ጌታቸው ረዳ ላይ የተነሳው ተቃውሞ፣ “ዐቢይን ለሚታገሉት እናስታጥቃለን”፣ “በቅርቡ እገባለሁ" አላሙዲን፣ የብልፅግና ስብሰባና ጦርነቱ፣ ኢሳያስና ግብፅ|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 404

  • @tesfayezeray
    @tesfayezeray Місяць тому +12

    ጌታቸው አታጭቀርብር በትግራይ ላይ ጀኖ ሳይድ ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ማስረጃ የተሰባሰባቸውን ለቀህ ለስብሰባ መጥራትህ የሕዝቡን ክብር መናቅህ ነው ያኔ በፈጠራችሁት ስህተት ከአደጋ እናንተን ለመጠበቅ ዋጋ የከፈለን ለ4 ዓመት በዝናብ በብርድ በፀሀይ ሲሰቃይ ምንም ሳይመስልህ የምርጫ ቅስቀሳ በሚመስል መልኩ ይህን መፈፀምህ አሳፋሪ ነህ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Місяць тому

      ማን መስዋት ክፈሉ አላችሁ መቼም አትማሩም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Місяць тому +53

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +60

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @ፀጋይገሚካኤል
    @ፀጋይገሚካኤል Місяць тому +12

    አብ ሸረ ዓወት ነይሩ ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому +1

      እንኳ ካባኩም ተፈጠርና😂❤❤❤🎉

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому +1

      Yes. I thank God for the good news

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      ሌባ ካድሬ !!! ያልተማሩ እናቶችን ኣበል ከፍሎ አዳራሽ መበጥመጥ ድንቁርና ነው፡፡ ካድሬ የሚፈነጭባት ትግራይ ከዚህ በኋላ የለችም !!!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +31

    Selam selam selam ethio forum melkam ken የትግራይ ህዝቢ መብትና ግዴታውን ያውቀዋል
    ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 Місяць тому +49

    የግማሽ ትግራይ አስተዳደር ። የመጀመርያ ሰራ መሆን የለበት ተፈናቃዮች መልሱ በየከተማው በጭበጨባ ማዋከብ ይቁም !!!

    • @Alphacentric1
      @Alphacentric1 Місяць тому +2

      ናይ ህዝቢ ትግራይ እዋናዊ ቀዳማይ ህቶ ተታሂዙ ዘሎ ህጊ ዝፈልጦ ናይ ትግራይ መሬት ክምለስ እዩ። እቲ ናይ ትግራይ መሬት ምስተመልሰ እቶም ካብ መረበቶም ዘተፈናቀሉ ተጋሩ ናብ ቦታኦም ምምላስ እዩ።

  • @amanuellemlem
    @amanuellemlem Місяць тому +36

    ተጋሩ ኣይንሸወድ. ዝከፈልናዮ ዋጋ ይአኽለና፡፡

    • @AshenafiAyalew-l9x
      @AshenafiAyalew-l9x Місяць тому +2

      እሞ እንታይ ንግበር

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Місяць тому +2

      ከም ብሃድሽ አብ መላእ ትግራይ ትኽክለኛ መረፃ ይገበር።ዶክተር ደብረጽዮን ባንዳ ኢዩ።ጌቾ ባንዳ አይኮነን።ፀለመ ኢዩ።አይንሸወድ ተጋሩ

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 Місяць тому +1

      መፈክር ባንዳታት እዩ::😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      ​@@HailuHabtu
      You are trying to fool us. We know who is banda. Getachew Reda is a banda who works with fascist Aby Ahmed not Dr. Debersyion

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Місяць тому +1

      @@arielasgedom3242 You are standing with esayas afeworki & alsisi!you are banda of egypt & eritria!But Gecho is not banda of abiy.You yourself banda.

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @berhaneteklu-k4j
    @berhaneteklu-k4j Місяць тому +6

    የትግራይ ህዝብ Tdf ብቻ ነዉ ያለዉ ሊላዉ ገብስ ነዉ ለሆዱ ነዉ!!

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Місяць тому +18

    ሽህ አላሞዲን አትምጣ አብይ አህመድ ይገልሀል ባለህበት ፋኖን እርዳ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

    • @habeniyaa
      @habeniyaa Місяць тому

      ገደል ግባ 👎👎👎

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Місяць тому +22

    ህወሃትን በህገወጥ መልኩ ለማፍረስ የተሸረበው ሴራ መፍረስ ሲጀምር እየተስተዋለ ያለ ክስተት ተደርጎ ነው መታየት አለበት። ሃሳብ አቅርበህ በምርጫ እንጂ በሽረባ ህዝቡ የወለደውን ድርጅት ለማፍረስ መቆመር ዋጋ ያስከፍላል።

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u Місяць тому +21

    ምድረ ሆዳም የትግራይ ወጣቶች አስጨርሰህ ህዝባችን ህዝባችን ብትል ማንም አይሰማህም የሽሬ ህዝብ ግን አለማድነቅ አይቻልም ይህ ህዝብ ድሮም ጀግና ነው አሁንም ጀግና ነው ለወደፊቱም ጀግና ነው
    ትግራይ ትስዕር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoyopisay5932
      @yoyopisay5932 Місяць тому +1

      ትግራይ ደጋግማ ትሰረር!!!

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Exactly

    • @soliyan
      @soliyan Місяць тому +1

      TPLF new yascheresachew 40 amet TPLF men sera

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ Місяць тому

      በትክክል ሁሉም ትግራዋይ መንቃት አለበት።

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Місяць тому +1

      @@Tamekebe-o3u ትግራይ ትስዕር ግን ድማ ጉጅለ ደብረጽዮን ይሰዓር!ፀማማት ደቂ ሰይጣናት

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +24

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሀይል ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም ፋኖ ጀግኖቻችን እያሽነፉ ነው ወደፊት::

  • @abeba2241
    @abeba2241 Місяць тому +19

    ድል የሰዉ ልክ ለሆነዉ ፋኖ የአማራ ልጅ 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Місяць тому +4

    ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MarishagebeyewMulew
    @MarishagebeyewMulew Місяць тому +18

    ህወሓት በማንም ባንዳ አይፈርስም ኣይተችም የትግራይ እናት ከ2.5ልጆቻ መስዋእት አድርጋለች በጌታቸው አትተችም

    • @BirhanuGebremichael-bj1ht
      @BirhanuGebremichael-bj1ht Місяць тому +1

      የትኛዋ የትግራይ እናት ናት እነዚህ የትግራይ እናት ኣይወክሉም ካድሬዎች መንደርተኞች እና ፀረ ዴሞክራሲ ናቸው ያሳዝናሉ ።

    • @HiwotShanun
      @HiwotShanun Місяць тому

      ምነው ቆሻሻ ከናንተ በላይ ደምመጣጭ ባንዳ አለ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      የትግራይ እናት ምናምን አትበል !!! ሌባ ካድሬ !!! ያልተማሩ እናቶችን ኣበል ከፍሎ አዳራሽ መበጥመጥ ድንቁርና ነው፡፡ ካድሬ የሚፈነጭባት ትግራይ ከዚህ በኋላ የለችም !!!

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres Місяць тому +38

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ሰላም ኢትዮ ፎሮም

  • @SijoSilo-b4i
    @SijoSilo-b4i Місяць тому +4

    ኢትዮ ፎሮም ብዙ ተከታይ ኣሎዉ ብለንናምናለን ስለኾነም ለ 3:16 ጌታቸዉ ረዳ ጠይቁሉን ጠይቁልን ያሁሉ ለመናገሩ ከባድና ኣፀያፊ የተባለ ዎንጀል በትግራይ ና በህቧ ፈፅሞዉ ለምን ተለቀቁ ምርኮኞች ማለታችን ነዉ
    ምንም እንከን ዎንጀል የሌላቸዉ ተጋሩ በመኾናቸዉ መከላከያ ተጋሩ ዶሞ ታስሮዉ በመከራላይ ናቸዉ ያሉ በፌደራል ታስሮዉ ማለታችን ነን

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn Місяць тому +78

    የትግራይ እናት ጀግና ናት ማንም አያጭበረብራትም መብቷን ትጠይቃለች ካልፈለገችህ በግልፅ ታባርርሀለች በሐቅ እንጂ በተንኮል ከመጣህ ልትሰማህ አትፈልገም 💪❤️💛💪

    • @teki6241
      @teki6241 Місяць тому +3

      ጅል

    • @beniamasres95
      @beniamasres95 Місяць тому +6

      የትራይ እናት የሚባል ቀመር ተበልቷል።
      TFPL እንደዛ ይል ነበር

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 Місяць тому +2

      ​@@teki6241Jill anet neh lujochan eyegedelu wede gedel yewerewerutun wenjolegnoch feto yeleqeqe jib yeno quch bla yesun arefa mesmat yelbatm

    • @JovaniShiferaw
      @JovaniShiferaw Місяць тому +1

      ምን አይነት ዶንቆሮ ነሽ ወይም ነህ ወጣቱን ያስጨረሰችው በመብቷ ነዋ በቃ ሰለ ሰላም ማውራት ካልሆነ ዝም ትበል እንደ ዱርዬ አዳራሽ መበጥበጥ ይደብራል

    • @kebromberhane5406
      @kebromberhane5406 Місяць тому +1

      @@Tsehaye-tp9mn በትግራይ እናቶች ስም አትሸቅጥ ። የትግራይ እናት ሰላም ፣ ለውጥ ትፈልጋለች ። እነዛ አዳራሽ ላይ ያየሃቸው ዛር የያዛቸው ሻለጌዎች "እናት" ተብለው ኣይጠሩም። ሀሳብ የሌላቸው ባለጌዎች ናቸው

  • @AbebawTadese-x8y
    @AbebawTadese-x8y Місяць тому +3

    አማራ ያሸንፋል 💚💛❤️

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +1

    እንኳን ስብሰባቸው ነብሳቸው ለምን እይቋርጥም እኛ ምን እገባን ድህነታቸው እንዳይበቃቸው ሌላም ስም አላቸው

  • @Carlmue
    @Carlmue Місяць тому +6

    ሲትዘግቡ ንግግራቸዉን መሃል መሃል ከእነድምጻቸዉ ብታስገቡ ይበልጥ ተደማጭነት እና ትክክለኛነት ስለምታይ ይህችን ዘዴ ተጠቀሙበት!!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +48

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 Місяць тому

      ወሬኛ አማራ ለአማራ ብቻ።

  • @waliatube9583
    @waliatube9583 Місяць тому +6

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና

  • @isaiaskiflay2520
    @isaiaskiflay2520 Місяць тому +30

    ጌታቸው የብልጸግና ምስሌነ በትግራይ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Місяць тому +1

      ጌታቸው ከብልግና ጋር ያገናኘው የፕርቶርያ ስምምነት እንጂ ወዶ አይደለም

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat Місяць тому +1

      በክት የምታዉቀዉ ነገር ቢኖር ይህ ፅሁፍ ባልፃፍክ በኽቲ

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat Місяць тому +1

      ኢሳያስ ኢልካስ ሓደ ጥዑይ ሰብ ስኢነ ኢሳያስ

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 Місяць тому

      ​@@TilahunMulat ጀዝባ አንተስ ምን የምታውቀው ነገር አለህ

    • @moe3000
      @moe3000 Місяць тому

      Loqmatse, minn aynet anegager neww,,jawisa mehon alebih​@@TilahunMulat

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Місяць тому +6

    እሰይ የእነጌታቸውን ሴራ የትግራይ ህዝብ በመንቃታቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ❤ 🙏በጣም አዝኛለሁ በነ ጌታቸው ጌታቸው ተገደለ ብሎኝ ባለቤቴ 2 አመት ብሎክ አደረግኩት አዲስ አበባ ሄዶ ፃድቃን ጌታቸው በአደባባይ ፕሪቶሪያ አደራዳሪውችን የሸኘ ቀን አበቃልኝ

  • @البيلالبييل
    @البيلالبييل Місяць тому +15

    ድል ለአማራ ፍኖ ሽንፈት ለአሸባሪው መንግስት እና ለባንዳዋች

  • @genetbirhane5430
    @genetbirhane5430 Місяць тому +6

    ስራሕኻ ከይሰራሕኻ እናዘርካ ህዝቢ ምእካብ ታይ ይበሃል ግዜ አይተቃፅል ተፈናቃላይ ህዝቢ ናብ መረበቱ ክምለስ እዮ ዝደሊ ናታትኩም አጀው መጀው አኼባ ክሰምእ አይደልይን ፡፡ህይወት መሪርዎ አሎ ንባእሉ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому

      ናይ ባሀቂ አብይ ዝገበሮ እዩ ዝገብሮ😢

    • @HiwotShanun
      @HiwotShanun Місяць тому

      አንዛር ተዛሪብካ ሞይትኻ

  • @HaqaafQabsoofna
    @HaqaafQabsoofna Місяць тому

    አሚን እናመሰግናለን

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Місяць тому +57

    Justice justice justice justice justice for the people of tigray. From humora western tigray

    • @SolomonSimachew-v3d
      @SolomonSimachew-v3d Місяць тому +9

      Justice for አምሐራ

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Місяць тому

      ብቅልፅምና

    • @Asmeraweymot
      @Asmeraweymot Місяць тому

      @@aronyonas7563 abey zelo kilsim eyu lol

    • @Bereketbet
      @Bereketbet Місяць тому +1

      እረ ጉልበት በነበራችሁ ጊዜ የወሰዳችሁትን ነው ታንኩም ባንኩም የናተ በነበረበት ጊዜ ነው ስለዚህ በጉልበት የሰረቃችሁትን ጉልበት ስታጡ ማልቀስ መብታችሁ ላለ ማልቀስ አለ መልከስከስ

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn
    @HiwotKidanemariam-bu6yn Місяць тому +11

    ተጋሩ ነስተውዕል☝️

  • @al.habeshai
    @al.habeshai Місяць тому +1

    እንኳን አብሮ ያደረሰን✅🙏🙏

  • @SolomonSimachew-v3d
    @SolomonSimachew-v3d Місяць тому +8

    ሞት ለ pp ድል ለፋኖ

  • @TestNow-n3p
    @TestNow-n3p Місяць тому +7

    ጉባኤ ሀሳቡን ላለመግለፅ አፈንግጦ የቀረ ጌታቸው ሀሳብ አትፍሩ እያለ ተቃዊሚዎችን ሲወቅስ ይታያል፡፡

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Exactly

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      ሌባ ካድሬ !!! ያልተማሩ እናቶችን ኣበል ከፍሎ አዳራሽ መበጥመጥ ድንቁርና ነው፡፡ ካድሬ የሚፈነጭባት ትግራይ ከዚህ በኋላ የለችም !!!

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 Місяць тому +2

    ኣዝናለሁ እንደ ኤርትራዊ:ተስፋ ነበረኝ:በኢትዮ ኤርትራ ህዝቦች ማሃል:ፍቅር ሰላም ሰፍኖ:ኣብረን እንዲንኣድግ:ግን ምን ይደረግ።የዚ ሁሉ ሽግር ተጠያቂ:የ ህጻናት ስብስብ ብልጽግና ነው:ከሁሉም ኣገራት ተጣላ::

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec Місяць тому

      የሃሳብ አንካሳው ሻቢያስ !!!!😭😭😭

    • @yoyo-jn9ec
      @yoyo-jn9ec Місяць тому

      ራሱ ላይ የሚሸናው ሻቢያስ ። ቅዘን ብቻ !!!!

    • @mossesblessed113
      @mossesblessed113 Місяць тому

      @@yoyo-jn9ecሻእብያ ብንጠላውም:እንደ ብልጽግና ሸርሙጣ ኣይደለም:ዜሬም ነገም ሚለው:እንደ ንፋስ ሚለዋወጥ ኣቋም እና ንግግር የለውም!!!

  • @rediwan-cn7uk
    @rediwan-cn7uk Місяць тому +44

    እንደጌታቸው ካሃጂ ያለ አይመስለኝም

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee Місяць тому

      እንደነ ደብረፂዬን አረመኔ ሌባ ደም መጣጭ የለም ። የአንድ ቤተሰብ ስብስብ እድሜልኩን ትግራይን እያመሰ ደም እየመጠጠ አይቀጥልም ሌቦች

    • @JovaniShiferaw
      @JovaniShiferaw Місяць тому +2

      መስሎህ ነው ሰላም ሰላም ይሸታል ቢያንስ ስለ ሰላም ማውራት ይሻላል ብሮ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Tikkile

    • @dagemmehari1432
      @dagemmehari1432 Місяць тому

      Tigray አርፎ ይገዛል በቃ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      ጌቾን ሌባ ካድሬዎች ባንዳ ምናምነ አያሉ በውሸት ያሙታል ህዝቡ ግን ከጎኑ ነው !! ጌታቸው በእሳትት የተፈተነ ወርቅ ልጃችን ነው ካድሬው !!

  • @moe3000
    @moe3000 Місяць тому +21

    Getachew Reda commuted the greatest sabotage by ignoring the Tigray genocide and neglecting the people of Tigray . He released the group who commuted the genocide to make happy Abiy Ahmed. He is absolutely unfit to lead the Tigray people.

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Місяць тому

      Exactly

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 Місяць тому

      Cadre like you are leaching the people of Tigray. Change is coming no matter what!!

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 Місяць тому

      That is true is he unfit and alcoholic leader he should resign immediately

  • @idrishSayid
    @idrishSayid Місяць тому +20

    ድል ለአማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ShgdfgShgdfg
    @ShgdfgShgdfg Місяць тому +1

    ድል❤❤❤❤

  • @sewaynessamuel1787
    @sewaynessamuel1787 Місяць тому +1

    Dear Mohammed, you are the person Ethiopia needs the most. Therefore, we wish the creator to bring you back to the country safely. May the creator give you long life and good health!

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f Місяць тому +1

    እንዲህ ህዝብ ላይ መቀለድ እማ ሊፈቀድለት ኣይገባም። ገዳዮቻችንን በነፃ ሸኛቸው እኮ። ማፈርም ቀረ፣ ኣጨብጭቡልኝ ብሎ መጣ።

  • @addonyabel7240
    @addonyabel7240 Місяць тому +13

    በነካ እግሩ ፀለምቲ እና ሑመራ ለምን ኣይሄድም። ተፈናቃዮች ይመለሳሉ እያለ በየኣመቱ ስለት መግባት ሰለቸን

  • @kurateme
    @kurateme Місяць тому +1

    Ethio forum ሁሌም መቼም የትም አንደኛ ምርጫወቼ ናችሁ❤ ትንሽ ግን ከቻላችሁ መረጃው ሳይዘገይ ለማቅረብ ብትሞክሩ ምርጥ ነው።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +31

    #አማራ የኢትዮጵያ የነፃነት ተስፋ ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ሁሉም ሸር ላይክ አድርጉ ከነ ችግሩ ኢትዮጵያ ካሉ ሚዲዎች የተሻለ ሚዲያ ነዉ ችግር የለበት እያልሁ አይደለም ኢትዮጵያ ካሉ ሚዳዎች የተሻሉ በጣም እርግጠኛ ሁኖ መናገር ይቻላል ቢአንስ 2 ምሊዎን ተከታይ ማግኘት ያለበት ሚዲያ ነዉ

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Місяць тому +2

    Tigiray is tired of old tplf polticians & one family regime . We support Getachwe reda & his administration . If you tried to remove getachwe reda your fight will be with the people. Try us

    • @LemlemTarekegn-e1b
      @LemlemTarekegn-e1b Місяць тому

      First of all Getachew is old tplf secondly you are not tigraway. Because if you were tigraway you will never espale tigray as T ry.So it is not your business gate out off here.

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee Місяць тому +1

      @@LemlemTarekegn-e1b 🤣🤣🤣🤣 now you are going to tell every person who is against that he is not a tigiraway 🤣🤣🤣 you guys are funny

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Місяць тому

    ራሱ ላይ የሚሸናው ሻቢያስ ። ቅዘን ብቻ !!!!

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Місяць тому +2

    🙏💛❤️

  • @robimassawino
    @robimassawino Місяць тому +13

    ኢትዮጵያ በራስዋ ያመጣችው ጣጣ በሰሜን እና ብርደቡብ ተወጥራ መሃል ላይ ልትበጠስ ከጫፍ ደርሳለች 😂😂😂😂😂

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Місяць тому

      እና ያስቃል ጅል

    • @robimassawino
      @robimassawino Місяць тому

      @@lulalula7120 ጅል ማ መንግስታቹህ ነው ዝምብሎ በባዶ ሜዳ እየፎከረ ወደ ማትወጡበት አዘቅት ሊከታቹህ ነው እናንተ ደሞ የሱ መንጋ ናቹህ ማመዛዘን ኣታውቁም ዝብላቹህ ኣካኪ ዘራፍ ትላላቹህ 😂😂😂😂😂

    • @mominaamina2263
      @mominaamina2263 Місяць тому

      Anateh yebetates geme baneda😝😝😝😝😝

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo Місяць тому

    Well come best media❤❤❤❤

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Місяць тому

    UNITED AND BLESSED COUNTRIES OF AFRICA IN THE MIGHTY NAME OF JESUS CHRIST!!!

  • @smd7650
    @smd7650 Місяць тому +8

    የምን ኦረንቴሽን ነዉ ሰዉ ስሜቱን ነዉ የሚናገረዉ ይልቁንስ ሕዝብን አገልግሉ ማሾፉን ትታቹ።

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Місяць тому +1

    ሁልህም ሰፍ ብለክ እትዮ ፎረምን ወሬ ትጠብቃለክ ግን ወሬው የተወራ ነው ወሬውን ሰምተን ምን አመጣን ወፍ የለም ስለዚህ ለሱ እንጀራ ነው ለሰሚው ዋጋ ቢስ ነው ሰው ነን እናስብ

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Місяць тому +19

    ለሁለት የተከፈለ ፓለቲካ በትግራይ የለም አንድ ህዋህት ነው እምናቀው (2 ተኩላዎች ብልፅግና ጌታቸው ፃድቃን) የአክሱም ስብስባ አልታመመም ውሽት ነው እንዳትመጣብን ብለውት ነው ❤

  • @MebratAbrha-k6r
    @MebratAbrha-k6r Місяць тому +1

    ኣነ ንማንም ኣይድግፍን ኣይቓወምን
    ግን ልህዝቢ ትግራይ ለሻገር ህዝቢ መአካብ ክይኾነስ ናህዝቢ ችግር ምፍታሕ አዩ መፍትሒ ክኾውን ዝግባአ
    በብ ከባቢ ናዘርካ ምአካብ ስልጣን ምድልዳል ኢያ ስለዚ ሕዋሕት ይኹን ግ/ምምሕዳር ልህዝቢ ዝጠቅም መንገዲ የኾኑይ ዝከዱ ዘለዉ

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 Місяць тому +28

    ጌታቸው በሌላ አታሳብብ ምን ልትሰራ ነው ከተማ ከተማ የምትዞረው የኛ ጥያቄ አለም ያውቀዋል

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      ጌታቸው በእስት የተፈተነ ወርቅ ልጃችን ነው !!! ሕዝብ እየዞረ የሚያነጋግረው የክልሉ መሪ ስለሆነ ህዝቡን ለማዳመጥ ነው ካድሬው !!

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 Місяць тому

      @@henokGoyitom ማን የመረጠው ጀዝባ እንቦጭ ራስ

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS Місяць тому

    Amazing journalist Abeba Bayou 5:42

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 Місяць тому +1

    Thank you ethio forum ❤❤❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi Місяць тому

    Our voice ❤❤❤

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Місяць тому +6

    ገታቸው ረዳ ወንጀለኛ ነውቨ

  • @brhanuseyum4315
    @brhanuseyum4315 Місяць тому

    ቧች! ኣታ እዘን ናይ ሑሓት ጋሎሞታ (ዓጣሮ!) ግና ብጣዕሚ ሽግር እንሀወን!

  • @GirmahailuTasew
    @GirmahailuTasew Місяць тому

    ማንም ብሆን ብያውቅም ባያውቅም ውደፈጣሪው ከመጠጋትናፋቃዱን ከመጠየቅ ባለፈ ለህዝቡ ያዳላ ይመስላል እንጅ በጦረነት ከሞትናግሽበት የተሻለ ለውጥ እንደማያመጣ አውቆ ወደ ስምምነትና ውይይት ብፈጥን ለራሱም ለህዝቡም 100% ይመረጣል ማን ማንን ይገላል ይዋጋል።

  • @goitomtsegay674
    @goitomtsegay674 Місяць тому

    ወንድሜ እናከብርሃለን ዝምብለህ የምትዘግብ ሰው ኣይደለህም። ዓላማ ኑሮህ ነው። እንዲሆን የምትፈልገው ነገር ኣለ። በትግራይ ግን በተለይ በሽረ ያለህ ኣዘጋገብ ሚዛናዊ ኣይደለም። ለቤተሰባዊ ኔትወርኩ ያዘነበለ ፀረ ለውጥ ነው። የፀጥታ ኣካላት ወጣቶች እንዳይገቡ በማድረግ የገቡትም ወደ ላይ እንዲወጡ በማድረግ የተጫወቱት ሚና ዘንግተሃል። ስለዚህ የ#ኣደመ ደጋፊ ኣትሁን። በኣንድ ቤተሰብና ቤተዘመድ መገዛት ይበቃናል።

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Місяць тому +2

    ገታቸው ረዳ ወንጀለኞች በድብቅ
    ፈትቶ የላከ ወንጀለኛ ለፍርድ ይቅረብ

    • @destaabera7737
      @destaabera7737 Місяць тому

      ደብረፅዮን ምን ሲሰራ ነበር

  • @fbg6774
    @fbg6774 Місяць тому

    ምርጡ❤❤❤

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Місяць тому

    Lawlessness continues to be cause for insecurity, division, disrespect and poverty. THANKS TO GOD WHO IS IN CONTROL TOWARDS SHALOM!!!
    IN JESUS CHRIST WONDERFUL NAME!!!

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Місяць тому

    The young Tigray generation should stand with Fano and throw this evil government. Democracy for all Ethiopians.

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 Місяць тому +12

    እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል የሚባለው እውነት ነው

  • @ftsumbrhanberha3803
    @ftsumbrhanberha3803 Місяць тому

    👍

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 Місяць тому +1

    ያኔም ጀምሮ ጌታቸው ሌሎች አካላት የእኛ ነው እንደሚሉት ሆኖ የተገኘ ልብጥ ነው

    • @ኣኹሱማዊ
      @ኣኹሱማዊ Місяць тому

      ኣታወናብድ ኣጨበርባሪ ትግራይ ለጌቸም ለደፂም እኩል ናት
      ማንም ከማንም በላይ ትግራዋይ ኣይደለም ለግዜው የፖለቲካ ችግር ኣጋጥማቸዋል እሱ ደግሞ በግዜ ይስተካከላል በቃ
      ጌቸ የትግራይ እንቁ ፖለቲከኛችን ነው ደፂም እንቁ ተጋዳላይ "ታጋያችን " ነው ኣለቀ

  • @ExtraStrong-u8o
    @ExtraStrong-u8o Місяць тому +1

    ኢሳያስን ተውት። እሱ ወንድ ነው። ጀግና ነው።

    • @tyttyt1271
      @tyttyt1271 Місяць тому

      💯

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Місяць тому

      ጅል 😅የራሱን ዜጌች መጨፍጨፍ እና ወታደር አሰልጥሎኖ እንደ ዕቃ ለፈለገዉ አገር መሸጥ ነዉ ጀግንነት!!!!🇪🇷

  • @AlmazBelay-l2j
    @AlmazBelay-l2j Місяць тому

    So sad to see this horrible mess after millions innocent people of tigray dies anyway this is all about tribe receiving in between suburbs so heart breaking for diaspora specially to watch this you can't even give a chance for the leader getachew to tolk egzabher kab alyet mifelelay yedhenena

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS Місяць тому

    Those who disturbing Getachew Reada Are perfect 7:11 Getachew is against TPLF 7:34

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 Місяць тому

    አላሙዲን ወደኢትዮጵያ ሲመጡ በዛው የሬሳ ሣጥን ገዝተው ይምጡ። ከነፃህረ ከነአምባቸው ከነአሣምነው ሼሁ ይማሩ።

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 Місяць тому

    🙏🙏🙏❤

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Місяць тому

    getachew reda is brillant president orentetion hwehat is the one did thay its over hwhat

  • @EsubalewAdis
    @EsubalewAdis Місяць тому

    best midya❤❤❤❤❤

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes Місяць тому

    አብይን ለማውረድ እንኩዋን ከሱማሊያ ከሰይጣን ጎን ራሱ መቆም ካለብን እንቆማለን

  • @ghirumhabte1249
    @ghirumhabte1249 Місяць тому

    ትሞፕ ካሞረጽ እዩ.እዚ ጳጳሳ ግን ንምምላኽ ሃይማኖት ዘይኮነ ንምክልኻል ሕደ ጸታዊ መውስቦን ጥንሲ ምንጻል ክከላኸል ኽብል ኣዩ ንትራምፕ ዝቃወሙ ዘሎ.ትራምፕ ግን ብኣጋኡ ዝተመርጸ እዩ ዝመስል.

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m Місяць тому

    Welcome

  • @ገሬሓበሻዊ
    @ገሬሓበሻዊ Місяць тому

    ገታቸዉ ብልፅግና

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 Місяць тому

    Welcome 🎉

  • @pl9574
    @pl9574 Місяць тому

    I appreciate the work you do in covering important stories, but I've noticed a tendency toward one-sided reporting regarding the situation in the Tigray region and other parts of the country or federal government. Balanced journalism is essential in fostering understanding and promoting dialogue. It’s crucial to present diverse perspectives and experiences from all parties involved to provide a truly comprehensive view of the situation. I encourage you to strive for fairness in your reporting, as it can help bridge divides and contribute to a more informed and constructive conversation.

  • @AbdiiSabaa-l2s
    @AbdiiSabaa-l2s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @goitom19
    @goitom19 Місяць тому

    ጌታቸው እና ደብርፅዮን መታገድ ይገባቿል::

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 Місяць тому

    ተቀበሩ እንጂ አልተረሱም!
    ህወሓት👈🏾🏴

  • @seifukassa2263
    @seifukassa2263 Місяць тому

    ለአዳዲሰ እና ሠበር ዜናዎች እየዘገያችሁ ነው ምክንያታችሁ ምንድን ነው????

  • @danielsitotaw1600
    @danielsitotaw1600 Місяць тому

  • @Altashfilms
    @Altashfilms Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @igiteodo
    @igiteodo Місяць тому

    welcom

  • @riversofbabylon5720
    @riversofbabylon5720 Місяць тому +1

    1st👍

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Місяць тому +6

    ትግራይ ፎረም ማትሉትኝ እንኳን ኢሣያስ እኛም የግብፅ ነን አላማጣና ጠለምት የጁንታ ተጣቂዎች የሚያደርሱትን በደል ለመናገር ግን አፋችሁን ይይዛችኋልኝ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Місяць тому +2

      መጀመሪያ አስተካክለህ ጠፊት ጠለምት ሚባል አናቅም ፀለምት ነው 😂😂😂😂

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Місяць тому

      እከክ

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Місяць тому +1

      ቅራቅንቦህን አታቀርሽብን የትግራይ ግዛት ሴንቲሜትር ሳይቀር ይመለሳል ።ከናንተ ጋር የሚያገናኝ ምንም ዓይነት ጉዳይ የለም ስለ ትግራይ የማንሳት ብቃት የላችሁም እዛው ጉዳያችሁን ጨርሱ ።

    • @aal1094
      @aal1094 Місяць тому

      ay Eiriterawan mesekin zelalemachu ye sew bet

  • @AmirHagos-n4g
    @AmirHagos-n4g Місяць тому

    @ajlika2: Tim ግታቸው ህዝቢ ትግራይ ናብዝነበሮ ከይምለስ ብሚሎናት ቅርሺ ትዐዲጎም ብቁሽት ብከባቢ ክትፈላለይን ሕድሪ ጀጋኑ ስውአትና ክሒዶም ከምሀገር ክይትህሉው ይሰርሑ አለው

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Місяць тому +1

    Fano lezelalem yenore❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DemekeFrew
    @DemekeFrew Місяць тому

    አይደርሰኝም ምን ላርገ

  • @TirhasTiti-h7x
    @TirhasTiti-h7x Місяць тому

    ኦረ እንተ ዛሬ ያጋጠመኝ ልንገራቹ አአ ነዉ የምነነ ረዉ ተወለጄ ያደኩት መቀሌ ስሆን አሁን ተከራቼ ያለሁት የሽሬ ልጂ ነች እና ጌታቸዉን ስትሳደብ ዋለች ዝም ስል አንች ያዘ ሰከራም ደጋፊ ነሽ አረ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ስለት እኔም መሰደብ ጀመረች እና በጣም ፈራሁ ሞክንያቱም እኔ ብቻ የ ነኝ እስዋ ግና ከሸረ የመጣች እህትዋ አለች ልጀችዋ አሉ ከቤቴ ወጪ አይነቱ ነዉ ወረዋ እን ደግም ለግዜዉ ስራ የለኝም አሁን ከምከፊለዉ አጥፊ ነዉ አዲስ ቤት ለመከራት ምን ላዲሪግ

  • @eyobgebre695
    @eyobgebre695 Місяць тому

    በትግራይ ኣሁን እየታየ ያለው የሁለቱም ህወሓቶች ነንባዮችና በትግራይ ህዝብላይ የደረሰውን ሰቆቃ መፍትሄ ሳያገኝ ህዝቡን በጎራ ለይተው እያደረጉት ያለውን የደጋፊዎች ማፈላለግያ ስብሰባ በትግራይ ህዝብ ፈፅሞ እማይፈለግና ህዝባችን ላይ ለደረሰው በደል ምንም ፋይዳ የሌለው ለጥቂቶች ስልጣን የሚደረግ ህገወጥ ስብሰባ በመሆኑ ከሁሉም በፊት የህዝባችንን እምባ ማበስ ቀዳሚ ተግባር መሆን ኣለበት።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ Місяць тому

    በሽሬ የተደረገው ተቃውሞ በሌሎች ከተሞችም መደገም አለባቸው።ከሃዲዎች ከትግራይ ተባረው ሌቦችም ለፍርድ ይቅረቡ።

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤