በሕይወታችሁ ኢየሱስ ከእናቱና ከቅዱሳኑ ጋር ከሌለ ሕይወታችሁ ከንቱ ነው | ክፍል 2 | መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 238

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 6 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አባታችን መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 51 хвилина тому +1

    ማርያምን ለመውሠድ አናፍርም እኛ የቅዱስ ዩሐንስ ወንጌላዊ ልጆች ስለሆንን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 22 години тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ጌታችንም መድሐኒታችን፣ የአምላካን የጌታችን እናት እመቤታችን፣ ቅዱሳን፣ ሐዋሪያት፣ ሁሉ አሉ ነበሩ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 12 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @يزيدالعنزي-ذ4ظ
    @يزيدالعنزي-ذ4ظ День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ገብርኤል ነኝ በፅሎት ያስቡኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 22 години тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh День тому

    አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናትህ ከድንግል ማርያም እና ከ ቅዱሳኖችህ ጋር ና ወደ ቤታችን ግባ አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TayeTeketelew-i3m
    @TayeTeketelew-i3m 15 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ዕድሜዎን ያስረዝምልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጤንነታችሁን ያብዛላችሁ የእናቱ እናታችን ምልጃዋ እና በረከቷ አይለያችሁ ቅዱሳን መላዕክት ጻድቃን ሰማዕታት በጥበቃቸው እና በበረከታቸው በረድኤታቸው አይለዩዋችሁ።እኛም የተመገብነውን የሕይውት ምግብ በአንደበታችን ያሳድርብን ይባርክልን አሜን።

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i День тому

    አሜን ፣አሜን ፣ አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋው፣ በቸርነቱ: ያቆይልን: ❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 День тому +11

    አሜን ቃለህይወት ላባታችን ለመምህራችን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛ ኦርቶዶክሶች ምን ያህል ታድለናል በነጻች በፀዳች ቀጥተኛዋ በሶ ውስጥ ፀንተን እምንኖር ያድርገን::እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለጻድቅ አቡነ ያፍቅረነ እግዚኦ ዘጉጉቤን ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን

  • @derejeessayas8207
    @derejeessayas8207 День тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ሥላሴ ይስጥልኝ አባቴ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✝️✝️✝️

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 День тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HanaWorku-m1l
    @HanaWorku-m1l День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 16 годин тому

    እውነት መምህር እድሜ ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ ከጤና ጋር የልብ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጽናኛዬ ማነቃቃዬ እውነት

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 17 годин тому

    አሜን አሜን አሜን እደድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመቢታችን ትጠብል ን አሜን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 День тому

    አሜን አባታችን መምህራችን እንኮአን ደህና መጡ በዕሎት አይርሱን እኛንም ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @SisayKebede-g2c
    @SisayKebede-g2c День тому

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ወለተ ሠንበት ነኝ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw День тому

    አሜን አሜን አሜን መምሔራቺን ቃል ሀወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት እርሶን የፈጠረ አምላክ ክብር ምስጋና የድረሰው ❤❤❤❤

  • @kibebewkebede9626
    @kibebewkebede9626 4 години тому

    በፀሎቶት ያስቡኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ገብረ እየሱስ ነኝ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 День тому +2

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ የቀይልን❤❤❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd День тому

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d День тому

    አሜን ፫ ❤❤❤ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @temesgennega2079
    @temesgennega2079 День тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልንን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @YtR-z5k
    @YtR-z5k День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @adanechayele3999
    @adanechayele3999 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n День тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 День тому

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay День тому +3

    አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ቃለህይወትን
    ያሰማልን እኳን ደህና መጡልን እንቁ መምህራችን (((እግዚአብሔር )አምላክ ፀጋውን እረጅሙን እድሜ ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት ይጠብቀን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🤗

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle День тому +3

    ጌታ ሆይ በሕይወታችን ከእናትሕ ከቅድስት ቅዱሳን እና ከቅዱሳንሕ ጋር በሕይወታችን ግባ አሜን የሰማነው በልቦናች ን ፅላት ይፃፍልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 День тому +1

    አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።በእዴሜ፡በፀጋ።ይጠብቅልን።አሜን፡አሜን፡አሜኔ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 День тому +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому

    በህይወታችን ውስጥ ድንግል ማርያም አለች

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому

    ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ በህይወቴ ወስጥ አለ

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому

    ቅዱሳን አሉ በህይወታችን እንጠራቸዋለን

  • @TesfaneshMulugeta-eb4kj
    @TesfaneshMulugeta-eb4kj День тому

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን🤲🤲🤲

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን እሺ ጸጋው ይብዛሎት

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m 17 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @kassaneshxxgebremedhin1422
    @kassaneshxxgebremedhin1422 22 години тому

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ እህተ ሚካኤል እባላለሁ በፀሎት ያስቡኝ::

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባሰላሞትን ያብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን❤ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 День тому +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @WoletmariyamEshino
    @WoletmariyamEshino День тому +2

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому

    አጭር ሰዓት ግን ብዙ ቶምህርት ነው የሰጡት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew День тому +4

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u День тому +3

    እንኳን በደህና መጡ ይፋቱኝ ይባርኩኝ አባታችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባትችን ቃለ ህኦውት ይስምልን 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር አድሜ ካጥን ግህ 🤲🤲🤲!!!!!!!!!!♥️💞👍🏼

  • @hfj4001
    @hfj4001 День тому

    እዴት አመሹ መምህሬ እዴሁም ምዕመናን መምህሬ ቃለሂውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @RomanworkAlemu
    @RomanworkAlemu День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማል እድሜ እና ጤንነት እግዛአብሔር አምላክ ይሰጥልን።

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd День тому +1

    እግዚሐብኤር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @EmebetReda
    @EmebetReda День тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MuluEshetu-j8r
    @MuluEshetu-j8r День тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @MELAKUBEZABIH-b7o
    @MELAKUBEZABIH-b7o День тому +2

    የአምላክ እናት መሆኑ፡በቂ፡ነው፡፡እመቤቴን፡የሚጠላ፡እብድ፡ውሻ፡ነው፡፡ክብር፡ለእመቤታችን፡፡ምልጀዎ፡አይለየን፡፡

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት, ያሰማልን መምህራችን

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw День тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤✝️🤲🤲🤲❤👏👏👏❤🤲🤲🤲❤👏👏👏❤🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 День тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏♥️❤🌿🌿 እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን አሜን፫🤲🤲🤲🌹❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 День тому +2

    አሜን አሜንአሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha День тому +1

    ቃለህይወት። ያሰማልን

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому

    አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን

  • @ማርያምእናቴ-ኰ4ጐ
    @ማርያምእናቴ-ኰ4ጐ День тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰አይለየን ቃል ሂዎት ያሰማልን

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev День тому +2

    አሜን አሜን አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሒር በድሚ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd День тому

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @Rgebray
    @Rgebray День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እመብርሃን💖 ያለችበት ልጃም ጌታ አለ ✝️ አይለያዩም ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ንግስቲቱ እናታችን ትመስገን ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ አሉ ከእኛ ጋራ🙏💖 እንካን አብሮ አደረሶት✝️🙏 አደረሰን ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ💖 እንቁ ሊቅ ታማኝ ትጉ ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 አብዝቶ ያድሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ ✝️🙏ይመዝግበው ረጅም እድሜ💖 ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuleBaba
    @MuleBaba День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😊

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 День тому

    ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን💯🙏

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ6ነ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏❤💐🌷 ጸጋውንያብዛልን🙏❤

  • @Amare_2003
    @Amare_2003 День тому +3

    ለመምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 54 хвилини тому

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን አሜን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 День тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @etagu
    @etagu День тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @LakiyaBiraraAkelew
    @LakiyaBiraraAkelew День тому +2

    አሜን አሜን እኔ ምንም አላስታውስም ጭቅላቴ ተደፍኖል መሰለኝ አዳምጣለሁ ግን አይያዘኝም አር የፈጠርከኝ አምላክ ክፈትልኝ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 День тому +2

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwitn yesemaln❤❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq День тому +1

    አሜን አሜን እንኳን ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi День тому

    እንደምን አሉ መምህራችን
    ብዙ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ይሰማኛል ፀልዩልኝ

  • @AjebushAbinet
    @AjebushAbinet День тому +2

    ሰላም ላንተ ይሁን አባቴ እባክወትን ለኔ ትንሸ መፍትሄ ይስጡኝ ያለሁት ሌላ ሀገር ነዉ እናም ከለሁበት ቦታ ክርስቲያን ለመሆን ከባድ ነዉ እና እኔ ደግሞ ክርስቲያን ነኝ ግን ቤተክርስቲያን ሂጀ አላዉቅም ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ እና እኔ ደግሞ ንስሀም መግባት እፈልጋለሁ ወደ ፈጣሪ መቅረብ እፈልጋለሁ እባክወትን ትንሽ መፍትሄ ይስጡኝ እኔ በቃ ምንም ደህና አድለሁም ክርስቲያኖች በሙሉ አስተያየት ስጡኝ ወገኖች??

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ День тому +1

    ~አሜን አሜን አሜን~

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn День тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 16 годин тому

    እኔ ስለ እመቤቴ ቃላትያጥረኝል እንዴት ያለ እሏ ይኑራል የኔ አዛኝ ሜስጠረኝይ በስደቴ ግዜ እዉነት ልብ ይስጣቹሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre День тому

    አሜን ፫ የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @ashenafiabraham5837
    @ashenafiabraham5837 День тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ ❤❤❤

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu День тому +2

    አሜንአውመንፈስቅድስ ይግለፅልኝ አብሶለኔ አዳምጣለሁ ተመልሸምንአለ ምንተማርሺብየእራሴን ስጠይቅ የማስታውሰውአድም የለም😭😭

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን😍😍🙏🙏🙏

  • @RozaAbitiMitiku
    @RozaAbitiMitiku День тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @tenayeshure7957
    @tenayeshure7957 День тому

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 День тому +1

    አሜን

  • @raeyzewdie
    @raeyzewdie День тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን[፫]

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ День тому

    አሜን አሜን አሜን አባቴ መሽቶብኛል ከቱ የከቱ ከቱ ሆኛለው ልክ ነው ቢመሽም በሩን የማይዘጋ አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰኝ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 День тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን🙏🤲

  • @michealzmo5008
    @michealzmo5008 День тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalen Abatachen bexlot hasben ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 День тому +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ День тому

    ደስስስ ብሎኝ ነው የምሰማው! አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 День тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @AlemBeyne-z4z
    @AlemBeyne-z4z День тому +2

    እንኳን ደና መጡ ይፍቱን ይባርኩን በእርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki День тому +1

    አባታችን ገፀስፁን ፈጣሪ በምድር የሰጠን አባት ኖት ታስረን እንዳንቀር አባቶችን ስላስቀመጠልን ምስጋና ይገባዋል አሜን❤❤❤

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 День тому +1

    ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን የትምህርቶትን ፀጋ በረከት ይድረሰን አሜን ይሁን ይደረግልን❗❗❗🙏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 День тому +1

    ይፍቱን ይባሮኩን አባትችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 День тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
    Memher kal hiwot yasemalen tebareku 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 🙏