ አለ ቻንክ ማነዉ አንደኔ አንባዉን የጨረሰ ወላሂ ድራማ አልመሰለኝም አንባ ያስጨርሳል አፍፍፍፍፍፍፍፍግግ
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው የነዲም አድናቂ ነኝ
እኔም የኬምሬ የነዲም የያማች የፈረሀት የጁማሊ ኮቾባሊ የህይወት ታሪክ እኛ ቻናል ላይ አሁን ተለቆል እየገባቹ እዩት ከተመቻቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ 😘😘😘
OMG chank you are the one who show me i can cry, sad and also laught at the same time you are the best actor for me tnx.luv ya
የነድም ውዴ እና የኬምሬን መጨረሻ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሀብት አላቂ ጠፊ ነው ፍቅር ግን ዘላቂ ነው ያን የመሰለ ቤት እንዳልተጣሉበት ባዶውን አስቀሩት😎😂😂😂🤣
ተጀምሮ እሰከ ሚያልቅ አራፋ ነበር አሁንም ይላረጀ ምርጥ ድራማ ልቀቁልን ቃናዉች
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
ውይ ችቫን እና ዳምላ እንኳን ደስ አላችሁ በስተመጨረሻ በመጋባታችሁ
ሃሃሃ እንደ ነሪማን አይነት አያትስ ለጣላትም አይስጥ ጌታ ሆይ
ነሪማን ሰይጣ ነች
በጣም ያስብላል
It was a great and instructive drama that taught me a lot🙏
እራሴ ሊፈነዳ ነው በለቅሶ ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን አልቻልኩም
ምን አለ ደራሴው ቻንክን እና አቶ አጋን ባይገላቸው ኡፍፍፍፍ ቻንክ ከምር አስለቀስኝ 😭😭😭
አው በትክክል
በጣም የሚገርም ፊልም ነው ለኝ ለወላጆች ልጅ ማደግ ያለበት በንፁ አይምሮ ነው በንፁ ልብ ነው ሁሉም የሚያልፍ ነው
በዚሆኔታ ማለቁ በጣም ያማል አይ ዳምላም አደገች😢😢😢😢💔
ህይወት እንዲህ ናት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው መልካም ሰዎች ለግዜው ይፈተናሉ ግን መጨረሻቸው መልካም ነው ክፉ ሰዎች ለግዜው ይደሰታሉ ግን መጨረሻቸው ሞትና የከፋ ህይወት ነው ደስ የሚል አስተማሪ ነው
ከሰደት ስመለስ እኔን የሚወደኝ የምወደዉ ያማከብር እሱም የሚያከብረኝ ቤተሰቦቹን የማከብርለት የኔንም ቤተሰቦች የሚያከርልኝ ከሳሽ ወፈርሽ ጠቆርሽ ቀላሽ ሳይል በራሴ ማንንት የሚዉደኝ ወንድ ልጅ አላህ ይስጠኝ ለናተም አግብታችሁ መወለድ ለምትፈልጉት ሁሉ አላህ ይስጣችሁ ግን ማን ነዉ ??
የራህሚ ባል ነዋ ይስጥሽ ብለናል
አሜን ውዴ😘
አሜን
ትግስትሽ ትህትናሽ ደስታ በጣም ነው ምወዳቹ የማክበራቹ ምርጥ እናት እውነተኛ እናት ልጆችዋ ካደጋ የምትጠብቅ ትክክለኛ መንገድ የምታሳይ ምርጥ እናት ኣያት 😢❤ሁሌ ደስተኛ ሁኚ ስሜትሽን ተቆጣጠሪ ከላይ ሁኚ ተረድኝ በጣም እወድሻለሁ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ******
ክፉ ሰው ግን እድሜ አለው በድራማላይም በእውን ብቻ አይደለም እናት ነሪማ
im seriously gonne miss them famm🤧 god bless to everyone who watched😇
እህህህህህህህህህ ቤተሠቦቼ የተለዩኝ ያህል ነው የተሠማኝ እውነት ትልቅ ትመርት አለው እንወቅ ሀብትም ከቱነው መልክም እረጋፊነው ቤትም በዝናም እንደሚገነባ ጭቃነው መልካም ነገር ሠርተን ይችን አለም እንለፋት ፈጣሪ ከሁላችንምጋር ይሁን።
💘💘💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭