Toleye our beloved brother I got no words to say just thank you and we Amhara don’t care If Demeke is from Oromo or other regions of our country as long as he is honest for his work, you can see how we love and respect Dr, Abiy because he is full of knowledge meant to be Ethiopian president and again we love Dr Abiy from our hearts and toleye you need to take some breaks pls 💚💛❤️one Ethiopia one people
yes,kebere yegebachewale. Tole...begn sime ,pls amesegenelene. Ante...lebiche tarike seretehale. for you...mesegana biche yanesebehale. you are really a hero for us.i really mean it.
ቸሩ አምላካችን ሀገራችን ከመገነጣጠል ከመተራመስ አድነህልናልና ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአንተ ይሁን!!!!
ቶሌ በጣም ለፍተሀል ልፋትህን ግን አምላክ አይቷል አሁንም እንኳን ደስ አለህ በርታ ኢትዮጵያን ያለ መቸም አይወድቅም
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ጀግነዋ ሙፈሪያት ኢትዮጵያን ነው ከእግዚያብሄር በታች አድነሽልናል እናመሰግናለን
ቶሎሳ እግዝያብሔር ለአገርህ ያብቃህ እውነተኛ ኢትዩጽያዊ.
ቶሌ እንዲሁ ኮዶች እንኳን ደስ አለን ድል የሰፊው ህዝብ ነው ፍቅር በጥላቻ ላይ ደግሞ ደጋግሞ በተቀዳጀው ድል እንኮራለን እህታችን ሙፍሪያት ለመደመር ጸንቶ ለመቆም ያበረከተችውአስተዋጽኦ በእጅጉ በኢትዮጵያውያኖች የማይረሳ በታሪክ የሚጻፍ ነው። ሰላም አንድነት አፍቃሪዎች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ይባርክ አንድነት ሀይል ነው ፍቅር ያሸንፋል !!!!!!!!!!
You are wonderfull.I Proud of you my brother Tolosa Ebsa.
ቶሎሳ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝትትት ትርፍ ያድርግልህ በእውነት ቃል አጠረኝ ለኢትዮጵያውያን እና በተለይ ለአማራው ብዙ ተጋድሎ አሳልፈሀል ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
እንካን ደስ ያለን
ፈጣሪ ሀገራችንን አስቦታል ደስ ብሎናል ጌታ ይባረክ ።
Fetary endante. Aynetun. Yibsrk Allah ytebikih.
ቶሎሳ ኢብሳ
የኢትዮጵያ አንበሳ
ኮዶቹን ይዞ ለሕዝብ የተነሳ
ቶሌ አንበሳችን በርታልን
We love you tolaaaa
👍👍👍👍👏👏👏👏👏
GOD BLESS you
ዘረኛ ኦነግ ቶሎሳ
Thanks for all tollosa good job.
ቶሌ ምርጥ ወንድማችን በርታ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💖😍💖😍👍👍!!
CONGRATULATIONS ANBESSA TOLE AND THE CODE.
ቶሌሻ እኳን ደስስስ አለህ አልሀምድሊላህ
ኢሻላህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ገና በልጆቸ ትደምቃለች!!!!! ደመቀ እኳን ደስስስ አለህ።
ሙፈሪያት ፣ ለኢትዬጵያ ፣ህዝብ፣ ታማኝና ፣ጀግና ፣ ሆነሽ ፣ስለተገኘሽ ፣ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!!
Tol No 1
ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ያሳደጋት ኢትዮጵያዊነትን ያሳየች ክብርት ሙፍርያት እናመሰግንሻለን
ቶሌ እንኳን ደስ አለን .
ጀግና ወንድማችን ያ ቶሎሳ ይብሳ
የኢትዮጵያ ትውልድ የኢትዮጵያ አንበሳ
እስቲ እንዘምርለት ስሙንም እናንሳ
ዘረኛ አገዛዙን አሳይቶ አበሳ
ኢትዮጵያን አየናት ፍቅርን ለባብሳ
ድል ተጎናጸፈ ቶሌ የኛ አንበሳ ::
ደመቀ ደመቀ ደመቀ መኮንን
ዘርህም ይባረክ ዘለዓለም ኑርልን
ውድ ሀገራችንን ስላተረፍክልን
እንወድሃለን እግዚአብሔር ይስጥልን.
ጀነራል ቶሌ፡ መረጃህ 10O% ትክክል ነው ፡፡ ወያኔ ከአሁን በኋላ ዋጋ የhዉም፡፡ በጣም ተስፋ ቆርጧል፡፡ ድል ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆኗል::
ቶሌ እንኳን ደስ አለህ!!!እህታችን ሙፈሪያት ካሚል የአፍሪካ የሴቶች ምሳሌ ሆነሻል!!የኛ በመሆንሽ ኮራን በወሳኝ ሰዓት ወሳኝ ውሳኔ ላይ ደርሰሽ አኮራሽን!!!አላህ ኡምራሽ ያግዱሪ!!!።
ቶሌ እግዚአብሔር እንኳን ልፋትህን ቆጠረልህ እንኳን አብሮ ደስ አለን የኢትዮጵያዊያን እንባ ታብሷል እሁንም መጨረሻውን ያሳምረው በጣም እናመሰግናለን ሙፈርያት ምርጥ የኢትዮጵያን አንድነት የመረጠች ጀግና ሴት በጣም እናከብርሻለን።
ቶሌ በእውነት አንተ ታሪክ ከሰሩት ሰዎች ባይ ለአንተም ትልቅ ክብር ይገባሀል በጣም ገራሚ ሰው ነህ ጎበዝ በርታ ግን እባክህ ራስህን ጠብቅ ደግሞ አንተን በአይኔ ለማየት ያብቃኝ።።።።
ቶሎሳ አንበሳና ኮዶቹ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም እንኳን ደስ አለን።
አረ የሁላችንም ስለት ሰምሯል ቶለሳ ኢብሳ አንበሳ
ታሪክን ማጥፍት ወጀል ነው ትውል ይፍረዳአችሕሗል ወይዘንድሮ አዲስአበባዪ አችንም ዘረኝ ሊያደርጉሽ ነው በጭራሽ የማይታሰብ ነው ኦሮም አማራም አሁን ደግሞ ሳሜሌ የአዲስ አበባ ህዝቦች ሆይ የሆሉም አርማ ነሽ አዲስ አበባዬ ታሪክን አትሻሮ ጥሩም ክፍም ታሪክ ነው የመጣንበትን አትካድ የኝታሪክ በራስአችን ሙህሮች ታሪክ ተፅፍአል የ ኢትዮጵያ አምላክ ይፋረድባችሁ ታሪክን ማጥፋት ወጀልነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን!!!!🙏🏿🙏🏽🙏🙏🏼
እንኳን፣ደስ ፣ አላችሁ ፣ቶሎሳ እና ኮዶች ፣የቁርጥ ፣ ቀን ፣ ልጆች !!!!!! ከልብ ፣ እናመሰናችኋለን !!!!!!
ቶሌሳ እካን ደስ አለህ በጣም ደስብሎል እግዚአብሔር ይመስገን
ቶሎሳ የልጅ አዋቂ፣ አንበሳ - ተባረክ። ሞፍራት የሴት እንቁ ናት ።
ቶሌ ትንሽ እረፍት ብታረግ
እሳይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ
177ኛው እራሱ አብይ ነው ደመቀን መረጠበት ምን አይነት ስጦታ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልል
👍👍👍👍👏👏👏👏
ቶሌ የቁርጥ ቀን ልጅ አላህ ይጠብቅ እነዮኒ መሳደብ ብቻ
u are the best Ethiopian person ever💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እንኯን ደስ አለን ኢትዮጽያውያን ቶሊ የኢትዮጽያ. ኦሮሞ ጀግና ..እንኳን ደስ እለህ ላንተና ለኯዶች ክብር እንሰጣችኳለን.. ነግሪሃለሁ. የሚለያያቸው የለም ... ኢትዮጽያ. ለዘላለም ትኑር...ትክክል ቶሌ አሁን ዘረኔነት. ተቀብራለች....
eleeeeeeeeee enkwan Des ale alen tole antena codochen enamesegenalen mereyochachen abeyachen and demeke dembelash mokonen 👏👏👏👌👌💪💪🇧🇴🇧🇴💗💗💙💙💋👈
hewet melugeta geta Abcd ቶሌ አላህ ይሰጥህ ጀግና ሀገር ወዳዲ
DR Abiye & Demeke mekonen Enkane Abero Dièse Allen GTA Fetare yemesgen 'AMEN AMEN AMEN Eetiopa lezelaleme tenore AMEN 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤✋✋
ቶሌ ቶሌ ቶሌ ልፋታችው ድካማችው እንካን ደስ አላችው የድካማችው ውጤት ነው ከነኮዶችህ እድሜና ጤናችውን ይስጣችው የኢትዮጵያ ጀግኖች የወያኔ እራስ ምታት
ቶሎሳ አንተም የኢትዮጵያው ጀግና ልጅ ነሀ እኔ በግሌ አክብሮት ሁሌም ወንድማዊ ነው ቀድሞ ለሁላችንም የምትሰጠው ኢንፎርሜሽን ሕዝቡን እና መንግሥትንም ነው የሚታረደው በርታ ፡ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኖራለች መቼም አትፈርስም። ሁላችንም ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ፡ ብሔረሰቦች ፡ ውበት 💚💛❤️ ✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾 ሰላምታ ነው።
ኢትዮጺያዊነት ለምልማል ዘረኛው ተዋርዷል
እግዚአብሔር ይመሰገን ቶሌ እድሜና ጤና ይሰጥህ
በሸገር አትምጡብኝ betame
Toleye our beloved brother I got no words to say just thank you and we Amhara don’t care If Demeke is from Oromo or other regions of our country as long as he is honest for his work, you can see how we love and respect Dr, Abiy because he is full of knowledge meant to be Ethiopian president and again we love Dr Abiy from our hearts and toleye you need to take some breaks pls 💚💛❤️one Ethiopia one people
ቶሌ እንኩዋን ልፋትህ ፍሬው አማረ ክብር ከነኮዶቻችን አንበሶች ሙፈሪያት የኢትዮጵያ ብርቅዬ እመቤት ነሽ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ ለዘላለም
ቶልዬ እናመሰግናችሃለን አንተንና ኮዶችህን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ እንወዳችሃለን
ሙፍርያ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ዘርሽን ይባርክልሽ ለኛ ዳግማዌት ጣይቱ ነሽ የሴቶች እራስ ተምሳሌት ነሽ ሁሉም የኛ እህቶች ከሙፍርያት በመማር አስተውለው ሊሰሩ በተሰጣቸው ሁሉ አላፌነት እንደሳ በስራ በተግባር ይተግብሩ።
ቶሌ ቶሌ ቶሌ እንኳን ደስ አለህ የኛ ጀግና ።
ለኢትዮጵያ ህዝብ መስዋት ከፍለሃል ።
እናመሰግናለን ቶሎ ።
መልካም እርፍት እርፍ በል።
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
ቶሌ ደስተኛ ሆኜአለው እንካን ደስ አላችው ኢትዬጵያውያን በሙሉ ለእሳም ክብር ምስጋና ይገባታል ለቲሞቹም
ቶሌ እንኳ ን ደስ አለህ ደስአለን መላው የኢት ዮጵያህዝብ ቶሌ ሂሮ ምንግዜም የኢትዮጵያ ጀግና.
እግዚአብሔር ይመሠገን ደስ ይላል ቶሎሳ ጀግና እትዮጽያዊ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቶሌ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለህ አለን አሜን
ቶሌ እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ።
Elelelelele Temesgen Amlake! Codochu betttam enwedchualen! Tole Enwedhalen! Amlakachen Ethiopian Aytewatem!
ቶሌ እንኳን ደስ አለህ ወገኖቸ እንኳን ደስ አላችሁ በኢትዮጵያነት ፍቅር ልባችን ሲነድ የነበርነው በሙሉ ይህን ደስታ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ቶሌ ከነኮዶችህ እግዛብኤር ውለታችውን ይክፈላችው ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጣችው
The combined power of Oromo, Amara and Southern People sent Liqe Saytan Weyane to Dedebit Kulkual, Ebab, Gint and Anbeta bereha. It feels so great!
ድር ሲያብር አንበሣ ያስር ክብር ለኢትዮጽያ ክብር ለመሪዎቻችን ክብር ለኢትዮጽያ ህዝብ።
እሰይ እሰይ እሰይ አምላክ ከኛ ጋር ነው ቶሌ አንበሳ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከኛም ካንተም ጋር ነው ተመስገን።
Tolye enkuane desalagne! Thank you for your hard work🙏🏾❤️🙏🏾. We support you all the way!
ቶሌ ጌትሽ ማሞ ዘፈን ጋብዘን ተቀበል አራት
tolsa ibesa tebarek zere yeeetaleh
ምርጥ ኢትዮጵያ ዊይ
Tolesa you did a great job! May God bless you! God is great, God is great, God is great!
ቶሌ አንተየኢትዮጵያ አንበሣ ኑርልን በርታ በርታ የኛአንበሣአይዞህ
yes,kebere yegebachewale.
Tole...begn sime ,pls amesegenelene. Ante...lebiche tarike seretehale. for you...mesegana biche yanesebehale. you are really a hero for us.i really mean it.
አልሃምዱሊላህ እንካን ደስስ አለህ እኛም ደስስ ብሎናል ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን የተመረጡት መ. የስራ ዘመን ይሁንላቸው ከጠላት ሴራም ይጠብቃቸው
Congratulation Tole! Ye Ethiopia Anbessa dagem Agessa!
እንኳን ደስ አለን ሁላችንንም ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ትልቅም ትሆናለች እግዛብሄር ይመስገን
egziyabher yimesgen elelele elelele
Tole abesa sirakn serak
Hi tolea congradulation good job to all.
Congratulation ethiopian people's
ሰላም ቶሌ እንዲሁም ኮዶች እንኳን ደስ አላችው ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱልን !!!! ውድ እምዬ ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልን!!!!!!!!!!!!!!!!!
Keep going Toly 👏👏👏👏👏good job!!!!
ቶልዪ እግዚአብሔር ይመስገን።
ቶሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እልልልልልልልልል እትዮጵያን እግዛብሄር ይባርክ ቶሌ አንተንም እግዛብሄር ይጠብቅህ
Wow tebareke nureln enamesegnalen mar sewedehe 💋👄💋👄💋👄💋👄💋 yene anbesa 👈👍👍👍👍👌👌👌👌👌 berta gobeze (demeke mekonen ewedehalewu eleeeeeellllll esyyyyyyyy temesegen ) demeke mekonen 💪💪💪💪👈👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌 lezelalem yenur enkuwan dese alachehu
Elelelelelelelelele amen amen amen!!
Thank you Tolaye.
እንኳን፡ደስ፡ያለህ፡ያለን፡ግፍየወለደው፡ድምፅ፡ቶሌጀግናው፡ፍፃሜውን፡ያሳምርልን፡አይተውንም፡የዳዊት፡አምላክ፡ሕግዚሐብሔር
15 15 15 እኮ 15 ብቻ? መጀመሪያ ስቄ ይውጣልኝ። አሃሃሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃ አሃሃሃሃሃሃሃሃ ውይይይይይይይ.....ደብረ ሰይጣን ቆሞ እየሄደ ነው ግን? በትግርኛ ደግሞ ልሳቅ ቑቖቒቒቒቒቒቒቒቒቒቒ ሆዴን አመመኝ። አሁንማ ጭራሽ ጭብጦ አከለ። ምን ይመስላል ጭባ ታቃላችሁ ደብረሰይጣንን ነው የሚመስለው። ፈትለስይጣን ለቀን ጅብ አይሆንም ብርም አንፈልግም ሀቅ እንፈልጋለን በዘረኛ አንተዳደርም አሏችሁ። እንግዲህ ምን ትሆኑኑኑ። ዛሬ ጾም ነውእንጅ በወፍራም ቡና ቅቤዬን ጥጥት ነበር። 15 1+5=6። 666። እነሱን ገና አጋንንቱ አለቀቃቸውም። ጤነኞችማ 176,149....እያለ ሌላም ቢኖር ይሄድ ነበር። እንኳን ደስ ያለን። ለማዬ ደጉዬ ደሜ አብይዬ እንግዲህ በዚህ በአላችሁ ጊዜ ከላይ እስከታች ወደ እርምጃ ግቡልን። ከቤቱ ተፈናቅሎ ሀብት ንብረቱ ወንድሞ ልጅ ባል ሚስትን እናት አባትን ሳይቀብር በአውሬወች ተሰዶ በየቦታው በብርድና በርሃብ እየተሰቃየ ብዙ ሰው ውስጡ ድብን ብሎ በሃዘን እየማቀቀ ነው። ቶሎ አስተባብሩና ወጣቱንም ሰላም ይውርድልን። እንደሰው ይኑሩ። አብይዬ አንተም ቶሎ ቶሎ ወንጀለኞቹን ቦታ አስይዝና እንቅልፍ ምግብ የቤተሰብ ፍቅርህን በአግባቡ በማግኘት የአገርን ኢትዮጵያን ጉዳይ አስቀድመህ እራስክን ደግሞ ጠብቅልን። የውስጥህ ስሜት ፊትህ ላይ ወቷል ምን ያክል እንደተጨነነቅክ እናውቃለን በርታልን በርቱልን። ሲያልፍ ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል።
እድለኛ ነው። ከዛሬ ጀምሮ ባለ 15 ብሩ የቴሌ ካርድ ደብረሰይጣን ከምንለው ሰይጣን ከመሆኑ አስቀድሞ እናቱ ስትወልደው ሰው ስለነበር ደብረጽዮን በመባል ጸድቋል።
ቶሌ እንኳን ደስ አለን ሙፊሪያት ካሚል ጀግና ናት ታሪኩን ደገመችው ደመቀ መኮንን ለአብይ እደለቀቀለት እሷም አጨራረሱን አሳመረችው።አላህ ሁሉንም ይጠብቃቸው።
Congratulations Tolosa dear truly Ethiopian . Enkon sletih semerelih
እንኳንአብሮደስአለን
ጀግናዉቶሌ
ቶሌ ጎበዝ ልጅ በረታ ሰንዴዉን ከ እንክረዳደ ተባበረን እንለያለን
እንበሳው ደመቀ የኢትዮጵያ ጀግና
AMEN AMEN AMEN Tollé Eetiopa lezelaleme tenore AMEN 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋Tole GoD blessés you 100%
Tola we love you dear!💚💛❤️ god bless you! Now take some time off please!!! Vacation!!!
geta yebrkhhh tole yene anbsa betam new dese yalgn dr abye
Tole Enkane Aberou Dièse Aliéné kodohe GoD blessés you 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋👍👍👍👏👏👏👏🍏🍎🍒🍓🍑🌹🌸🌷🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ቶሌአችን♥♥
ቶሌና ኮድወች የኢትዮጵያ ጀግናወች ህይወትአችሁን ለናት አገራችሁ ና ለእኝ ግዚአችሁን ሰታችሁ አለእቅልፍ ሰርታችሁ አሳይታችሁናል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!! 🙏🏿🙏🙏🙏🏼
እኳን ደስስስስስስ አለክ ቶሌ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘርኞችም ልቦናይስጣቸው ከአብይ ጋርወደፈት
አቦ አንተ ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልክ።
ቶሎስ ኢብስ ኢትዪጲያን አሰደስተሀል
የአገራቺንን ሕዝብ ብርሀን አበራህ
ደስእንዳለን ደስ ይበልህ ከእነ ኳዶቺህ
ከፍያለ ምስጋና አቀርባለሁ።
zenawen endesemahu wediyaw anten asebkhu ayghermem toli yalew ders enkon desss alen toli enwedhaln betAm aref beleln enklfe eyatah nwe leghia bezu dekam yemtareghw berta er kante gare yehun temsghen👍👍👍👍👍👍
አሜን አሜን አሜን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍✋✋✋GTA GATA GTA FETERE YEMESEGEN Eellllllllllllllllllllll 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ETIOPA llezelalem Ténor AMEN AMEN AMEN
Thank you Jesus for protecting my country! I love you lots!
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele betam disse yilale Egziabhiar yimesgen toley anbesa Egziabhiar amelak yibarkhue kitelebet toley anbesa Egziabhiar amelak yitbekehue
ሰላም ቶሌ እንኳን ደስ አለን ክብር ለኮዶቹ
Keber lantem
Demeke mekonne GoD blessés you 100% 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏✋✋✋✋✋🍎🍏🍓🍒🍀🌹🍑🌸🌷🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ቶሎሳ ውጭ መሆንህ ጠቀመህ
መራሔ መንግሥት አንተው ነሀ ቀጥል አንደዚህ
አሚን አሚን
Tole ETHIOPIA God SAVES YOU YOU!!!!!!!!THAKS