КОМЕНТАРІ •

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏አሜን 🙏👌

  • @nabilaldulamey5751
    @nabilaldulamey5751 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በተክርሰትያናችን ይጠብቅልን አሜን መምህራችን እውነት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔ ያርዝምልን

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ/ር ታደሰ ወርቁ ወቅታዊ ችግሮችን በእውቀት የተረዱ ሚድያዎችም እርሳቸውን መሳይ ወደ ፊት መስመር አምጡልን።እናመሰግናለን ሰማያቶች።

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 роки тому

    እውነት ነው እናመስግናለን እናንተም ተከታትላቹ ቤተ ክርስቲያኗ ጥብቅና የሚቆምላትም ያስፈልጋል ብዬ አስባለው እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹ

  • @madesign21
    @madesign21 3 роки тому

    ሰማያት እንዲህ ጠንቀር በሉ ለውጥ ነውጥ እያላችሁ አትዘባርኩ እንደዚህ ነጭ ነጯን ቁጭ