“እውነት ተወልጄ ያደግኩበት ሰፈር ነው?..አዋሬ በጣም ተቀይራለች”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 6 днів тому +1

    እሰይ እኩዋን ደስ አላችው እግዝያብሄር ይመስገን ደስ ካላቸው ጋር ደስ ይበላችው ነው የሚለው ቅዱሱ መፅሀፍ🙏

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 22 дні тому

    መሰረት ማሞ ይሄንን መልክት ካየሽው አልማዝ መኮንን እናቷ ሞታለች ቀበሌ ትሰራ ነበር አስናቁ ትባላለች ስልኳ ጠፍቶብኝ ነዉ ባሏ ጉረጌ ነዉ የአልማዝ እሷ ፋብሪካ ውስጥ ትሰራ ነበር እኔ በደረሰብኝ የጤና መታወክ ተጠፋፋን አኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነዉ አሁን በቅርቡ እመጣለሁ እጅግ በጣም ነዉ የምወዳት ጓደኛዬን አልማዝ ግን ሰፈሩ ስለፈረስ እንዴት እንደማገኛት ግራ ገብቶኛል ይሄንን መልክት ያያቹሁ እድትባበሩኝ በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ አልማዝ ማለት እጅግ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ሳትሆን እህቴ ነበረች ባገኛት በጣም ደስ ይለኛል ሁለት ልጆች አሏት

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 22 дні тому

    እኔ የአራትኪሎ ልጅ ነኝ ለውጥማ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላሳየን