የኛ ነገር ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @EasterMarkos
    @EasterMarkos 17 днів тому +18

    ወይ ስደት ናፍቆት ገዳለኝ ምን ይሻላል 😢😢😢😢

  • @ChaltuSeyoum
    @ChaltuSeyoum 2 дні тому +1

    Yemr arf new betly legn lesedagnoch temrt alwu ❤❤❤

  • @mulusew505
    @mulusew505 15 днів тому +6

    መዝሙሩን ስሰማ ይበልጥ ወደድኩት❤

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 10 днів тому +2

    መዝሙሩን ስሰማ የማየት ጉጉቴ ቀጠለ እድሜ ይስጣቹህ በጣም ደስ ይሚል ፊልም ነዉ ላስተዋለዉ በህምነትዉስጥ ብትሆኑም ሰይጣን እደሚያገሳ አበሳ በዙሪያቹህ ያጃብባል አይደል የሚለዉ እና ተስፍን አለመቁርጥን ትጋትን ያስተምራል በርቱል ጥቅሙ እጂ ጉዳቱ አልታየንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aነኝየራዪማልጅ
    @Aነኝየራዪማልጅ 17 днів тому +65

    ተወናይቹ ምንያህል በትኑቋቸው ነው በሌላ ፖስተር ያደረጋቹሁት

    • @betitadese1862
      @betitadese1862 17 днів тому +6

      እውነት ነው እኔ እራሱ እንደዛ የተሰማኝ በጣም ይደብራል አይደረግም!!

    • @BiruktawitTenkirJeni
      @BiruktawitTenkirJeni 16 днів тому +1

      Eko 😂😂😂😂

    • @hyathhh8537
      @hyathhh8537 16 днів тому +1

      መንፈሳዊነት ሠላለበትይሆናል 😢

    • @محمداحمد-ض5ع3ي
      @محمداحمد-ض5ع3ي 16 днів тому +3

      እኔራሡ እነሡ መስለውኝ ሳያቸው ሌላ ሲሆኑ ትቻቸው ወጣሁ 😂😂😂

  • @Seadamd-j7d
    @Seadamd-j7d 12 днів тому +6

    ላይ ነበር ኮሜት አብቤ ተመለስኩ 😂😂😂

  • @natimane-tu2el
    @natimane-tu2el 8 днів тому

    ደስ ይላል

  • @AbebaMekonne
    @AbebaMekonne 12 днів тому

    አሪፍ ነዉ❤❤❤❤

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ErmiasMerga-p3j
    @ErmiasMerga-p3j 16 днів тому +15

    ፊልሙ ላይ እኮ ሚገራርሙ ተዋኒያኖች አሉ ያውም ሌጀንድ የሆኑ ፥ ልምን ፖስተር በ ሌሎች መስራት አስፈለገ? ትልቅቅቅቅ ንቀት ነው

  • @ادريسادريس-ر2ل
    @ادريسادريس-ر2ل 17 днів тому +5

    ምርጥ

  • @swawit4914
    @swawit4914 11 днів тому +7

    እንስፒክተር እርሚያስ ኣይቶ የመጣ እንድኔየ❤

  • @mkhadija9454
    @mkhadija9454 3 дні тому

  • @abenEzer7-i
    @abenEzer7-i 14 днів тому +1

    Yabede nw🎉🎉🎉

  • @HamduAdem-g1w
    @HamduAdem-g1w 5 днів тому

    ፊልሙ ሀሳብ ሀሪፍ ነበር ግን የክላሲካው ድምፀ እና የካሜራ ጥራት በዘሮ አባዝቶታል (100*0=0)
    እና ደሞ ፖስተርላይ ፖቶ መከየር አይመስጥም
    ኑሮ አጃጂሎን እናንተ አጃጂለቹሁን አናሳዝናቹሁም

  • @HabtamuHaile-ry8hp
    @HabtamuHaile-ry8hp 17 днів тому +2

    Indet besewu paster film tilekalachu

  • @Mukmelabdelha
    @Mukmelabdelha 11 днів тому

    ከፊልሙ ይልቅ ከከሜራ ጀረባ የተቀረፀዉ አዘናንቶኛል😅😅😅

  • @ArkisoAsha
    @ArkisoAsha 15 днів тому +5

    በህይወቴ እንደዚህየሚስጠላፊልምአላየሁም

  • @AaSsስታምሩየኔወዶች
    @AaSsስታምሩየኔወዶች 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FatumaMuhemed-y4p
    @FatumaMuhemed-y4p 14 днів тому

    በጣምያሳዝናል

  • @fatxiinashekh7270
    @fatxiinashekh7270 5 днів тому

    Ihe ahun film new ic ethio film ina Arsenal sem new

  • @Bortokan-m5x
    @Bortokan-m5x 16 днів тому

    Wow miriti filim naw👌

  • @rdfhvffhh
    @rdfhvffhh 9 днів тому

    የኢትዮ ፊልም ጥሩ ሁኖ እያለ
    ቀጭ ቀጭ የሚለው እና ኬል ኬል የሚለው በጣም ፊልሙን ያበላሸዋል

  • @TigzawMulugeta-u5f
    @TigzawMulugeta-u5f 10 днів тому

    ምንም ሳይገባኝ ጨረስኩት 😂😂😂😂

  • @MouhamedAbdu
    @MouhamedAbdu 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 6 днів тому

    ምን አይነት ጭምልቅና ነዉ የቆየ ፍልም ላይ አድስ ፖስቸር ለጥፎ ማምጣት ያዉም የዚህ ፍልም ተካፋዮች ያልሆኑትን እንደ ሰዉ እናስብ እንጅ

  • @MisganFikre
    @MisganFikre 15 днів тому +1

    Lmayte jamre commente anbebi akortku🤭

  • @SuleSule-gv4fb
    @SuleSule-gv4fb 6 днів тому

    Meneme sayegebagn 78 daqiqa belachugn

  • @daniyenatu-n6s
    @daniyenatu-n6s 7 днів тому

    film poster lela film lela mn waga alw

  • @AmirBoos-n3f
    @AmirBoos-n3f 13 днів тому

    ere wedeza

  • @MubarekHussain-m2n
    @MubarekHussain-m2n 14 днів тому

    ዎይ ኢነተ ገብተቹ ሲሯ

  • @KiyaTlahun
    @KiyaTlahun 13 днів тому

    adet yemiyastela film newu derasiwum darecterum dgame film yemibal adatseru mn ymeslalu

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 3 дні тому

    The worest recorded too much music and others

  • @kebedeshifera7889
    @kebedeshifera7889 15 днів тому

    digami belela sim keyro leba yebezabet hager

  • @BobMet-o5p
    @BobMet-o5p 7 днів тому

    ኢደፈለመ

  • @Geba744
    @Geba744 15 днів тому +6

    ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮሜንት ሳነብ የሁሉም ሰዉ ኮሜንት የጥላቻ ነው ጥላቸው ተመችቶኝ የራሴን ልፅፍ ፊልሙን ማየት ጀምሪያለሁ የኔን ኮሜንት ጠብቁ .....

  • @SuleSule-gv4fb
    @SuleSule-gv4fb 6 днів тому

    Daddeb nachu ene poscharun ayeche memetatte.leboch

  • @BestMusicAllTime376
    @BestMusicAllTime376 16 днів тому

    inspector ermias's the frist movie

  • @creativityandinnovationworks
    @creativityandinnovationworks 10 днів тому

    ተመልሻለሁ ጓዶች

  • @ShumiSisay
    @ShumiSisay 13 днів тому

    Astelita film

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz 16 днів тому +2

    በራሳችሁ አትተማመኑ የሰው ፎቶ ምትፓሰቱት

  • @ግዜ-ቘ6ጘ
    @ግዜ-ቘ6ጘ 16 днів тому

    ሰይሰጥላ ድሚፂን በጣም የምረብሸ ክልሰካል አለ ከሜራማን ሁሉ 😂

  • @NasreMan-rz3yi
    @NasreMan-rz3yi 15 днів тому

    ይሁን እስኪ

  • @NetsanetAmsalu-l5e
    @NetsanetAmsalu-l5e 16 днів тому

    Adamen hewane new yemetemeslute setameru Des yemil tewena bertu

  • @meseluderbie1928
    @meseluderbie1928 12 днів тому

    ምንድነው ይሄ ሰውን ሸወዳችሁ ማለት ነው

  • @MubarekHussain-m2n
    @MubarekHussain-m2n 14 днів тому

    ተውነ ኢኒይበት

  • @Mnmn-u7o
    @Mnmn-u7o 15 днів тому

    ሢያሥጠሉ

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 15 днів тому

    ኤጭ እንዴት ሊያዙ ቻሉ በጥንቆላ

  • @GemechisWendimu-h7z
    @GemechisWendimu-h7z 14 днів тому

    የማትረቡ ተዋናዮቹን መናቃቹ ነው ገደል ግቡ

  • @makysolomon795
    @makysolomon795 15 днів тому

    ኮመንት አይቼ ተውኩት እኔም ፖስተሩን አይቼ ነበር የመጣሁት

  • @AwolAmza
    @AwolAmza 16 днів тому

    ማንን ለመሸወድ ነው ቆይ😂😂😂

  • @MulisaAbdulaziz
    @MulisaAbdulaziz 14 днів тому

    እኔኮ የተፖሰተው አይቼ ነበር የመጠውት ልውጣ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 15 днів тому

    ተልካሾች ናቹ እሺ 😂😂

  • @Jemalyesuf-u1w
    @Jemalyesuf-u1w 14 днів тому

    ኧረ ሆነደ እኛም አናያት ሌቦች😂😂

  • @LalaKale-r7w
    @LalaKale-r7w 15 днів тому

    Posteru bergtegnnet kutr 2 janamora mehon alebet ergtegnaneg

  • @hab2124
    @hab2124 16 днів тому

    ይሄን ለሁለተኛ ጊዜ ሾፍኩት
    ከ4 አመት በፊት አይቸው ነበር

  • @AbayDame
    @AbayDame 16 днів тому

    Fimuu das yilalko gn damoo lmn lela poster asflg

  • @seblewongelbiruk2435
    @seblewongelbiruk2435 16 днів тому +1

    ተ ነ ፑ 🙄

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 16 днів тому +1

    ጉዳፉ ሁላ ለፍርፉሪ ሳንቲም አይብራችሁም ግን ውሸት ፊልሙ ሌላ ፖስተሩ ሌላ

  • @makihadush3504
    @makihadush3504 13 днів тому

    Leboch mn yemesele film belela sew fit aykebdm maferiyawoch