ሎሚ በቀላል አዘጋጀተን ለብዙ ጊዜ እንዴት መጠቀም እንችላለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ሎሚ#ጁዥ#Lemo#,ሎሚ ለጤና ጥቅም #
    Benefits of lemon# Saaol# DrChhajer# BimalChhajer#
    #ሎሚ
    #ጁዥ
    #ተልጅ
    #በርዶ
    ዉሀ
    #propagate_guava_tree_from_leaves#guava plant grafted#how to grow guava tree at home#
    #guava_tree_from_leaves#
    Addis info, Ethiopia, ሰላማዊት ዮሃንስ - Hanen ሃነን, Eritrea News, Best Ethiopia music 2018, Seifu On ebs, ESAT, shukshukta, Dr Abiy Ahmed, news, Senselet, ESAT News, teddy afro, Ethiopian girl, እያለቀሰች, አስገራሚ, አሳዛኝ, Ebs Sunda Special, Sebeket, Zerfe kebede, wesib, Amharic Movie, Na ና, Filfilu comedy, Ethiopia wedding, yebeteseb chewata, መዝሙር, Jawar Mohammed, zehabesha, zerfe, enetewawekalen woy, (ዘመን )ZEMEN, Ethiopian traditional music 2017, ወሲብ, ESAT Eletawi, sheger fm, ስብከት, ታሪክ, addis neger
    Doctor Addis, dr addis, ዶክተር አዲስ, DR HABESHA INFO, dr sofi, dr yared, Fana Television, Nahoo TV, Kana TV, Kana Drama, EBS, Kana Television, ebstv worldwide, Seifu on EBS, HABESH NATION, SBA Babba, miki Show, TST APP, Zhabesha TV, Zhabesha Official, Arada Cinema, Ethio app, Addis Neger, BeteClass, Hope Music Ethiopia, ጁንታ, Babi, Addis Insight, habesha info 2, ቶሎ መርጨት መፍትሄ, Saron Ayelign, Miko Mikee, ፕራንክ, Ethiopia: ሰበር, እንተዋወቃለን ወይ, አብጃለው

КОМЕНТАРІ • 48

  • @hanichotube
    @hanichotube 8 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ አዲያ ነው ጎበዝ እናመስግናለን❤❤❤

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 8 місяців тому +1

    Asalamu Alekum warafatulah wabarakatu waaaaaaaw hojii baredaa jabadhu

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 8 місяців тому +1

    Enkuan dehna metash Samiraye lomin bezih melku azegajeto maskmet asebew alawekim Betam tiru azegejajet new yasayeshin Betam enamesegnalen ❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 8 місяців тому +1

    Selam Selam enkuan Dana metashi wow that's good like & beautiful works.

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስላሳየሽን ሙያ ሁሉ እናመሠግናለን ወብ ስራ ነው ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 8 місяців тому +1

    ሠላም አለይኩሞ ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ አህሌን እንካን ደህና መጣሽባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ አገርችን አላህ ስላም ያርግልን መሻአላህ ሀርፍ አስራራ ናው እናመሠግናለን

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 8 місяців тому +1

    ሰሚራዬ እንዴት ነሽ ! እንዴት አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ! የሚገርም ነው ሎሚን በዚህ መልኩ አዘጋጅተን ለብዙ ጊዜ መጠቀም መቻል❤

  • @SeadaAhmed-in2kx
    @SeadaAhmed-in2kx 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 8 місяців тому +1

    አሰላሙሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ዉዴ እኮንሰላም መጣሺ ማሻላህ ማሻላሀ በጣም አሪፍ ነወበርቺ ሰላምሺዪብዛባለሺበት አገራቺንንምሰላም ያዲርግልን በረቺዉዴ♥♥🎉🎉🎉🎉

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 5 місяців тому

    ጎበዝ ሰሙቲዬ ልባም ባለሞያ ሴት 👌👌👌👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 8 місяців тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰሚራዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቀለል ያለ በጣም ጠቃሚ ብዙ ጊዜ የምንጠቀምበትን አሰራር የሎሚ አሰራርና ዘዴሽን የሎሚ በስም ያስጎመጃል ።ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 8 місяців тому +1

    Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 8 місяців тому +1

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢበተ ሡሡሡ የኔዋዋዋ እንደትነሽ እንኮን ደህናመጣሽ አለሽ የኔባለሞያ በርች ሀሪፍነው ቡዙእንጠብቃለን በርች ሀቢበቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 8 місяців тому +1

    ወሊኩምሰለም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ወለሸ እህታቺን ወአው መሻአላህ ተበረከለህ አብሺሪ በርቺ ወዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 8 місяців тому +1

    አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ነው ይሔ ስራ ጠቃሚ ነው ለሁላችንም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልሽ በርች አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱአ እንሰባት

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 8 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ የሰላም ሰላም ሰ የኔ ባለሙያ የኔ ቆንጆ ሴላመጡት አቤት አቤት ማማሩ ጉባኤ ማለት በጣም ደስ ይላል አብሽር አብሽር አብሽር አብሽር ብያለሁ ውዴ ሆቴ

  • @sumyaadam
    @sumyaadam 8 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣሽ እህት ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አሪፍ መላ ነዉ ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነዉ እናመሠግናለን በርች ዉዴ

  • @Selamawit
    @Selamawit 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሙዬ ዋውውው የምር ወድጄዋለሁ ዘዴሽን እውነት ምርጥ መላ ነው እንደዚህ አርገን በንፁህ እቃ ገልብጠን ፍሬዘር ማስቃመጥ በቃ ዋውውው ሼርርርር

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የሎሚ ጁስ በጣም ነው የምወደው ምጥር አዘገጃጀት ነው ውዴ ❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 8 місяців тому +1

    ሰላም ሰሙ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ሉሚን በዚህ መንገድ ለብዙ ጊዜ ማቆየት እንችላለን ጁሱ ደግሞ ዋው ይለያል ጤናማ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 8 місяців тому +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ሰላም ለሐገራችን ይሁን ዋውውውው💚💛❤🙏

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa 8 місяців тому +1

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዴ በርቺ ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው ❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 8 місяців тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰሚራዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እኔ ሎሚ መጠጣት ወዳለው ግን በየግዜው እየጨመኩኝ ነው የማዘጋጀው ይሄ ጥሩ ገላግሌ ነው ወድጄዋለው የናናውንጁስ በጣም ነው የምወደው የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን❤

  • @comingsune
    @comingsune 7 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ ስሙ እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ዘዴ ጊዜና ኤኢኮሎሚጨቆጣቢ ነው🎉🎉❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 8 місяців тому +1

    ሰላም ሽ ይብዛ ሰሚራዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሚገርም አሰራርር እና ብልሃት ነው እንደዚህ ተቀምጦ እንደ በረዶም መጠቀም ይቻላል ናእናውም የፈጨሽበት አስገራሚ ነው እናመሰግናለን ውድ 💚💛❤️😘

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

  • @Fetiyayabnetwa
    @Fetiyayabnetwa 8 місяців тому +1

    🌹🌹🌹🌹

  • @konjonesh
    @konjonesh 8 місяців тому +1

    ለጤና ተስማሚ የጁስ አዘገጃጀት ነው ያካፈልሽን 🎉🎉

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 8 місяців тому

    ዋው ሰሚራዬ እውነት በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያካፈልሽን ሎሚ. እንደዚህ አዘጋጅተን ለካ ማስቀመጥ እንችላለን. እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ስራ ነው በርቺ ፍሬው ግን ሲፈጭ አይመርም እንዴ በሳይንስም ደረጃ ፍረው መግባት የለበትም የሚል ሰምቻለሁ የሎሚ ፍሬ ማርዛሜ ነው ይባላል🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ወላሂ ሰብስክራይብ በደወሉ ነው የደመርኩሽ ግን አላገኝሽም ኖትፍኬሽን ይሮጣል ረሪፍ ነው ሌሚ ጁስ መጠጣት ለቦርጭ ደም ለማጥራት ለቆዳ ቫይታሚን ሲ ብዙ ተዘርዝሮ የማያልቅ ጥቅሞች አሉት ውዴ ላይክ ሼርር❤❤❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 8 місяців тому

    አስላምወአለይኩምወራህመተላሂወበርካትሁ
    ስላመጣሸ ስመራየ ዋውውውውው ቆጅ አቅራርብነው።ሁሉም የምታቅርቢያችው ንገሮች
    አሪፍነው እናመስገናልንን👍👍🌹💞💞💞💓💓💓💓🎈🎈🎈🎈ውድ

  • @abayneshtube
    @abayneshtube 8 місяців тому

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዊ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ😍😍😍

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 8 місяців тому

    በጣም ምርጥ ዘዴ👍👍thank you for sharing ጠቃሚ መረጃ ነዉ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን አሪፍ ሀሳብነው በርቺ

  • @Cokebtube2
    @Cokebtube2 4 місяці тому

    በጣም አራፍ እስራት ነው ዋዉ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 8 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ምርጥ ጅስ ነው እናመሰግናለን

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 8 місяців тому

    አግዚአብሔር መዝገን እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደሴ በአንድነት መጣሽ ለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ብዝት የተበልልኝ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ነው የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪድዮን ጠብቅሻለን ጎበዜ ምርጥ ቆይታ ነበር

  • @ፈርዶስወሎየዋ
    @ፈርዶስወሎየዋ 8 місяців тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም አደነትነ ወፈቀነ ያረበ ማሻኣላህ🎉🎉❤❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 8 місяців тому

    Selame Lanechi yehune Samiraye Enkuwane Dehena metashe wow Betame tekami bekelalu sayeb lashe leregeme geze endenetekemebete selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 8 місяців тому

    ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው ከሰሩ አይቀር በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @aberashhune
    @aberashhune 8 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉woooow❤🎉

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 8 місяців тому

    Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo baxama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare barachi wowowow ❤❤🎉🎉🎉

  • @Ethio_Tireka
    @Ethio_Tireka 8 місяців тому

    Hello semira endet nesh enkuan dehna metash beteseb silehonin ameseginalehu thanks keep doing ok 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @RUTAABtube
    @RUTAABtube 8 місяців тому

    ❤❤