ፍቅረኛዬ ደጋግሞ በክህደት አሰቃየኝ::ባለ ታሪክ አለሚ ቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 18 годин тому +7

    በጣም ጠካራና አስተዋይ ሴትነሽ በዉነት ቅድሚያ ማረግ ያለብሽን ስላወቅሽ

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 21 годину тому +12

    የገጠር ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የምወደው ማንነቴ ከሀገር ብሰደድም ማጣት የማልፈልገው ማንነቴ ደግባለሀገርነቴን ነው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 15 годин тому +2

    በጣም የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልግሻል እሽ ይህ አደገኛ አካሄድ ነው እንደቀልድ አትመልከችው እባክሽ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነው በቡዙ ይክስሻል ጊዜሽን እያባከነ ፀባይሽን እየቀየረ ቀስ በቀስ ደስታሽን እየነጠቀ ህይወትሽን ሊያበላሽ የመጣ ጠላት ነው ንቂበት በጣም ቆንጆ ጨዋ ነሽ እንዲህ አይነት ልክስክስ ሰው አፈቀርኩ ብለሽ በሽታ ውስጥ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ ያንችን መኖር የሚወዱ ቤተሰቦች አሉሽ

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 18 годин тому +6

    የስነ ልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 21 годину тому +2

    ደስ ይላል የምታቀርቡት የሕይወት ታርክ ገንዬ እኔ የማውቅሺ ሰው ለሰው ድራማ ላይ ነው እና ለካ በጣም መልካም ሴት ነሺ በርችልንአንችም

  • @MenbereBekele-p2o
    @MenbereBekele-p2o 5 годин тому +1

    መተት መትቶብሽ እንዳይሆን ኧረ በፀሎት በርቺ እሱ አይሆንሽም እግዚአብሔር ይሁንሽ

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 14 годин тому +5

    የንቀቱ ንቀት ካንድ አልጋ 2እሴት ይዞ ያደረን ወንድ እንዴት ባል ይሆነኛል ብላ አሰበች ገና ከእንቅልፍሽ አልነቃሽም ስትነቂ በዚህ ስልክ ደውይልኝ 🤔

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 14 годин тому +2

    ኧረ እርዳታ ያስፈልጋታል ይሔ ፍቅር አይደለም ቤተሰብ እርዷት የስነልቦና እርዳታ ታግኝ 😔

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 21 годину тому +2

    አላህ ሀገራችን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ ነጃ ይበልልን

  • @MedinaAhmed-b7x
    @MedinaAhmed-b7x 15 годин тому +4

    ይሄ ሰው ጋር ካላቆምሽ ሂወትሽን ታጫለሽ ሱሰኛ ነው ደመወዙን በሱስ እየጨረሰ ያንች ጡረተኛ ነው ላንች ምንም ክብር የለውም ያገርሽ ልጅ ሆኖ እንደዚህ ይጎዳሻል እማይረባ ከዚህ በሗላ ከዚህ ሰው ጋር አቁሚ የሚሆንሽን ሰው አግቢ

  • @wedassezelalem7426
    @wedassezelalem7426 10 годин тому

    ገኒዬ ምን አይነት ታሪክ ነው ያስጠላል

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 16 годин тому +2

    ለከስተመርሽ ሶፍት አዘጋጂ ይቅርታ

  • @sarademissie33
    @sarademissie33 14 годин тому +3

    የማትረቢ እየተጫወተብሽ ነው ከዚ በላይ ሰርጉላይ እስኪጠራሽ ነው የምጠብቂው የስነልቦና ሀኪም ያስፈልግሻል

  • @desta-t9y
    @desta-t9y 11 годин тому +1

    የእኔን ታርክ ነው ያወራቺ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Годину тому

    ገንዬ በእውነት እቺ ልጅ አቃጥላ አሳመመችኝ አቦ እኔ ጥቃት አልወድም ሲያጃጅላት አትነቃም እንዴ ምንድነው የተማረችው እንዴ አቃጣይ አቃጣይ በሽታስ አይፈራም ? !!!!

  • @RahelAlemu-m3k
    @RahelAlemu-m3k 20 годин тому +6

    ኮተት የሆነ ታሪክ አትጋብዢ ገነት ንጋቱ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 17 годин тому +2

    በቃ መጨረሻሽ በእጁ ትጠፊያለሽ ሊርቅሽ ቢሞክርም አች ተጣብቀሽበታል እማትረቢ ለክብርሽ እማትጨነቂ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 7 годин тому

    ይኸን ልጅ ይቅርብሽ በሽታ ያሲዝሻል ንስሀ ገብተሽ ሱባየ ይዘሽ ከህይወትሽ እዲወጣ ጌታን ለምኝ አስደግሞብሽ ይሆናል ንቂ ከጭቅላትሽ አይደለሽም ሰው የሚልሽን ስሚ አይሆንሽም

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 17 годин тому +1

    ተኮተታም ወድ ፈጣሪ ይሠውረን😢

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 21 годину тому +2

    አሰላሙ አለይኩም

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 14 годин тому

      ወአለይኩምሰላም

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 20 годин тому

    Neseha gebtesh tsumi tselyi
    tdignalesh wedesh aydelem
    enat Egziabher ke anchi gar yhun

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 4 години тому

    Lady don't be stupid enough is enough move on live your life.he is controlling your mind.

  • @ZeharSied
    @ZeharSied 13 годин тому

    የሰይጣን ሥራ አሰርቶባታል ጠሎት አርጌ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 19 годин тому +1

    ታሪካዊ ቦታ 🙏 የካቲት 9 ቀን 1855 በካሣ ኃይሉ ጦር እና በውቤ ኃይለ ማርያም ጦር በደጃዝማች ካሳ ድል ተጠናቀቀ።ከሁለት ቀናት በኋላም መካነ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኘው ደራስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ዘውድ ጫኑ።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 19 годин тому

    MADEYATUN MELSHLET GENZEB ENDATSECHEW !

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 19 годин тому

    Denker 🤔🤔🤔🤔