КОМЕНТАРІ •

  • @-ahadutube
    @-ahadutube 5 місяців тому +2

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው በርታ ወንድሜ ላይክ ሼር

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 5 місяців тому +3

    እርግጠኛነኝ ከአረብአገር የተመለሳችሁ ሳትሆኑ አቀሩም ምክኒያቱም ከአረቦች ብዙ ተምረናል እደት መዝናናት እዳለብን ይችን የመሰለች አየሯ ተስማሚ ሁሉ ነገሯ አየላህ ጠፈጥሮ የሞላባት አረቦችም ትንሽ ቀዝቀዝ በሚል ጊዜ እግር አዉጭኝ ብለዉ ይሄዳሉ አረንጓደነገር ፍለጋ አርደዉ ሻይጋህዋ እያሉ ይዝናናሉ እናም ምርጧ አገራችን ሰዉ እደት መዝናናት እዳለበት አያዉቅም የማንንም ሻይቤት ያሞቃል ጫቱን እየቃመ በስስ ተወግቶ ከትንሽ እስከ ትልቅ እናተ ታምራለችሁ ማሻአላህ ያማረ ስብስብ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ብሉ አፊያ ያረብ ሀገራችን ሰላሙ ይመለስ

  • @jamila3850
    @jamila3850 5 місяців тому +6

    ሀገር ሰላም ሁኖ እድህባገሩ ዘናማለት የናፈቀው ማነውእደኔ

  • @seadatube2974
    @seadatube2974 5 місяців тому +3

    ማሻአላ አይመንየ የኔዉድልጅ የኔደረሳ አላህ የይጨምርልህ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 5 місяців тому +2

    ማሻአላ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቺሁሁሁሁሁሁሁሁሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 3 місяці тому +1

    ሌሽ ለልጆች የብቻ የማሰጡቸው ጅብኳ ከጓደው ጋ ነውየሚበላው እናተ ትገርማላችሁ ታብናችሁ ወሎ በመስጠት ነበር የሚታወቀው 😢

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj 5 місяців тому +4

    አካባቢው በደብ ንፅህና ያስፈልገዋል !!!!!!!!!!!!

  • @فاطمهعبدالكريم-ن2ج
    @فاطمهعبدالكريم-ن2ج 5 місяців тому +1

    ماشاءالله ❤❤❤❤

  • @HajjeYosuf
    @HajjeYosuf 2 місяці тому

    ❤❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 5 місяців тому +1

    ኣንዳንዴኳ እንዲህ ዘና ማለት ነውጅ❤ በተለይ በንፁህ ቦታ እና በወራጅ ውሀ ኣካባቢ ቢሆን የበለጠ እንወደው ነበር😊

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 5 місяців тому +1

    መሻላ ደስስትሉ አይይይ ጨፌው ትዝታ ❤❤❤

  • @kedrseid-bk3nh
    @kedrseid-bk3nh 5 місяців тому +2

    ጫቱ መጣ ነው ያለው እድሪሥ ሀሰን ሳንበላዉ መጣሁ እንሻአላህ አላህ ይሰብሰበን በጥሩ ነገር ሀሰንዋ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ ጨፌው የዛሬ 3አመት ሂጀበት እንኳን ልዝናና በጣምነው የሚያስጠላው
    በፊትነበር አሁን ተሰነጣጥቋል ደስ ትላላችሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 місяців тому +2

    በረግጥ እናትናባት አላቸው አያሳዝኑም ልጆቹ እናተ ገረማችሁኝጂ

  • @rahma4516
    @rahma4516 5 місяців тому +1

    ማሻአሏህ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 5 місяців тому

    የባሉካው አገር ጊራና በጣም ነው ምወዳት ሀገራችሁን 💗

  • @LubabaHailu
    @LubabaHailu 3 місяці тому

    ማሻአላህ ደስይላል

  • @Fatuma-hc7qi
    @Fatuma-hc7qi 5 місяців тому +1

    እሚሸጥቤት ቦታ እርሻ እሚያዋጣስራልቀቅበትበርታ🎉🎉🎉

  • @امينةعبدالله-ب3ي
    @امينةعبدالله-ب3ي 4 місяці тому

    ማሻአላህ ደሥስትሉ ሰፈሬን😊😢😂 አየሁት አገሬን

  • @አልሀምዲሊላህ-ሸ9ወ
    @አልሀምዲሊላህ-ሸ9ወ 5 місяців тому +2

    ጥያቄ አለኝ ሁት ባድ የተገረፈቤት ኳቲስ መቀባት ይቻላል እደ ከልተቻለ ለሽብራግርፈ ስት ይፈጃል

  • @فاطمهعبدالكريم-ن2ج
    @فاطمهعبدالكريم-ن2ج 5 місяців тому +1

    ጊራናየ ❤❤❤

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 5 місяців тому

    ማሻአሏህ👍

  • @محمدمحمد-ز3ف9ي
    @محمدمحمد-ز3ف9ي 3 місяці тому

    ማሻአሏ በላአፋ

  • @pleasewaou4834
    @pleasewaou4834 5 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @MelokRem-dl8st
    @MelokRem-dl8st 5 місяців тому

    ❤❤😂

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 5 місяців тому +1

    ቆይ በዛ ጥላ ይዛ ያለፈችዋን ሤትዮ ለምን አልጋበዛችሗትም ስታናዲዱ😅😅😅😅

  • @haooaadam5593
    @haooaadam5593 5 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 5 місяців тому +1

    አስላምሊክም። መሽአላ። ብይለሁ

  • @AbuA-d8l
    @AbuA-d8l 5 місяців тому

    ማሻአላ እረሀሰን ሁሤን ይማምንአሶግተህውነበርላሚቱን እናበጣምደስትላላችሁአይዞህበርታልንሀቢቢ

  • @HawaAbate
    @HawaAbate 5 місяців тому

    ለምለሚቱሀገሬ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 5 місяців тому

    ወይኔ ትዝታ ጊራናየ😢😢😢😢

  • @taibahsh9008
    @taibahsh9008 5 місяців тому +1

    ጡሩነው ዘናማለታችሁ እዳለሁኖ የሚሽጥ ቤት ልቀቅልን እማ መቸም ዉድነው ቦታእየተወደደ ሰዉ እረከሰ አይደል

    • @GoAs-b9m
      @GoAs-b9m 5 місяців тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @GoAs-b9m
      @GoAs-b9m 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @GoAs-b9m
      @GoAs-b9m 5 місяців тому

      ወዲቀ😅

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @amaamm2154
      @amaamm2154 5 місяців тому

      ቦታ እፈልጋለሂ

  • @ففاتاول
    @ففاتاول 5 місяців тому

    ሀገሬ ዉቢቷ ጊራና

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k 5 місяців тому

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @seadatube2974
    @seadatube2974 5 місяців тому

    ያላባት ያሳደኩትን ልጄን ካይን አዉጣልኝ የድካሜ ማስረሻ

  • @Fatuma-hc7qi
    @Fatuma-hc7qi 5 місяців тому +2

    ድመቲቱእዳወስደው

  • @HadyaEndris
    @HadyaEndris 5 місяців тому

    🎉🎉🎉አሰላሙአሏይኩም

  • @AhmedSaid-y8f
    @AhmedSaid-y8f 5 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 5 місяців тому +2

    አህምዳ እያላመክ አላልም ክክክክክክ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 5 місяців тому

    ማሻአላህ ሀገሬ😢😢😢

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 5 місяців тому +1

    ብላአፋ

  • @hbshihbh2923
    @hbshihbh2923 5 місяців тому +6

    ጨካኝ ናችሁ ልጇቹን ምናለ ብታበሉ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 місяців тому

    ምን አይነት አበላል ነው ቲማቲሙን በሰረአት አቆረጡም በዛላይ ሁሉንም አታበሉም ጀዝባ የኛ አይተዛዘኑም

  • @ZeyenbOumer
    @ZeyenbOumer 5 місяців тому

    ሰፈሬ

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 5 місяців тому

    እጀራና ወጥ መስሎኝ😢😢

  • @makme4304
    @makme4304 5 місяців тому

    ወዳቸ ትሪ የለምደ በፌሰታል የምበሉት😂😂😂😂

  • @emebetyebirru-uj5vz
    @emebetyebirru-uj5vz 5 місяців тому

    Bderku lbchwin yetbwn min nber btbluchew😢

  • @sssssaqsu
    @sssssaqsu 5 місяців тому

    የምር ግን አትናደዱና ማለት ነዉ መሬቱም ከብቶቹም ሠወቹም አፈሩም ምንም አይለዩ😅😅😅😅😅

  • @sumeyazeyadi
    @sumeyazeyadi 5 місяців тому +1

    Kangetteweredebadanew.btabeluachiw.mnchigralew🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️hodamochi.

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ 5 місяців тому

      ስናበላ መቅረፅ አለበን እንዴ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 5 місяців тому

    😢ልጆቹንሳታበሉ😢ለምን

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ 5 місяців тому

      ወሏሂ በልተዋል ሲበሉ በቪድዮ ካላየን ብላችሁ እንድሆን እንጅ የቻናሌ ቤተሰቦች የብዙዎቹ ጥያቄ ስለሆነ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 3 місяці тому

      እሽ አልቀረፃችኃቸው ሁኖ ከሆነ ሲበሉ አልበሉም ብየ ቅጥል ብየ ነበር ወላሂ ይቅርታ እሽ በርታ ወንድማችን​@@ወሎጊራናቲዩብ

    • @shewareg7780
      @shewareg7780 Місяць тому

      ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥክ የእዉነት ከሆነ የልብህን እግዚአብሔር ያዉቃል​@@ወሎጊራናቲዩብ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 5 місяців тому

    አተ ግን መነዮን አታሳየንምደ የባሌ ሀገር አሳየኝ አለዛ ችግር እዳይፈጠር መደሪቱን አሳየን