🦋ፍፁም ብሩክን ወደቡታጅራ መሄድ አለብን አለዉ🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @Abgrace7381
    @Abgrace7381 3 дні тому +1187

    ቡሩክ ወደ ቡታጅር ይሂዲ የሚቲሉ ❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 дні тому +603

    ጨረቃ እና ቡራ መቸም አይለያዩም ❤❤

    • @Masalachi-x8u
      @Masalachi-x8u 3 дні тому

      አርርርርርርር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አብርሽሽሽ ምክርትትትትት 😢😢😢😢😢😭😭😭

    • @መድመድናሙሀመድ
      @መድመድናሙሀመድ 3 дні тому +1

      አብርሺአተለሁሉሺማግሊነበረህ ግንአሁንለቡራ ናለሀይሚ ለምንዞምአለሁ😢

    • @gengalo417
      @gengalo417 3 дні тому

      No no Gize seteute okay

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 дні тому +1118

    ሀይሚ ይብቃት ወደ እርቅ ትቅረብ የምትሉ እስኪ በላይክ

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 3 дні тому +13

      አወ ሀቂቃ አብርሐት ቡታጅራሒድ ቡራ

    • @Haየኔዋ
      @Haየኔዋ 3 дні тому +12

      ታርቁ ይበቃል

    • @rozaRoza-r2j
      @rozaRoza-r2j 3 дні тому +16

      አዎ ቡራዬ ካተ የወነነገር ካተ ትፈልጋለች ሴት እኮናት ለመናገር ትፈራለች😂😂

    • @GeziworkKeleb
      @GeziworkKeleb 3 дні тому +2

      ብሩኬ ሰይጣኑን ስበሩት ወድሜ ሀይምየ አንች ጅግና ሴትነሽ ስለዚህ ይቅርለእግዚአብሔር ብለሽ አብራችሁ ሁኖየኔቆንጆ ብአልን አብራችሁ እንያችሁ እኛምአለን በስደት አመትባልን እናተእያየን እንደስት ታረቁልን በማርያም😢😢

    • @HdgyWrddg-qd5kz
      @HdgyWrddg-qd5kz 3 дні тому +8

      ብሩኬ ፍቅርህን ግለፀላት እና ታረቁ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤

  • @سعادةسعادة-ي8ذ
    @سعادةسعادة-ي8ذ 3 дні тому +246

    ቡራዬ 💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍 አርግላት እሽ

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 дні тому +51

    ፍፁም የዘመኑ ምርጥ ጎደኛ ይሀይሚ መክታ የብሩኬ ቀኝ እጅ good luck ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 дні тому +672

    የኔ ምርጦች❤❤😢 ቡራዬ መሄድ አለባችሁ ሂዳችሁ ቡታጂራ ቪድወ ስሩልን❤

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 3 дні тому +2

      ኣዎ ኣልሚዬ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @DjhdhdhDnnddkjd
      @DjhdhdhDnnddkjd 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤😢

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 дні тому +4

      አው ክትፍም ነፊቆንል😂😂❤❤❤❤

    • @ErgoAbebe-n2y
      @ErgoAbebe-n2y 3 дні тому +1

      አወይሂድ😢❤❤

    • @EyHd-n8p
      @EyHd-n8p 3 дні тому +1

      ትክክል አልሚ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 3 дні тому +751

    ቡራ ሀይሚን አፈቅርሻለሁ ይበላት የምትሉ😢 👍👍

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 дні тому +7

      ሁሌም እኮ እንለዋለን አያነብም መሰል😂😂

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 3 дні тому

      ​@@rabiarabu3985እና በናንተ ሃሳብ ያፍቅራት

    • @Zነኝየማማምርኮኛ
      @Zነኝየማማምርኮኛ 3 дні тому +3

      እኛ መች ቀረብን😊😊 ብሩኬ ስመስለኝ ኮሜት አያነብም 😢

    • @JesusisLord-f5k
      @JesusisLord-f5k 3 дні тому +1

      😅😅😅awo

    • @GeziworkKeleb
      @GeziworkKeleb 3 дні тому

      አወእሩትየ

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 3 дні тому +414

    የፍፄ ደጋፊ ነኝ የምትሉ የት ናቹ ፍፄ በርታልኝ❤❤ ወድሜ

  • @tsehayalemu3623
    @tsehayalemu3623 3 дні тому +29

    ብሩክ ድርቅ አትበል እሷ ዝቅ ብላ ነው ይቅርታ የጠየቀችህ ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠይቃት መሸነፋ ማለት ማሸነፋ ነው ሀይሚ ደግሞ እምነት ይኑርሽ ችኩል አትሁኝ ሰው የሚታመነው አንዴ ነው ብሩክን እመኝው ሁል ጊዜ እየተጠራጠርሽ መኖር ጥሩ አይደለም እምነት ይኑርሽ ዳግም እንዳይደገም ብሩክ በጣም መልካም ልጅ ነው ሀሳቡን በንግግር መግለፅ አይችልም ይህ ነው ችግሩ ። ተይ ሀይሚ ብሩክን አትግፊው በኃላ ይፅፅትሻል ድግም ፀሎት እድርጊ ስሜታዊ ሁነሽ ምንም ነገር ድጋሜ አታውሪ በጣም ሲከፋሽ ቤተ ክርስቲያን ሂጅ በስሜት በተናገርሽ ቁጥር ብዙ ነገር ታጫለሽ ሴት ልጅ ስትናደድ ብዙ ማውራት የለባትም ማውራት ያለብሽ እግዚአብሔርን ብቻ ነው ።

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 3 дні тому +161

    ፍፁም ትክክል ነው ብሩኬ ስማው ድርቅ አትበል አረፈደም ሀይሚዪ በጣም ደስ ይላታል ማውራት ትተክ ይዱ በማርያም ሂዱ

  • @Najebah-fz1wz
    @Najebah-fz1wz 3 дні тому +450

    ፍፁም ምርጥ ጋደኛ ነዉ የምትሉ 👍👍በቃ ቡታጀራ ሄዳቹ አግኟት ፕራኩ በጣም ነበር ሚያስጠላዉ እኳን ሀይሚ እኛም አስደብሮናል

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 дні тому +518

    የጨረቃዋ ቤተሰብ የት ናችሁ ያልኩት ሆነ😢ሀይሚና ብሩኬ መቼም አይለያዩም የምትሉ👍

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому +3

      👍👍👍❤

    • @Najebah-fz1wz
      @Najebah-fz1wz 3 дні тому +2

      ደምርኝ ዉዴ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 дні тому +3

      😢እከሌ፡እከሊ፡ከምትሉ፡እስኬ፡ወደ፡ፈጣሪ፡በበደል፡ለሜሞቱ፡እፀልይ፡😮👈👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙏👈

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 3 дні тому +1

      🫶👍👍

    • @DaroDaro-m3q
      @DaroDaro-m3q 3 дні тому

      Of course 💯 ayi leyayumi 🙏🥰

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 дні тому +226

    ሀይሚ እና ቡራ መቸም መቸም አይለያዩም የምትሉ 👍👍🏃🏃

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q 3 дні тому +43

    ብሩኬ ለሀይሚ ቀለበት 💍💍እሰርላት የምትሊ ❤❤👍👍👍👍አብረህ ቡታጂራ ሂዲ 👍👍👍

  • @Mlika-b3f
    @Mlika-b3f 3 дні тому +54

    ብሩክ አትፈልግም አትበል የሰው ልጅ ሲናደድ ብዙ ነገር ይላል ሰለዚህ ቡታጅር ሂድነ ይቅርታ

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 дні тому +341

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 3 дні тому +140

    በቃ በከባዱ እንጠብቃለን💍💍💍💏💏💏💏💏😂

    • @EiveShv
      @EiveShv 3 дні тому +3

      አወ ተሥፋ አለን❤❤❤

    • @AbrashRealme
      @AbrashRealme 3 дні тому +3

      Yes 😂😂😂😂

    • @uaquae2370
      @uaquae2370 3 дні тому

      ♥️♥️♥️👌👌

  • @maryamMar-h4t
    @maryamMar-h4t 3 дні тому +84

    Wow ፊፁም መልከም ጎዳኛ

    • @maryamMar-h4t
      @maryamMar-h4t 3 дні тому

      @EkramMohamd-t6c ok

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 3 дні тому

      ሰብ አረኳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ABEBUALEMU-n8h
    @ABEBUALEMU-n8h 3 дні тому +43

    ብሩክ እደሚያፈቅራት ለምን አይገልፅላትም ሲቀጥል ቀለበት ይሰርላት የምትሉ በላይክ

  • @Zyne-z1u
    @Zyne-z1u 3 дні тому +6

    ፍፁምም ሆንክ የነብሩክ ቤተሰቦች የሆንን ሁላችንም አንድ ነገር ነው ማገናዘብ ያቃተን ብሩክ ጀግና ሀይሚ ጀግና እየልን የምናወድሰው ነገር ብሩክ ከሀይሚ ከተለየ ጀግና ሊሆን አይችልም ሀይሚም ያለ ብሩክ ጀግና ልትሆን አትችልም ምን አልባት ደስተኛ ሆነው ለመኖሩ ይችላሉ ግን ከተለያዪ እመኑኝ ሁለቱም ምንም ጀግና የሚያስብል ስራ አይሰሩም አንዱ ለአንዲ መስዋት እየከፈሉ ነው ጀግና ታዋቂ የሆኑት ስለዚህ ፈጣሪ አይለያቸው ነው የምለው

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 3 дні тому +79

    ብሩኬ ሂድ ቡታጀራ ጥፋትህን በመጮህ አትሸፍን ያኔ ሀይሚየ ተበርክካነዉ ይቅርታ የጠየቀችህ 😢በትግስት ይቅርታ ጠይቃት🙏🙏

  • @qwertyuiop8754
    @qwertyuiop8754 3 дні тому +104

    ፍፁም ምርጥ ልጅ ነው ጌታን ዎዳድኩት በጣም 🥹❤️❤️

  • @lemlemtube
    @lemlemtube 3 дні тому +167

    አይዞሽ ከጎንሽ ነን ሃይሚዬ የሚል ብቻ በላይክ

    • @FjfVngjf
      @FjfVngjf 3 дні тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube3531
    @tube3531 3 дні тому +19

    😂😂😂የሀይሚ😂አፍቃርወች😂አዝናለሁ❤ሀይሚ❤❤ወደበፍት ፍቅሮ ልትመለስ ነዉ እኘም ተመልካቾች ደስ በሎናል ጨረቃ ፈሚሊ❤

  • @fAS-d8y
    @fAS-d8y 3 дні тому +14

    ፍፁም በጠም ደስ ያምል ሰዉ ነዉ ለነሱ ማሰብኪ እራሱ አንዲ ነገሪ ነዉ እነ ፍቅራቹ ና ማታማመነቹ በጠም ደስ እለል ቡሩኬ ና ሀይም ደሞ ማቼም አትለያዩ እሽ ❤❤❤❤

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 3 дні тому +82

    ብሩኬ ፍጹም ያለው ትክክል ነው
    ቡታጅራ መሄድ አለብህ:: ትናንት
    ብዙ ሰው እኔም ጽፈንልሃል ስም
    አልጠቅስልህም ተለያዩ ብሎ ደስ
    ያለው ሰው አለ ሃይሚን እድነህ ይዝህልን ና ሁለታችሁንም ነው የምንፈልገው እባክህ ስማን በእግዚአብሔር ብርኬ አንተ የማይታይህ ቤተሰብ የሚያየው ብዙ ነገር አለ::

  • @SfehSafeh
    @SfehSafeh 3 дні тому +101

    ድግል ማርያም የማታ ፍቅር እጀራ ቤታችን ትሙላልን👏🙏🙏🙏💚💚💚ሃይሚየ ታረቁ

  • @emu-n4l
    @emu-n4l 3 дні тому +185

    ኡፍፍ ብሩኬ ላንተ ቃል የለኝም የኔ ምርጥ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 дні тому +1

      @@emu-n4l በዝምታው ገዳይ የዋህ የእናቱ ልኡል ፈረደበት ለሰው መልካም ማሰብ እደዚህ አንገት ያስደፋል ወይዘሪት ሀይሚ ወደ በፊቱ ልቦናሽ ይመልስሽ አበዛሽው ገደብ ይኑርሽ እኔ አዋቂ ነኝ አትበይ

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 3 дні тому +28

    ቡሩኬ መጀመርያ ኣትቀየም ሁለተኛ ዶሞ ድርቅ ኣትበል ፍፄ ተባረክ❤

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal 3 дні тому +61

    ሀይሚዬ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ስው ሚልዮን ነገር ስሚ እሺ እደዱሮሽ ሆደ ሰፊ ሁኚ የኔ እስማርት

    • @susutube-x8g
      @susutube-x8g 3 дні тому

      ወዴ በጠም ስለምተምነው በዘ ልክ ነው ተሰበረቺው ትንሽ ጊዜ እረሷን መሰብ አለበት እሱም እደዘው

  • @أمإكرام-س6ل
    @أمإكرام-س6ل 3 дні тому +105

    ብሩክ ዛሬም ስህተቱን ይሁን እንጂ ዝቅ ማለትን አትፍልግም ፍቅር እኮ ሁልግዜ ዝቅ ማለት አለብህ😢

  • @MereMere-h5c
    @MereMere-h5c 3 дні тому +91

    ሀይሚየ ቃልሸ ጠብቄ ሀሰን የባህል ልብሰ ሰጡታ የተሰጣች አለ ለገና እንለብሰዋለን ብላቺል ቃልሽ ጠብቂ፡ ብዙ ሰዎች እየጉዳችሁ ነዉ በማርያም
    ስደተኛዋነኝ😭

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 дні тому +230

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 3 дні тому +33

    ቡራና ሃይሚ በፍቅር ወደ ፊት ፍቅር ያሸንፋል ፍጼ ክበርልን

  • @haregewoinworkineh273
    @haregewoinworkineh273 3 дні тому +7

    ትክክል ናችሁ ሁለታችሁም በአሁኑ ሰዓት በጣም ከባድ ምክንያቱም እናተ ሁለታችሁ ግልጽ አድርጋችሁ ለሰው በሚድያ ስለተነገራቸው እንጂ የጓደኛዋን ሚስት ወይም ፍቅረኛ የሚመኙት እናቃለን ብሩኬ እሁንም ቢሆን እንተ ወደ ቡታጅራ ሂደህ ይቅርታ እርግላትና ደግሞ ፍቅርህ ግለፅላት ❤❤❤❤ በተረፈ ፍፁሜን በጣም አመሰግናለሁ ይህንን የጋደኝነትህን ግዴታህን በመወጣትህ ትልቅ ነት ነው

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 3 дні тому +66

    ጨረቃዋ ባለመኖሮ ማነው የከፋው እደኔ😢😢😢

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 дні тому +193

    የምር ግን ምርጥ ጋደኛ አለህ ብራ👌👌👍ፍጹም ምርጥ ጋደኛ ነህ🎉🎉🎉😘😘😘

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 3 дні тому

      Fetsum Thanks 🎉🎉🎉

    • @fatum164
      @fatum164 3 дні тому +4

      በጣም ወላሂ ደስ የሚል ጓደኛ ፍጹም😘😘

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 3 дні тому +3

      አዎ የምረ ለፍፄ ቃል የለኝም👌❤

    • @AaHhh-dd6jl
      @AaHhh-dd6jl 3 дні тому +2

      በጣም ❤❤❤❤

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 3 дні тому +1

      አዎ ያምር ፉፀ ማልካም ሰዉ የቃርዉንም እግዚአብሔር ይርዳህ እኝም በፃልት እንግዝሃልን ክበርልን

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 3 дні тому +61

    ብሩክ አትፈልግም አትበል የሰውልጅ ሲናደድ ብዙ ነገር ይላል ግን ስትረጋጋ ወደራሷ ትመለሳለች ስለዚህ ቡታጅራ ሂድና ይቅርታ በላት አረጋጋት

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh 3 дні тому +13

    ሀይሚና ቡሩክ መቼም አይለያዩም ያምትሉ ሲቀጥል ቡሩክ ወደቡታጀራ ይሂድ

  • @ልጂማኛሚድያ
    @ልጂማኛሚድያ 3 дні тому +2

    ሀይሚን ተከባከባት ብሩክ የምትሉ👍👍 ሀይሚ ትጎዳህ አይመስለንም ፍቅር ስጣት

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 дні тому +54

    ጨረቃዎች መጥተዋ የት ናችሁ ❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛ ኘራክ ስለሆ👍👍👍አዋን እንድላይ ሂዱ የምትሉ ላይክ💝💝😘😘😘

  • @SerkalamQatar
    @SerkalamQatar 3 дні тому +69

    ፍፂ በእውነት አስተካካክል ሀይሚ ያለችበት ድረስ እዳችው ከልብ እንድታረቁ አድርግ ብሩክ በእናት ቡታጅራ እዱ ❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 3 дні тому +49

    እውነት ታረቁ ብሩክ ያለችበት ሄደህ ይቅርታ ጠይቅ ትቀበል አለች አብሽር ፍቅር ያሸንፋል 💞💞💞💞

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 3 дні тому +3

    ብሩኬ ይገባኛል ሃይሚዬ ከዝህ በሗላ እንደድሮው መሆን አልችልም ስትልህ ፊትህ ተቀያይሮ አየውህ ነገር ግን ሃይሚዬን የተረደሗት መንገድ ድብልልቅ ያለ አሳብ ውስጥ ነች አንተ ግን ወንድ ነህ የተናገረችህ ለምን እንደሆነ ቁጭ ብለህ አውራት ሁሌም የሚዋደድ ሰው መሐል ሰይጣን ይገባል ነገር ግን እኛ የድንግል ማሪያም ልጆች በፀሎት እናሸንፋለን ስለዝህ ሃይሚዬ የእኔ ቆንጆ ብሩኬ ይወድሻል ነገር ግን በንግግርሽ ከፋው ተስፋ ቆረጠ እኛንም አስለቀሰን እባክሽ በማሪያም ይቅርታውን ተቀብለሽ እንደ ድሮአችሁ ሁኑ ደግሞም እመኝው ብሩኬ በጣም ጨዋ ስነሰረአት ያለው ወንድ ነው በተረፈ ለወረኞች ጆሮ አትስጭ ❤❤❤❤

  • @olgafesshay9294
    @olgafesshay9294 3 дні тому +5

    እዉነት የምትወዳት ከሆነ ዝቅ ብለህ መሄድ ??? ትዕቢተኛ አትሁን ቡራ ወንዴሜ ተባረክ ❤❤❤ (B ❤ H❤) We Love u.✨☀️🌟💫🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤✨☀️🌟💫

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 3 дні тому +45

    ምርጥ ሳው ፍፁም ተ ባራክ 👌ቡራ $h❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አይላያችሁ

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 3 дні тому +61

    ፍጼ የኔ ወንድም ሃይሚና ቡሩክ አንድ ላይ እንዲሆኑ ነገሩን በመሐል ገብተ አስተካክል. የኔ አባት እነሱ ስላዩ በጣም እጅግ ይደብረናል በእግዚአብሔር ለገና አንድ ላይ ቢመጡ በጣም ነው ደስ ይለናል በናቴ ፊት ❤❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 3 дні тому +151

    ጌታየ ሆይ እኔም ሀይሚ ልል ነው 😂
    ወየው ብሩኬ ፍፄን ሀይሚ አላለም ❤❤❤❤❤
    ፍፄን ግን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነህ ዋይ ደሞ እንደምታደረገው አልጠራጠርም

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 3 дні тому +2

      ልጆችሽን ቆንጥጭልኝ😢😢😢

    • @HeleDawed
      @HeleDawed 3 дні тому +3

      ወላሂበሳቅ😂😂😂

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 3 дні тому +1

      ​@@SeadaAbdu-m4s አብሽሩ እናተ ብቻ አትጨናነቁ ሁሉም ይስተካከል ❤

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 3 дні тому

      ፍፄ👌👌

    • @SeadaAbdu-m4s
      @SeadaAbdu-m4s 3 дні тому

      @@Mነኝ234 እሽ እንጠብቃለን

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 3 дні тому +23

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ❤❤ሀይሜ ቆጅ የሴት እህት ይበቃሻል ያሳዝናሎ ይበቃቻዋል ናፍቀኝ ጭዋታችሁ❤

  • @retibeta
    @retibeta 3 дні тому +37

    ብሩክ አትሄጂም ወይም አብሬሽ እይሄዳለሁ ማለት ነበረብክ ያለፈው አለፈ ሀይምዬ ተይ አንቻም ይቅርታ ተቀበይ ፍፄና ብሩኬ ወደ ብታጀራ እንድትሄድ በፍፁም መለያየት የለባችውም እግዛቤርን እለምናለሁ ፍፄ አደራ አስታርቅልን ሰው ሲሰራ ይጋጫል እግርናእግራችን እንኳን ይጋጫል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 3 дні тому

      Ende Esum Eko Simet Alew Yinadedal Hulum Esu Layi Yiferdal Esewa Simetewa tegoditewl Gn Demo Memels Gid New Leju Chews New

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 3 дні тому +37

    ፍፁም አስታሳሳሳብ ይላያል ❤️‍🔥💪🏻እናዝህ ልጆች እንድ ህፃን እያራጋችሁ ነው 😌

  • @TsehayneshTades
    @TsehayneshTades 3 дні тому +44

    ሀይሚየ የኔ ጨረቃ የኔ ፈቅረ የኔ ሰጣት የኔ 🥹🥺💋❤️‍🩹💋🤏🫰

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 3 дні тому +109

    የብሩክ ችግር ያነጋገርና የማሥረዳት ችግር ነው እጂ ውሥጡ የዋህነው ደሞም ሀይሚ የመሠለች ዳይመድ የሆነች ሤት ለማንም አሣለሰፈክ እዳትሠጥ ሁሉም ሤት ሤት እዳይመሥልክ ❤ፍፁሜ ደሞ ምርጥ ጓደኛነክ በቅርቡ ቻናል ከፍተክ ከነሡጋ እደምትሠራ ተሥፋአለን 👍

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 3 дні тому +4

      ትክክል❤

    • @Sawda-l9s
      @Sawda-l9s 3 дні тому +3

      ትክክል👌👌👌🥰

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 3 дні тому +3

      ትክክል 😍👌👌

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 3 дні тому +2

      Tekekele ❤

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 3 дні тому +4

      ይክፈቱለት50kይገባል ጥሩልጅነው

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 3 дні тому +9

    እንድሮ መሆን አንችልም ያለችው ሃይሚ ለቀጣይ ለስሜቷ እንድትጠነቀቅ ነው አንተ የሰራሃው ሰሜትን የሚጎዳ ነው ለዛውም ለሚያፈቅርህ በፊቷ ሴት እያቀፍክ እየሳመችህ ምናምን ሃይሚ ታጋሽ ናት ተንበርክከህ ይቅርታ ጠይቃት ሳይህ ግና ከሷ የመራቅ እቅድ ያለህ ነው ምትመስለው ነገ ግን ይቆጭሃል ፈጣሪ የሰጠህን ስጦታ እየጣልክ ነው

  • @DeedeeHaddad
    @DeedeeHaddad 2 дні тому +1

    የኔ ውዶች አንቺ ደግሞ ብዙ አትከፍ የኔ ውድ አንዳንዴ በሂወታችን ውስጥ ፈተና ሲበዛ እንደውም እናንተ የበለጠ እንደው ተዋደዱ የኔ ቆንጆዎች❤❤❤

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 3 дні тому +43

    እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም ።ሀይሚና ብሩኬ መቸም አይለያዩም የምትሉ 💞🥀🥀

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ 3 дні тому +125

    ፍፁም እናመሰግናለን ብሩክ ም ለጠላት ክፍተት አትክፈቱ እንድትታረቁ ተስፋ እናረጋለን መቸም አይለያዩም

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 дні тому +56

    በጭራሸ ብሩኬ መሄድ ሳልፈልግ ነው የምሄደው ብላለች አሁንም ሁለታችሁም ሄዱ ቡታጅራ በደብ ይቅረታ አልጠየቃትም ልቧ ተሰብሯል ሀይሚ በማረያም ነገ ሄዱ በማረያም በማረያም ፈፁም

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 дні тому +15

    ወይኔ ምን ልበል አሁንስ ሁሉም ነገር ይከብዳል😢😢😢😢 ኧረ ቡራ አንተና ሀይሚ ተለያይታችሁ ማየት አንፈልግም ሂድ ቡታጅራ እሽ እኛ ያሰብነው የተሰጣችሁትን የባህል ልብስ ለገና ለብሳችሁ እስከምናይ ነበር ያሰብነው በስማም ብቻ እስቲ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል የማያልፍ የለም አይዟችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በአልን በአንድ ላይ ሆናችሁ ቢድዮ እደምሰሩ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 дні тому +3

    ፋፅም ተባረክ አፈቅርሻለሁ በላት አንደገና ሂድና አነጋግራት በጣም ደስ ይላቲ ሀይሚ ሊሂድ ስለው ዝም ነው ዩለያለኝ ቡላለች ስለዚህ ቡትሄድ መልካም ነወ ቀለፋቅር ያሸንፉል ❤❤❤❤❤❤

  • @ሕልናዊትጋልውቅሮ
    @ሕልናዊትጋልውቅሮ 3 дні тому +61

    ብሩክ ግን ትገርማለህ ሰው ዝቅ ብሎ ይቅርታ ቢጠይቅ ምን ይሆናል 😢ሀይሚ የኔ የዋህ❤

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 дні тому +1

      መቼ ጊዜ ሰጠችው

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 3 дні тому +1

      ግዜ መቸ ሰጠችው 😮

    • @ZhraArr-c9m
      @ZhraArr-c9m 3 дні тому +1

      መቸ ግዜ ሰጠችው ቡራዬ የኛ ዝምተኛ😢❤

    • @ghdt7801
      @ghdt7801 3 дні тому +1

      ማን ስለሆነይ ነው ዝቅ እሚለው ፍቅር የጋራ ነው ፕራክ አረገይው ፕራክ አረጋት አለቀ ደሞ ስተየ ነው ይቅርታ የጠየቃት

  • @tube3531
    @tube3531 3 дні тому +85

    😢ከፍቶታል😢ሂዱ እና አስታርቃቸዉ😢ፍቅሩን ይግለጥላት ከሶስና ይራቅ እድትሰመዉም አይፍቀደላት ሶስናን😢ሀይሚ ከልቦ ታፈቅረዋለች ሴቶች በምንወደዉ ሰዉ አንደራደርም።።።።ብሩክ ተረዳት ህይር ያሳማን ፍፁም የጎደኘ ጥድ አስታርቅልን ሂዱ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 3 дні тому +2

      👍😢

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 3 дні тому +2

      👍👍👍👍👍

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤ሳሀ

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 3 дні тому +1

      አወ መኸድ አለባቸው ሀይሚ የፍቀር ጥያቄ እዲ ቀርብላት ተፈልጋለች ሚድያ ባይወጣም በውስጥ ይገራት ቃል ይጋቡ በቤተክሪቲያን ቁመው ቃል ይገባቡ

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 3 дні тому +85

    ያሠበዉ ነገር ቀለበት ነዉ መሠል ወይኔ 😂😂😂😂በል ሂድና እሠልላት 😢😢😢

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 3 дні тому +4

      እሷ ተቀለቀለች እንጂ የሆነ ትልቅ ሰርፕራስ ነበር 😂

    • @AshekaMifta
      @AshekaMifta 3 дні тому +1

      አዎ ቀለበት ሊያስርላት ነበር

    • @MdMd-zl9vy
      @MdMd-zl9vy 3 дні тому +1

      😂😂😂ወይ እናተ ከስው ሆድ ገብተን እናቀለን እኮ 😂😂😂😂

    • @meri-n9w
      @meri-n9w 3 дні тому

      እምነትዋ ከጎደለ ምን ማረግ ነበረባት ​@@Dega-sh5vi

  • @segenettekie6084
    @segenettekie6084 3 дні тому +3

    እንደምታፈቅራት ንገራት ስልህ የምትፈቅራት ከሆነ ❤❤❤

  • @lubabaymet1159
    @lubabaymet1159 3 дні тому +3

    ወንድም ብሩክ ፍፁም የሚልህን ስማው ሂዱ ቡታጂራ ካንተ በላይ ሀይሚን የሚቀርባት የለም እባክህን በጣም ነው የምትወድህ አተም እደዛው እህን ነገር ማስተካከል ያለብህ አተነህ ያስብኩት ነገር ነበር ብልሀል በመናገር ይሁን በትግባር ማሳየት ያንተ ስራ ነው ትቀበልህም አትቀበልህም አንተ ያስብከው አደግ ካዛ መልሱን ማግኝት ትቺላለህ ሀይሚ እደመጀመረያው ልንሆን አንቺልም ያለቺህ ካንተ እንድ ነገር ትፈልጋለች ብሩክ የኔ ነው ብላ ልባ እረፈ እዲል ትፈልጋለች እተም እሳያት እድመጀመርያው ስስት ብለህ የምታያት እቅፍ እረገህ ጉያህ ውስጥ ሺሺግ የምታደርጋት ያእራሱ ይናፈቃል መደረግ ያለባቸው ሁሉ ዛሬ አድርግ ነገ አትበል እዳይረፈድ ብሩክ ና ሀይሚየ የኔ እመቤት አላህ ይርዳቹሁ አብራቹ እድምትመጡ ተስፊ አለኝ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 3 дні тому +59

    ብሩኬ ግግም አትበል ሂደህ አስተካክል ፍፁም በርታ እዳይራራቁ አስታርቅ

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 3 дні тому

      @@Soso-by8qk ለፈራጅ ሁሉ ነገር ቀላል ነው ግግም ያለችበት ወይዘሮዋ ነች እኮ በቃ ተፋቱት ካልፈለገች ይሰራት እዴ የጮኸ ሁሉ ተበዳይ ነው ሆሆ

    • @MekdesYouTube10068
      @MekdesYouTube10068 3 дні тому

      ​@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉsew senaneded bezu neger leyarg yechelal meferdu asefelagi adelem

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 3 дні тому +36

    ብሩኬ የኔ ልጆች ሃይሚ ከልቧ ትወድሃለች በሷ ልክ ልትወዳት ይገባል ምክንያቱም ወንድሞቿን ብዙ ነገሯን ቀንሳ ካንተ ጋር ነበረች አንተ ግን ከሶሲ ጋር ያለህ ቀረቤታ ብዙም አልተመቸኝም ምክንያቱም ከልብ ሚወዱትን ሰዉ ከሌላ ሴት ጓደኛ ጋር ማየት ያማል ሌላው የምነትግደረደረዉ ነገር አልተመቸኝም ሰዉ ለፋቅር መስዋዕትነት ይከፍላል እንደድሮው አንሆንም ያለችው ካንተ ሁኔታ ነዉ ነገር ግን በእጅ ያለ ወርቅ ... እንዳይሆን ኋላ እንዳይቆጭህ!!!

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 дні тому +2

      ትክክክል😢😢

    • @SelamawitRobi
      @SelamawitRobi 3 дні тому +2

      አነጋገርህን አስተካክል አለበለዚያ አንተ ለፕራንክ አትመችም ሀይሚን ቀርቶ እኛንም አስደብረኸናል

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 3 дні тому +28

    ፍፄ ምርጥ ጓደኛ ነህ ።በጣም ጨንቀኝ ምን አለ ባላቃቸው።ፍፄ አደራ አሰታርቃቸውና በዓልን ደስ ብሎን እናሳልፍ።

  • @faikadedtaw
    @faikadedtaw 3 дні тому +6

    ሰማ ፍፄ ብሩክ የሃምዩን ልብ ሰብርብር አድርጎታል የተሰባበረዉን ልብ እንኳን ለቃቅማ መመለሰ አልቻለችም ምክንያቱም ብሩክ እና ሶሲ አብረዉ ሰታያቸዉ ተሰባብሮ የወደቀዉ ልቧ መልሶ ሰብርባሪዉ መልሶ ይወጋታል ሰለዚህ ይች ልጅ በነሱ የተነሳ ሰዉነቷ አልቋል
    ሰለዚህ እሱ አሃይሚ ሂወት ይዉጧ እሷም የራሷን ይዘት መርጣ እንድትኖሮ ከሷ ይራቅ
    በዛ ላይ ሴት ናት በማይረቧ የድለላ ቃላቶች እየደለለ በድሜዎ ላይ መቀለድ የለበትም
    ሃምዩ የኔ ጀግና የኔ ጨዎ ሁሉም ነገር ለብሩክ ተበዥበታለሸ

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 3 дні тому +12

    ብሩኬ በጣም እየተሳሳትክ ነው በአሰቸኳይ መሄድ አለብህ

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 3 дні тому +84

    ቀለበት አርግ እዲታምንህ አይገባህምደ እቅዲህ ቀለበት መሆነለበት💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍🥀🥀🥀🥀🥀

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 3 дні тому +36

    ኡፍፍ ብሩኬ ላንተ ቃል የለኝም የኔ ምርጥ የኔ የዋህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤🥀🥀

  • @AlemneshAstatke
    @AlemneshAstatke 3 дні тому +38

    ብሩኬ አሁንም ሀይሚዬን በደንብ ካሳትና ወደበፊታቹህ ተመለሱልን እኛም ሰቃቹህ ኑልን አደራ በሰመይ ብያቹሀለሁ እኔ በግሌ እሸ ውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 дні тому +11

    ብሩክ በጣም አዝኜብሃለሁ እሄዳለሁ ስትልህ አብሬሽ እሄዳለሁ ወይም አትሂጂ ማለት ነበረብህ ሃይሚ ሴት ነች ብዙ ነገር ካንተ ትጠብቃለች በመሃከላችሁ ሌላ ሴት መግባት የለበትም ብሶሲም በጣም ጠርጥርሃለች በፕራንኩም ቢሆን በጣም ተጎድታለች ሄደህ ይቅርታ ብትጠይቅ እግዚአብሔር ይወደዋል

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 3 дні тому +7

    እግዚአብሔር አምላኬ ሰላማቹን ይመልስልን 💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤ሁሉም ነገር እንደሚስተካከል ተስፋ አለን🌹🌹🌹🌹🌷🤲🤲

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 3 дні тому +32

    ቡሩክ አብርሀት መህድ ነበረብህ ሀይሚየ በጣም ተጎድታለች ምክንያቱም ፕራኩ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ መጥፎ ቃላቶች በጣም ይወጋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሀይሚየ የኔ ቆጆ አይዞሺልኝ አች ጀግና ሴት ነሺ የኔ ዉድ ሁሉም😢😢😢😢😢 ያልፋል

  • @MhmmMhmm-p9r
    @MhmmMhmm-p9r 3 дні тому +111

    እዚ ቤት ሁለቱም ሠላም ሁነዉ ካልመጡ ድርሽ አልልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @abubekerYimam-hh1tv
      @abubekerYimam-hh1tv 3 дні тому +1

      እኔም 😂😂😂

    • @SmJefdah-mh3cv
      @SmJefdah-mh3cv 3 дні тому

      እኔም ጭራሽ አላያቸውም

    • @Halima-y1v
      @Halima-y1v 3 дні тому

      እኔም

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 3 дні тому

      አሑንታድያምንአመጣሽ የተመታሽ

    • @drr8432
      @drr8432 3 дні тому +4

      አረ አይዛችሁ እህቶቸ ሰላም ይሆናሉ ከዛ ደሞ ድብርት ዉስጥ ስሆኑ መራቅ ሳይሆን አይዛችሁ ብለን ጥፋት ካላቸዉ ለሁለታቸዉበእኩል አይን ጥፋታቸዉን ማስታካከል አለብነ ምክር መስጠት ግድነዉ ለምትወደዉ ሰዉ የኔ ዉድ እህቶች እወዳችሃለሆ😘❤ BH መቼም አይለያዩም❤❤❤

  • @burhanaburhana1922
    @burhanaburhana1922 3 дні тому +22

    ፍፄ ትክክል ነው ብሩኬ ቡታጅራ ሂደህ በትለቁ😢😢😢 ነገር ሰርኘራይዝ አርገህ ይቅርታ በላት

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 дні тому +18

    ቡቡዬ አር ለኛ አስቡ ትጭክናል ቡነት ብዙኦች አይልቅሱ ነው ቡቡዬ ደስ ይልታል ሂድ ሀይም ❤️❤️♥️♥️

  • @Maskaram-c9k
    @Maskaram-c9k 3 дні тому +12

    ቡሩክ. ቡታጀራ. ሄዳክ. ላሃይም. ፍቅር. ግዕላስ. ሃይም. ውኦዴ. ቡሩኬ ታማልሽ ብራክቹ. ይባቃል. አሁን. ባፍቅር. ኑሩ. 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 3 дні тому +52

    የኔ ቅመም የኔ ወርቅ የኔ ጠካራ ሁለታችሁ አንድላይ ኑልን❤❤❤❤

  • @yektewube6827
    @yektewube6827 3 дні тому +25

    አረ ደከመን ማነዉ የናፈቀዉ ሳቃቸዉ ላይክ በሉኝ የጨረቀዋ ፋሚሊ😢😢😢😢

  • @fatymahasan4997
    @fatymahasan4997 3 дні тому +23

    መሸአላህ ምርጥጓደኛ ፍፄ ብሩክ ህድ እና ነገራቶችን አሥተካክል ወንድሜ ተሥፍ መቁረጥየለም ሴትልጂ ትመለሣለች

  • @ሳምሪየእስቴዋከፓለቲካእና

    ወንድሜ ሰው እኮ ሢናደድብዙ ይላል እወነት አትቀየም ሢቀጥል ደግሞ ያንተ ጥፍት ነው እኮ

  • @Firdosmuha
    @Firdosmuha 3 дні тому +3

    ፍፄ አደኛሰው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar 3 дні тому +25

    ፍጤ ትለያለህ❤❤❤ብሩኬ አዝኘብሀለሁ የምር አብረህ መሄድ ነበረብህ ባተምክነያት ነው የሄደቺው😢😢😢😭😭😭ሀይሚየ ምንም አልልሽም ብቻ ፈጣሪ በሄድሽበተ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😢😢😢የኔናት ልብሽ ተሰብሮል💔💔💔💔

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 3 дні тому +38

    ብሩኬ በጣም ከሶለመራቅ የምታደርገው ያስታውቅብህአል ጥፍቱ ያንተነው 1000 ስተትስርተሀል ሀይምዬ በምንም ትበልጥህ አለች ብሩኬ እንወድህ አለህ አብራችሁ እንያችሁ ከሌላ ሴትጋር ከየንህ እኛም እንፈልግህም አብራችሁ እንድታድጉ ከትልቅ ቦታ ስንጠብቃችሁ እንደዚህ ሆናችሁ ማየት በጣም አሳዝኖናል

    • @HadyahHa
      @HadyahHa 3 дні тому +3

      ብራክያሉነው ሁሉንም ይቱበሮችአያለሁ ግንፕራክሲደረግ እማይጨረጨረው ብሩክብቻነው ❤ይቅርታውንመቀበልአለባት

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf 3 дні тому +4

      አቤት ሰዉ አሁን ምን አለ እንደመልካም ያሰበዉ ይገንበታል እንጂ

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 3 дні тому +1

      ​@@HadyahHaበጣም ትግስቱ ፕራክ ነው ከተባለ ይቅርባይ ነው ብሩክ ሌሎቹ እሪ ነው እሚለት

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 3 дні тому

      ​@@FtvvvFfአወ ብሩክ ጥሩ ልጅ ነው ግን ነገር ይገንበታል ብቻ ሰላሙን ያምጣልን

    • @HadyahHa
      @HadyahHa 3 дні тому

      @@aboaboo8875 ሳህ❤️

  • @slamhslamh-vp3fn
    @slamhslamh-vp3fn 3 дні тому +23

    ፍፁም ተባረክ👏💞💞

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 дні тому +17

    ፍፅየ ተባረክ ሴጣን ይፈር።ፍፅየ ሶሲ ከመሀላችው ትውጣ ።እነሱ አይለያዩብን ብቻ ጆሲም ከናንተ ጋር ይሂድ እና አስታርቃችው ፍጠኑ ብቻ ጋሺየንም ጨምሩ ቶሎ እሺ እንድትል።

  • @RakUae-mk2tu
    @RakUae-mk2tu 2 дні тому +2

    😂 ተቀበል አዝማሪ ስሟ እንኳን ቢጠፋህ ያችን የወሎ ልጅ አሚናት በላት እንደባብ እሬሳ አስደንግጥ አላት ያማራይቱ ልጅ እሙነኝ ከወሎ ትሰማኛለህ ቡራ ፍፁሜን አጋባኝ ይዠው ውሎ ልግባ የት ናችሁ የውሎ ቆንጆወች. የወንዶች አማላይ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ቡሩኬ የጠኩህን አደራ የፍፁምን ነገር መልስ ስጠኝ 😂😂

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 3 дні тому +20

    ወይኔ ፍፄ ፈጣሪ ይባርክ አነጋገርህ ይጣፍጣል❤❤😊

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 3 дні тому +30

    እኔ የሚመስለኝ ከነሱ ባላቅም ሲጀመር ከበፊቱ ትወደዋለች ቅመሞዬ በሰሞኑ ፕራክ ደሞ እርግጠኛ ሆናለች እና ቡራ ለስራ ብቻ ካልሆነ የምፈልጋት ፍቅርህን ግለጥላት ግደታ እካሜራላይ መሆን የለበትም ከካሜራ ጀርባ ንገራት ቡራዬ እኛ በጣም ነው የምንወዳችሁ የኛ ብርቅየወች

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 дні тому

      Hici abezachu ahunisi zimi bayi

  • @linklina-rm4wy
    @linklina-rm4wy 3 дні тому +45

    የሀይም እና የብሩክ ፍቅራችው እንደድሮ ይመለስ የሚትሉ እስት ለይክ 👍🥺🥺🥺

  • @MeryemYimam
    @MeryemYimam 3 дні тому +5

    ቡሩክ የምርሂይድና ይቅርታ ጠይቃት እደድሮችሁ ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sewargTesfa
    @sewargTesfa 3 дні тому +10

    እርበናታችሁ ብርኬ ደስ አይልም ተስማሙ ሀይሚየ በማሪያም ማግኘት እፈልጋለው

  • @yes6292
    @yes6292 3 дні тому +20

    ፍፄ የቡራየ ውንድም መከታ ማርያምን ጀግና ነክ ኣለመደነቅ ኣይቻልም እና ኣብራቹ ህድልን ሰላም ህናቹ ብትምጡልን ❤🎉 😢

  • @Etutube22
    @Etutube22 3 дні тому +22

    bh❤ መቼም አትለያዩም❤😘

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 3 дні тому +86

    ብቻ ሀይሚዬ ብርኬ መቸም አትለያዩ በፈጣሪ ነገሩቹን በውስጥ አውሩ እና ፍቱት ጥላት ደስ አይበለው የምትሉ 💔🥺

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 дні тому +1

      😮እስቴ፡ለተቸገሩ፡ለሜሞቱ፡ንፁሀን፡ጩሁ፡ወደ፡ፈጣሪ😢ማስተዋሉን፡ይስጣችሁ፡ይስጠን🥹🥺🙆🤔🙄☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏💙💛❤️🙏

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 дні тому

      እከሊ፡እከሊ፡😢እከሊ፡😢ከምትሉ

  • @alainmalll-p5u
    @alainmalll-p5u 3 дні тому +4

    እንደድሮዉአንሆንምያለችህሥለተናደደችነዉተረጋጋ😢😢

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 3 дні тому +12

    ብራዬ አሳኮ እደመወዳት ልታረጋግጥ ነው ዳሞ አተ ትወዳታለህ ስለዚህ አፈቅርሻለሁ በላት እሲ❤❤❤❤