Track 21 ልክ አንተ ነህ | Lek Ante Nehe | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 266

  • @pastorendalewoldegiorgismi8191
    @pastorendalewoldegiorgismi8191  Місяць тому +201

    "ሳልረዳ የዚያን ለታ
    ብዬ ነበር ምነው ጌታ
    አሁን ገባኝ ተረዳሁኝ
    አልፎ ሳየው ወይ ጉድ አልኩኝ
    ለእኔ መልካም የመሰልኝ
    ፍጻሜው ሞት ነበርና
    አሳለፍከኝ በምህረትህ
    ከሄድኩበት መለስክና
    የእኔ አይደለም የአንተ ሆነ ልክ አንተ ነህ-2

    • @damenebogale2411
      @damenebogale2411 Місяць тому +5

      Amen, amazing message

    • @zakmanayele6839
      @zakmanayele6839 Місяць тому +2

      Dink meliekt bruk neh❤❤

    • @samuelterefe3376
      @samuelterefe3376 Місяць тому +1

      Please arrange in Playlist🙏

    • @dawitkebede6856
      @dawitkebede6856 Місяць тому

      Denk nw enduye 🙌🔥plzz Lyrics 🙏

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 Місяць тому

      አሜን ተባረክ እረስክን ሳይሁን ኢየሱስን የምታሳይ የኢየሱስ ልጅ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ

  • @meskeremgetu586
    @meskeremgetu586 Місяць тому +71

    God bless you pastor Enduye. You’re our blessing !

    • @AsheXav-l1f
      @AsheXav-l1f Місяць тому +1

      ❤❤❤ሳልረዳ የዚያን ለታ ብዬ ነበር ምነው ጌታ አሁን ገባኝ ተረዳሁኝ ፍጻሜው ሞት ነበርና አሳለፍከኝ በምህረትህ ከሄድኩበት መለስክና የእኔ አይደለም የአንተ ነው ልክ 😢😢

    • @EstifBelayneh
      @EstifBelayneh Місяць тому +1

      Meski also u r our blessing I don't know how to explain I and my dorm mats are love u so much from arbaminch university block 03 dorm134

    • @miraclepictures1037
      @miraclepictures1037 25 днів тому

      Meskiye you Too

    • @genetdesta2403
      @genetdesta2403 15 днів тому

      Meskiye❤❤❤

  • @TesfuHagezom
    @TesfuHagezom Місяць тому +44

    ማለዳ ጌታ ረዳኝና ልፀልይ ስነሳ በውስጤ እግዚአብሄር ትክክል ነው የሚል ቃል ሞላ ደስ ብሎኝ በዛው ፀለይኩኝ። መዝሙር ለማድረግም ሞኮርኩኝ የገረመኝ ጨርሼ መዝሙር ለመስማት youtube ስከፍት ልክ ነህ ይላል ፓ/ር ኤንዳለ ደስ አለኝ ። እግዚአብሄር ልክ ነው። ወንድሜ ተባረክ ይብዛልህ❤❤❤❤❤

    • @zinashzeleke5038
      @zinashzeleke5038 Місяць тому +6

      አሜን እግዚአብሔር ሁል ግዜ ልክ ነው ግን በመልካም ቀን ልክ ነህ ማለት ቀላል ነው እግዚአብሔር ካልረዳ ከባድ ነው በጣም የምወደውን ወንድሜን አጥቼ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ብዬ ሐገሬ ገብቼ በ8ወሬ ድንገት ደግሞ እናቴን አጣሁ በዛን ግዜ እግዚአብሔር የተወኝ የጣለኝ ነበር የመሰለኝ በጣም ነበር በጌታ ያዘንኩት ለምን?እያልኩ ግን ያኔ ልክ አንተ ነህ ማለት ከባድ ነው መፀለይ ነው ያቆምኩት ጌታ ግን መሐሬ ነው እንደኔ አይደለም መክሮ አባብሎ መለሰኝ እግዚአብሔር አዋቂ ነው😢

    • @VhFfg-e4o
      @VhFfg-e4o Місяць тому +2

      አይገርምም እኔም ልክ ከእንቅልፌ ነቅቼ ዩቱብ ስከፍት መጣልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @RamatoHusen-q6k
      @RamatoHusen-q6k 13 днів тому

      God bless you more

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b Місяць тому +5

    የዚህ መዝሙር ሱስ ነው የያዘኝ ቀን ማታ ብሰማ ያልጠገብኩት እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እንዳለ

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት Місяць тому +9

    ልክ እግዚአብሔር ብቻ ክብር ለእየሱስ ይሁን ፓስተር ጌታ ይባርክህ መንገዳችን ሞትን ብቻ ነው የሚያመጣብን

  • @saroneyegeta8246
    @saroneyegeta8246 Місяць тому +6

    የኔ አይደለም ያንተ ሆነ ልክ አንተ ነህ! ጌታ አምላኬ ልክ አንተ ነህ!አሜን😢 እንዱዬ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ 🥰🙏

  • @Yodit.Tamiru
    @Yodit.Tamiru 25 днів тому +1

    👉 የእኔ አይደለም ያንተ ሆነ ልክ አንተ ነህ! አሜን 🙏

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 Місяць тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ሁሌም ልክ ነው🥰😢 ፓስተር እንዳለ እግዚአብሔር ለትውል በረከት አድርጎ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግናለን 🥰❤️ ዘመንህ ይለምልም

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 Місяць тому +1

    ልክ አንተ ነህ 100 % ... እኔም ከረጅሙ የህይወት ጉዞ በኃላ እንድ ወደ ማለት ደርሻለሁ እንዳለህ የምለው ስምህ ትክክለ ነው አንተን ለበተክርስትያን የሰጠው ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ..... በደስታና እጅግ በለቅሶ እየሰማሁ ነው

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Місяць тому +3

    Yene Ayidelam ye Ante hona Liki Ante nahi Eyesuse Ziki biye Lamsginhi yene Abati😢😢❤❤🙏🙏

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Місяць тому +3

    አሜን አሜን አባ አባብዬ ክብር ሁሉ ለአንተ ተጠቅልሎ ይግባ አንተ ብቻ ልክ አባ ኮ ተመስገን❤❤❤ ፖስተርዬ ከነ ቤተሰቦችህ ዘመንህ ይለምለም አሜንንንን❤❤❤❤

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 Місяць тому +2

    Enduyeee❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ስሙ የተባረከ ይሁን።በአንተ ውስጥ ባለው ፀጋ ሁሌ እንባርካለን፥እንጽናናለን። ተባረክ

  • @TsegayeMersawi
    @TsegayeMersawi Місяць тому +3

    እንዱ ባንት ውስጥ ስላለ ፀጋ ጌታ ይመስገን ❤❤

  • @AlemuWolde-tg9sm
    @AlemuWolde-tg9sm Місяць тому +2

    I love you endu !!because you are loved by lord Jesus Christ
    I give thanks to living God about you
    I have blessed in songs

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Місяць тому +1

    Enduye yene hiwoti naw yezamrkawu zeman yilamlm taberki kibir La geta yihuni❤❤

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx Місяць тому +4

    አዲስ ዜማን ለክብሩ የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @simalewsinta
    @simalewsinta Місяць тому +3

    እንደ ማር አጣፍጦ ነው ጌታ የሰራህ እንዲዬ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk Місяць тому +1

    Ewnet eko new enduye zemnhk yilelm geta eyesus abizto yibarkh ❤❤❤

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Місяць тому +2

    ተባረክ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ውንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Місяць тому +3

    የኔ አይደለም ልክ አንተ ነህ 🙌🙌🙌🙌

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Місяць тому +3

    ፓሥተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለይ

  • @DanielLatebo
    @DanielLatebo Місяць тому +2

    የኔ አይደለም ያንተ ሆነ ልክ አንተ ነህ 🙌❤❤🙏🙏በረከታችን ነህ ተባረክልን እንዱዬ

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Місяць тому +2

    ጌታ አምላኬ ልክ አንተ ነህ!

  • @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
    @ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ Місяць тому +3

    ጌታ አምላኬ ልክ አንተ ነህ😥 አሜን ሃሌሉያ

  • @MesiAzene8894
    @MesiAzene8894 Місяць тому +1

    Enduya Zemenh yebark!! Wow የኔ አይደለም ያንተ ሆነ ልክ አንተ ነህ🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏

  • @ashanafiadimasuArficho-nx1xy
    @ashanafiadimasuArficho-nx1xy Місяць тому +1

    Enduye ante baraketachin nah tabarak liyu ❤❤❤

  • @ShimelsLemma-vh7qr
    @ShimelsLemma-vh7qr Місяць тому +1

    ላካ አንተ ነህ ድንቅ መዝሙር! ጌታን ከምር ኮስተር ባለው ከሚያመልኩ ጥቂቶቹ አንዱ ዘማሪ ወንድማችን ነህ። ተባረክ።

  • @SemereAdise-b3k
    @SemereAdise-b3k Місяць тому +3

    ኦኦ በጣም ዳስ በሎኛል እንዱ ዘመን ይባርክ እንኳን ክርስትያን ሆንኩኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Місяць тому +2

    ❤አሜን እግዚአብሔር ዝቅ ብዬ ላመስግን የእኔ አባት❤

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 Місяць тому +2

    የምትጽፈው መዝሙር በብዛት የፀሎት መዝሙሮች ናቸውና፤ ጌታ ይባርክህ ደስ ይለኛል።

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Місяць тому +2

    የእኔ አይደለም የአንተ ሆነ ልክ አሜን ❤❤❤

  • @biruksamuel4615
    @biruksamuel4615 Місяць тому +1

    ፀጋ የበዛልህ 🙏 ተበርክ ፓስተር እንድዬ 🥰

  • @tayetibe3529
    @tayetibe3529 Місяць тому

    God bless You Endale.Your songs are blessing.❤ 4:21

  • @betibeti239
    @betibeti239 Місяць тому +1

    ዘማሪ እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤ እሜንን እሜንን እሜንን ❤

  • @F-z5s
    @F-z5s Місяць тому +2

    አሜን ተባርክሊን Enduye እንወድሃለን ❤❤❤

  • @aschalewasefa8911-l6f
    @aschalewasefa8911-l6f Місяць тому

    Amen kiber Tileq le Honew Le Egziabiher yihun Amen Haleluya Kiber letsegaw balebet yihun❤❤❤

  • @romangirmaRoman-e2o
    @romangirmaRoman-e2o Місяць тому +1

    😭😭😭😭 የኔ ጌታ እየሱስ አሳለፈከኝ በምህረትህ

  • @tayetibe3529
    @tayetibe3529 Місяць тому +1

    God bless You Endale.Your songs are blessing.

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Місяць тому +1

    ጌታ አምላኬ ሁሌም ልክ ነው🤲🤲🤲❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Місяць тому +1

    አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንን
    ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ልክ አንተ ነህ ጌታዬ አባቴቴቴቴቴ ኡፉፉፉፉፉፉ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ
    ዘመንህ ይባርክ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ እንዱዬ

  • @gechaadada
    @gechaadada Місяць тому +3

    tebarek endye .....saguremerm mnew bye .... 4:55 yene tarik new🙏

  • @DembaluDegu-rq2rf
    @DembaluDegu-rq2rf Місяць тому +2

    ☑አሜን🙋😪
    ልክ ነው100%✅
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ተባራኪ🙏

  • @metasebiatesfaye7636
    @metasebiatesfaye7636 Місяць тому +1

    ጌታ አንተ አትሳሳትም 🙏🙏🙏🙏

  • @newline-k8n
    @newline-k8n Місяць тому +1

    tbarek yene abat lk ant neh bhulu ngr ly🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @TibarekGebreselassie
    @TibarekGebreselassie Місяць тому

    Pastor and singer endale እግዚአብሔር ይባርክህ። በመዝሙርህ እየተባረክን ነው❤

  • @mesfinengida2394
    @mesfinengida2394 Місяць тому +1

    አሜን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤️❤️❤️❤️🙏🏿

  • @Sisaytolla
    @Sisaytolla Місяць тому +1

    Amen! You are blessed!

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Місяць тому

    የኔ አይደለም ኢየሱሴ ሁሌ አንተ ልክ ነህ
    ተባረክልን ፓስተር❤❤❤❤

  • @AbenezerEyasu-sj7lo
    @AbenezerEyasu-sj7lo Місяць тому +2

    God bless you 🙌🙏

  • @tsionsolomon9496
    @tsionsolomon9496 Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ! ፈቃዳችንን ለአባታችን ስናስገዛ የሚሆነዉ ሁሉ የእርሱ ፈቃድ ይሆናል🙏

  • @BiniyamTemesgen-bs4mp
    @BiniyamTemesgen-bs4mp Місяць тому +1

    real warior for the kingdom of God endu❤....geta yebarkeh keep going we love you and expect more....🙏

  • @frhwot
    @frhwot Місяць тому

    ጌታ ማላከ ልክ ያተውነው የኔ አይደለም ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍ ጌታ ጸጋና ሞግሱን ያበዛል የትባረክ ተባርክልን 🙏😇💔🔥😢😢😢❤

  • @MekdesAdisu-j9r
    @MekdesAdisu-j9r Місяць тому

    ድንቅ መዝሙር እንዳለህ እግዚአብሔር አምላካ ይባርክክ❤❤❤❤

  • @BekaErimu
    @BekaErimu Місяць тому +2

    Ohh Lane yalw fikr ayalikimna🥰

  • @supernaturaltvofficialethiopia
    @supernaturaltvofficialethiopia Місяць тому

    We love you Pastor God bless you.

  • @HanaSintyew
    @HanaSintyew Місяць тому +1

    amennnn ❤❤❤ leke esubeha tabarek

  • @EnjaEnja-c5i
    @EnjaEnja-c5i Місяць тому +1

    ልክ አንተ ነህ!❤

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 Місяць тому

    ሁለም ለምሰጡህ ቅኔ እዴነቃለሁ። ለዚህ ባለበቱ ይባረክ

  • @cheruNekir
    @cheruNekir Місяць тому

    ተባረክ እንዲሻ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌ ለዕርሱ እየዘመርክ ዘመንህ ይለቅ ተባረክ በረከታችህን ነህ💎💎💎 እንወድሃለን

  • @fevenzewude243
    @fevenzewude243 Місяць тому

    God bless you pastor Endu
    . You’re our blessing

  • @Yajibushal
    @Yajibushal Місяць тому +2

    ቤት እይወትህ በአለቱላይ ፀንቶ ይኑር ።

  • @BetsgawKebede
    @BetsgawKebede Місяць тому

    ጌታ አምላኬ ልክ አንተ ነህበ😢😢😢🙏
    ዝቅ ብዬ ላመስግንህ

  • @TOMEBEKEL
    @TOMEBEKEL Місяць тому +1

    ልክ አንተ ነህ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @አጌ
    @አጌ Місяць тому +3

    አሜን ታባረክ

  • @AregeshAsale
    @AregeshAsale Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @AnuBinchor-b1k
    @AnuBinchor-b1k Місяць тому +20

    ዲንቁ,ኢየሱስ,ዲንቅ,የረገል,ጌተ,ኢኮ,ማልከም,ነዉ,የኔ,አበት,ተበረክልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @BeyeneBekele-k1y
    @BeyeneBekele-k1y Місяць тому +1

    Geta zemenhn ybark indu❤

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Місяць тому +1

    ተባረክልኝ ወንድሜ ከልቤ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ፀጋ ይጨመርልህ
    ባካል ባላውቅህም ኮሰተር ያለው አቋምህ ደሰ ይለኛል ❤❤ብሩክ ነህ ቤትህ አገልግሎትህ ይባረክ !!!

  • @wondemagegnlencha8303
    @wondemagegnlencha8303 Місяць тому

    አዎን የነ ጌታ እሱ ልክ ነው❤❤ፖስተር ዘመንህ ይባረክ❤❤

  • @tigistmanasebew9288
    @tigistmanasebew9288 Місяць тому

    Amen Amen!!!!! ጌታ ስምህ ይባረክ ልክ አንተ ብቻ ነህ

  • @MisganaTakeleOrsango
    @MisganaTakeleOrsango Місяць тому +1

    የተባረከ ሰው❤

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 Місяць тому

    አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ልህ ነህ የኔ ጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 Місяць тому

    በዝህ መዝሙር የጌታን ሀሳብና እቅድ በደንብ ተረዳሁ እንድዬ አንተን የሰጠን እግዝ/ር ይመስገን

  • @ruhamasolomon7160
    @ruhamasolomon7160 Місяць тому

    የእኔ አይደለም የአንተ ሆነ ልክ🙌🏾

  • @SiryetjoniTeka
    @SiryetjoniTeka Місяць тому +1

    Lek ante nek ❤

  • @DestaLamore
    @DestaLamore Місяць тому +2

    Pasteriye tebarekilign.

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Місяць тому +1

    Wede kdeste kdusan mewesd mezmur🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tigty-o7c
    @Tigty-o7c Місяць тому

    ጌታ አምላክ ልክ አንተ ነህ 1000*

  • @redietyakob1242
    @redietyakob1242 Місяць тому +1

    Enidu yegna kimem enidet enideminiwediheee❤❤❤❤❤❤

  • @merhawimehari2656
    @merhawimehari2656 Місяць тому +1

    Tebarek enwedehalen ❤❤❤

  • @TewabechAbdisa-k5i
    @TewabechAbdisa-k5i Місяць тому +1

    Tebarek wendime nebsin yemiyasarif mezmur newu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisGona
    @AddisGona Місяць тому

    የኔ አይዶለም ያንተ ሆና ልክ አንተ ነህ
    እግዚአብሔር ልክ ነው

  • @TinsaeDesalegn-o5y
    @TinsaeDesalegn-o5y Місяць тому

    ስለአንተ ጌታ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +1

    Well com too shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️

  • @SamuelMekango-kp7fy
    @SamuelMekango-kp7fy Місяць тому

    ልክ አንተ ነህ ጌታዬ ❤❤❤

  • @be8cab
    @be8cab Місяць тому

    On replay. Bless you pastor endi

  • @kadirekawiso3238
    @kadirekawiso3238 Місяць тому

    Blessed Man of God

  • @Selametegnge
    @Selametegnge 23 дні тому

    Betame dese ymele mezmwer newe Bewnet fetarie. Ybarkue

  • @MintesnotMin2
    @MintesnotMin2 Місяць тому

    ❤🎉ጌታ ልባርከን አንተን ሰጠን፤❤

  • @amanuel456
    @amanuel456 Місяць тому

    አንተን በእኔ ዘመን ስለ ሰጠኝ አምለኬን አመሰግናለሁ እወድሃለሁ ❤❤ተበራክልኝ

  • @TIGISTAMANUEL-b6g
    @TIGISTAMANUEL-b6g Місяць тому +1

    ተባረክ ወንድሜ እንዱዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 Місяць тому +2

    ጌታ ይብርክ 🙏🙏🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r Місяць тому +2

    ጌታ ለእኔ እደራራልኝ እኔ አውቀዋለሁ 😢😢😢😢😢

  • @YbechoYhngcha
    @YbechoYhngcha Місяць тому

    Getaa enkuhan radak ba mazimurih tabarikanal tabarak getaa amlak ba mitifaligahu mangadi hulu yiganagnihi paster endu

  • @Tesfa223
    @Tesfa223 Місяць тому +2

    ይሁን አንቴ እንዳልከዉ አባ ይቅሪ እነ ያሰብኩት የነ አየደለም ልክ አንቴ ነሄ
    አንቴ እኮ ትክክል ነሆ በግዜ ትመጣለሆ
    ተባሬክልይኝ በብዙ ፋስተሪ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw Місяць тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @AsuAbaynehe
    @AsuAbaynehe Місяць тому +1

    tebarek eduye ❤❤❤❤❤

  • @gadisaterefe1805
    @gadisaterefe1805 День тому +1

    God Bless U!!!

  • @nathanb.adinew3168
    @nathanb.adinew3168 Місяць тому

    Enduye you are a blessing!!!!