ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክ ጉብኝት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 4 роки тому +12

    Thanks 🙏 for our beloved prime minister

    • @maethio
      @maethio 4 роки тому

      🤣😂🤣🤣 short memory

  • @abdulkerimmuhamednur4085
    @abdulkerimmuhamednur4085 4 роки тому +4

    God bless ETHIOPIA

  • @jessus2607
    @jessus2607 4 роки тому +1

    Woww
    Abichoooo gobizi God bells you more more

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ የዘመን መለወጫ መዝሙሮችን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @salmaallo1516
    @salmaallo1516 4 роки тому +10

    በፊት የሌባ ደጋፌ ነበራችሁ እሰቲ በደንብ ተለውጣችሁ በደብ ሥሩ እንያችሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 роки тому

    Thanks to Dr Abby Ahmed's brilliant and smart leadership 👏👍. Those are very owsome movements. Soon we'll see 👀more. Long life and health for Abbch Anbsaw. Amen 🙏🙏🙏.

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 4 роки тому +2

    Abichu MASHALAHE Saretehe asayetahanalena enamasagenalan
    Hagarachinene wada teleke kefeta edegate godan asegabetahatale
    ALAHE YAGEZEH BERETALEN!!!!!

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 4 роки тому

    ኢትዮጵያ ገና ታብባለች ከፍ ትላለች ዶ/ር አብይን ጤናና እድሜ ይስጠው ።

  • @toptop8668
    @toptop8668 4 роки тому +1

    Thanks

  • @monegoncco
    @monegoncco 6 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 4 роки тому +1

    እነዝህ ሁሉ አምባሳደሮች ለ27 አመት ከወያኔ ጋር ምን ሥሰሩ ነበሩ እራሳቸውን ይጠይቁና ይታዝቡ!
    what a wasted 27 years!
    ዛሬ ከእንቅልፍ ንቁ ከራስ በላይ አገርንና ህዝብን አገልግሉ ስማችሁና ሥራችሁ በበጎ እየተወሳ ይኖራል።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 роки тому +1

    *ሽፈራው ሽጉጤ አንባሳደር?*
    "ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፡
    የቆመልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!"
    ዛሬም ወቅታዊ ስንኝ ነው
    :-(

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 роки тому

    💚💛❤🇲🇱🇲🇱

  • @akitman1785
    @akitman1785 4 роки тому +1

    The animal farm ,these all are parts of that

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 4 роки тому

    እንዴት ሆዳሞች እንደሆኑ ፣ እንደው ይች አገር እንዲህ የሚገለባበጡ ሆዳም ይዛ የት ትደርሳልች?

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 4 роки тому +4

    አው መስረቅ ሀገር ማውደም ይቅርና በታማኝነት ሀገርን እደዝህ በፍጥነት ማሳደግ ይልመድባቹ ያዲሳባ ህዝብ በቤት ክራይ ተቸግሮዋል ይደርሰኛል ብለው የቆጠቡትን ሳያገኙ ቤቶቹን ሰረቃቹ

  • @danielgirma1499
    @danielgirma1499 4 роки тому

    wow

  • @maethio
    @maethio 4 роки тому +1

    አረ ለዉጥ 🤣😂🤣🤣 አለማየዉ ተገኑ ያላፈሩ ድሪባ ኩማ እንዴት ይፈር🤣😂🤣🤣

  • @malmal5918
    @malmal5918 4 роки тому +1

    ምድረ ቀፎ ራስ ለ27 አመት ወንጀል ሥሰራ ቆይተህ አልነበር

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 роки тому +2

    ሽፈራ ሹገጤ አለ ግን😳

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 4 роки тому

      አለማፈሩ፡ በአቢቹ ሥራ ተደምሟል።
      እሱ ሆኖ ቢሆን ምን ይሠራ ነበር?

  • @ffm377
    @ffm377 3 роки тому

    Ye leba degafi 27 years kumesa aferebelu

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 4 роки тому

    ከተማ ማስዋብ ጥሩ እንዳለ ሁኖ ከሱ በፊት የሚከናውኑ ብዙ ነገሮች እያሉ በአውኑ ስአት ይህን ማድረግ ብዙም ስሜቱ አልሰጠኝም ከዚህ የወጣው ባጀት ለአባይ ቢሆን ኑሮ የተወስነ ቢሆንም ስራውን ያፈጥነዋል

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 4 роки тому

    We still have lots of construction problems.

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 роки тому

    All this Ambassadors.....they have been said the same during the past TPLF Administration as well....which means this individuals as long as they are comfortable with their own interests they don't care about truth but not the truth always staying strong with any Administration doing good or bad. Obviously Their duty is Barack like dog whoever's treating them well. With my opinion this Ambassadors must be swiped out from Abye's Administration because they are always dangerous for the P/M bright future dreams.

  • @jessus2607
    @jessus2607 4 роки тому

    ገና ኢትዮጵያ በጠም ትበርከሌች በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይበርከናል

  • @Ethiomoon
    @Ethiomoon 4 роки тому

    እረ ሽፈራው አለህ እንዴ 😃አይ አብይ በረጅም ገመድ አስረህ ለቀከው

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 4 роки тому

    Hahahahah achibechabi hula shebaochu sheferau sheugute kemeteyeke wde hwala edmayebale ewke

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 роки тому

    መሰራቱ ካለመሠራቱ የተሻለ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ, በሰለጠኑ ሀገራት ተራ ቀበሌ የሚሰራውን ፓርክ በአምባሳደርነት ለሚኖሩበት ሀገራት ሄደው እንዲጎበኙ በኩራት እንነግራለን ማለት ግን አለም የትና የት እንደደረሰ አለመረዳታችሁን ነው የሚያሳየው ። ባይሆን ጥሩ ጅምር ነው በሉ, አታሳፍሩን‼

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 роки тому

      In advanced country there is no called kebele. Since the ambassadors are representative of Ethiopia it’s very vivid that they play a great role to attract tourists an this start from knowing what is done.

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 4 роки тому

      @@fitsumzewdie5617
      just because it is not called ቀበሌ or ክፍለከተማ it doesn't mean there are no administrative localities in advanced countries..for example they're called "boroughs " in the UK and they are responsible for almost all infrastructures including roads and traffic management works...if you mean I should have said ክፍለከተማ instead of ቀበሌ, still it doesnt justify PM or the so called ambassadors being excited about a local park in Africa being a big deal for developed countries..all I am saying is they have to put things in prospective and be careful about false or exaggerated sense of achievement...but I am not disputing the fact that it is a good start and it is good news for us as Ethiopians.👍

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 роки тому

      @ Eluka Fidel.
      Am not saying that there is no responsible administrative even though you call it kebele. The word that you just used does not fit with the issue.
      The image of Ethiopia here in USA is horrible beyond your imagination. To one of our friend who is living in Wisconsin his colleagues asked him, do you guys have a house back home , the guy think that people are living in the jungle .
      We need to build our image an the responsibility of our Ambassadors are enormous and I don’t see any discrepancy for that.

    • @ክተትመክተህአደባይ
      @ክተትመክተህአደባይ 4 роки тому +1

      ይሄስ ቢሆን ካሁን በፊት የት ነበር የሰው ወርቅ አያደምቅ የራሳችንን ሃገር እናልማ የሚሰሩትን እናበረታታ

  • @amovie07
    @amovie07 3 роки тому

    Shameless

  • @ffm377
    @ffm377 3 роки тому

    27 years.ethiopian stezerfu Ahune koria Adehechi ye 27 zerefachihu shefera shame on you All eferu Ahune

  • @danieldamisse5116
    @danieldamisse5116 4 роки тому

    Woyi. Ambsadri copy. Hulla

  • @tesfutube3250
    @tesfutube3250 4 роки тому +2

    ለሆድ ማደርና ለህሊናመስራት እንደዚህ ነውዉሸታሞች

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 роки тому

    ሙሰኞቹ ተመልሰው መጡ፤ ውሃና መብራት መኖሪያ ለማታገኝ ከተማ ፓርክ

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 4 роки тому

    የአሃገሪትዋ ርሃብ እና ችግር የት ልትደብቁት ነው ከ11 ሚልዮን በላይ ሕዝብ የሚበላው ምግብ የለለው በሸገር ፓርክ ሊሸፈ ነው እንዴ??

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 4 роки тому

    መን ሊጎበኘው ነው ሌባ ሰይጠፈ አንድም የዉጭ ሀገር ሰው አይጎበኘቹም ሌበ ይበዘል በሀጋረችን ሌብነትን እነቅም ሀገር እንለውጥ