4ቱ የአምልኮት ስግደት ምስጥራዊ በረከቶች! | ሰይጣን ከበረከትና ከአምልኮት አዘገየን | ሰይጣን በአሳባችንና በግብራችን ይናገራል! መምህር ግርማ ወንድሙ 🔥😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc День тому +8

    እዉነት ነዉ እኔ ትንሽ ነዉ የአምልኮት ስግደት የምሰግደዉ ነገር ግን በበረከት ተትረፍርፊያለሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🤲👏

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 22 години тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችንን የሰጠን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 дні тому +19

    አው ለማምለክ እንኳን ሴጣን አቅም እያሳጣ እያየን እየተቸገርን አገልጋዯች የሰው ተከታይ አትሁኑ እያሉ ችግራችንን ግን ሊረዱ አይፈልጉም ካልፈለጋችሁ ተውን መምህር ግርማን አትንኩብን ውስጣችንን ችግራችንን መጠቃታችንን የተመለከቱልን እሳቸው ናቸው :: ሌላውማ ያፌዙብና የሴው ተከታይ እያሉ እኛ ግን የቤተክርስቲያን ልጅነታችንን ነው ያገኘነው :: በጣም ደስተኛ ነን ::

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 2 дні тому +3

      @@mengistualamu9438 የደፍተራ ወሬ አትስሚ የኔ ዉድ ሂጅና አዳምጭ ገጠመኝ 149ኛ ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ትሰሚያለሽ ጠፍተናን ወገን

  • @liyamogessara
    @liyamogessara День тому +2

    አሜን ላንተ የደረሰችልክ ለኛም ሸክማችንን ታቀልልን

  • @GfsrYdhd-c7e
    @GfsrYdhd-c7e 2 дні тому +6

    ወለተአማኑኤል,እኔምንእንደምልህ,አላቅም,ቃላት,ያጥረኛል,ተባረክ,እንቁአባቶቻችንን,እግዚአብሔር,ይጠብቅልን,ከጨለማ,የወጣነው,በእነሱትምህርት,ነው,አሁንምፈጣሪ,ደፍተራን,ከምድር,ያጥፋልን,,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 2 дні тому +9

    አባ መምህር ግርማ እንዳው እግዚአብሔር ይስጠዎት ሌላ ምንም አልልም ….. በትምህርትዎ ብቻ ከዝቃጭ ቆሻሻ ከተሰወረ ኑሮና ከተቀማ ሕይወትየወጣሁ ልጅዎ ነኝ፡፡ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 День тому +1

      አሚን ፀልዩላቸው

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm День тому +1

    እውነት ነው የኔ አባት እኔ የስግደትን ጥቅም ያወኩት የወገብ በሽተኛ ነበርኩኝ አሁን ግን ደህና ሆንኩኝ የኔአባት እመቤቴ ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsion-e8s
    @tsion-e8s День тому +1

    yene emberhane sewerwa mariyame kebere mesegana yehune amen

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n День тому +2

    እኚህ ታላቅ ኣባት መሰላል ኣድርጎ የሰጠን ኣባት የሰጠን ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እነቁ ብርሃናችን መድሃኒታችን እመብርሃንም የተመሰገነች ትሁን ኣሜን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችንና ወድሞቻችን የነፍሴ መጋቢወች❤❤❤❤

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 22 години тому +1

    እውነት ነዉ የኔ ልጅ አብዝቶ ይባርክህ መዳናለ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 День тому +2

    ካህን እንዲህ ነው ❤❤❤
    አባቴ ይባርኩኝ ❤❤❤

  • @mazaadubai
    @mazaadubai День тому +1

    kale hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ День тому +2

    አባዬ የኔ ውድ አባት በርሶ ትምህርት ያልተቀየረ ማን አለ ❤❤ከዚህ በላይ ምን አለ ሰው ሲድን እንደማየት ❤❤❤

  • @YalewGe-vo5ex
    @YalewGe-vo5ex День тому +2

    የእመብርሀን እሚሳናት የለም ክብር ምስጋና ይድረሳትና ለኔም አድርጋልኛለች

  • @helentesfa9141
    @helentesfa9141 День тому +1

    እግዚአብሔርን ይመሰገን

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 День тому +2

    አባ አይዞሆት ትንሸም ብንሆን በትምህርቶት የተለወጠን አለን እርሶ ፀጋውን ያብዛሎት እኛ ደግሞ የጠንክረን መድሐኒያለም

  • @RakDubai-pr9gv
    @RakDubai-pr9gv День тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራኖቹ ሁሉም

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 дні тому +4

    እግዚያብሄር ይመስገን❤

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 День тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነይሁን

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 2 дні тому +3

    እግዚኦ ❤❤❤

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 2 дні тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ 2 дні тому +2

    ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ፀጋ ከበረከት አብዝቶ አትረፈርፎ ይስጣቸዉ ይጠብቃቸዉ ❤❤❤

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 2 дні тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaraSara-e5k9w
    @SaraSara-e5k9w 2 дні тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 День тому +2

    ስዉሯ ማርያም የሚሳናት ይልም ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሚካዊ
    @ሚካዊ День тому +1

  • @tsinuzemaryamenate
    @tsinuzemaryamenate День тому +1

    ውድ ወንድሜ በዚህ ቪዲዮ እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል እና ትምርቶቹን ማዳመጥ ሰለምንፈልግ"እግዚአብሔር ከፈቀደ ሙሉ ትምህርቶቹን ብትለቅልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ሁላችንንም እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን!🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sunshinechannel90
    @sunshinechannel90 День тому +1

    Tekekl

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 День тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
    ቆንጆ ስብስብ 🎉🎉🎉

  • @MaedotAssefa
    @MaedotAssefa День тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 День тому +2

    ❤❤❤❤

  • @-dl5s
    @-dl5s 20 годин тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እማ ፍቅር ሰምሺን ጥርቶ ማን አፈሮ ያውቃል 🥰❤️

  • @BuzuSame
    @BuzuSame День тому +1

    Kumeh lemehed yabkah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @tt-hq6nl
    @tt-hq6nl 2 дні тому +2

    Elellllllellllellllllellll

  • @YourLocalCamera1229
    @YourLocalCamera1229 День тому +1

    😢😢😢🙏🙏🙏👏😥

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedYo
    @kebedYo День тому +1

    አባታች እድሜዎት ያርዝምልን

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 День тому +1

    kalel eyewit yesmalen

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj День тому +1

    ቆይልን ወድሜዋ❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 День тому +3

    ደንቅ ትምህርት። ነዉ ግን ጥያቄ አለኝ። መወገዘ ም ንመለትነዉ። መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። 12 አመት ነዉ መቀችወ። ግን ሁለ ጊዜ ተወገዘዉል የበሌል። እኡን እያሰተመሩ ነዉ ሌላ ትረጉም ከለወ በዬ ነዉ። ወንደሜ በረታ እንተን ሰነዬ እነፀናነል ጉልበት ተሁንነላች በረቱ። ቬር ላይ አረጉ ሰወ የደን❤❤❤❤❤

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 День тому +1

      የጠላት ወሬ ነዉ እህቴ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 День тому +1

      @ የጠላት ወሬ ነዉ ግን እነሱ ገር አለመፀፈ በዬ ነዉ ምን ያህል የወረዱ እንደሁን። የገረመል በሁን ተገገዘን የወጡትን እንደመመልሰ እግዝአብሔር የመረን።

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 День тому

      መፅሃፋቸውን አንብቢ እና እውጋዡ(ዲያብሎስ) እንደሆነ እውቀት ስትቀስሚ ይታወቅሻል!

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 День тому

      @ እኔየሰችወ ተማረነኝ ለቅዱሰ ሰጋ ለከቡረ ደሙ የበቆን አባት ነችወ ለጠላት መልሰ እነደፀፈ በዬ ነዉ እንጀ ሌላ አደልም መፀሀፈችዉ 4 መፀሀፈ። አንቤበለሁ ሰለመልሰች አመስገነለሁ

  • @hiwikonjo3747
    @hiwikonjo3747 День тому +1

    እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ መፀለይ እና መስገድ አልቻልኩም ሰይጣም በጣም እየተፈታተነኝ ነው በአህዛብ ሀገር ያለሁት እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ የፀሎት ጉሩፕ ያላችሁ ካላችሁ አስገቡኝ እንድበረታ እግዚአብሔርም ይርዳኝ አባ ግርማ ሳያቸው እጠላቸዋለሁ ግን የሰይጣን ስራ ነው ውስጤ ያውቃል ሳያቸው እፈራለሁ ምን እደማደርግ አላውቅም😢😢😢

    • @haileG2239
      @haileG2239  День тому

      ወለተ ኢየሱስ እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም መልካም ይሆናል። እግዚአብሔር አሳብሽን ይሙላልሽ። የዛሬው አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከቱ ይደርብሽ 🙏

    • @hiwikonjo3747
      @hiwikonjo3747 День тому

      @haileG2239 አሜን አሜን አሜን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @DerjaDera-s8d
    @DerjaDera-s8d 2 дні тому +1

    Berta wndimy tiru nw tolo tolo video likeq

  • @BanchDagu
    @BanchDagu День тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tgarre2152
    @tgarre2152 День тому +1

    ነጭ ለብሰው የሚሰብኩት ቄስ ማን ይባላሉ? ቃለ ህይወት ያሰማልን ስብከታቸው አጥንት ውስጥ ይገባል!

    • @mazaadubai
      @mazaadubai День тому

      ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 22 години тому

      @@mazaadubaiከ 24:39 ጀምሮ የሚያስተምሩ ስለ ቤተክርስቲያኑ ማንቀላፋት እንደሌለባት የሚያተምሩትንነእ ያልኩት!

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 22 години тому

      @@mazaadubaiአመሰግናለሁ!

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berkutitadess
    @berkutitadess День тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል