እንኳን ደስ አላችሁ ስልክ ተጠቃሚዎች በሙሉ ካርድ መሙላት ቀረ በፈለግነው ሀገር ነፃ የሚያስደውል አፕ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 99

  • @serkadistube
    @serkadistube  2 роки тому +12

    የአፑ ሊንክ 👉app.bbcko.com/2022/07/04/make-free-and-unlimited-video-calls-voice-calls-and-chats-worldwide/

  • @semira2583
    @semira2583 Рік тому +27

    አይሰራም ብሬነው የደወልኩት ነፃ የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @GashawAsemu-g5h
    @GashawAsemu-g5h Рік тому +1

    የኔ ልዮ እሕት በጣም በረችልኝ እግዛብሔረ ካንችጋረ ይሁን ጥበቡን እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እናመሰግናለን እኔ ሞክሬው ሰረቶልኛል

  • @sitinatube8915
    @sitinatube8915 2 роки тому +2

    ሠላም ሠላምሽይብዛልኝ ሰርክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ቆይ ልሞክር እና አመሠግንሽ አለሁ😁በርቺልኝ

  • @maraminethioz8584
    @maraminethioz8584 2 роки тому +2

    ሰርክዬ የምታውቂውን ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለ የኔ ምርጥ

  • @DebritoSahilu
    @DebritoSahilu Рік тому +1

    Jordan wst ayiseram

  • @aynalemsara
    @aynalemsara 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም እድምን አለሽልልኝ የኔ እህት ሞክራለሁኝ ይሰራል በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ከዚ የተሻለ ነገር ነግ እጠብቃለኝ የምታስተላልፊው ያወቅሽውን ሰለምታሳውቂን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ

  • @Wde-y6m
    @Wde-y6m 3 місяці тому

    ,,,አወረድኩት ሁሉ ነገርመጣልኝ የታለ ጌሙ ስለጌሙ በደብረ አብራሪልኝ

  • @isbunallhaniyamulvakeem
    @isbunallhaniyamulvakeem 13 днів тому

    እሺ❤❤❤

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 роки тому +1

    ዋው የኔዋ አልተቻልሽም በይ አፑን ሊንክ አሰቀምጭልን ከስር

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 місяців тому +1

    ለጆርዳን ስሪልን በናትሽ

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 Рік тому

    አላሕ ይጠብቅሽ እሕቴ

  • @Tube-tn2rz
    @Tube-tn2rz 2 роки тому

    ሰላም ሰርኪ እንዴ ትንሽ እናመስግን አለን እሞክርውለሁ

  • @WccWxx-om1je
    @WccWxx-om1je Рік тому

    አረአይሰራምዝብለሽአታውሪቱሪናፍእርገጠኝሳትሆኚለብርስትይየማይሆንነገርአታውሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 7 місяців тому

    ውዷ በጣም እናመሰግናለን ይሰራል ግን ለethiopia ግን እቢአለኝ

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 6 місяців тому +2

    ነፃ ነገር ቢኖር ሞት ብቻ ነው

  • @zedbamudmami3601
    @zedbamudmami3601 Рік тому +1

    Thanks

  • @ሙሉእያዩ
    @ሙሉእያዩ 2 роки тому +3

    ሴቭ ያልሆነ ስልክ እንዴት አስገብተን እንደዉላለን በናትሽ ንገሪኝ አይተሽ እንዳታልፊኝ

  • @tekestegeta8930
    @tekestegeta8930 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ውዴ

  • @ሀነንነኝ
    @ሀነንነኝ 6 місяців тому

    ከካፈታ በሀለ እንዴት ነዉ ሚደዋለዉ

  • @semira2583
    @semira2583 Рік тому +1

    ውሸቷን ነው ይሰራል ያለችው አውርጄ ሞክሬዋለሁ

  • @halimatube6388
    @halimatube6388 2 роки тому

    ማሪብርች

  • @ffftty4409
    @ffftty4409 2 роки тому +1

    ሰርክ የኔቆንጅ ከልብ አመሰግናለሁ አፑ ሣረልኝጨ ኡነትም እማርት ይዳውላል ማሬ በርቸልኝ

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому

      🥰🥰

    • @ffftty4409
      @ffftty4409 2 роки тому

      @@serkadistube ግን የእትዮ ...አልሳርልኝም ኬድ ይጠይቃል ወዴ 6000 አጫዉች ማዳዉል አልቸለም እና ወዴ እስክ የታሳሰቱኩት ነገር ከለ ኒጋርኝ እሽ የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞💞💞💞❤ጎበዝ

  • @z.e598
    @z.e598 9 місяців тому

    ልምክረውናከሰራልኝላመሰግንሽእመጣለሁ

  • @ZehraJemalZehra
    @ZehraJemalZehra 4 місяці тому

    Are aylesera aleje ena kefetoelejale gen ayeserame lenate beca new Yemseraw

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 роки тому

    እህት ሰላም እኔም አውረጀው ይሰራል እና ኢቶቢያ መክረሺ ነገሪን እሺ እናመሰግናለን በርች

  • @E1234-lx6of
    @E1234-lx6of 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabdullaabass4114
    @sabdullaabass4114 Рік тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Рік тому +2

    እውነትሺን ነው ግን ሰርክ

  • @janah8988
    @janah8988 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን:ግንየምንደውልላቸው:ሰዎች:አፑከሌላቸው:አይሰራምእዴ?

  • @MaryanWasaye
    @MaryanWasaye 3 місяці тому

    አብልኬሽኑለለውአይሠራምደ

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    እናመሰግናለን ውዴ ያው እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ሲመስለኝ የምንደውልልላቸውም ሰዎች እሄ አፕ ሊኖራቸው ይገባል

  • @TigyTigy-f8s
    @TigyTigy-f8s 2 роки тому

    እሽ እህቴ ሰርኬ ያልገባኝ ነገር አለ የሚደወል እላቸው ሰወች አፑ መኖር አለበት ወይስ በቀጥታው ይሰራል ማለቴ ትንሽ ስልክ ተጠቃሚወች ላይ መደወል እንችላለን ነው እንደ ኢሞ በኔት ነው

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому

      አፑን እሚጠቀሚ ሰዎች ጋ ነው መደዋወል የሚቻለው

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 2 роки тому +1

    ,👍👍👍👍👍🌹

  • @hilinaabebe3657
    @hilinaabebe3657 2 роки тому +1

    Lmini twshlachu ba waifa now yemisara

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf 8 місяців тому

    የምንደውልለት ሰው ባይኖረውስ ይሰራልዴ

  • @emamu21
    @emamu21 Рік тому

    ለሳውድ ይሰራል እንደ ከሰራ አሪፍ ነበር ግን ብዙ ጉዜ አይሰራም ይሰራል እሚሉት ሁሉ

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 8 місяців тому

    ሳኡድ,አይሰራም,እነደ,ሳኡድሁኔ,በኢቶመክፈትእችላለን,

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 8 місяців тому

    ዱባይ,ብቻነውየመሰራው

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 2 роки тому

    እናመሰግናለን እህታችን ገዘብ በኦላይ ላይ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን

  • @እማየ-ረ2ዸ
    @እማየ-ረ2ዸ 2 роки тому

    እንሞክርስለን እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @sruae3060
    @sruae3060 2 роки тому +1

    ሀይዉዴ

  • @zedmh5057
    @zedmh5057 2 роки тому +1

    የኔዉድ ከፍቶልኛል እዴትነዉ የሚዴወሐዉ

  • @tsnatbasazn1751
    @tsnatbasazn1751 2 роки тому +1

    ኮድ ይልክልኛ ሳስገባዉ ግን አይሰራም

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому

      ኮድ ካስገባሽ ይሰራል ውዴ እይው ቪዲዮው ላይ አሳይቻለሁ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Рік тому +1

    ግን ቡሀላ ስንሞላ አይቆርጠም

  • @msalah7239
    @msalah7239 Рік тому +1

    የምርሺነው

  • @abdurohmanmuhammedmuhammed2423
    @abdurohmanmuhammedmuhammed2423 2 роки тому +1

    አልሰራልኝአለሳእህት

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 роки тому +1

    አለኝ ግን አልሰራም

  • @እማዬእወድሻለሁ-ኀ8ከ
    @እማዬእወድሻለሁ-ኀ8ከ 2 роки тому +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ሰርኩዬ ሞክሬው ሰርቶልኛል የኔ ውድ ሁሌም ጥሩ ነገር ስለምታሳውቂን ከልብ እናመሠግናለን

    • @zedmh5057
      @zedmh5057 2 роки тому +1

      እዴት ሰራልሺ እኔ እቢለኝ

    • @MedinaWerke
      @MedinaWerke 10 місяців тому

      እደትሰራልሺእህትንገሪኚ

  • @sintayokedubai7254
    @sintayokedubai7254 2 роки тому +1

    Are ayiserma bentish

  • @MedinaWerke
    @MedinaWerke 10 місяців тому

    የእተረኔትኮድእያለ

  • @Masrat-b6b
    @Masrat-b6b 9 місяців тому

    ወደ አገር ነው ወይ እሚሰራው

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 2 місяці тому

    ኮድ ከሌለዉስ

  • @ሷሊህወሎየው
    @ሷሊህወሎየው 2 роки тому

    ዳታ አብርተን ነው ሣናበራ እሚሠራው እኔ እምቢ አለኝሣ

  • @fatimayosif578
    @fatimayosif578 8 місяців тому

    አይሰራም

  • @KaderMudin
    @KaderMudin Рік тому

    Sm card አየስፈልግም

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 місяців тому

    ወደኢትዮ መደወያ ስሪልን

  • @ልጅሀዩወሎየዋ
    @ልጅሀዩወሎየዋ 7 місяців тому

    ነፃ ብሎ ነገር የለም እኔ ብር የለወም ነዉ የአለኝ

  • @ሠይድየሠይድየ
    @ሠይድየሠይድየ 2 роки тому

    እኔሞክርነው በትልቅ ኮመትየምስጠሽ ስብምየማድርጊሽ

  • @haptata1215
    @haptata1215 2 роки тому

    እህቶቸ ለዱባይ ይሰራል ተባረኪ ሞክሬዋለሁ😍😍

    • @RabiaAhmed-ue7fk
      @RabiaAhmed-ue7fk Рік тому

      ሀገር ሠራልሽ እውነቱን ንገሪኝ

    • @fuziaislam3724
      @fuziaislam3724 10 місяців тому

      እስኪ አስረጂኚ ከሰራልሺ

  • @zekra6086
    @zekra6086 2 роки тому

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @መሬምባንተ-ዠ5ገ
    @መሬምባንተ-ዠ5ገ 2 роки тому

    እኔ እምለው ውደ ይሄን አፕ የምንደውልላቸው መክፈት አለባቸው ወይሥ

  • @zefitiretmulugeta5571
    @zefitiretmulugeta5571 2 роки тому

    ስለ ፒቲ ኮይን ንገንን ሳንቲም ሰብስቤ ነበር ማውጣት አልቻልኩም

  • @HoaHoa-sc2mv
    @HoaHoa-sc2mv 2 роки тому

    ቆይ ወደ ኢትዮጵያ አይደውልም እንዴ ማለቴ ቁጥር መጻፊያው ቦታ አላገኘሁትም

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому

      እኔ የሞከርሁት በዱባይ ነው ውዴ

  • @rufu3986
    @rufu3986 6 місяців тому

    ኢቶቁጥርሞባይሌማሠርሥሩ

  • @በቃሲለዉያበቃል

    ኣንቺ ቆይ በነፃ ምናምን ስትይ እኮ ኖርማል ያለ ዋይፋይ ምናምን እንደሚሰራ ኣክት ታደርግያለሽ እንዴ ሰዉ ኣታጃጅይ እሺ

  • @KaderMudin
    @KaderMudin Рік тому

    ለዱበይ ብቻነው

  • @መቅዲወለየዋየድግልጅ

    ታሳዝኛለሽ ዝብለሽ ሠብቅክራይብ አርጉኝ ብትይ እናደርግሻለን እማይሠራ ነገር ከምታመጭ🥺💔

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому +1

      በመጀመሪያ ሞክረሽ እይው በደንብ ይሰራል ያንቺን ሰብስክራይብ ደግሞ አልፈልግም ከፈለግሽ ይዘሽው ጥርግ በይ እኔ ነገረነሽ በአይንሽ እያሳየሁሽ አይደል

    • @mekiyayesuf7162
      @mekiyayesuf7162 2 роки тому +1

      @@serkadistube 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ እህት ወላአዉ ይዛጥርግትበል አመለቢሲ👈✊✊✊ናትእናነዉ የኔልዪ እኛን አሳይን የምታዉቂዉንማር

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 роки тому

    አአ መደወል ይቻላል

  • @MedinaWerke
    @MedinaWerke 10 місяців тому

    😂

  • @ademside1158
    @ademside1158 2 роки тому

    አቤት ውሸት በነጣ ብለሽ አብሌክሽኑኔ ጨረሽው እኮ ጎቻት እኔም እጠቀማለሁ ግን በነጣ አይሰራም

    • @serkadistube
      @serkadistube  2 роки тому +1

      ዱባይ ውስጥ ይሰራል ውዴ እኔ ሞክሬዋለሁ

  • @sakinajuma3243
    @sakinajuma3243 2 роки тому

    ልክኩን አሲቀጪ

  • @NurtuNurtu-x3g
    @NurtuNurtu-x3g Рік тому


    ትሺ ዉሸተሞች

  • @TReakkk-oh7tf
    @TReakkk-oh7tf 5 місяців тому

    ውሸቶ

  • @ሠላም-ሸ7ጐ
    @ሠላም-ሸ7ጐ 2 роки тому

    ደምሩኝ በቅንነት

  • @SEIDMJTUBE
    @SEIDMJTUBE 6 місяців тому

    አይሰራም