🔴

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @HSM052
    @HSM052 Рік тому +1

    _#አሰላሙአለይኩም__ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ__#አወሌ__#እስኪ__ ዛሬ ብቅ አልኩኝ ወደ ተከበሩት ቻናል ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ መሽቶ ያነጋዉ ጌታ ነግቶ የሚያስመሸዉ ጌታ ሂወትን አኑሮ የሚገላት ጌታ __#ከደካማ__# ነገር ፍጥርን የሚበጥር ጌታ __#ምስጋና__#ይገባዉ__ መልሶ ስላገናኘን_

  • @fatumatube2158
    @fatumatube2158 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አወል ወንድማችን በሠማን የምንጠቀም የምንተገብር ያድርገን ያረብ

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን ምርጫችን አሳምር ምኘትህ ይሳካል ቀጥበልመታገስ ዋጋለው ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፊት ጨለማውን ገፍትሮ ብረሀንን ቦግ የሚያድርገድ ጌታችንንአላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን ወሳህለን እንኳን ድህና መጣህ ወንድሜ ዉደ የሀገሪ ልጅች በያላችሁበት አላህ ሱበሀኑ ተአላ እዝነት እረደኢት ጥበቃዉ አይለያችሁ

  • @emumubarekk
    @emumubarekk Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ አልቆ ፈጥራናል በአተሳሰብ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት ይሁንልን አገሩችን ሰላም ያግልን እኛንም ከስደት በሰላም ለአገሩችን ያብቃን