🛑አዲስ ዝማሬ ምንድነኝ ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @TekstS
    @TekstS Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን !!!❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amantube-zs8yr
    @Amantube-zs8yr Рік тому +13

    አቤት አቤት አንተ ልጅ እግዚአብሔር ምን አይነት ፅጋ ነው የሰጠህ እውነት እኔ ሙልዬ ያንተስ ይገርመኛል እግዚአብሔር አሁን ፀጋውን ያብዛልህ ምንም የምለው ነገር የለኝ ሌላ ሙሉዬ እኔ ያሬድ እባላለው ካስታወስከኝ አንድ ጊዜ ላይ አራት ኪሎ ተገናኝተን ነበር

    • @selniስልኔ
      @selniስልኔ Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን እኔም በጣም የምወደው ዲ/ን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ፈጣሪ ሁሌም ፀጋዉን ያብዛልህ በሄድክበት ደስተኛ ያርግህ እና ወድም ያሬድ እድለኛነህ እሱን ስላገኘኽ

  • @BeteTemsgn-wv5lx
    @BeteTemsgn-wv5lx Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Рік тому +3

    ሁሉም መዝሙሮችህ በጣም ነው የሚያፅናኑኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዐ4ቨ

    አሜን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን በርታልን

  • @tigistzayede
    @tigistzayede Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ከዝህ በላይ ጽጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @bnp319
    @bnp319 Рік тому +1

    Zemariy melaketn yasmalen wendmaechn tessga berketn yabzsleh 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒🤲🤲🥺🥺🥺🥺

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe Рік тому

    ዝማሪ፡መለአክ፡ያሠማልኝ፡፡፡በዉነት፡የምገርም፡ዝማሪ፡ነዉ፡ፈጣሪ፡ይባርክህ❤❤❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Рік тому +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤

  • @SimegnSimegn-v5g
    @SimegnSimegn-v5g Рік тому +1

    Amen❤❤❤❤❤

  • @selniስልኔ
    @selniስልኔ Рік тому +1

    😭😭😭😭ተመስገን አምላኬ

  • @AynadisMankchi
    @AynadisMankchi Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤ ሙሉቀን ሰላምሕ ይብዛ ልን

  • @HaymiHaymi-m4e
    @HaymiHaymi-m4e Рік тому +1

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ፀገውን ያብዛልሕ ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +6

    ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም የአገሎግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን ሰላም ለአለማችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑርልን በቤቱ ያፅናን አሜን❤

  • @bertukanElias
    @bertukanElias Рік тому

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ እግዚአብሄርን የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @JaniJani-xr6uk
    @JaniJani-xr6uk Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebet591
    @emebet591 Рік тому

    በእውነት ዝማሬ መልእክትን ያስማልን ውድ ወንድማችን ሙልዬ 😢😢😢ደስስስስ የምል መዝሙር ነው ።እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅ❤❤❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Рік тому +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @messiyoutube1081
    @messiyoutube1081 Рік тому +1

    🕊🕊👏👏🕊እልልልልልል🕊🕊🕊🕊🎤🎤🕊🕊🕊🍀🍀🍀🍀🌻✝
    እልልልልልልልልልልል 🍀🍀🍀🎤👏👏👏👏👏🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✝👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🍂👏👏🍀🍀🍀✝🥀🥀🎤🎤እልልልልልልልልል🍂🍂🍂🥀🥀🥀
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    እልልልልልልልልልልል 🎤🍀🍀👏👏🕊🕊🌻🌻🍃🥀🌹🥀✝✝🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎤🎤🍂🍂🍂🍂🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻✝🌾

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d Рік тому +1

    በእርሱ ለሚታመኑት የእርሱ ስጦታዎች አይጎድሉም! ከሙሉ ስጦታዎች ጋር, እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ! ምስጋና የሱ ነው፣ አምልኮ የሱ ነው፣ መስዋዕትነቱ የሱ ነው። ፍጥረት ሁሉ ለአንድ አምላክ ይገዛ። ለእርሱ ክብርና ምስጋና ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን።

  • @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    ወድማችን በቤቱ ያጽናህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @HailuGetahun-x9q
    @HailuGetahun-x9q Рік тому +1

    ወንድሜ ደስ ብሎኛል ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክህ

  • @HenokTutorials
    @HenokTutorials Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @BetiYilma-l9i
    @BetiYilma-l9i Рік тому +2

    ጸጋዉ ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @BetelhemBirhanu-q5z
    @BetelhemBirhanu-q5z Рік тому

    Zemare melaeketen yasemalen wendemachen tsegawen yabzalk🙏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንወንድማችን

  • @fah5400
    @fah5400 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን

  • @azalechsundadoamenamenamen5738

    😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 🤲😢

  • @mihiretgetuu7756
    @mihiretgetuu7756 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @zinashtalako6174
    @zinashtalako6174 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማቺን ❤❤❤

  • @azalechsundadoamenamenamen5738

    አሜን አሜን አሜን 🤲♥️

  • @TesfaneshTekle-cr9ws
    @TesfaneshTekle-cr9ws Рік тому

    ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤

  • @yakiyak612
    @yakiyak612 Рік тому +1

    Berta❤❤❤❤

  • @SSs-i3g2i
    @SSs-i3g2i Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Рік тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏😭😭😭

  • @SanayitBahrain
    @SanayitBahrain Рік тому

    Zimre milkt yasmlin wandmchin tsagewn yabzalki yaglgilot idmekn kamulu xenaw gara yibrkiln egzihaber

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Рік тому

    Zemaramaleykit neyasemamalen 😢😢😢

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Рік тому

    Asyyyyy Asyyyyy Eillllllll eillllllll eillllllll Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤

  • @azalechsundadoamenamenamen5738

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @makdes8063
    @makdes8063 Рік тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @monaa1226
    @monaa1226 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Рік тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤