🔴 አነጋጋሪው የቴዲ አፍሮና የትዝታው ፍጥጫ እና የዘሪቱ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 213

  • @aklilnews
    @aklilnews  17 днів тому +17

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

    • @yodittekeste
      @yodittekeste 16 днів тому +2

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      ዮዲትዬ❤🙏🙏

  • @mulualemyilma6361
    @mulualemyilma6361 16 днів тому +20

    እግዚሃብሔር አምላክ እህቴ ዘሪቱ ከበደ የእመቤታችን አማላጅነት ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +4

      አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን አማላጅነት ከእርሷና ከመሰሎቿ ጋር ይሁን❤🙏

    • @ManeWo
      @ManeWo 15 днів тому

      ተረት ተረት ። የላም በረት ። አንድ ስድስት ክንፍ የነበራቸውና ሰይጣንን አጥምቀው ያመነኮሱ ሰው ነበሩ .....

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 15 днів тому +1

      ​@ManeWo ከዝንብ ማርአይጠበቅም👈👈

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 16 днів тому +8

    ሰላምህ ይብዛ ቴዲ ወሳኝ ሰው❤

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 16 днів тому +2

      መብራትዬ❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      መብራት እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @christianmikyas8366
      @christianmikyas8366 16 днів тому

      አንተ ደቆሮ ዘሪቱ ወደ አተና አንተን መሣይ ወደ ሙት ነው ምትመለሠው ውሽታል የመይጣን ልጅ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      የምትናገሩትን ቃል በተግባር አትኖሩትም የምለው እኮ በምክንያት ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ''ወንድሙን ደንቆ*ሮ ብሎ የሚሳደብ የገሀነም ፍርድ ይገባዋል'' አንተስ ለዚህ ስድብህ ይገባህ ይሆን አስተውል ወዳጄ ተረጋጋ መረጋጋትና ማስተዋል የሚጠቅመው ለራስ ነው🙏

    • @Mebrat2111
      @Mebrat2111 16 днів тому +1

      @@aklilnews ሰው እሚበለው አጣ እንጅ እሚያወራው አያጣም ተወው ወንድሜ ተናግሮ ካናጋሪ ይጠብቀን

  • @b21e19
    @b21e19 16 днів тому +8

    እህታችን ዘሪቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 16 днів тому +8

    ዘሬዬ እ/ር ይርዳሽ አሜን

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 16 днів тому +8

    እግዚአበሔር ትልቅ ነው ሐያል ነው ገናና ነው የዓለም ፈጣሪ የሰማይ የምድር ፈጣሪ ገዥ አምላክ ንጉሥ የሚፈራ የሚከበር የሁሉ ባለቤት ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም በክብሩ አይደራደርም ትቢተኞችን አመፀኞችን ያምበረክካል ኃያልና ገናና ነው። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ሁሉ ከንቱ ሥልጣን ከንቱ ሀብት ከንቱ ወገን ከንቱ ውበት ከንቱ ትምከት ጉልበት ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው። ትምክት እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 16 днів тому +2

      በትክክል የሚገርም ፅሁፍ እግዚአብሔር የጌቶች ጌታ ነው ተባረክልኝ🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      በጣም አሪፍ አገላለፅ ለእግዚአብሔር አምላካችን ፈጣሪያችን ምን ቃል የለንም ምስጋናን ብቻ እናቀርባለን አስባቹታል ምህረቱ እኮ ነው ያቆመን እንጂ እንደ በደላችን ቢሆንማ ማን በፊቱ ይቆማል?🙏

  • @YetmKassa
    @YetmKassa 16 днів тому +6

    መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ሌላ የለም እርሱም እየሱስ ነው

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በትክክል ❤🙏

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 16 днів тому +9

    ዘሪቱ እመቤቴ ያምላክ እናት ከነልጇ ትርዳሽ

  • @Elareact
    @Elareact 16 днів тому +4

    akilil ትችላለህ my brother 💪

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      Ela Welcome Home Thank you so much🙏

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 17 днів тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +1

      ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ🙏 ሼር

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 16 днів тому +5

    ዘሪቱዬ እግዚአብሔር. ይርዳሽ.

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ፈጣሪ ያግዛት❤🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 17 днів тому +7

    ❤❤❤በርታልን ወንድማችን ተዋሕዶ ለዘለአለም ትኑር ፈለጉ አልፈለጉም ተዋሕዶ ትኖራለች ቸሩ መደሐይናለምን ክደው ዛሬ ምጥ ያዛቸው ገና በዚሕ አያቆምም የባሠው ሢመጣ ይቻሉት የጌታን ክብር ❤❤❤❤💚💛❤ይሔ ፕሮግራም መዘዙ ብዙነው ወገኖቻችን ንቁ

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 17 днів тому +1

      በትክክል ሀኒዬ ድብቅ አጀንዳማ ይኖራቸዋል አክሊል እንዳለው

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +1

      ሀኒዬ❤🙏

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 17 днів тому +4

    Welcome aklil I still wait for your videos we love you and thank you for your interesting contents and updated informations

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +1

      Thanks Mesita❤🙏

  • @ayutube17
    @ayutube17 17 днів тому +7

    4:45 እዉነትም ያማል ቅኔዉ አክሊልዬ እንኮን ደህና መጣህ አይይ ለኛ የአደጋ ጊዜ ተጠሪያችን መድሃኒአለም ነዉ
    አይ ትዝታዉ የቀና ብዙ ያወራል ቅናት ነዉ እንዲህ የሚያዘባርቀዉ 😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +2

      አዩዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @Sinatube1
      @Sinatube1 17 днів тому +2

      አዩ❤እንዴት ነሽልኝ

    • @ayutube17
      @ayutube17 16 днів тому +1

      @@Sinatube1 አለሁልሽ ዉዷ💞🌹

    • @ayutube17
      @ayutube17 16 днів тому +1

      @@aklilnews እንኳን ደህና ቆየህኝ አክሊልዬ ወንድሜ🥰

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 16 днів тому +5

    ሰላም ወንድም እንኳን ደናመጣህልን ❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ውብዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ እንኳን ወደዚህ ቤተሰብ ተቀላቀልሽኝ❤🙏

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 17 днів тому +8

    ዘሬቱ ከተመለሰችማ በጣም ደሰ ይላል ግን ገንዘቡና ጥቅም አሸንፉታል መናፍቅ በጣም ገንዘቡ ይወዳሎ እግዚአብሔር አምላክ ልቡ ይሰጣቸው

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 17 днів тому +2

      ትክክል

    • @BeBrave-q3i
      @BeBrave-q3i 17 днів тому +2

      ትክክል ለስጋቸው ምቾትን ብቻ ነው የሚፈልጉት እንግዲህ ሰውን ተከትላ ነው የሄደችው ተመልሳ መፅሐፍን አንብባ እንድትመለስ እርሱ ይርዳት

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +3

      አይቅርም ምድር መላዋ በተዋሕዶ ልጆት ትመላለች እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ ብሎ ይመሰገናል❤🙏

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +1

      ማሪዬ❤🙏

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ 17 днів тому +1

      ❤ ፍቅር ዘሪቱ ቤተሰብ አክ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 16 днів тому +7

    አይ ትዝታው አሁንስ አበዛው😣😣

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በጣም አብዝቶታል የቅዱሳን አባቶች ጠል ነው🙏

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 16 днів тому +6

    እግዚአብሔር በትዝታዉ ታምር ያሣየን አሁን ፈጣሪ ቅርብ ነዉ

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 16 днів тому +1

      እመቤታችን ላይ እንደቀለደ አይቀርም ይሄ አስመሳይ ቅዱሳንንም ይሳደባል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 15 днів тому +2

      አይቀርም የሱ ብልግና ለእኛ መአት ያመጣብናል ይሄ ሆድ አምላኪ ቆሻሻ በእመቤቴ ቀልዶ አይቀርም

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 15 днів тому +1

      በትክክል የእጁን ያገኛል ''ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል'' ጤፍ ዘርቶ ስንዴ የሚሰበስብ ማንም የለም ሰው ሰውን ሊሳደብ ሊቀልድበት ይችላል የትዝታው የሚለየው እግዚአብሔር የመረጣቸውኝ ቅዱሳኑን እንዲሁም እናቱ እመቤታችን ላይ ሳይቀር የድፍረት ቃላትን ተሞልቶ ሲናገር ማየት በጣም ልብ ይሰብራል😭🙏

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 16 днів тому +3

    Akilkiy🥰🥰አቀራረብክ እኮ👌👌

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮዬ❤🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 16 днів тому +3

    እኳን ሠላም መጣክ አክሊል ወድማችን በርተ ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይሥጣቸው

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 16 днів тому +4

    አብቱ ለአተ ክብር ለአተይሁን ሰማይና ምድርን ያለምንም ምሰሶ የፈጠርክ ለሊትና ቀን የፈጠርክ አተልትመ ሰገን ይገባልጄ አይዘ በትብህም ክብርህን አሳይህ ተመስገን ደምአር ግተህ አጥት ሰክተህ የፈጠርከኝ አመሰገ ንሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ❤❤❤🙏 ጥሩዬ

    • @TiሩuworkBIra
      @TiሩuworkBIra 16 днів тому +3

      ​@@aklilnews
      አመሰግ ናለዉ በርታልን ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ አተን❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ጥሩዬ❤🙏

  • @Laliimedia16
    @Laliimedia16 16 днів тому +4

    Nagaan mana kanaaf ha ta'u akkam jirtu Baga nagaan dhuftan 🎉

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 17 днів тому +6

    እግዛብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 16 днів тому +5

    አሰላም አሌይኩም ወድ እንኳን ሰላም መጠሸ የኔወድ❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ጦይባዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

    • @Tybatube
      @Tybatube 16 днів тому

      የኔወድ እንኳን ደህናቆይሸሊን የኔቂን

  • @dafna4027
    @dafna4027 16 днів тому +6

    ዘርቱ የተናገርቸበት ማስረጃ የት አለ🙄!????

  • @AMELEGesit-r8x
    @AMELEGesit-r8x 16 днів тому +3

    ሰላም ለዚህ ቤት

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ሰላምሽ ይብዛልኝ አመለዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤🙏

  • @Gol-l6h
    @Gol-l6h 16 днів тому +4

    ስሙ ይባረክ

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 16 днів тому +3

    አክልልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      እጅግዬ የኔ ምርጥ❤🙏

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 16 днів тому +4

    ተዋህዶ ፍቅርናት አንች ብቻ በሰላም ነይልን ዘርቱ አድናቂሽ ነኝ❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      በትክክል ይልማ🙏

  • @fikeretefikerete443
    @fikeretefikerete443 16 днів тому +3

    GOD THE KING OF THE UNIVERSE , FORGIVE OUR SINS , AND HELP US TO OBEY YOU.

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 16 днів тому +4

    ሰላም ሰላም አክሊልዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ውዴ ስላጋራሽን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ባተሰብ ስለሆንን ደስስ ብሎኛል ደምሬሻለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ፍትህ ለፆታዬ የመንግስት ያለህ የመንግስት ያለህ😂😂😂 አሉ እማማ ዝናሽ🙏

  • @lebegoHonelign-p4p
    @lebegoHonelign-p4p 16 днів тому +6

    አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና ወደ ገላትያ ሰዎች ምእራፍ 6 ቁጥር 7

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ትክክል እግዚአብሔር አይዘበትበትም🙏

  • @OromiaOromia-q5c
    @OromiaOromia-q5c 14 днів тому +1

    የማይመስል ነገር አታወራ ቀዳዳ ዘሪቱ ልጁዋን የቀበረችው በጴንጤ ቤተክርስቲያን የው መቼም ጥላ አትሄድም ወደ ኦሮቶዶክስ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 15 днів тому

    ዘሪቱ እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቀጥተኘዋ ሀይማኖት ወደእናት ቤተክርስቲያን ይመልስሽ ቅድስት ድንግልማርያም አማላጅነት ካንችጋር ይሁን የጠፋትን ወደቤቱ ይመልስልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏🙏🙏

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 16 днів тому +4

    Embta tardash Ayzosh talye

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 16 днів тому +9

    ኢየሱ ኢየሱስ የዐለምን ሀጢአት የተሽከም ብችኛው ክዘለአለም እስት መዳኛ❤ ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል❤❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ያድናል ይታደጋልም🙏

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688 15 днів тому +1

    ይርዳሽ መድሃኒአለም

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 16 днів тому +4

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 16 днів тому +3

    Egziabher menoru befetretat zend terestual esu demo endih esat eyelekeke meretun eyarade eyanketekete menorun yasayenal Egziabher tenantem zarem lezelalmu hiyaw hono yenoral. Amem

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ተባረኪልኝ ሀኒዬ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ህያው ሆኖ ይኖራል🙏

    • @HaniTerefe
      @HaniTerefe 16 днів тому +1

      @aklilnews Amen

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 15 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሽን ያብራልሽ እህቴ ❤እመብርሃን ትርዳሽ!!!!!

  • @Dave12Orthodox
    @Dave12Orthodox 16 днів тому +3

    Tewahido Arbegna

  • @alelus-j2v
    @alelus-j2v 16 днів тому +3

    hula nurln

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @selmonko
    @selmonko 15 днів тому +4

    እኔ እኮ የምለዉ ክርስቶስን ማመንዋ ነዉ መናፍቅ የሚያሰኛት መናፍቃን እናንተ ናችሁ ፍጡርን ሁሉ የምታመልኩ ስለ ክርስቶስ ሲነገር የሚያንገሸግሻችሁ ከሱ ሞትና ትንሳኤ ይልቅ የጊዮርጊስ ሰባት ጊዜ ተፈጭቶ መገደልን አምናችሁ በጭፍን የምትጓዙ ጨለምተኞች እስኪ የዘሪቱን የልጇ ሽኝት ላይ የተናገረችዉን የእምነት አርበኝነት ንግግሯን ስማዉ ወንድሜ ከአምላክ ጋር አትተላለፍ ቴዲም የእዉቅና አባዜ ሰንዶ ይዞት ነዉ ለአምላኩ መሸነፍ ነዉ የሚያዋጣዉ

  • @GetuBelihu
    @GetuBelihu 15 днів тому +1

    እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ያለልክ የሚዋሽ ሰው እንዴት እንደምትሰሙ ሳስብ ይገርመኛል?ዳሩ የዚህ ዓለም ገዢ እንዳያዩ አየሰናቸውን አሳወረ ይላል ቃሉ አይፈረድባችሁም።ጌታ ግን አሁንም ይወዳችኋል።ተመለሱ።ዘሪቱማ ከዘላለም ሲዖል አመለጠች።የበጉ ከተማ ገብታለች።የዚህ ዓለም ክብር ዝና ለጥቂት ጊዜ ነው።እሷ ያገኘችው ጌታ ግን ለዘላለም ነው።ተፈጸመ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  14 днів тому +1

      ወዳጄ በሀሰተኛ ነብያቱ ድራማ እየተሸወዳቹ ነውና አይንህን ግለጥ🙏

  • @D7GloriousGrace
    @D7GloriousGrace 16 днів тому +6

    ኦርቶዎች ጴንጤን ይሰብካሉ ጴንጤዎች ኢየሱስን !
    #TheDifferent🤞

    • @geraratube12
      @geraratube12 16 днів тому +4

      በማስመሰልማ ተክናቹበታል ክርስቶስን እንሰብካለን እያላችሁ በስሙ ትነግዳላችሁ ፀሎት ለማድረግም ገንዘብ ትቀበላላችሁ በሀሰት ትንቢታቹም ጌታ ተናግሮኛል እያላችሁ ለህዝቡም የማይጨበጥ ተስፋን እየሰጣችሁ ትዘርፉታላችሁ ስራ እንዲጠላም ታደርጉታላችሁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Azeb1
    @Azeb1 16 днів тому +3

    selam enekan dena mexah
    fetari lebona yadelen ufff😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አዚታዬ❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 17 днів тому +6

    አክሊልዬ ጀግናው ወንድማችን የመናፍቃኑ በትር እንኳን ደህና መጣህ❤ ወደ ሀሳቤ ስገባ ትዝታው ሆን ብሎ ትኩረት ለመሳብ የማይዘረጥጠው አንዳች ሰው የለም የሰው እንዳይገርምክ ቅዱሳንን ያቃልላል ብታይ ቴዲ ልክ ባስገባው ይሄ የእናት ጡት ነካሽ ሌላው ዘሪቱ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ መጀመሪያ ተምራ አውቃ ሳይሆን ወደ መናፍቃኑ የሄደችው ሰውን ተከትላ በስሜት ነበር እና ድንቅ ቲቪ ላይ ላጤው የሚለው አንተ እንዳልከው ዝሙትን ፕሮሞት የሚያደርግ ትውልድ አጥፊ ስራ ነውና ልንቃወመው ይገባል አክሊል እናመሰግናለን አንተንም🙏

  • @minewjal
    @minewjal 15 днів тому +1

    መናፍቅ የሚባለው መጥቆሪያ የምባል የአጋንት ልጅ የሚያመልክ ነው።

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 днів тому +1

    እናመሰግናለን። የሚገርሙ ናቸዉ ሁሉም። የዚህ ሀገሮቹ በፈጣሪ ሲዘባበቱ መልሱን አሳያቸዉ እሳቱ ተሳለቀባቸዉ።
    የ ላጤዉ ፕሮግራም ከእዚህ ሀገር የተኮረጀ ነዉ። አይሰራም!!! ቀሽሞች።

    • @aklilnews
      @aklilnews  10 днів тому +1

      ሚሚዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽልኝ አበረታቼ በትክክል ከውጭ የተኮረጀ ነው ደግሞም እናስቆማቸዋለን❤🙏

  • @روش-ن6د
    @روش-ن6د 16 днів тому +3

    ❤😂😂😂😂

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 16 днів тому +2

    ከብርሀን ወደ ጨለማ አይኬድም!!! 😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому

      ጨለማውንማ አየነው እኮ በዲም ላይት ባንቆጠቆጠ መብራቱም በጠፋ የመሽታ ቤት በመሰለ ቤት ውስጥ ስትዘሉ ታመሻላችሁ ከዚህ በላይ ጨለማ ምን አለ🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 15 днів тому

      ቀዳዳ ናይት ክለብ ባዳራሸ ውሰጥ ነው እኮ ጴንጤ😂😂😂

  • @FekaduTadese-u2w
    @FekaduTadese-u2w 15 днів тому

    የእኔ ህፃን አይዞሽ ትድኛለሽ😂😂😂🎉

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 16 днів тому +4

    እኔ የሜሳአዝነአኝ የዘሬቱ ልጅ የሞተአው በሀሰአተ እምነአተ እኔ እፀልይለታለአው ለልጆ ንአፈሰ ይማር አንጀቴን ነው የበላአኝ😢😢😢

  • @BelenAsefa
    @BelenAsefa 14 днів тому +1

    የታለ እየጠበቅንክ እኮ ነው የዘሪቱ ወፍ የለም ማፈሪያ ነክ😂😂😂😂😂😂

  • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
    @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 17 днів тому +2

    ሰላም የአክሊል ተዋሕዶ ቤተሰቦች

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 днів тому +1

      ቤተሰብ❤🙏

  • @SofiaMohammed-g1t
    @SofiaMohammed-g1t 12 днів тому

    Ehite Zeritu bewid waga yetegezach yedemu waga nat wedechelema atimelesim 🙏

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 16 днів тому +1

    እንደተሳለቅሽበት ይሳለቅብሻል።

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 16 днів тому

    ቅዳሴ ማርያም ላይ "አብ ዕሳት ነው ወልድ ዕሳት ነው መንፈስ ቅዱስ ዕሳት ነው ይላል። ሎሳንጀለስን የበላው ዕሳት ነው የእግዚአብሔር ቁጣ ነው።

  • @SileshFesfn
    @SileshFesfn 15 днів тому

    እንኳም ደሕናመጣሽ

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 16 днів тому +4

    ቴዲ አፋሮ የኦርቶዶከሰ አምላክ 😂😂😂😂

    • @EtagegnSisay
      @EtagegnSisay 16 днів тому

      ደደብ ጀዝባ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      አትሳሳት ወንድሜ ''በዚህች በትንሽ ምላስህ ስህተት የተነሳ መላው ሰውነት ሲኦል ከሚወርድ ምላስህን ገታ አድርገህ በህይወት ብትቆይ ይሻልሃል''

    • @eyobeltefera4373
      @eyobeltefera4373 12 днів тому

      አፍህን ዝጋዉ ሸተትኸኝ

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 16 днів тому +3

    ገና በዜሮ ያባዛችሗል እሳቱም አይቆምም እናተም ትጠፋላችሁ ምክንያቱም ከማይቻለዉ ጋር ነዉ የቀለዱት።

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 15 днів тому

    እስኪ የዘሪቱን የራሷን ቃል ከአፏ አሰማን ቀጣፊው

  • @gezahegntanashu968
    @gezahegntanashu968 9 днів тому

    ወዳጄ
    የብፅእትን(የማርያምን) ልጅ መድሐኒትአለምን መከተል እውነት ሕይወት መንገድ እርሱብቻ እንደሆነ ማመን ፕሮቴስታንት መሆን ""መናፍቅ"" ስለማስባሉ ከመፅሐፍቅዱስ ውስጥ ካለ በመረጃ አቅርቡልን እንጂ ???? ወዳጄ ፈጣሪ የማይወደውን የሚጠየፈውን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየባእላቱ ሲዋኙበት የሚታዩት ምን አይነት ስም ልትሠጣቸው ነዉ ???? ሁላችንም ስለምንተዋወቅ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  9 днів тому +1

      በመጀመሪያ ብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያምን ስም በማንሳትህ አንድ የሷን ስም መጥራት መዋረድ ከሚመስላቸው መናፍቃን ተለየህ አመሰግናለሁ🙏 ሌላው ስለ በዓላት ያነሳከው ነገር መፅሐፍ እንዲህ ይላል ''የፃድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል'' ያ ማለት ፃድቃን የሚያልፈውን ትለው ወደማያልፈው ሲሄዱ በምድር የሰሩት ገድል ተፅፎ ስማቸው ሳይረሳ ታስቦ ለዘለዓለም ይኖራል ለዛም ነው ቅዱስ ቃሉ የተፃፈው ሌላው ነገር ቅዱሳን አበው አባቶች የትኛውንም ተጋድሎ ሲጋደሉ ከፊታቸው ሃያሉ ጌታን እግዚአብሔርን ያስቀድማሉ ያለእርሱ ማሸነፍ አይቻልምና ስለዚህ የነሱ በዓል ሲዘከር ሲታወስ በዚያ ሁሉ ነገር ያገዛቸው የረዳቸው አምላካችን የቅዱሳኑ አባት ስሙ ከፍ ከፍ ይላል ታዲያ ለቅዱሳን ፃድቃን አምላክ እግዚአብሔር አይደለም ከሰኞ እስከ አርብ ሌላም ቀን ጨምረን ብናመሰግነው ምንአለበት?🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 16 днів тому +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @WeyzoroRoza
    @WeyzoroRoza 16 днів тому +1

    እየዘፈንክ በጌታ ስር ነኝ ለማለት ይከብዳል ያዉ እዉነት ከሆነ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ መከተል ካቆመች ያዉ ለመዝፈን እንዲመቻት ይመስለኝል ያዉ በኦርቶዶክስ ስር ሆነህ መዝፈን ኣያስጠይቅም ኣይደል😂😂 ለማንኟዉ ወደ ክርስቶስ ብቻ ብንመጣም ብንከተልም ሽክም ይቀላል እና ወደ ብርሃኑ እንመላለስ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      የትኛው የኦርቶዶክስ እምነት ላይ ነው ዘፈን ኃጢያት አይደለም የሚለው ግለጥና አሳየኝ ወይስ ለማላገጥ ነው የምትፅፈው አይ መናፍቅ!!

    • @WeyzoroRoza
      @WeyzoroRoza 15 днів тому

      @aklilnews እነ ኣረጋሀኝ ወራሽ መዝሙር ስርተዋል ቤት ክርስትያን ገብተዉ ይዘምራሉ ብዙዎች ልጠቅስልህ እችላለዉ ግን መገንዘብ ያለብህ 98/100 የሚዘፍኑ ዘፋኒዎች ኦርቶዶክስ ናቸዉ በቤተክርስያንም ኣይወገዙም ለምን ይመስላሀል ጎበዝ በሰርግ እና በተለያዩ ብኣል በዘፈን ኣይደልም እንዴ የሚድምቅ ከነ መጠጡ ቄሶች ባለዉበት ጎበዝ ክክክ

  • @BeteketZewde
    @BeteketZewde 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 14 днів тому

    ስለ ዘሪቱ እስቲ ምንጭ ጥቀስልን? 🤔

  • @GetuBelihu
    @GetuBelihu 15 днів тому +1

    ለምን ያለእውቀት ታወራለህ?መጽሐፍቅዱስ አልባ መሆናችሁን አታ ነውዘሪቱ ወደ ጣዖት እምትመለሰው?ዛሬ ድረስ ለስዕል የመትሰግዱ ናችሁ እኮ።ሊያውም ለማይታወቅ አምለክ።

  • @KiduhaylayKidanu
    @KiduhaylayKidanu 15 днів тому

    ጥሩ ሀሳብ😂😂😂

  • @WushuLove-x3b
    @WushuLove-x3b 16 днів тому

    ማንም ከብራሃን ወደ ጨለማ አይመለስም እናንተ ግን የጨለማ ልጆች ስለሆናቹ ትችላላቹ ማቀናበር ለጎን ማንም አለመሸዉዱነው ደስ የምለየን

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      የእግዚአብሔር ልጆች የጨለማ ልጆች ብለሽ መጥራትሽ ያስጠይቅሻል ቃሉን በተግባር ለመኖር ሞክሪ🙏

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 12 днів тому

    አብዷል ይሔ ሠው ዘመድ የለውም 😢😢😢

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 15 днів тому

    በሰው ኃይማኖት ምን አግብቶህ ነው ፓስተር ትዝታውን የምትሰድበው? ዘሪቱንም ስትዘልፋት ሰማሁህ አንተስ ብትሆን ስለ ክርስቶስ ሰምተህ ታምናለህ እንጂ ከእሷና ከሌሎች በተለየ ምን ሰምትህ ልታምን ነበር? በቃ ሰዎች ካንተ ሃይማኖት ከወጡ መሰደብ አለባቸው? በ21ኛው ክ/ዘ ምን ዓይነት ድንቁርና ውስጥ ነህባክህ?!

  • @minewjal
    @minewjal 15 днів тому

    እያማራችሁ ይቅር!

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 16 днів тому

    ቴድ አንድ አዝማሪ እኮ ነዉ እ/ር ያሰጠነነቀቀዉን አልሰማ ካለ እንደሎሳንጀለሰ ይሆናል

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አንተ ቀድመከው እንዳትሆን ፍራ እንዳይፈረድብህ ሰው ላይ አትፍረድ🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 15 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂 አንተ ማን ነክ ጠንቃይ ሌባ ገንዘብ ያለውን እያደናቹ ትዘርፋላቹ ቴዲ አይበላም ይሁዶች በእየሱሰ አትነግዱ ጴንጤ የሌባና የወንበዴ ጥርቅም ነው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 14 днів тому

    ሀሀሀሀሀዥዋዜዋ

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 10 днів тому

    ፕሮቴስታንት የሚሆን ሰው ጌታ ሲመርጠው ነው እንጂ በፍላጎት አይደለም።በስጋህ ልሁኖ ብትል እራሱ አትችልም።ውሸታም ዘሪቱ ፍቅሩን ስለቀመሰች መቼም ኦርቶዶክስ አትሆንም።

  • @ZefreworkZefi
    @ZefreworkZefi 4 дні тому

    ዘሪቱ ገደል ትግባ

  • @twnaye
    @twnaye 15 днів тому

    Emebet terdash berche

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 16 днів тому

    የእየሱስን ደም እረግጠን የዱርየውን የተክለሀይማኖትን ተቅማጥ አናምንም መናፍቅ እያላችሁ ከምትዘፍኑ ትርጉሙን ስታውቁ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጭ የሚያስተምሩ ጠንቋይ ደብተራ ደጋሚ አስደጋሚ ኦርቶዶክስ ማለት ነው ዘፋኝ ጨፋሪ ሴተኛ አዳሪ በጫት በሲጃራ የዳከረ ምድረ ሰካራም የነጠላ ለባሽ ሀይማኖት ሺዎች በየቀኑ ጥለውት ሲመጡ እንዳንተ አይነት ጭንቅላቱ የበሰበረ የደብተራ የመሪጌታ የኦርቶ ልጅ የውሸትና የወረደ ዜና በመስራት የአንዳንድ ተራ ግለሰቦችን ወደ ኋላ መመለስ እንደ ትልቄ ድሌ ያወራል እራሳችሁን ትዝብት ውስጥ እየጣላችሁ ነው ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      ለዚህ እኮ ቃሉን በየአደባባዩ እንደ እብድ እየጮሃቹ ትናገሩታላችሁ እንጂ በተግባር አትኖሩትም ታደለ የተባልክ ሰው ቅዱሳን ላይ አንደበትህ አትክፈት አፍ ሲከፈት ጭንቅላትህ ይታያል ''እግዚአብሔር ያከበራቸውን ማን ሊያቀላቸው ይችላል''

    • @tadelealemseged2086
      @tadelealemseged2086 16 днів тому

      @aklilnews የናንተ ቄሶች በአደባባይ አትዝፈኑ አትስረቁ አትዘሙቱ እያሉ ይጮሀሉ ጠዋት ጠዋት በከተማችን የሚገኙትን የሴተኛ አዳሪ ግሮሰሪ ጭፈራ ቤት ቄጠማ አስነስንሰው መዝሙር አስከፍተው ጸበል እየረጩ ለሌሊቱ የሰይጣን ስራ ሀይል በመስጠት ገበያው እንዲሞቅ ምእመኑም ሲጨፍርና ሲያመነዝር እንዲያድር ጭናቸውን የገለጡ ትልቅ መስቀል የገደገዱ ሴተኛ አዳሪ ምእመናን ለባለጌ ወንድ ምእመናን በደንብ እየገለበጡ እንዲሰጡ ደግመው እረጫጭተው ይወጣሉ አንተ ይህንን የአደባባይ ሚስጢር አትክድም የባህል መድሀኒት አዋቂ መሪጌታ ቄስ እከሌ የሚባሉ የጥልቁ አገልጋይ መናፍቅ መሪዎቻችሁ ማስታወቂያ ሲሰሩ ለገበኛ በርላይ የሚቀበር የመስተፋቅር ምናምን ይላሉ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ይላል ቃሉ ታዲያ 95 % ዘፋኝ ነው ህዝባችሁ እንዴት ስለክርስትና ማውራት ትችላላችሁ ጳጳሳቶቻችሁ የ666 አባል የሆነችውን ቢዮንሴን እያሸበሸቡ ነበር ወጥተው የተቀበልዋት አንድ የታወቀ ዘፋኝ ሲመት እኮ ስላሴ በልዩ ውዳሴና ክብር ነው የሚቀበረው አሀ ለካ ከዝሙት ከጭፈራ ከዘፈን የሚገኘውን ብር ነው ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሰጠ እልል በሉ የሚባለው ።

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 16 днів тому +1

    አሀ ዘሪቱ ዘፈን ልትጀምር ነዉ እንዴ?ኦርቶዶክስ ከሆነች ያዉ መዝፈን ግድ ስለሆነ ...

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      ቤዝዬ ያልተፃፈ አታንብቢ ኦርቶዶክስ ዘፈን ኃጢያት ነው ስትል ታስተምራለች🙏 ካላወቅሽ ቀረብ ብለሽ ተማሪ

    • @bezamengesha8515
      @bezamengesha8515 16 днів тому +1

      @aklilnews ለዘፈኝ ፈትሀት የምታደርገዉ ማናት ዘፈኖ ዘፋኖ ሲያበቃ በፉትሀት መንግስተ ሰማይ አስገባለሁ የምትለዉስ ?

    • @bezamengesha8515
      @bezamengesha8515 16 днів тому +1

      @aklilnews ሌላዉ ደግሞ አሁን hot የሆነዉ ጉዳይ ለዲያስፖራዉ ወንድ ጨረታ የቀረቡ ሴቶችን ግባና እይ ሁሉም ባለ ጥቁር ክሮች ናቸዉ።ሀይማኖት አያድንም ዘመኑ ሊፈፀም ነዉ መፅሀፈ ቅዱስ በደንብ አስተምሮቸዉ።ከአሮጊቶች ተረት ተረት ዉጡ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +3

      ቤዝዬ አንድ ነገር ላስታውስሽ ፍትሀት ማድረጉ ነው የገረመሽ '' ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በሁለት ወንበዴዎች መካከል ነበር የሰቀሉት ''አንደኛውም በግራ በኩል ያለው የእውነት አንተ ጌታ ከሆንክ ራስህን አድንና እኛንም አድነን'' ሲል ተናገረ አስቀጠለና ደግሞ በቀኝ በኩል የተሰቀለው ወንበዴ እንዲህ አለ ''አንተ ጌታን እንዴት እንዲህ ትናገረዋለህ እኛስ በኃጢያታችን በደላችን ተሰቀልን፤ አባት ሆይ መንግስትህ በመጣች ጊዜ አስበኝ'' ሲል ተናገረ ጌታም ዘምበል ብሎ ''ከሁሉ ቀድመህ ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ትሆናለህ'' ሲል ቃልኪዳንን ሰጠው ለምን ይሄን አነሳሁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ቸር ልጆቼን ምን ምክንያት ፈልጌ ልማራቸው የሚል ሩሩህ አባት መሆኑን ነው። አይደለም እድሜ ልኩን ሲቀማ፤ የሰዎችንም ህይወት ሲያጠፋ፤ የሚያስለቅስ ወንበዴን የማረ አምላክ ዘፋኘን የማይምር ይመስልሻል ሳይረፍድብሽ ንስሃ ግቢ እህታለሜ ፈራጁን ጌታ አማላጅ ብለሽ ተቀብለሽ ክብሩን አሳንሰሻልና እግዚአብሔር በክብሩ ማንም እንዲመጣበትና እንዲዘባበትበት አይፈቅድም አመሰግናለሁ🙏

    • @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ
      @ሁሉምያልፋል-ኀ1ገ 16 днів тому

      አክሊል እንደናንተ ያሉ ቃሉን አያውቁም ይጫወታሉ ይቀልዳሉ ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች እንዲህ ቃሉን ሲናገሩና ለመናፍቃኑም መልስ ሲሰጡ ስመለከት በጣም እገረማለሁ እዩኝ እዩኝ የማትሉ ውስጣችሁ በቃሉ የተሞላ እናንተን ያብዛልን🙏

  • @HamzaGeremew
    @HamzaGeremew 14 днів тому

    የዘሪቱን ምነው ተውከው? ወሬ ብቻ😂😂

  • @Birhanu-s4v
    @Birhanu-s4v 16 днів тому

    እኔ እኮ የሚገርመኝ በአለማዊ ስፍራ ተቀዳችሁ በመንፈሳዊ ቦታ ተቦትርፋችሁ አረ እንደው ምን አይነት መሀበረሰብ ናችሁ አንድ አይነት ተረት አየሰማችሁ ተወለዳችሁ ተረት እየሰማችሁ አደጋችሁ ተረት እያወራችሁ ጎለመሳችሁ ለልጆቻችሁ ተረትተረት አውርሳችሁ ትሞታላችሁ በቃ የዛ ትውልድ የሚቀጥለው እንደዚህ ነው አንድ ሰው መጣ አልመጣ በጏሮ በኩል 1000 እየሄደ ለምን ያንን አታወሩም ቦርቃቃ ሁላ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      አደባባይ ወጥተክ ህዝብ ፊት የምትናገረውን ቃል አንተ ኑረው በተግባር አስቀድመህ ተሳዳቢዎች መንግስቱን አይወርሱም🙏

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 16 днів тому

    እየሱስን መከተል መናፋቅነት አልክ አንተ ማንን ነው የምትከተለው? ፋጡራንን ነው። መዳን በእየሱስ በማመን ብቻ ነው የሚገኘው፤ የደነዘዝክ ንቃ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +2

      እኔም የምከተለው ኢየሱስን ነው፥ መሳደብ መንግስቱን እንዳትወርስ እንቅፋት ስለሚሆን አንደበትህን ገታ አድርገው🙏

  • @bezabekele3119
    @bezabekele3119 16 днів тому

    የዘሪቱን ተጨባጭ መረጃ ከሆነ አቅርበው ያለበለዚያ ለፔጅክ ብለህ ውሸት የምትዘግበው አታስፈልግም መረጃክ ተጨባጭ ይሁን

  • @ManeWo
    @ManeWo 15 днів тому

    ተረት ተረት ። የላም በረት ። አንድ ስድስት ክንፍ የነበራቸውና ሰይጣንን አጥምቀው ያመነኮሱ ሰው ነበሩ ። እሺ .......

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 16 днів тому +1

    shame on you, መቼ ነው ዘሪቱ በአፏ እመለሳለሁ ያለችው መናፍቅ ማለት ትርጉሙ በእውነተኛ ብቸኛው አምላክ ላይ ሌላ የሚጨማምሩ ማለት ነው. ጴንጤ ቢደክምም ቢበረታም ከኢየሱስ ሌላ የሚያምነውም የሚጠራውም ስም የለውም.

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ፈራጁን አማላጅ እያላችሁ ክብሩን ለምታሳንሱ ለናንተ አዘንኩላችሁ🙏

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 16 днів тому

    አትዋሽ እሺ ምንም አይነት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ስታጡ ወደ ተረት ፈቀቅ ትላላችሁ።

  • @birukhope1828
    @birukhope1828 12 днів тому

    እራስህን ቻል እንጅ ጃል ...ምንድን ነው የሰው ቲክ ታክ መቀንጨብ ! አንተን subscribe ያደረኩባት ደቂቃ ታናድዳለች!

    • @aklilnews
      @aklilnews  12 днів тому +1

      ታዲያ ወዳጄ ለምን ትናደዳለህ መፍትሔው በእጅህ እያለ🙏

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 14 днів тому

    Wushet new ye zeritu😂

  • @AdonayYemane-d8m
    @AdonayYemane-d8m 17 днів тому

    Zeritu meche new yetenagrech endeavour bla.Bewshet yetechemaleqe mereja

    • @BeBrave-q3i
      @BeBrave-q3i 16 днів тому

      ዝም በል ባክህ ወረኛ መናፍቅ ውጣ ከዚህ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 16 днів тому

    ምንም መላ ምት ብላቹ አትድከሙ
    አሁን የተሰጠክን ጊዜ ተጠቀም በቃ አለም ከቱ የከንቱ ከቱ ናት ወደ ከፈጣሪያችን ጋር መጣበቅ ነው የሚበጀን

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ከተጣበኩ ቆየው የናንተ ድራማ ብቻ ነው ህዝቡን ማሰነካከል ብቻ ነው እንቅልፍ የነሳኝ🙏

  • @GideyGido
    @GideyGido 16 днів тому

    Mn wshetam nh bakh, degmo chrash be egziabher sm twashaleh ende

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 днів тому +1

      ምን ብዬ ዋሸው እስኪ ብትነግረኝ?

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 15 днів тому

    ምንም ተተቃውሞ አልደረስበትም ትዜን ስው ወዶት ነው የሚስማው።