Sudan | የሱዳን ግጭት ለየለት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Sudan | የሱዳን ግጭት ለየለት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    The country's name Sudan is a name given historically to the large Sahel region of West Africa to the immediate west of modern-day Sudan. Historically, Sudan referred to both the geographical region, stretching from Senegal on the Atlantic Coast to Northeast Africa and the modern Sudan.
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 61

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 27 днів тому +4

    አገሬን እንደበተናት በ ህይወት ቁጭ አድርጎ አልበሽርን ሱዳንን በታትኖ አሳየው 🤲🤲🤲

  • @YenenehMeba
    @YenenehMeba 24 дні тому

    የሚያልቁትን ንፁሀን እሱመድሀኒአለም ይጠብቃቸው አለማችንን ወደሰላም ያምጣልን

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 27 днів тому +3

    ወይአፉሪካኖች እንደዙህ የአለም ህዝብ መቀለጃ ሆንን ግን መቼ ነው እንደሰለጠነ ህዝብ በሰላም በፉቅር መነጋገር አቃተን ስልጣን ዝና ሀብት በቃ ሲለው ያበቃል ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር ከስድብ ከረሀብ ከስደት ከጦርነት እንላቀቅ ዘንድ ለኛ ለአፉሪካኖች ልቦና ይስጠን 😢😢😢😢😢😢😢👩🏽

  • @negatadesse1867
    @negatadesse1867 27 днів тому +3

    ለሱዳን ህዝብ ይህ አይገባም ነበር ለትግራይ ህዝብ በኩፉ ቀን ብቸኛ ከለላ የነበረችው ይህቺ አገር ነበረች ፈጣሪ ይዝቧን ይጠብቅ

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 27 днів тому +9

    ሰላም ለሱዳን❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያችን❤❤❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 27 днів тому +8

    ወይ ሱደን ምርጥ ህዝብ ፍዳውን በላ
    ምርጥ ምስክን ህዝቦች ነበሩ ግን አለመተደል ሆኖ እነዚህ የስልጠን ጥም አይነ እውር የሆኑ ጀነራሎች አፍር ይብሉ

  • @AdesMkunen
    @AdesMkunen 26 днів тому +1

    አሏህ ሰላም ያድርግልን ለሀገራችን ለጕረቤቶቻችን ‏‪‬‏

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 27 днів тому +4

    አላህ ሰላም ምህረትን ያውርድልን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 27 днів тому +3

    ሰላም ይሁንላቸው 🙏🏿መተታቸዉም ያጥፋላቸው በሰላም እንዲኖሩ 🙏🏿

  • @TiyaTiya-tz6wf
    @TiyaTiya-tz6wf 26 днів тому +1

    ወላሂ የሱዳኑ ጦረነት በጣም ያሳዝናል ሁለት የጦር አዛዣ ለዛው ያንድሀገር ምስኪኑ ማህበረሰብ ማለቁ ያማል አጭር ለሆነች አለም አላህ የስራቸው ይስጣቸው😢😢

  • @Nahom1245
    @Nahom1245 27 днів тому +3

    ይህ ጣብያ እኔን ብቻ ይሆን የሚያናድደኝ። ወሬው ሁሉ ተበላ አለቀላቸው የመጨረሻ ምናምን። ሠላም ብታወራ እኮ እንሰማሀለን።

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 27 днів тому +2

      አው አንቺን ብቻነው እኛእኳን በጉጉት ነው ምጠብቀው ከእውቀት ነፃ ታዳ ምንትሰሪያለሽ የሰውቤት ሄዶ እንዲአይነት ትችት ቱ

    • @Nahom1245
      @Nahom1245 27 днів тому

      @@user-rz3vp2ez8n እውቀት ሀገር ፈረሰ በሚል ዜና መጓጓት ከሆነ ቢቀርስ እርሶን ብሎ ባለእውቀት

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 27 днів тому

      @@Nahom1245 ቢገባሽ ነበር ሚገርመው መቼም አይገባሽም

  • @Esmaelahmad-d3u
    @Esmaelahmad-d3u 27 днів тому +2

    ሱዲንን አህሰላም ያረጋት

  • @MaleseyohannesGetiso-dx7ts
    @MaleseyohannesGetiso-dx7ts 26 днів тому +1

    ድል ለዳጋሎ /ሔሜቲ..💪

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 27 днів тому +1

    ይገርማል !

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 26 днів тому

    ሱዳኒዬ 2ተኛ ሀገሬ ፈጣሪ ይድረስልሽ😢

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 27 днів тому +5

    ሁለቱም መጨራሸቸውን የሰይን

  • @mercato967
    @mercato967 27 днів тому +1

    ገራሚ ትንታኔ!!!

  • @ma9546
    @ma9546 27 днів тому +2

    Welcome salon ❤❤❤❤

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 27 днів тому

    🙏

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 27 днів тому +1

    አርብ ሀገራት ንጉሶች ወደ ሰላም ሊወስዶቸው እስኪ አታስቀኝ

  • @tofikkedir6564
    @tofikkedir6564 27 днів тому

    ሰላሙን ያምጣላቸው መስኪን ህዝብ ነው

  • @Welse1965
    @Welse1965 25 днів тому

    ሀገራችንም እነ ግብፅ በባንዳዎች በነ ህውሓት ፋኖ ኦነግ እየደገፉ ሀገራችን እደሱዳን ማፍረስ ነው የሚፈልጉት

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 27 днів тому

    ሳብስክራይብ ኣርጌሃለው ብሮ ካገርውስጥ ፖለቲካ ነፃ ሁን

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 27 днів тому +3

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 27 днів тому +1

    ከለየላቸውማ ቆየኮ

  • @aliidris23
    @aliidris23 27 днів тому

    Yenante zena gen keyet new yemetametut? Malet lemen new enante yemetametut zena belela zenawoch lay yemansemaw yebechachu menche new ende yalachu? Betam new yemetgermut.

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 27 днів тому +3

    ድሮም ከአረቦች ሰላም 🤔አይ አፍሪካ 🤔

  • @jabitube497
    @jabitube497 27 днів тому

    UAE ምስራቅ አፍሪካን እያተራመሰች ነው

  • @user-kc4qk8xu8s
    @user-kc4qk8xu8s 27 днів тому

    ይኼ ሲቪል ዎር አይደለም የወታደሮች ጦርነት ነው ከባድ ነው ሲቪሉ ተጎጂ ነው ። ለማቆምም አይቻልም።

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 27 днів тому +6

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 27 днів тому +2

      @@TamaneZeleke የትኛው እዝቤር የገደሉት የሰቀሉት የጎተቱት አይሁዶች ነው ድል ምትመኙት ?

    • @TamaneZeleke
      @TamaneZeleke 27 днів тому

      @@user-rz3vp2ez8n ቡዳ አማራ

    • @Abdulmubinhassan
      @Abdulmubinhassan 26 днів тому

      Lelawus yefetari hisb aydelm...? Sima ante kenesu aydelehim😮... yih malet ye igzihaber hizb aydelhm😂

    • @bilalhussen7257
      @bilalhussen7257 26 днів тому +1

      አንተ ሌበ

    • @endristube2792
      @endristube2792 26 днів тому

      Wash your brain 🧠 እንስሳ

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 27 днів тому

    ምን ትዋሻላቹ ሀገሩ ተሸጧል የገዘትእና የሚፋጁት ግብፅ እና ኤመሬት ናየው የሚሞተው የደሀ ልጅ ነው የኛም ሀገር እጣፋንታ ከዚህ በዙ አይለይም

  • @trussom647
    @trussom647 27 днів тому +1

    የኢትያጵያ ህዝብ መንቃት አለበት UAE ሱዳን እያደረገቸዉ ያለች በኢትዬጵያም እያደረገች ነች ከአብይ አሕመድ እና ተላላኪዎቹ ጋር ።

  • @GggGggg-by3ge
    @GggGggg-by3ge 23 дні тому

    በኢትዮጵያ ቀልዶ ሳይጨርሽ ራሱ ተቀጠለ አልቡርሃን አህያ😂😂😂😂

  • @GjghIfhf
    @GjghIfhf 27 днів тому +1

    ምን አይነት ዘገባ ነው በጣም ማገነንና ውሸት የሚበዛባት ሚድያነው. ምነው ስንት እውነተኛ ዘገባ በሚገኝበት ታይም. ልክ ያለፈ ማጋነን ባይዘዌ. ሁሉም ዘገባችሁን ነው