ተፋጠጡ !!!
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይድረስ አኑን ነኝ የቁምነገር ቤት በቁምነገር ቤት ተመልሶ መቷል መልካም ቆይታ ። ሰብስክራይብ እዳይረሳ ሹክረን ያጀምዓ
ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን
እነሆ ሁሉም ያፈጥራል ልዩ የረመዳን ቻሌጃችን ዘንድሮም ተደገመ ለአላህ ብለው ሚስኪኖችን የቲሞች አቅመደካሞችን ለረመዳን ወሩን በሙሉ ምንም ሳይቸገሩ ያፈጥሩ ዘንድ ይህንን ልዩ ቻሌንጅ ይቀላቀሉ ።
አካውንት ይሄውላቹ 👇
1000513901473
Anwar mustefa umer
+251942138581
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተፋጠጡ !!!
#አኑን #Anun #Anun
ሰዎች ሆይ ነገሩ የመሸነፍ አሊያም የማሸነፍ ጉዳይ አይደለም ነገሩ ሀቅን ፍለጋ እንጂ ቆም ብላቹ አስቡበት ።
ua-cam.com/video/Cf1opBl-oHc/v-deo.htmlsi=Lr_ljoa_F4dZGkr9
ብላዘል
እስቲ ልጠይቅህ
ጂኒ ያሰለመው እስላም🤣🤣 ሰምተህ ታውቃለህ
እሄንን ሊንክ ተጫን እና ተመልከተው 🤣🤣
እኔ አያቴ በ8 አመቷ ነው ያገባችው አሑንም በበሒወት አለች 9ልጂ አላት አልሐምዱሊላሕ
🤔🤔🤔🤔
ማሻአ አላህ ተባረካላህ አዎ ድሮኮ እንዲህ ነዉ አሁን ድረስ 13ጀምሮ ያገባሉ አንድ ሴት ሃይድ ካየችኝ በኃላ ለትዳር በቂ ነች አልሃምዱሊላህ አለ ኒመተል ኢስላም እስልምናችን ጥርት ጽድት ግልጽ ያለ ነዉ አንብቡ ለማወቅ ከግለሰብ ሳይሆን ከመሰሐፍ ፈልጉ
እኔ በ10አመቴ ጮኛነበረኝ በ14አመቴአገባሁ አሁንምዲረስ አሉከ12/እስከ14አመት ሚዳሩ ለማያቀን እንታጠን።😂@@طيبهعرب-ذ6ش
😂😂😂😂እና የህጻናት መደፈርን አትቃወሙም እናተ ናቸው የምትደፍሯየው@@طيبهعرب-ذ6ش
🤔🤔🤔🙄🙄
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሴ ያረሱለሏህ ያነብየሏህ ❤❤❤😢😢😢😢
ፊዳከ አና ወዙሪየቲ ወአቢ ወኢሚ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤
አኗር ወንማችን ጀዛከላህ አሪፍና ወቅታዊ ነገር ነው ያቀረብከው❤❤
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
Sollallaa wallehi wasellem yahabbibala😢💯💯💯😚😚😚😚
ስለላሁአለይሂ ወስለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሲጀመር ሰዉየዉ ትርኪ ምርኪ ይወዳል
Sallallahu aleyhi wassallam❤❤❤😢😢😢😢😢
ኡሥታዝ ሣዳት ከማል ምዲነው ጥፋቱ አላሕ ይጠብቀው ያለብ
ሀቅስለምናገርነዉየጠሉትእሱግንጀግናነዉሀቅንእንጅሰዉንአንከተለምበአለበትይጠብቀዉ
😢😢ልዩነውእኮ
ሀቅና ሀቅ ተናጋሪ መራራ ናቸው
ምን አረገ ተባልሸ የሱን አውድዮ እያመጣ ነው ያለሽ😮
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
በጭፍን ጥላቻ ብቻ መከራከር አግባብ አይደለም በእውቀት ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት😢
ሁሱ ማሻ አላህ ከነዚህ አሲዶች አይን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ረሱልን ቢያውቅ ለሱና ለኛ ሌት ተቀን እንዳላለቀሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰ አ ወ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ❤❤❤
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቀው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ያቁየው ኡስታዝ ከቁርአን ከሀደስ ነው የሚናገርው ደግሞ ለሙሲልሙ ወጣት አግብ ነው ያለው ሰለ አርብ ልጅች እኝን ሰደት ላይ ያለነው ጠይቁን 9 አመት ልጅ በኢኝ በኢት/ዮ ቢንተያየ 25 አመት ነው የሚመሲሉት አኑ አንት ዝም በል ተራ ሰው አትበል ኡስታዝን የሁላችንም አርዳድ ይለያያል
allah blessed upon husu
መልሥ ሊሆን አይችልም 😂😂
👍😍☝
አፉትልቅ ጭንቅላቱ ጠባብ ነው🤯🤯🤯🤯
👍👍👍👍
የመጨረሻ ለእምነትህ ክብር የለህም
ኡስታዛት ከማል ጥፋት የለበትም
በድሮ ጊዜ የነበሩት የ 9 አመት የዛሬው 20 እና ከዝያ በላይ ያላቸዉ የሰውነት እና የአስተሳሰብ ግንባታ ተመሳሳይ ነው
አይሻ ነብዩን ከመውደዷና ከማፍቀሯ የተነሳ ትቀናባቸው ነበር
ሲጀመር ጥፋተኞች የእኛዎቹ ናችሁ ነብየችንን ምታሰድቡ ሰውየው ቀውስ ነው
የሄ አዉቆ የተጣመመ ለማሳመን እረ አትታገሉ በአንድ ንግግር አመት ሙሉ የሚያወራ ጓበዝ ከሆነ በሌላ ሀሳብ መናገር የማይችል ከተሳዳቢ መንደሬ የሆነ
Hustz sadat hadise niwe yetenagerwe mineme tefatga handergem yerasacenine ser Einsera Allha kegagar niwee
Wl wr wb❤🎉
ያጀማአ እነዚ ሰዎች የመሸነፍና የማሸነፍ ስሜት ላይ ናቸው አላህ ልብ ይስጣችሁ ወገኖች በጣም ሚያሳዝነው ተከታዮቹ ያላየው አመለካከት ነው ለዚ የማይረባ ሰውዬ ነው 🤔
ይሄ ወፈፌ ሰውዬ የሚናገርውን እንክዋን አያውቅም ምንም እውነት ስለሌለው ነው የሚቀባጥረው መዳኒቱን አቅዋርጦ ነው የሚዘላብደው ሙስሊሞች ወላሂ ከሱ ጋር ምንም አታውሩ ከአፉ ጥሩ ነገር አይወጣም በዚ ባለጌ የተነሳ ለምን የኛ ውድ ነቢይ ረሱል ሰ ዓ ወ ይነሳሉ
የኔ እህት በ9 ዓመቷ ኣግብታ በግንኙነት ምክንያት ሞታብናለች😭
ከይቅርታ ጋ ማስክ ባታረግ አሪፍ ነው።
አደኛ ነኝ🎉😂
ለስዲብ እጂ ሊወያይ አደለም እኮ ደሞ እሱየበላይ እደሆነ ያስባል ገገማ ከእውቀት ነፃ🎉አኑዬ ወዴሜ በርታ🎉🎉🎉
እሱኮ ቁርአኑን ነው ያነበበው 😂😂😂😂😂😂 ግን ሲያነብ ትንሽ ግንን አለ
ደግሞ ገብቼ ሳነብ ያው ነው እሱ ጥፋት የለበትም
እረ ዝብለዉ ላለመረዳት እንጅ እኔ እናቴ አላህ ይራህማትና በ12አመቷ ነዉ ያገባችዉ በ14አመቷ እናት ሆናለች እንኳን ከ1445ምናምን አመት ወደኃላ ስንመለስ ላለመረዳት የምያመልጡት ነገር ነዉ አንዋር ወንድሜ መናገር የምፈልገዉን ሁሉም ነግረህልኛል እኛን ያሳፈሩን ይመስላቸዋል አይ ከእዉቀት ነጻ መሆን
አጭር ጥያቄ አያቱ ወይም ቅድመ አያት በስንት አመታቸው እንደ ተዳሩ ጠይቁት መልሱ ያገኘዋል
አይደለም ከ1000 አመት በፊት ሳይሆን
እርበፂሙ፡ሚሸናጅኒነዉ
ሰውየው ከእውቀት ነጻ ነው😅😅😅
እኔ የሚቆጨኝ እኔ ባለሁበት😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢንሻ አላህ ሙስልሞች በሙሉ ዲናችንን እናስከብራለን ይሄ የሁሱ ጉዳይብቻ አይደለም ወላሂ ወላሂ ቆይ በአላ ዱአ እንደራረግ መሰሎቹና አሱ ቆይ 😭😭😭😭
አሺ ካለም ለምን ልጅ አልወለደችም???
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይዟቹ
ክሰሱትእጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mesadeb niwe miyakewe
አንድ ደንቆሮ አጀንዳ ሊሆን አይገባም ኧረ ተው
ኡስታዝ ሳዳት ምን አደረገ እንዴ ምን አይነት ንግግር ነው የምትናገረው ኡስታዝ ያለ ማስረጃ አያወራም ምን ማለት ነው እራሳችሁን ቆም ብላችሁ እዩ ዘላችሁ እሱ ላይ መውጣት ትወዳላችሁ ተራ ሰው አልከው እኮ ሆሆ
አላህ ይጠብቀው ሀቅ እሚናገርን ማንም አይወድም ሀቅ ትመራለችና
ሁሱ እኮ ኡስታዝን አልተናገረም ወሲብ አይልም ነው ያለው ።
@@mubarekawel3971 ሁሴን አይደለም አንዋር ነው ያወራው
Ahlen❤❤
እሺ ለምን አልወለደችም ??? እንዳውም በከድጃ ትቀና ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌙🌙🌛🌛
🤣🤣የባለ ጢማሙ እምነት ሽሽት !!!
እፎይ
ከቁርዓን
ከሀዲሽ
ከአልቡራክ
ወዘተ
እየጠቀሰ ነው እኮ የሚወያየው
እሄ ስድብ ነው እንዴ ወይስ የእናቴ መቀነት አደናቅፎኝ ነው ብሎ መፈርጠጥ ???🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምንድነዉ 8አመታ5እየተገናኙ አይደለም ምንእሰላም ስለማተዱ በሁኑዘመን ያለዉንፈቱሹ
እኔ ሙስሊም አይደለውም ደንግጬ ነበር ግን ገብቼ ሳነብ ያው ነው እሱ ሲያነበው አጋነነ በቃ ይቅርታ ለማለት ደግሞ እናንተ ኢየሱስን ዲቃላ ብላችው ትሰብኩ የለ
እሱ ሙስሊም ነበር ያውቀዋል የተሻለውን መረጠ
ወደ አቅመ ሔዋን ደግሞ በአውን ግዜ 12 አመት የወር ግዳጅ ያያሉ ድሮ ግን ከ አስራ አራት አመት በታች እግዚኦ ይባላል ግን ድሮ ድሮ ብለህና ብላችው ራሳችውን አታሳምኑ
ለማንኛውም እስልምና …………………ነው ያዳመጥኩት
የዛሬ አንድ ሺ አራት መቶ ምናምን ዐመት የዘጠኝ አመት ሁሁ ትላላቹ እንዴ??
ሀገራችን ከ200 መቶ ዐመት በፊት ትዳር እንዴት ነበር ?አሁን እኮ ገና ናቸው ትምህርት ስራ ምናምን እየተባለ ነው
ሲቀጥል የድሮ ሰዎች ግዙፍ ናቸው ከአመጋገባቸውም አንፃር የሰጠኟ 20,በላት
ይሄ ባለጌ ሰውዬ ነው
ይህቆሻሻ አላህ ይናአለው እንሰሳ
እሱ ሲጀመር ኦርቶዶክስ አይደለም አይሁድ ነው
ማነው የለውም የምንኮራበት ምርጥ ኦርቶዶክስ ነው እዉነት ነው የሚወራው
አንተ እራስህ ስርአት የለህም
Ya Allah Anterasu wrong neh !why you emphasize if you don’t know just keep quiet! Let Husu or other explain