All Dr. Abiy's advisors, be prudent to connect this world class intelligent, above all true Ethiopianist lawyer with the P.M . I believe he is the lawyer what Ethiopia fundamentally demands.
Proud of you Dereje.This honest and fact based analysis must be heard by all.Never in the past this was told .Hopefully the PM pay attention to this remarkable young man.Ethiopia needs people like you. Girma Azbite
I know derege and his family very well we used to go elementery school together his elder brother also very entelegent his name is shemelse I don't know where he is now dere thanks for your insight thanks
Thank you for this excellent discussion. Very informative. I wish the Ethiopian government sue Egypt for supporting a terrorist group TPLF through the International court.
The longer the "no war no peace" continue in Northern Ethiopia, a new war economy, a mafia economy, will be in the process being created. This will result in a network of new beneficiaries. We are hearing that the police force are charging B10,000 to cross certain section of Afar Teritory. Any delay to change the status quo of no war no peace, will result the corruption of security and commercial sectors. The risks for survival of the current governments will be great.
You are right, if they want to live with Amhara and Afar people. So why would Amhara and Afar forced or asked to negotiate with these criminals. Let the government negotiate for reasons we know and we don't.
ከታዋቂው ውዱ የህግ ባለሙያ ደረጀ ደምሴ ጋር ድንቅ ውይይት ስላረጋቹሁ በጣም እናመሠግናለን 🌹💖🇪🇹
የጄግና ልጅ ጄግና ጄኔራል ደምሴ ቡልቱ ሁልጊዜ መልካም ስነምግባር በሃገር ፍቅር ያሳደጉት ልጅ ለወገን ለሃገር ጠቃሚ ነገር ያስቀጥላል ክበርልን አቶ ደረጄ 🙏🙏🙏
የጨዋ ልጅ ሁሌም ጨዋ ንው አስተዳደግህ የወጣህበት ቤተስብ ውጤት ነው በርታ የኔልጅ የናት አባትህ የእውነተኞቹ በየበረሀው የወደቂት ወገኖችህ አምላክ ይጠብቅህ ተባረክ ዘርህን ይባርከው💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️
እስይ እንኩእን እየሁህ እቶ ደረጀ ደምሴ ቡልቶ ስምህ ጠፍቶኝ እገኝሁህ ደስ ብሎኛል እደራ እንደአባትህ ሁሉ እንተም ለሀገርህ በርታ ነገር ሲበላሽ ከመተቸት ለመሳተፍ ያብቃህ በርታ እከብርሀለሁ
ጀግናው ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ ልጅ። አባቴ ያቺን ሰአት። ምርጥ መፀሀፍ። እናመሰግናለን
Excellent and informative discussion Thanks v.m 🙏
Ato Derege D Bulto (M.G)
ቆንጆ ውይይት ነበር እናመስግናለን ደረጄ ጆሮ ያለው ይስማ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አሳስቧል
Nice and intellectual discussion. Ato Dereje Ethiopia needs your intellectual advise at this time. Thank you sir.
ደረጀ በጣም ጎበዝና ቀና ሰው ነው። ኢትዮጵያ እሱን የመሰለ ሰው ማፍራቷ መታደል ነው።
Thank you Ato Derejie for your important ideas. I hope if our government listen you we can benefit much from it.
የሚደነክ ትንተኔ ነው። መንግስታችን ዕውነትም በ'Diplomcy & communication' የተኛ ነው።
ዶ/ር ኣብይ እራሳቸው ይህንን ቃለ መጠየቅ ብያዳምጡት ለቀጣይ ሥራቸው ትልቅ ትምህርት ይሆናል።
እናመሰግናለን ደረጀ
መልካም ቃለ መጠይቅ ነበር
All Dr. Abiy's advisors, be prudent to connect this world class intelligent, above all true Ethiopianist lawyer with the P.M . I believe he is the lawyer what Ethiopia fundamentally demands.
ደረጄ ትክክል ነህ። ስትናገር ልግ እደ አባትህ ረጋ ብለህ ነው የምትናገረው እግዚአብሔር ይ ባርክህ ከነቤተቦችህ
Good job, Dereje. well said If they lessen.
A very insightful and educational discussion. The Ethiopian government should take notes and correct its obvious shortcomings.Thank you !
Thanks for your Great deccution .
የጀግናው ጄነራል ደምሴ ቡልቶ ልጅ!የጀግና ልጅ ጀግና!
Very good interview. !!!!
ጠበቃ ደረጀ ደምሴ ያለህን እውቀት ሀሳብ ላገርህ ሰለለገስክ ከልብ ከልብ አናመሰግናለን ጀግናችንነህ
Derje is a great Man he needs to be the advisor of Dr Abiy 🇪🇹💪😍
Thank you great insight
ከነ ደብረፂዮን ጋር ከመደራደር ከናዚ ጋ መደራደር ይሻላል
እዚህ ቻነል ሚቀርቡ ምሁራን በጣም ሚዛናዊ ናቸው። ጠበቃ ደምሴ ኢትዮጵያን ልያግዝ ይችላል በ ስራው።
Respect 🙏 Eloquently explained!
ወገን ንቃ እኝህ ሰው ካላቸው እውቀትና ልምድ የምር አስደናቂና ገንቢ የሆነ ውይይት ብቻ ሣይሆን ምክርና መርህ የሆነ አቅጣጫ አስቀምጠዋልና እንደ አማካሪ ሆነው ከአገር ውስጥ ባለሥልጣናት ጋር አቅጣጫ በመጠቆምና በማማከር ጠቃም የሆነ የህግና የመርህ አስተዋፆ እንደምያበረክቱ በእርግጠኝነት መመስከር ይቻላልና በተቻለ መጠን መሞከርና ማግባባት የምቻል ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር
የጀግና ልጅ ጀግና ነው ዜግነቱን ቀይሮ ሀገር ውስጥ ገብተው መስራት አለበት
Wow, what an excellent explanation and discussion? No words for your great insight on the current affair from the local and global persepctives.
Proud of you Dereje.This honest and fact based analysis must be heard by all.Never in the past this was told .Hopefully the PM pay attention to this remarkable young man.Ethiopia needs people like you.
Girma Azbite
የተማሬ ሰው .....
Serge you so smart
Derge
He is right
Derejes. Father. Genral Demisie. Bulto was a real. Patriot now i could say his son has also inherited his fathers patriotism
እንዲህ አይነቱን ሰው የኢትዮጵያ መንግስት መቼ ይሆን የሚጠቀምበት ???ለማንኛውም ጠበቃ ደረጄ ደምሴ እናመሰግናለን ::
Power training
General Demssa Bultto one of my best General ever…..compared to today’s General no one can fits with those earlier General’s.
Yezendro Genera??🤭🤭
The son of Ethiopian hero, the son of one of the best military 🪖 leader in the world General Demessie Bulto Jolene aba beiya !
I know derege and his family very well we used to go elementery school together his elder brother also very entelegent his name is shemelse I don't know where he is now dere thanks for your insight thanks
Ethiopia is an abstract needs holy spiritual welfare.
Free Meaza Mohammed!!!
አዲስ አበቤ ዘረኝነትን ይፀየፋል!!!!
ዶር አብይ እባክህ ይህን ሰው ቅረበው :ይጠቅምሃል::
Please find his biography book on good Amharic book. "አባቴ ያቺን ሰዓት"
ፍትህ ለሚለው ጥያቄ ኣልመለስክም። ተከሳሹ በህግ ቀርቦ ፍርዱ ካልተሰማ ጉዳዩ ኣሻንጉሊት ነው።
Thank you for this excellent discussion. Very informative. I wish the Ethiopian government sue Egypt for supporting a terrorist group TPLF through the International court.
Please avoid the annoying sound behind your studio
Is he B/general Demise bultu son .?
Ys
ግጨው ,አዋ
Yes he is
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ውይይት ይቻላል ብሎ የሚያስብ ሰው የአእምሮ ህክምና ያስፈልገዋል።
Dr.Abiy not negotiat Mafiyagroup tplf
How on earth ,at what level, a government signs treaty with a group of rebels?
ታንክ ሲያንቀሳቅስ ሀይል ሲያሠለጥን መምታት
ያን ካላደረገ ለድርድር መስራት ....አላችሁ
ወያኔ ዛሬም በተቻለዉ ሁሉ እየተነኮሰ እየገደለ
እንዴት ድርድርን ማሰብ ይቻላል ?አሁን ባለው
ሁኔታስ የትግራይ ሰ ወያኔ እያለ እንዴት እሱን
የሚወክል ከወንጀል ነጻ የሆነ ተወካይ መወከል ይችላል ?
Is he singer Fasil Demoz twins?
No he is not
ክክክክ በቃ እዚአ እያ እታ ምህሮ መን እዩ ነቲ ህዝቢ ኸማሕድሮ እሞ ኦኪ ደ/ር ኣበይ ሕራይ ሃቦም ግን ያው እዩ ጁንታ ሕጂሲ ንምንታይ ኹናት ደው ኣቢሉ ዘይሕግዞም እሞ እቲ ትማህርዎ ንድንቁርና ጥራይ እዩ።
Unprofessional journalist with professional lawyer.
አብይ አማራ እና አፋር ሥለሆነ የሞተው ማጋነን አልፈለገም:: ምክንያቱም ህወሐት እንዲሞት አይፈልግም:: ጦርነቱ ላይ አትፎክሩ እያለ ሲያሥጠነቅቅ ነበር:: ያሥቆጫል::
አስተዋይ ሰው ትመስላለህ። ግን ከትህነግ ጋር መደራደር ይቻላል የሚለው ስህተት ነው። ለምን? ትህነግ በታሪኩ ተደራድሮ ስምምነቱን ያከበረበት የለም። እንዳልከው ከማፈያ ጋር መደራደር አይቻልም። ስለዚህ ቃልህን የተቃረነ ነው።
በደንብ ካዳመጥከው የተቃረነ የሚመስለውን በምሳሌ ገልፆታል :: በአንድ ሰፈር እሳት ከተነሳ እሳቱ እንዳይስፋፋ እሳቱ አጠገብ ያለን ቤት ማፍረስ ወይም ቁጥጥር ባለው መንገድ ማቃጠል ግድ ሊል ይችላል። ይህ እንግዲህ ባካባቢው ያሉትን ሌሎች ቤቶች ለማትረፍ ነው። ዶ/ር አቢይ ደግሞ ከዚህ በፊት ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ ብሎ ገልፆታል ::
The longer the "no war no peace" continue in Northern Ethiopia, a new war economy, a mafia economy, will be in the process being created. This will result in a network of new beneficiaries. We are hearing that the police force are charging B10,000 to cross certain section of Afar Teritory. Any delay to change the status quo of no war no peace, will result the corruption of security and commercial sectors. The risks for survival of the current governments will be great.
You are right, if they want to live with Amhara and Afar people. So why would Amhara and Afar forced or asked to negotiate with these criminals. Let the government negotiate for reasons we know and we don't.
CIA እዪም ፈቲኹም ጸሊኢኹም ኣዲታትኩም የሕዋትኩም ሕኽምናኹም ቤትምህርትኩም ኽብትኹም ዘጥፍእ ንምንታይ ትዳራድሩ ንምንታይ ኽ ኣብ ድርድር በጺሒኹም ሕዮ ናዓኹም ንዝተበደለ ህዝቢ እዩ ዝምልከት እመበር ንስቅ ኢልካ ድክተር ዶ ፕሮፊሲር ዝሞቶ ዝዓነዎ ንብረት የለን ኦኪ ቅድም ናይ ሄወትኩም ሕሰቡ።
Ere yet temark weys yet nebrk amerikana hornafrik enterese bzuslematawk bzualemanager ychalehal
ABY actor nw kahadi
ክክክ ዘይከውን ኣብ ኣምሓራ ኽ ሙሉእ ቀረብ ኣሎ ድዩ ዘይክውን ኣይትዛረብ ህዝቢ ትግራይ ጁንታ እይይ ዘማሓድሮ እሞ ንምንታይ ትሓትዎም ተበልኩም ከ።