156ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ቆንጆዎች ትዳር እንቢ የሚላቸው ለምን ይመስላችኋል ? የቡዳ መንፈስ ቀድሞ ስለሚያገባቸው ነው ፤ይኸው አድምጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 573

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Рік тому +81

    ይሄ ነገርም ከእኔ ህይወት ጋር ይገናኛል 😢 አረ በቅዱስ ገብርኤል ወደ ሀገር ገብቼ እንድጠመቅና ይህንን ክፉ መናፍስቶች አሳስሬ ለምስክርነት እንደበቃ እንዲሁም ልጄን ክርስትና አስነስቼ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ እንዲሆን ለእኔም ለልጄም በፀሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁንም በህይወት እንድንኖር ለፈቀደልን አምላካችን ንስሃ ሳይገቡ የሞቱትን አባታችን አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በፀሎታቸው እረዳትነት ወደ ገነት ያስገቡልን 🙏

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu Рік тому +8

    እኔ ግን ሀገሬ ገብቼ ቤተሰቤንም ቀይሬ እና የምነግራችሁ ገጠመኝ 10ይሆናል እህተ ማሪያም ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +31

    ቅዱስ እሩፋኤል ለሁሉም ስደርስ አቸ ሰምቸ አለሁ ለኔም ለቤተሰቦቸም ድረስልን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Рік тому +18

    የፍቅርተ ማርያም እረድኤት በረከት አይለየን አሜን ፫

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    የቤተሰብ ጣጣ የስንቱን ሂወት አበላሸው በተለይ እስራኤል አገር ያሉ ሀበሻዎች ልጆቻቸውን ትዳር አልባ ጠጪ ሰው ገዳይ አደረጋቸው እግዚአብሔር ይድረስልን የጠላት ስራ የፈረሰ ይሁን✝️መምህር እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ታሪክሽን አቅርበሽ እንድንማር ስላረግሽ እናመሰግናለን እህታችን ❤

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Рік тому +11

    እህቴ ሳላደንቅሽ አላፍም በጣም ጎበዝ ትእግስትሽ ለጸሎት ያለሽ ቦታ ውዳሴ ማርያም ያለማቆረጥሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልሽ እኛንም ይርዳን

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም በፀሎት የተጋሑ አድርገኝ እሚያደክመኝን ክፍ ዲያቢሎስ የማሸንፍበትን ሐይል ስጠኝ😢

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Рік тому +3

    እኔ የዛሬ ስድስት አመት አቡነ አብራንዮስ ወይም እንዳቦና ይባላል የነዳያን ብር ህጄ ደርሻለሁ በጣም ሚገርም ድንቅ የሆነ ገዳም ነዉ የሴቶችም ገዳም ነዉ እናቶችም አሉበት አቦና የሚል ስም የተሰጣቸዉም በእናታቸዉ ማህፀን እያሉ ነዉ ታላቅ አባት ናቸዉ በገድላቸዉ ላይ ጠዋት ከዋሻቸዉ ሲወጡ የሚቀመጡባት የነበረች ድንጋይ እስካሁን አለች እዛች ድንጋይ ሲቀመጡ በስተምስራቅ እናታችን ድንግል ማርያም እየመጣች ትታያቸዉ ታናግራቸዉ ነበር በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    "#ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል " ማቲ 8:36
    #besemam be sisslasie sim endet astemari getimegn new! #bemariyam 👂👈 ehitachn Egzabiher yistiln amsgenalew ❤ ibiza asetemershgnal❤
    #Egzabiher yimsgen memihir enkuan adersachu aderesn💚💛❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +23

    የቅድስት ተዋህዶ ልጆች ኑ ግቡ እንማር እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
    👏.....

  • @lijseni2
    @lijseni2 Рік тому +56

    አዲሱ አመት የበረከት የሰላም የፍቅር ያርግልን እግዚአብሄር አምላካችን ትዳር ለሌላቸዉ የአብርሀም የሳራ አይነት ትዳርን በስራችን ስኬትን በሂወታችን መረጋጋትን በኑሮአችን ሰላምን ይስጠን ቤቸሰቦቻቹን ይጠብቅላቹ❤❤

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ።
    ልጅቷ የምታወራው እውነቷን ነው። ይሄ ደብተራ አውቀዋለሁ እዛ ሰፈር ቤተክርስትያን ያገለግላል ደብተራው እንደቄስ ነው የሚታወቀው እንዳለችው ሰርግ ሲደገስ ለሱ መነገር አለበት የሚጠይቀውን ነገር ማድረግ አለብህ። ሰርግ ያበላሻል። እና መምህር ሰዎ ምንም እውቀት የለንም ስለ ርኩስ መንፈስ።❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +28

    እንቁ ውዱ መምህራ የህይወቴ ዋልታ እንኩዋን ሰላም መጣህ በአንተ ብዙ ተቀይረናል
    መጭው አመት ከነቤተሰብህ ያማረ የስኬት ዘመን ይሁንልህ የኛን ወጣትነት እያሳመርኽው ነውና ያንተንም ልጆች መጨረሻ ያሳምርልህ ባለቤትህንም እረጅም እድሜ ይስጣት ።አመቱን ሙሉ ከኛ ጋር ስለደከምህ እግዚአብሔር ይስጥልን ኪዳነምህረት በዘርፍፍ ቀሚሱአ በመውጣት በመግባትህ ትጠብቅህ አሜን 👏👏🌻🌻

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Рік тому +4

    ወይኔ መምህርዬ የአምስት ሰው ይገርምሃል እኔ እናቴ 11 ልጅ ነው የወለደችሁ 8 ቀብረለች አሁን ያለንነው 3 ብቻ ኔን አንድ ቀን መድሃኔዓለም ፋቅዶልኝ አንተን አግንቼ የሚአማክርበት ቀን እርሱ ይፈቀድልኝ 🤲🤲🤲

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому +4

    ስለ ሁሉም አግዚአብሔር አመስግኑ መዝሙረ ዳዊት ዉዳሴ ማርያምን አርጋኖ አፅረ መስቀል ተጠቅሜበታለሁ. አግዚአብሔር ለተስፋ ስላሴ አድሜ ጤናዉን. አማ ፍቅር ትስጥልን ማስተዉልን ይስጥልን😢😢😢😢 ስላሴን አመስግኑልኝ በፀሎት አግዙኝ ወለተ መድሕን ብላችሁ. አህታችን ታረከሽን ስላካፈልሽን ለኔ. አንድበረታ የበለጠ አንድተጋ. ያደርገኛል መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አማ ፍቅር ትጠብቅህ መላአኩ ቅድስ ሩፋኤል በያለብነት ይጠብቀን በጣም ልንጠነቀቅ ይገባናል ዉሸት ነዉ የሚሉ ሰዎች አይነ ልቦናችሁን ይከፈትላችሁ አግዚኦ ማህርነ ከርስቶስ አኔ በልጆቼ ምን አንደሆኑብኝ አኔ አመሰከራለሁ በለሊት ተነስተንን በፀሎት የበረቱትን አንደ አናት በተለይ ሃይማኖታቸውን አንዲያዉቁ ታገልኩ የሚደንቅ ነዉ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ አንዳይኖረኝ ሴጣን ሊጥለኝ ቢምከርም በእግዚአብሔር ሀይል አለሁ ጠብቆኛል አኔ ደካማ ነኝ ግን በሀይማኖቴ ልጆቼ አንካን ቢሆኑ ካልሰሙኝ. ከእግዚአብሔር ከድንግል ማርያም የሚለየኝ የለም የምችለዉን አረጋለሁ አግዚአብሔር😢😢😢😢😢 አስካሁን አበርትቶኝ. አመቤቴ ማርያም መላኩ ቅድስ ሚካኤል አረድቶኝ አሰካሁን አለሁ ተስፋዬ አምባዬ መጠጊያዬ አርሱ አልፋ ኦሜጋ የሆነዉ አምላኬ አየሱስ ከርስቶስ መደሐኒያለም ነዉ በቃ ። አሜሪካ ልጆቻችንን ላይ አዉጃለች ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ማንም ከአርሱ በላይ አይሆንም አግዚአብሔር ይስጥልኝ አንደኔ ሀጥያተኛ ሳይሆን አንደቸርነቱ ይሁንልን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @samerawt
    @samerawt Рік тому +4

    እኔም ችግሪ ትዳር እወዳለሁ ግን መምህር
    እቢ አለኝ አይነ ጥላ አለብኝ
    እዳላገባ እዳልወልድ አለ
    አሁን ግን ትግል ላይ ነኝ እድሜ ለናተ አሁን እድሜዬም ሳያባክነው አነቃችሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sehenyee
    @sehenyee Рік тому +11

    እንኳን ደህና።መጣህ መምህር እኔ በደለኛው እና ሀጢያተኛው በኃጢያት ስኖር እስከዛሬ የጠበቀኝ 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ለንስሃ እድሜ አብቃኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እትዮጵያ ሀገሬ ያለውን መከራ እና ግፍ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ስለሕጻናት እና ስለንጹሃን ብለህበቃ በለን ሰላም ን አንጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @peraklatoseHawariya
    @peraklatoseHawariya Рік тому +4

    የሚገርመው የኛ ቤተሰብ ሁላችንንም ያገናኘን ከአምላኪዎች ጋር እኔ ደሞ ዘመኔን ሙሉ ትዳር ስመኝ ነበረ እናም አንድ የሚያፈቅረኝ እንደነብሱ የሚወደኝ ሰው ነበረ አረገዝኩ ጠላኝ እኔ የማወራው ነገር አይጥመውም በቃ ህይወቴን ሲኦል አረገብኝ የማይለኝ ነገር አልነበረም ለልጄ ስል ቻልኩት በፀሎት ሌላ ልጅ አረገዝኩ ጥሎኝ ሌላ ሴት አገባ ከፍተኛ ስቃይ ነበረ በእግዚአብሔር ቸርነት አለፍኩት

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እኔ እያለቀስሁ ነው የጨረስኩት ሁላችሁም በፀሎት አስብኝ እኔንተውኝ ምንም ሂወት የለኝም ግንእህቴን አደራህን አምላኪ ተምቀኝ ሰውርልኝ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Рік тому +7

    ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በየ እያንዳንዱ ቤቱ ያለ ጉድ የነቃ እንደዚህ ነፍሱንም ስጋውንም ይታደጋል እናመሰግናለን 🙏 😇

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Рік тому +9

    የቅዱሳን አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሐፍትና ንዓኺ ዝበጸሐት እመብርሃን ንዓና ከአ ትብጸሐና ❤❤❤ወንድሜ መምህር ተስፋየ በጸጋ ላይ ጸጋ እግዚአብሔር ያድልህ የኔ እንቁ ክፍል ሁለት እንደምታቀርባት በተስፋ እንጠብቃለን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Рік тому +3

    በ ኢትዮኤርትራ ጦርነት ወደ ኤርትራ ከሄድን በውሃላ በጣም የገረመን ነገር ቢኖር እህታችን እንዳለችው በተለይ ቅዱስ የውሃንስ ላይ በግ ታርዶ ደሙ ተጠብሶ ብሉ ይሉን ነበር እኛ ደግሞ እንከራከር ነበር። ኣሁን ግን እየቀረ የመጣ ዘልማድ ነው።
    ሰርግ ደግሞ ሲደገስ፡ የግድ ደብተራ ወይ መርጌታ ጋራ የመሄድ ዘልማድ ኣለ እስካሁን በተለይ ሃብታሞች ሲድሩ ጠንቋይ ጋራ መሄድ ግድ ነው። ለምን ሲባሉ ሰርጋችን በሰላም እንዲያልፍ ይላሉ። እናቴ የሃይማኖት ሰው ስለነበረች፡ ሰርግ ስትደግስ በሰላም እንዲያልፍላት ጠንቋ ጋራ ሂጂ ይልዋት ነበር ።እሷ ግን መድሃኒኣለም ይባርከዋል ትላቸው ነበር። መጀመርያ ስትደግስ ጠላውም፡ ኣንዳንድ ነገሮችም ተበላሽቶባታል። ግን በፈጣሪ ሃይል ሁሉም በሰላም ኣለፈ።
    ኣንድ ቦታ ለንግስ ሄደን በዋዜማ ግዜ ቤተክርስቲያን በር ጋራ ምን የመሰለ ጭፈራ ይደረጋልጭፈራው ሲያልቅ ቅዳሴ ይገባሉ።
    ስለዚኤርትራ ውስጥበዘልማድ ከሃይማኖት ጋራ ተያይዞ ብዙ ባእድ ነገር ይደረጋል።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +3

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ወይ የሰው ልጅ ፈተና እህታቸን በጣም የሚገርም ህይወት ነዉ ያሳለፋሽው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምረው❤❤❤❤❤❤🙏

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Рік тому +1

    እኔ አንድ ቀን መጥቼ እመስክራለው የመቤቴ ክዳነምህረትን (የማርያምየን )እግዚአብሔር ላገሬ ያብቃኝ

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Рік тому +4

    የቤተሰቦቸ ታሪክ ነው ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ይህን መንፈስ እሰርልኝ😮 አክስቴ እንደዝሂ ነው የሆነችው 5 ልጆችዋ ቀብራ እስዋም ፓራላይዝ አደርጎ ገደላት😢 መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ

    ተመስገን እንዲህ አይነት የተዋህዶ ልጅ ሳይ እፅናናለሁ።

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Рік тому +5

    ሰላም መምህር ለኔ ህይወት የሚጠቅም ገጠመኝ ይመስለኛል ሰምቼ እመለሳለሁ መልካም ቀን ይሁንላቹሁ ቤተሰብ

  • @gemorawgomera9222
    @gemorawgomera9222 Рік тому +2

    መምህር ይህችን እህት ፍለጋ ከሀገረ አሜሪካ እግዚአብሔር በፈቀደ እመጣና አግኝቼ ወደ ንስሃ አባቷ አብሬ መሄድ እፈልጋለሁ በአጋጣሚ እኔም የቅዱስ ዑራኤል ሰፈር ልጅ ነኝ ።የትዳር ሕይወቴ ተመሣሣይ ነው ። ኃይለማርያም ነኝ በጸሎት እንድታስበኝ ይሁን

  • @የራማዉቅዱስገብርኤልጠባቂ

    ሰላም እኔ የሴት ጓደኛ አይወጣልኝም መፈሱ አደሆነ ገብቶኛል ወለተ ማርያምነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ

    ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሠቦችህ ገጠመኞችህን ሁሌ እከታተላለሁ አብሶ ልብስ ስቶክስ ሁሌ ያንተን ትምህርት ነዉ የማዳምጠዉ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኞችህ እግዚአብሔር የማቱን ሳላ እድሜ ከነዘጋ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን❤

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +3

    የኔ እና ያንች ታሪክ ይመሳሰላል ልዩነቱ እኔ ሰነፍ አንች ጎበዝ ነሽ። ትጋትን, ልብን ንፁህ ማድረግን፣ለሰው መፅለይን ተምሬበታለሁ። እግዚአብሔር የልጆችሽ እናት ያድርግሽ።❤❤❤

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Рік тому +2

    እኔም አንድ ቀን ህይወቴ ተስተካክሎ ገጠመኝ በራሴ አደበት እደማቀርብ አምናለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድ በፆለት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቤ

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር አሜን፫
    እንኩዋን ለወርሐ ጳግሚን 4 በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን እንዲሁም መልካም አዲስ አመት ምንም ደስ የሚል ነገር ባኖርም ተመስገን
    እናማ ትዳር እንደ ሲኦል የምትፈሩ እህቶቼ ኑ😁👌እናዳምጥ

  • @deerbuckhub
    @deerbuckhub Рік тому +1

    እናመሰግናለን እህታቺን ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን።የ ኣቡነ ኣብራኒዮስ በረከት ይደረብን። እኔንም እግዚኣብሔር ፈቅዶ እንድመሰክር ያብቃኝ፡ ያሳለፍኩት ፈተና ለሌላ ኣስተማሪ ይሆናል።

  • @medimt1285
    @medimt1285 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ እህቴ ይህን ሁሉ ላደረገልሽ ፈጣሪ ይመስገን ታሪክሽ የኔን ታሪክ ያወራሽ ነው የመሰለኝ መምህር ስልክ ብደውል ላገኝ አልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ እስከቤተሰቤ ዓመተ ሥላሤ ነኝ ስደት ላይ 15 አመት ሙሉ አለው በእግዚአብሔር ቸርነት ተመስገን ብቻ ሰለሁሉም

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +2

    የሚገርመው መምህር ከአሁን በፊትም ፅፌልህ ነበር እኔ ልጄን ከመፀነሴ በፊትም ልጄ የስላሴ ነው እላለሁ እና ግን ሳጠባው ሳየው ትን ይለዋል እናቴ በጣም ትቆጣኛለች አትይው ብላ ትቆጣለች ከዛ ደሞ አሁን ነው እያስታወስኩ የመጣሁት እጆቹን ስስማቸው ጠፍሩ ይቆስላል ትንሽየ እጣቱ ከጥፍሩ ውስጥ ቆስሎ ጥፍሩ ተገነጠለች ደነገጥሁ ቅድቡን ስስመው ቅድቡ ይቆስላል እና ለምድነው እላለሁ መሳም ሳቆም አይቆስልም ሳልስመው አለመቁሰሉን ያሰብኩት አሁን ነው ከዛ ደሞ የወድሜ ሚስትጋ ላኩት እኔ አረብ አገር ልሄድ ስለሆነ ለልጆች ችብስ እየጠበሰች የፈላው ዘይት ሰውነቱ ላይ ተደፋበት😢😢😢 እግሩ ቆሰለ ከዛደሞ ሌላ ቡዳ በላው የበላችውን ሴትዮ አየኋት በህልሜ አለባበሷንና የሴትዮዋን መልክ ስነግራቸው ደነገጡ ጭቅላቱ ቆሰለ ይሞታል ተብሎ ፈሩ ከዛደሞ ጆሮ ግዱላይ አበጠበት 😢😢 የወድሜ ሚስት አዋቂጋ ልውሰደው ስትለኝ ከግዚአብሔር ከሆነ ይሙት ፀበልና እምነት ቀቢው አልኳት ለአርሴማ ሰጠችው እምነቷንም ፀበሏንም አደረገችለት በነጋታው ያበጠው የጆሮው ፈድቶ አደረ ደነገጥሁ አሁንም ከጎረቤት የአይን ችግር ያለባት ሴትዮ አለች ባየችው ቀን ፀጉሩ ጭርት ይወጣል 😢😢 አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሄር ቸርነት ፀሎቴን ሰምቶኛል ከነዚህ ሁሉ ችግር ተላቋል ከኔ የበረታችሁ በፀልት አስቡልኝ ልጄን ተክለ ፃድቅ ብላችሁ 😢😢

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ Рік тому +6

    ለሁሉም ነገር 1:38:58 እግዚአብሔን ይመስገን 🙏የሂወትሽ ገጠመኝ ያሳዝናልም ያስደስታልም በጣም ጎበዝ ነሽ በጥንካሬሽ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ በፀሎትሽ አስቢኝ🙏 ( ወለተ ገብርኤል )ቀሪው ዘመንሽን አግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    ድንግል ማርያም ሁሌም ከብር ምስጋና ይድረሳት አምላክን የወለደችልን የጭንቄ ቀን ደራሽ ❤❤❤ ወላዲተ ቃል ለቅዱስ ቁርባን እድበቃ ፀልዩልኝ ወለተ ህይዎት ልጀ ወለተ ሠንበት ወለደ ኪዳን ክንፈ ሚካኤል ወልደ ትንሳኤ እህታችን በፆለት አስቢን ለሀገሬ በቅቸ ልጀን አቅፌ ለቅዱስ ቁርባን እድንበቃ በዛር እና በመተት እድላችን ተዎስዶ አየተሠቃየን ነው

  • @h6ey335
    @h6ey335 Рік тому +13

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏እስከዝህች ሰዓትና ደቅቃ የጠበቀን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏እንድህ የበረቱ የእግዚአብሔር ልጆች ስናይ እኛም በተስፋ እንዴት እንደምንጽናና ተመስገን🙏

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    እዚጎኦ ማህርና ክርስቶስ እኔም እዳንች ነኝ እየተሠቃየሁ ነው በትዳርም አልታደልኩም ብቻ የክፉመንፈስ ስራ ብዙ ነገሮችን አበላሸብኝ የቤተሠቦቸን ሁሉ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Efetah
    @Efetah Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን
    ይህንን ገጠመኝ እንድናዳምጥ ለረዳን ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛ ትድረስ በፀሎት አስቢን ሀይለ ገብርኤል ወለተ ሥላሴ ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ሥላሴ ፍቅረ ሥላሴ ወልደ ሀዋርያት ፍቅርተ እግዚአብሔር ወለተ ሊባኖስ ስርጉተ ሥላሴ ወለተ ሀና ወለተ ኪዳን ተክለ ሥላሴ አፀደ ማርያም ሀና ምርያም ወልደ ትንሳኤ ገብረ መስቀል ወለተ ዮሴፍ መዓዛ ምርያም መንበረ ማርያም ብርሀነ ምርያም አስካለ ማርያም

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Рік тому +4

    መምህራችን ተባረክልን እህታች ታርክሽን ስላከፈልሽን እናመሰግናለን የመምህር ልጆች በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ

  • @HD202v
    @HD202v Рік тому +6

    መምህር ጥሩ አቀራረብ ነው እንደዚህ በድምፃቸው ሲቀርብ ጥሩ ነው ለኛም ብርታት ይሆናል ። አንዳንዱን በድምፅህ ሌላውን በራሳቸው በጣም አሪፍ አካሄድ ነው። እህታችን በረከትሽ ይደርብን ብለናል ያቺ ገዳም ያገኘሻት መነኩሲት ፍቅርተ ማርያም ና አንቺ በፀሎት አስካለ ማርያም ብላችሁ አስቡን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @EtaferawTeklu
    @EtaferawTeklu Рік тому +2

    መምህር ሕድሜና ጤና ይስጥልኝ የዛሬዋ እንግዳኸ እርጋታዋ ደስ ስትል ወላዲት አምላክ ያሰበችውን ታሳካላት።አሜን

  • @AmeenaAjman-x5e
    @AmeenaAjman-x5e Місяць тому

    መምህር እዬ በእውነት እግዛቤሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ከእስልምና ነው የመጣሁት በቴሌ ግራም አንድ ጊዜ አስገብተሀኝ ነበር በላይቭ ላይ አባቴ ስለድንግል ማሬም ገረኝ ያልኩህ ነኝ እኔም በአካል መጥቸ እንድመሠክር እግዛብሔር ይርዳኝ

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    እኔንም በፀሎት አስቡኝ እሕተ መድሕን አትርሱኝ ደካማ ሐጥያተኛ እሕታቺሑ ነኝ😢😢😢

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Рік тому +3

    መምህር እኳን በሰላም መጣክ
    እኳን በሰላም መጣሺእህታችን በፀሎትሺ አስብን ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ገብረ መስቀል ወለተ ስላሴ እያልሺ 🤲

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን የመምህር ተማሪዎች በፆሎት አስቡኝ እራሴን ላግኘው ❤

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Рік тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። ይገርማል አብዛኛው ያወራችው በእኔ ህይወት አለ ; በዙርያየ ያሉ ሰዎችንም ላይ አይቸዋለሁ ; እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ።

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህችን ❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Рік тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዲሱን ዓመት የሰላም፣የፈቅረ፣አገራችን የድሮ ፈቅሯን ሰላሟን ይመልሰልን 🤲🤲የእህታችን ገጠመኝ እጅግ በጣም አሰተማሪ ሁላችንም እንዳንች በህምነታችን በረትተን ኪዳነምህረት እናቴ የልባችን መሻት ትሙላልን አብሶ በሰደት ላለነው 🤲

  • @MeserMissy-xm1ip
    @MeserMissy-xm1ip Рік тому +3

    አግዚአብሔር የመስገን በጣም ደስ የመተለና አርጋ ያለች ናተ መምህር ፀጋዉን ያበዛልህ ከብር አማኑኤልን ለወለደች ለደገል ማረያም የሁን 🙏መምህር አነወደሃለን በርታ ❤️

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 Рік тому +1

    መምህራችን በጣም እናምስግናልን በተላይ በስደት ያላንስውች እንዲስንቀርቦ ብዙ ፍተናውስጥ ነን ሁሉነገር የለም ግን እንደግዚአብሔር ፍቃድ አለተላይንም እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ሳሰላብቃሽ እህታችን አሁንም ለሁላችን ቅዱስ ኦረፋኤል አይለይን

  • @Alemayehu05
    @Alemayehu05 Рік тому +3

    በየቤቱ ያለ ጉድ እህታችን ብርታትሽ ፅናትሽ ለኛ ንቃትን ይፈጥራል ። እኛንም ያበርታን ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን።

  • @gihi7732
    @gihi7732 Рік тому +2

    እግዝአቢሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን መጥተሽ ታሪክሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ ፣ ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ገብረኤል፣ወለተ ማሪያም ፣ ፍቅርተ ማሪያም፣ እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማር በሉልኝ

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ

    ከእህታችን ብዙ ትግስትና በፅናት በእምነት መፅናትን ተምረናል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን የቅዱሳን ፀሎዎታቸው እኛንም ይርዳን መምህር ብዙ ማብራሪያዎችን ገልፀህልናል ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም በቤቱ ለመኖር ያብቃን

  • @MeazazeTewahdo
    @MeazazeTewahdo Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለእናንተ ይሁን❤ ወለተ ኢዮስስ ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ለቅዱስ ቁርባን እንዲበቃ😢✝️❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому

    ተው መምህር እድለ ቢስነት ሳይሆን አለማወቅ አለመረዳት ነው ሲያውቁ ሲረዱት ሲገባቸው ይመጡና ያዳምጣሉ እሽ መምህር በስአቱ እኔም ባለማወቅ እያየውህ ነበር የማልፍ ገጠመኝ ስትለቅ አሁን ፪ሲገባኝ እና ስረዳው ግን ሱስ ሆነብኝ ዘወትር የምትለቅልን ገጠመኝ እራሴን ነፍሴን ስጋዬን ቤተሠቤን እና እምነቴን እንድመረምር አደረገኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን ተመሥገን

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    እንኳን ደና መጣቹ በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰኝ በፀሎታቹ ይማረኝ ወለተ ኪዳን በፀሎታቹ አስቡኝ ጥርሴን አርግፎ ሊጨርሰዉ ነዉ😢😢😢

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Рік тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እረድኤት በረከት አይለየን አሜን ፫

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Рік тому +1

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ አብራንዮስ አምላክ ይጠብቀን በረኸታችው ይደርብን ጎዶልያስ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    በጣም የሚገርም ገጠመኝ በጣም ጎበዝ ነሽ የሚገርም ፍልሚ ተፋለምሽው እሰይ ለብዙወቻችን ትምህርት ነው የሞቱትንም ነፍስ ይማር ጸልይላቸው
    ሳያውቁ ቤተሰቦቻችን የሚያደርጉት ለልጆች ትርፍ ምን አስታወሽኝ በአገር ቤት ሴት እርጉዝ ከሆነች ቀይ ደሮ በራሳቸው አዙረው ያስቀምጣሉ
    በዚላይ ደግሞ ወደ ራሴ ዞር ብየ ሳይ እዳንች ቆጆ ሆኘ ሳይሆን የሴት ጔደኞቸ እኔ በመልካም ቀርቤያቸው ምንም ሳላደርጋቸው ይቀየሩብኛል ይገርማል ሁላችንም ለስጋው ደሙ ያብቃን አሜን፫
    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    መምህር የብዙ ሞእመን ያልነቁ እያነቃሀቸው ነው ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አድሱአመትየሰላምየፍቅርያድርግልን ለታመሙምህርትን ለሞቱነፍስይማርልን

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Рік тому +7

    ❤❤❤❤እኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤❤

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Рік тому

    ምንም ቃል የለኝም እውነት እንተን የሰጠን አምላክ ዘለአለም የተመሰገነ ይሁን የዘላለም አባት ክብር ለስሙ ይሁን ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት የኔ እናት

  • @genisemusemu2
    @genisemusemu2 Рік тому +5

    ለመምራችን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር❤❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም በዙ ትምህር ነው የተማርኩበት እናመሰግናለን እህታችን አዲሱን ዓመት የፍቅር የሰላም የደስታ ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @Abisiny
    @Abisiny Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Рік тому

    እኔ ምን ማለት እንዳአለብኝ አላውቅም ፀጋሽ እኔ በደካማዋ እህትሽ ላይ ይደር ወለተ ሚካኤልን ከነ ቤተሰቦቿአ በፀሎትሽ አስቢያት🙏🙏🙏🙏🙏 መምህሬ ከኔ ቀንሶ እድሜ ይስጥልኝ ወድሃለው

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr Рік тому +1

    መምህር ተስፋይ 2016 ኣመተምህረት እንካን ኣደረሳቹ

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 Рік тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሁላችንንም ከአጋንት እስራት ተፈተን ለምስክርነት ያብቃን አዲሱን አመት የሰላም የአንድነት ያድርግልን ሀገራችንን ኢትዮፒያን ሰላም ያድርግልን

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን አድረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 Рік тому +2

    ይሄ የኔም ችግር ነው ከእድሜዬ በታች የሆኑ የሰፈር ልጆች አግብተው ባለ ሁለት ልጅ እናት ሆነዋል፡፡ አሁንማ ምፈራው የህቴና የወንድሜ ልጆችም እኔን አስቀምጠው እንዳያገቡ ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ እንዲሁም የበቁ አባቶችም በፀሎታቸው እንዲያስቡኝ እርዳኝ፡፡ ትልቅ ህመም ነውና መምህር እባክህን???

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Рік тому

      Enem endachiw negn Egziabhere yiradn Ye Dingle Mariam enate lij 🙏🙏🙏

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 Рік тому +1

    መምህር እንኳን የሉቃስን መዋለ የክረምቱን በሰላም አሳልፎ ለጳጉሜ 5 ቀን በሰላም ከነመላው ቤተሰብ አደረሰክ አደረሰን አሜን። ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እሷን ያሰማች ድንግል እኛንም ተሰማኝ እያልኩኝ እባክህ ብዙ ፈተና አለብኝና በጸሎት ወልደ ጻዲቅ ብለህ አስበኝ። አንቺም እህቴ እባክሽን በጸሎት አስቢኝ።

  • @Samri-kaba
    @Samri-kaba Рік тому

    መምህር ያገልግሎት ጊዜክን ያርዝምልክ።
    ኪዳነ ማሪያም በጸሎትክ ጊዜ አስታውሰኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому +1

    .ሠላም ሠላም ወድ መምራችን እድሁም መምናን ለዚች ቀን ያደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን ያለፈዉ አልፎ ቀሪዉ ዘመናችን ለሐገራችንም ለግላችንም ሠላሙን ፍቅሩን ይስጠን በእውነት በእርጋታ ቁጪ ብየ የሠማሁትና የሚገርም ነዉ እግዚያብሔር አምላክ ጠላታችንን ይደምስስልን በደብተራ ያልተቀጣ የለም እኔ ግን በህይወት ኑሬ ለዚህ ለመምራችን ለአባቶቻችን የህይወት ምግብ በመብቃቴ ደስተኛ ነኝ በድሜ በፀጋ ኑርልን መምራችን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Рік тому +5

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫ ❤❤❤

  • @eluneb9832
    @eluneb9832 Рік тому +4

    መምህር ፈጣሪ በጋና በረከቱ ረጅም እድሜ ይስጥልን
    እህታችን አይንና ልባችንን የከፈተ የህይወት ምግብ ስላካፈልሽን ፈጣሪ ይባርክሽ::

  • @ትጂዩቱብ
    @ትጂዩቱብ Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃን ስማእታት ሀዋሪያት በነሱ ፆለት ነው እኛ ያለነው❤❤❤❤

  • @WaynshetbelayBelay
    @WaynshetbelayBelay Рік тому

    ጽናቷ ደስ ሰትል ሰው ለነፍሱ በመከራ ያልፊል አችን ሳይ እራሴን ታዘብኩ ብር ለማግኘት ይሄን ሁሉ ውጣውረድ እና መከራ አያለሁ 😢 የአባቶቼ አምላክ ሆይ ለነፍሴ እድኖር አንተ እርዳኝ እደቸርነትህ🙏

  • @tadegabera4745
    @tadegabera4745 Рік тому +2

    ለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል እንካን አደረሰህ አደረሳችሁ ::
    "ወልደ ኪሩቤል "ን... በፀሎትህ እሰበው :: አሳስብልኝ መምህር ::
    🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ

    እንኮን ደና መጣህልኝ መምህሬ❤️👏👏👏

  • @GetuNegusie
    @GetuNegusie Рік тому +1

    በፀሎት አሰብኝ ሀይለ ሚካኤል ነው የክርስትና ስሜ

  • @ZinabuaGezahegn-n8w
    @ZinabuaGezahegn-n8w Рік тому +3

    ፉንጋዎችስ ያላገባነው ለምንድነው?ፀበል ለፀበል ብንሄድም አልያዝ ያለ ስራውንም ያላቆመ መንፈስ ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?ዕድሜ ልክ የሰዎች መጠቋቆሚያ መሆንና ቅስም ሰባሪ ነገር ማየት ይሰለቻል
    ምንም እንኳን ለእኔ የመናፍስት ስራ እንደሆነ ቢገባኝም

    • @henokareda7235
      @henokareda7235 Рік тому +1

      በትግስት ሆነሽ በአንድ ቦታ ተወስነሽ ፀልይ ፀሎት እግዚኣብሔር ስላቆመን እስከዚች ሰአት እና ጊዜ ስላደረሰን ለማመስገን ዬሁን በእግዚኣብሔር ፊት መቆማችን ስለችግራችን ብቻ ሳይሆን ለማመስገን ይሁን መጀመሪያ ልባችንን እንዲከፍትል በፍቅር እንድንፀልይ እንለምን እግዚኣብሔር እንደ ቸርነቱ ይማረን ይፈውሰን አይዞን

    • @sarabekele8022
      @sarabekele8022 Рік тому

      Sexene iko yswe edma mechers iko nwe serwe debtra kemder yaxfalen ensu kalxfu ega enda enoralen

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Рік тому

    ይህንን የመሰለ የመማርያ መንገድ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 4 місяці тому

    እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለፀሎት ያለሽ ብርታትም ይገርማል እኛንም ይርዳን አምላክ ጉልበት ይሁነን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    አቤት መታደል የስለት ልጅ መነኩሴዋ እህታችን❤❤❤

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 Рік тому +1

    😮እች ልጅ እምትናገረው 90% አምልኮ ከ ራያ አካባቢ ጋር በጣም ይመሳሰላል እኔ በድሜየ ቆሌ እየተባለ ባንድ ቅሬ የሚተዳደሩ እስከ 200 እና ሶስት ምቶ ሰው ብሬና ፍየል እያረዱ ሲበሉ ነበር ልጅም ትልቅ ሰውም ሁሉም ይበላል አሁን አሁን በራሱ ቀርቱዋል ይመስለኛል ።እና እዛ አካባቢ ያላችሁ በዚህ ታሪክ የናንተን ቤተሰብ ፈትሹት እስኪ እኔ በጣም ገርሞኛል ።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Рік тому

    ወይ መታደል ባንቺ ህይውት እንዴት እንደቀናው እባክሽ እህቴ ልጄ አይናገር አይጋገር 5 አመት ሊሞላው ነው እኔም በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁ ወልደ ገብርኤል ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ እባካችሁ በፀሎት አስብኝ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናቹ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ለዉላችንም በምረቱ ይድረስልን

  • @HaylegabrelEftah
    @HaylegabrelEftah Рік тому +1

    በዚህ አይነት አቀራረብ የሚቀርቡ ሰወች ስትወያዩ በስራላይ ሆነን ለምንሰማ ሰወች ድምፃችሁን ለመስማት በኤርፎን እንኳን በደምብ አይሰማም ፀጥ ያለ ቦታ ካልሆነ በቀር ማስተካከል ቢቻል ጥሩ ነው

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Рік тому

    እኔ መልካም ሰው ወይም ፈረሀ እግዚአብሄር ያደረበትን በምፈለግ ሰላሳ አምስት አመት ሞላኝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +9

    ሰላም ለእናንተ ይሁን 💚💛❤️

  • @መብራህተወለተመድህን

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Рік тому +4

    እኳን አደረሳችሁ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የበረከት ይሁንልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹