ለጂጂ ኪያ እና ለልጇ ሳምሪ ምክር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 362

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 роки тому +59

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ እናት ምንም መጥፎብትሆን ለልጇ ክፉ አታስብም

    • @user-jm2mo9dq8u
      @user-jm2mo9dq8u 4 роки тому +1

      በርግጥአታሥብምግንባሁንሠአትከጎንዋመሆንአለባትየመጀመሪያእደመሆኑእርግዝና

    • @f2271
      @f2271 4 роки тому

      @@user-jm2mo9dq8u እስኪ ከመወሰናችን በፊት ቆም ብለን እንሰብ

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 4 роки тому

      @@user-jm2mo9dq8u ትክክል. ወላሂ. እናት ለመቸኑው

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 роки тому +55

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    ጂጂ በጣም የዋህ ሴት ነች ችግሩ ከልጅቱ ሊሆንም ይችላል ብለን ማሰብ ተገቢ ነው
    እና በልጇ እደት ትቀናለች ትደሰታለች እንጅ የኛ ሀበሻ ከስድብ አይዘልም

    • @user-jm2mo9dq8u
      @user-jm2mo9dq8u 4 роки тому +2

      ትክክልነህየዋህናትግንነጣነትትፈልጋለችየምርእኔብዙምለኮመትቦታየለኚም

    • @tube5199
      @tube5199 4 роки тому +1

      ትክክል እናት በምንም አትተካም ባል ቢሄድ ባል ይመጣል ስለዚህ ክብር ለእናቶች ሁሉም ምላሱን የሚዘረጋው ወጥታ ስለተናገረች ነው እሱ አንገቱን ስለ ደፋ ከካሜራ ጀርባ አላህ ይወቅ

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 4 роки тому

      እኮ እናት እናት ናት የኔ እናት ብትሆነስ ብሎ ማሰብ አለመሣደብ አደብ ይስጣቸዉ ተሳዳቢዎች

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 4 роки тому

      @@tube5199 እደዛ አትበሉ ፍቅር ያሸንፋል. ሀብት ማንንነው ሲኖር ያያችሁት ወዳወድህ አትበሉ በመውለዶ አልተደሳች በምንም አትደሳ ምናይነት አስተሳሰብነው እምታስቡት

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 роки тому +22

    እኔ እንኳ አልከታተላትም
    ሀባይብ የኢስላም እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በየ ዩቱዩብ እየገባችሁ አትሳደቡ በ አላህ ስም ልጠይቃችሁ ወላሂ የሌላ ሀይማኖት ተከታዩች እንኳ ታዝበውናል እባካችሁ እራሳችንን እንቆጣጠር ፕሊስ እወዳችኃለሁ

    • @fayzefayze5123
      @fayzefayze5123 4 роки тому

      ትክክል ዋለሂ ባየሚዲየው ሙስሊሞች ተሰደቢዎች ነቻው እየሉ አስቻገሩን

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 4 роки тому +15

    እሷ ቢሰድቧት ደንታ የላትም ጎበዝ ጀግና ሴት ነች

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      አዚዛየ ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድሪጊኝ በቅንነት ያገሬ ልጅ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 роки тому

      በጣም ስደት ያለ ሰው ጠንካራ ነው ዝም ብለው ይቃጠሉ

  • @juhartube7980
    @juhartube7980 4 роки тому +27

    ጂጂ ኪያ የዋህ ናት☝

  • @zehabeabdu1278
    @zehabeabdu1278 4 роки тому +6

    በጣም ትክክል ሲቨንየ ምንም ብትሆን እናት እናት ናት ። ጂጂ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ከምር የሚሳደቡት ሰወች እናታቸውን የማይዱ ናቸው እናት በጭራሽ በልጁ አትቀናም

    • @susutube6270
      @susutube6270 4 роки тому

      እስኪ የትኛዋ እናት ነች ልጇ ምን ያክል መጥፎ ልጅ እንኳ ቢሆን ባደባባይ እምትሣደብ

  • @arishkamel6529
    @arishkamel6529 4 роки тому +3

    You right she is strong and real mother

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 4 роки тому +4

    እና።ምን።አስፈለገ።በአደባባይ።የልጇን።ገመና።የምታወጣ።ከሷ።የተጋባው።ይብላኝላቸው

  • @user-xt8yw8ly8g
    @user-xt8yw8ly8g 4 роки тому +8

    እረ ዝም በይ ይቺ የስድብ ፋብሪካ አሽቃባጭ ነሽ አዎ የፈለገ ቢሆን በሠው ሀገር ልጇ ከጎኗ ማንም የለም ምናለ ከልጇ ጎን ብትሆን ምናለበት እናትነት እንደዚህ አይደለም

    • @ekrammohammed5607
      @ekrammohammed5607 4 роки тому +1

      ልጇ ማሚ ይቅር በይኝና ከጎኔ ሁኒ ብላታለች እንደ እናት እኮናት መቸ አማከረቻት አንችም እንደሳምሪ ለእናትሽ ክብር የሌሌሽ ነሽ ታስታውቂለሽ

  • @rahmaemuamira5041
    @rahmaemuamira5041 4 роки тому +15

    በጣም ትክክል እናት ያውእናት ናት ጅጅ የዋህ ሴትናት❤❤❤❤❤

  • @user-ko4zi5wo7d
    @user-ko4zi5wo7d 4 роки тому

    እናት የክፍት ጥግ ቢኖርባት እራሱ እናት ናት መቼም ለልጅዋ ጥሩ እንጂ መጥፎ ነገር አትመኝም ሳምሪ ግን አንድ ቀን ይቆጫታል ወላሂ ጂጂ አንጀቴን በላቺው ግን ለባሎቻቹና ለፍቅረኞቻቹ ብላቹ ቤተሰዎቻችሁን አታስቀይሙ ምንም ቢፈጠር ምንም ባላቹ ወይም ፍቅረኛቹ 9 ወር አርግዞ 2 አመት አጥብቶ አይደለም ያሳደጋቹ ለቤተሰዎቻቹ ክብር ስጡ እሱም ቤተሰዎቻችሁን እንዲያከብርላቹ

  • @qhg2267
    @qhg2267 4 роки тому +12

    መዉለድ በልጂነት ነዉ እባክሽ

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      Q Hg በቅንነት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድሪጊኝ እሽ

  • @ekrammohammed5607
    @ekrammohammed5607 4 роки тому +1

    ወላሂ ጂጂ አንጀቴን ነው የበላችኝ እህ አይ የናት ክብር አለማወቅ እናም ትክክል ነሽ ማማየ የኛ ሰው ባለጌነው ማጣላት ይወዳል በጣም ባለጌ ህዝብ እናትናልጂ መሀል ገብተው እሚቦኩ

  • @zdyoutube9217
    @zdyoutube9217 4 роки тому

    እኔም ለው እኔስ የትም አይተጣጡም የምትሳደቡ ዝም ብላችሁነው ምክንያቱም ባለፍው እደዛተስዳደበው ታርቀው ነበር ስለስህ በናት እና በልጅ መግባት የለባችሁም እነሱ።ለይቶብ ገዘብ ነውእጀ።ስለዝህ ዝም አይነቅስምምምምምም የተስማማችሁ ላይክ

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 4 роки тому +3

    እሰይ።እንኳንም።እራሷንተካይ።አሰይ።አልሀምዱሊላህ።ልጅ።በልጅነትነው።ገንዘብ።ቢያጠራቅሙት።ፈይዳየለውም።ልጅነው።ሂወትን።የሚያጣፍጠው።ብትሞትም።የስም።መጠሪያአላት።እናቷ።ደብን።ያለይ።ቅናተኛ።ናት።ታስታውቃለይ

  • @munirayehalabawa4610
    @munirayehalabawa4610 4 роки тому +5

    የኔ እናት የእናንተ እናት እያልሽ አትሳደብ ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ጥሩ ናቸው😦😒😕

  • @jdohbxjg4450
    @jdohbxjg4450 4 роки тому +1

    ትክክል ነሽ ወላሂ ደሞ እናት እናት ናት ምትክ የሌላት ናት ሰው ባላገባው ነገር ነው ሚገባው እናት በፉፁም በልጇ አትቀናም

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 4 роки тому +2

    እሷ።እዳለይ።ሳይሆን።ፈጣሪ።እደፈቀደነው።ልጇ።እደረጃ።የምደርሰው።ልጅ።የሚፈጠረው።አላህ።እደፈቀደ።እናልጅቱ።ትዳር።ልጅ።እያማራት።ትሙት

  • @sarawallo8276
    @sarawallo8276 4 роки тому +4

    በጣም እውነት ነው ሁለት ልጅ ያመጣችው ባታስብ ነው

    • @remlitube1684
      @remlitube1684 4 роки тому

      Sara wallo ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @Aa-gp7oj
    @Aa-gp7oj 4 роки тому +1

    ትክክል ነሽ እህቴ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 4 роки тому +3

    ወአለይኩም ሳለም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ ትክክል ናሽ ማር እኔ ሳስበው ችግሩ የላው በልጁቹ ናው ቢዬ አስበላው ጂጂ ጣካራ ሴት ናች ለማንም ክፍት አፍ አትሻበርም

  • @shadafaris6051
    @shadafaris6051 4 роки тому

    ትክክል ነሽ

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y 4 роки тому +2

    አፌቁርጥ ይበል
    ጀግና
    አቀጣጠሉ እኳ ግና አቺ ጥሩነገር ስታዉሪ

  • @sarakonjoo6748
    @sarakonjoo6748 4 роки тому +3

    ጅጅ በጣም ምስኪን አናት ናት ሳምር ተነሺ ባላገናት

  • @jg2911
    @jg2911 4 роки тому +1

    አጂብ ነዉ የኛ ነገር ወለሂ ቡዙ እነወረለን ዝም ብለን በረሰችን ጉደይ ብንጠመድ ስለሰዉ የምነወረበት ግዜ አነገኝም ነበር ከዚም በፊት ቡዙ ጨፍረቹ ነበር ግን እነሱ ተርቀዉ ነበር አሁንም እነትነ ልጅ ነቸዉ አይጨከከኑም ስለዚ ዝምታ ወርቅ ነዉ
    ኡሙ ዮሴፍ ጀዘኪ አለህ ኸይር

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 4 роки тому +1

    ጂጂ ግን ብርታቱን ይስጥሽ እኔ ተቃጠልኩ የፍኒን እህት ሳይ አሽሙራቸው መከራ ነው እናት ክፉ አይንካት🙏😭😭

  • @sharifbilal4920
    @sharifbilal4920 4 роки тому

    ትክክል ብለሸል

  • @simegnkibret7220
    @simegnkibret7220 4 роки тому

    አች እራሱ እዴት ነው የምታስቢው ያች እናት የሷ ቢጤ እናት መሰለኝ ለዛ ነው የሷ ደጋፊ ነሽ። እዲ አይነት የኢትዮጵያ እናት የለም በፍጹም ፡፡

  • @maryiamjarso5914
    @maryiamjarso5914 4 роки тому +1

    Waalaikum Asalmi wa rahmatullahi wa barakatu u are the best 🥰🥰🥰🥰🥰 I love you From bottom of my heart and for Your kindness!

  • @user-vi5ei9wl8l
    @user-vi5ei9wl8l 4 роки тому +2

    ልጄን አቢን (አባሳደርን)እወደዋለሁ።አላህ ያሣድግልሺ በሉኝ።

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 роки тому

      አላህ ያሳድግልሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድሪጊኝ ላስቸግርሽ ውድ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 роки тому +8

    ተሣዳቢዎች ፈጣሪን ፍሩ ከምር በተለይ ሙስሊሞች

  • @kiditessema3008
    @kiditessema3008 4 роки тому

    ትክክል

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 4 роки тому +1

    Baredu Tiyya galatomii jiradhuu Lammii ofii 😙

  • @zahraahmed951
    @zahraahmed951 4 роки тому

    ትክክል እህት አቦጉበዝ የውስጤንተነገርሺ

  • @user-zp7os8rj5g
    @user-zp7os8rj5g 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሁላችንም ባጣም ችግር አለብን አላህ ሒዳያዉንይሥጠን እናት ለልጇመጥፍአይደለችም ማጣት ወይም ነገሮችሣይመቻቹላትሥቀርእጅ ሢቀጥ ሠወችሥንባል የራሣችንን ታሪክ ትተን የሠዉታሪክማበብ ሥለምንወድነዉ እሥኪ የራችንን ታሪክ ፅፈን ለማንበብእንሞክር ግዜታሢአይደለም ቆሞአይብንም እና እራሣንን ለመሆንምክር

  • @grencell2620
    @grencell2620 4 роки тому +2

    MashaAllahamasha ❤️❤️❤️🌹 AmiiiiinAmiiiinyabbi 🤲

  • @aminah8740
    @aminah8740 4 роки тому

    Masha allaha giiftii koo jabbadhu gorsii kee akkanuman itii ifufii

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 4 роки тому

    የኔቆንጆ ትክክለኛሰው አወል መራ ሳይ ተባረኪ የኔቆንጆ😍😍😍😍😍😍

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 роки тому +4

    ጂጂዬን በግልፅነቷ በጣም ነው የምወዳት😍 የኛ ሰው አፈ ቅቤና ልበ ጩቤ ነው የሚወደው

  • @user-hb7ve2be1d
    @user-hb7ve2be1d 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እማየ ግን እኮ ልጂ የአላህ ስጦታ ነው እሶም ሰላም አጣች መርጋጋት የለም ሱበሀን አላህ ግን እሶም መሳደብ አልነበርባትም

  • @ashkiajamal8755
    @ashkiajamal8755 4 роки тому

    የእናት መጥፎ የለም ትክክል

  • @workneshnaga5329
    @workneshnaga5329 4 роки тому +1

    እውነት በለሻል ሠው የማያውቅላት ችገረ አለ ሠው የቤታን ገመነ አላውቁውም

  • @fatimagebrie7391
    @fatimagebrie7391 4 роки тому

    Ws wr wb እነ ግነ የምየደንቅ ጂጂ አቋምያላት
    ኣንችም ተባረክ ጥሩ እናት ነሽ እኔም እናት ሰለሆንኩ ስመቷ ይገባኛል እናትና ልጅ ተለያይቶ አየቀሩም አላህ ሰላም ያውርድላቸው❤️❤️❤️❤️❤️warri arrabsitan ammo Akka haadhakessan jibbita beksistanijirtan

  • @remlitube1684
    @remlitube1684 4 роки тому +1

    ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እናት መቼም እናት ናት👍 በጣም ይገርማል አምጣ ወልዳ አጥብታ ያሳደገቻቸዉ እሷ እነሱ አብረው ያማጡ በነሱ የተቸገረችዉን አብረዉ የተካፈሉ ይመስል አፋቸዉን ይከፍታሉ በተለይ ዩቲበሮች እሷን በመሳደብ ብር መሠብሠባቸዉ ነው የሚታያቸው ቤተሰብን እያለያዩ

  • @f2271
    @f2271 4 роки тому +7

    ባሁን ስአት ትምህርት አለ እንዴ በኮረና።ስአት

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 роки тому +1

    እህቴጀዛሻላኸይረን።።ሄዶሄዶሙስሊምይግደለኝ።የእናትነትንሀቅየሚያውቀውሙስሊምብቻነው።።እናትምንምብትሆንበልጇላይሀቅአላት።።

  • @zinetababu5193
    @zinetababu5193 4 роки тому

    ትክክል አስተዋይ እኔ ጂጂኪያን አላይም ግን ትናንት እንኳን ደስ አለሽ ለማለት ገብቸ ነምበር አወራሯ ድበር ሲያልፍ የሆነ ኮሜንት ፃፍኩ ማንንም ተሳድቤ አላውቅም ተተመቸኝ ማሻ አላህ ብየ አልፋለሁ ታልተመቸኝ ዝም ብየ አልፋለሁ ትክክል ነሽ እህቴ

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 4 роки тому

      Muslimoch ibakachu yeraschin sra alebn geze yelenm iza hidachu kemtsadebu daiwechin yeradachin tarik iweku

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r 4 роки тому

    ትክክል። ገብቶሻል። አንቺ የሚፈርድባት። ይድረስባቸው። አሜን። እዝላልነት ነው። የማያገባቸውን። ነው። እኮ። እህቴ። ጂጂ። ያመጣቻት። ትልቅ። እድትሆን። ነበር። ወልዳ። አረብ አገር። አልሰደደችም። ጂጂ መሰዋት። ነው የሆነችው።

  • @user-sl9ur9qn4z
    @user-sl9ur9qn4z 4 роки тому +1

    🙄 እኔም ትናት አሳዘነችኝ ሳምሪ በጣም ባለጌነች ፍኒም እናታን እያሰደበ ታዎቂ ሆነ የውሰጣቸውን አናቅም በይቱብ መተው ሳምሪዎ ሰለምትገለፍጥ ፍኒውም መቅለሰለሰ አይተን መፍረድ ከባድ ነው ከሳም ከነዘረኝነታ ጂጂን እመርጣለሁ አፍነው ውሰጣ የዎህ ይመሰለኛል

  • @rehimalove7872
    @rehimalove7872 4 роки тому

    ትክክል ነሽ እናትእናትናት

  • @azizzaahmed9440
    @azizzaahmed9440 4 роки тому +2

    ጂጂን የሚሰድቡት ያው ታች ቤቶች ናቸው ኮሮና ባለበት ሰሀት ልጅጋ መጠጋት እንደማይቻል አላወቅም

  • @aliyaahamadi250
    @aliyaahamadi250 4 роки тому +1

    Mashaa Alla yadaa gardhii dhugaa ketii gege kiyaaa 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔Azoshiii marrrrrrrr orotiti itiyaa I Love oromo

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 роки тому

    ባለጌ ህዝብ ነው በሰው ሂወት ገብተው ሆይ ሆይ ይላሉ

  • @mamlovemamlove5630
    @mamlovemamlove5630 4 роки тому +4

    አሁንስ አስጠላችሁኝ እህህህህህህ

  • @hadiayyad5613
    @hadiayyad5613 4 роки тому +1

    ዋሌኩም። አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ልክነሽ ወላሂ👍👍👍🌹

  • @emabeettaddaalaa7688
    @emabeettaddaalaa7688 4 роки тому +2

    Gege kiya❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏

  • @hyathyat5327
    @hyathyat5327 4 роки тому

    በትክክል ተባረኪ

  • @emuali1052
    @emuali1052 4 роки тому

    ትክክል ነሽ እናት እናት ናት

  • @user-mw4ps6fp1e
    @user-mw4ps6fp1e 3 роки тому

    ምናገባሽ ስለ ሰው ቤት፣ ስለ ሰው ቤት ጓዳ እያወራቹ ብር መሰብሰብ አይደብራችሁም

  • @hayataynalem5173
    @hayataynalem5173 4 роки тому

    ተቦርኪ እህቴ

  • @Metin2Freak58
    @Metin2Freak58 4 роки тому

    ጂጂ ባለጌ ንግግር ምትናገር ጥሩ አልሽ ወይጉድ እንደሱኣ ነሽ ማለት ነው .

  • @burjinaburjina8929
    @burjinaburjina8929 4 роки тому

    tebareki wede enat mechem enat nat

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +7

    *እህት እኔ ልንግርሽ እሷ ችግሯ የልጂን እናት መሳደብ ክልክል ነው እኔ እናቴ የባሌን እናት ብትስድባት በአንድ ቀን ነው የሚያብርኝ እሷ እውነታ አላት ነው የምትየው❓❌❌❌🙆*

    • @manamabah8957
      @manamabah8957 4 роки тому

      ወላሂ ታስተሻል

    • @sarawallo8276
      @sarawallo8276 4 роки тому

      ተሳስተሻል ልጅሽን የማትወጀውን ሰው ብታመጣ ያውም ያለትዳር ልል ይዛ ብትመጣ ምን ትያለሽ

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 4 роки тому +1

    እኔም።የ።5አመት።ሴት።ልጅ።አለችኝ።።እኔ።የልጀንባል።አንደልጀነው።የማየው።እስከተጋባን።እስከተዋለድን።ድረስ።የጨዋ።ዘርነኝ

  • @user-ts6fl1hc8d
    @user-ts6fl1hc8d 4 роки тому +1

    አረ እናት ምን ክፉ ብትሆን ለልጆአትከፍም

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 4 роки тому +4

    እናትማ ልጇ በጣም ነው መሰዋትነት ከፍላ ነው ምታስተምረው በልጅቷ በጣም የሆነ ችግር አለባት ብዬ ነው ማወራው

  • @user-fl6ly1wn5w
    @user-fl6ly1wn5w 4 роки тому +1

    የእናት መጥፎ ከተባለች ጂጂ ናት ስለ እሷ እብደት ማንም ያውቃል ዝርክርክ ሸርሙጣ ወይ አለባበሱዋ አታስተካክል ሁሉም ስለሚያውቃት አንቺ ማስረዳት አይጠበቀበሽም

  • @edenmatewos7504
    @edenmatewos7504 4 роки тому

    Tebareki sister ewnet deg sew nesh endanchi sewach bibezu noro eyastarquat neber samri ahun enat honalexh hopefully ahun understand endtaderg

  • @bozyphone6326
    @bozyphone6326 4 роки тому

    ልክ:ነሸ:እህቴ:የሚፈርድ:ይፈረድበታል:እናት:ነኝ:እንዴት:ዘጠኝ:ወር:አርግዛ:ወልዳ:እንዴት:ቀናሸ:ትባላለች:ውይ:እናት:የወልደሻት:ልጅ:አሰደበችሸ:አይዝሸ:ጂጂዬ:ወልዳልች:ታገኘዋልች:የማይደረሰ:ይለም:የደረሳል

  • @Galaxy-yf4es
    @Galaxy-yf4es 4 роки тому

    ትክክልእህት

  • @simegnkibret7220
    @simegnkibret7220 4 роки тому

    እኔ ይገረምሻል ምረት የኢትዮጵያ ኦሮሞ ነኝ አች የምትያት ሴት የኦሮሞ እናት አዛኝ እሩእሩ ናት እች እኛን የኢትዮጵያን ኦሮሞ እናቶችን አትወክልም ፡፡ ደሞ ቦኦሮምኛ ነው ያናገረሻት ብትዘቀዚቄያት እንድ የኦሮምኛ ፊደል አይወታትም ምክንያትም ኦሮሞ ስላልኦነች እሷ ብኛ በኦሮሞቹ ንግድ መነግድ ስለፈለገች ፡፡

  • @manamabah8957
    @manamabah8957 4 роки тому

    በትክክል የኔ ቆንጆ👌👌👌👌👌

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 роки тому

      ለምድነው ምታሳዝንሽ እዴ ምን ሆነች እሷስ የምትፈው ምች ታቀለች እዴ አርጊት በያት እሺ ሀቂቃ ስጠላት ዘረኝነት ትመርጣለች ኦሮሞ ብቻ ነው ምረዳውየሚትል አሮጊትትት

  • @tube9715
    @tube9715 4 роки тому

    ዋሌኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወላሂ የጂጂ ቪዲዮ ሳይ እባዬ አይቋረጥም ምናይነት እንደሚያስቡ አላውቅም በቻ እሱዋ እስካሁን ደክማ የዚህ ደረጃ አድርሳ ትላንትና እኮ እያየን ነበር ላይዋ ስትተኛ ፀጉርዋን እየሰረቻት ስትከባከባት ባይናችን እያየን ግን እናታችን ስሰድበን እኩል እንመልስላት ማለት ነው እንደዚህ ደክማ ትልቅ ቦታ ብትደርስላት እንዴት ደስስ ባላት ነበር ግን ወንድ መርጣባት ነው ያቃጠለቻት ብቻ በልጅዋ ታገኘዋለች

  • @raheemaraheema4285
    @raheemaraheema4285 4 роки тому

    Masha allha 💗💖

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 роки тому

    ልክ ነሺ የኔ ቆንጆዎቹ እናት በልጇ አትቀናም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    ኡነት እናት ለልጆችዋ መልካም ጥሩ ትመኛለች ግን አሁን የምትናገረው ተገቢ አይደለም አደባባይ መውጣት ምን አስፈለገ ያላቸው ያለ መረዳዳት ቢኖርም ለብቻቸው ለምን አይነጋገሩም ደስ አይልም

    • @ekrammohammed5607
      @ekrammohammed5607 4 роки тому

      እና እሽሙጥጥ የጀመረችው ባለጌ ልጇ ናት ባሏጋ ሁና

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 4 роки тому

    ጒበዝ ነሽ በርች

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y 4 роки тому

    መቼም አድናቂነሽ
    አስታራቂ
    ስትመቺ
    እህቲ

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 4 роки тому

    እሱ፣ጥሩነገርሰርታ፣ነውአንቺ፣እንዲህ፣የምትናገሪው፣ሁሉም፣ጥሩእናትነው፣ያሳደገው፣እናቱን፣የማይወድየለም ፣የሎላነገር፣አስመሰለብሺ።ለሁላችንምልቦና፣ይስጠን፣ለስድብሺ፣ሰው፣ተቆጠብ፣ከምትይ፣መጀመሪያ፣አንቺ፣ጠቆጠቢ፣ጥሩእናት፣ነች፣ነው፣ያልሺው።ክክክክ፣

  • @betibeti7367
    @betibeti7367 4 роки тому

    wow wow

  • @fatiyaelmo8821
    @fatiyaelmo8821 4 роки тому +2

    ለኛ በማሰብ ነው እናቶች ሚቆጡት

  • @roxyjones9081
    @roxyjones9081 4 роки тому

    👍👍👍👌

  • @love-qy4gz
    @love-qy4gz 4 роки тому +3

    ኮሜቶች አሽቃባጭናችሁ ካችጀምሮ እዛ ሥትህዱ ሌላ እዝህ ሥትህዱ ሌላ ወሮቾች. ጂጂኮ እብድናት ቅናታም 😞😞😞😞

    • @fef1933
      @fef1933 4 роки тому

      ወላሂ በትክክል እኔም ግርመውኛል በትክክክል

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 роки тому

      እኮ ዘው ዘው ነው ክክክክክክ አይሰው

    • @taybamuhammad4658
      @taybamuhammad4658 4 роки тому

      ወላሂ ትክክል ወዳወድህነቸው. ባለጌናት ነውራቸውን እምታወራ እናት እች እናትናት

  • @user-qj8ou5qw7u
    @user-qj8ou5qw7u 4 роки тому +1

    ወይጉ እኔ ሰዉን አልሳደብም ሲጀመር እንደዚህ አይነት ሰፈር ሄጄ አላቅም እና ምን አገባቺሁ ሰዉ መሳደብ ማሬ እረ እንደዚህ አይነት ነገር አትግቢ ከተጣሉ አይታረቁም እንደ ጉዳቸዉን ሚዲያ እሚያወጡት🤭

    • @user-un6ow1ro5f
      @user-un6ow1ro5f 4 роки тому

      እኔ ግርም የሚለኝ እኛ ሙስሊሞቹ ኮመንት ብታነቢ የስድብ መአት

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i 4 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 4 роки тому

    ወይ አች ደሞ ልጂ የአላህ ስጦታ ነዉ እነሱ ይቸግርናል አላሉ ስለዚህ ምን ችግር አለዉ ብወልዱ የኛ እናቶች 14 አመት ነዉ የወለድን

  • @nejuy3737
    @nejuy3737 4 роки тому +1

    Wswrwb 😘 Gege 🥰 koooooo yen konjooooo love you ur hero long life mirth ye Oromo lijii .
    Anchin eko yimitlushi be Oromo netshi new enge lela aydelem abshir wedi ye Oromo lijiiochi kGegey gar enqumi enzeri ye Minilik sefari ye Oromo ena Oromoiya tilat nachewi mawake alben

  • @user-jj4pe2ui4j
    @user-jj4pe2ui4j 4 роки тому

    Wowo mashaalla

  • @hikohiko3052
    @hikohiko3052 4 роки тому

    maashallhaa.

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o 4 роки тому

    ፋኒ እደምገለው ጂጂ ጥርጥር የለውም ካገኘችው

  • @asterdawit1591
    @asterdawit1591 4 роки тому

    የእናት ትርጉሙን አታዉቅም ሲጀምር የሰዉ ጭንቅላት አትንኩ ማለት እስዋ የሰዉ እናት ሲጀምር እየሰደበች አደል እንደናትነትዋ ብታርሳትስ ጨካኝ አዉሬ አየዉ እንደስዋ

  • @oromojimma5857
    @oromojimma5857 4 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @mehubahuseen1832
    @mehubahuseen1832 4 роки тому

    ትክክል ብለሻል ሀቢብቲ እነሱ ዝምብለዉ ወደነፈሰበት ይሮጣሉ አያስተዉሉም አደብ ይስጣቸዉ ለምሳሌ እኔ ልጅቷን ብድሮ ማየትም አልፈልግም ምክንያቱም ምንም አደብ የላትም የሀበሻ ባህል ሳይሆን የፈረንጅ እስታይል ነዉ ምትከተለዉ ምንም እፍረት የላትም በጣም ሰልጣኔ መስሎ ይታያታል ምክር የሚሰጣት እኳን የለም ሁሉም ያጨበጭባል እንጂ

  • @bentbedruumuslemneyii9899
    @bentbedruumuslemneyii9899 4 роки тому +1

    Waleykum selm warhimatulilahi wabarkathuu

  • @ashiaethopia9573
    @ashiaethopia9573 4 роки тому

    ወላሂ በጣምነው የማዝንላትእናት እናትናት ወላሂ እደልጅአያክብሮትም በለፈውእደዛስትከባከባትአይቸዛሬበጣምበሶቦታወላሂበጣምነውያዘኩላት ሰውልጂ በወለደይከበራል እሶግን ሁለየ ያዋርዶታል ወላሂኡፍፍፍ

  • @f2271
    @f2271 4 роки тому

    የሚሳደቡ ይገርሙኛ እኔ የጂጂን ኪያ ቻናል አላቅም ሰው ግን ፎቶአቸውን እየለጠፉ ሸር ያደርጉታል እንጂ ቪድኦውንን አላየሁም ሙስሊም እህቶች ከመሳደብ ተቆጠቡ የውስጣቸውን ማንም አያቁም እኮ በዩቲብ ስላዩ ብቻ ነው እንደዚህ የሚሉት የነሱን ሂይወት ኑሮ አያውቁም እኮ ችግራቸውን እራሳቸው ያውቃሉ ሀበሻ ዝም ብለው ያዳቡቃሉ ወዴ ነፈሱበት ነው የሚነፍሱት

  • @jayampatijayampati3249
    @jayampatijayampati3249 4 роки тому

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኛ ሀበሻ ሲባል ግራ ያጋባል ጂ ጂ ላይ ከጂ ጂ ትናላቹ ሳምሪም ጋር ስቶኑ ከሳምሪ ትናላቹ እናትና እናት ናቸው ይታረቃሉ መቼም ስጋ ናቸው አይቆራረጡም
    እኛ ሀበሾች በዘር በሀይማኖት ልምባላነው ሙስሊም ሙእሚናት አላህን እንፍራ ኢተቂላህ ያአ ኡመተል ነብይይይይ

  • @user-uy1mq6xj8m
    @user-uy1mq6xj8m 4 роки тому

    Betam Tebareki ashikabachi hizib yatalali enidemasitarek

  • @caaltuutube7069
    @caaltuutube7069 4 роки тому

    Dhugaa keeti 💕💘🥰🥰🥰🥰❤❤🥰👍👍👍👍👍👍😥👍

  • @naziifamuktar3139
    @naziifamuktar3139 4 роки тому

    Mashallaa YaaAllaa lubbuukiyaa ❤️🌷😍💕