ሮዚን ገድያት ነበር 🫢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 549

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 роки тому +39

    ይሄ ፕራንክ በዛ በጣም በዛ በዚህ ቀልድ ህይወት በቀላሉ ይጠፋል

  • @sadas6943
    @sadas6943 2 роки тому +63

    ዋ የዛች የመጨረሻይቱ ቀን አላህ ፊት ሥቀረብ ምን ይሆን ምላሻችን😥ዋ ነፍሤ የአላህን ህግ መጣሥ የመጨረሻይቱ ቀን መነው አፈር በሆንኩ ታሥብላለች😥

    • @sulaimanfantu6361
      @sulaimanfantu6361 2 роки тому +2

      ትክክል።ወላኢ

    • @hassanalkhameiri406
      @hassanalkhameiri406 2 роки тому

      ኤወላህ አላህ መጨርሻችንንያሳምርውያርብ

    • @jachannel2548
      @jachannel2548 2 роки тому +3

      ዛሬ እነሱ የዱኒያን ደስታ ያዩት አላህ ይቅር ባይነውና ይቅር ይበለን ሁላቺብንም

    • @Seid404
      @Seid404 2 роки тому

      ሳህ 😥

    • @sadasada8771
      @sadasada8771 2 роки тому +1

      ትክክል ወላሂ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 роки тому +31

    አኡዙቢላህ አረተይ ሞትን አታስታዉሽ ገላሽ ለማንም አታሳይ ልቦናይስጥሽ ባሠብሽጨርሶ

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 2 роки тому +1

      👍

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@nazrul4837 ውዴ ደምሪኝ

    • @ssuyuetub8306
      @ssuyuetub8306 2 роки тому

      ትክክል ለሁን መስሎታል

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 роки тому +1

    total price to go to Kuriftu????????????👉👉👉👉👉👉

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d 2 роки тому +111

    ማነው እንደኔ ፕራንክ ያስጠላው 👍👍👍👍

  • @meklitbellehu7272
    @meklitbellehu7272 2 роки тому +1

    You have a beutyfull and good friends. God blase you.😍😍😍

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 роки тому +11

    ወይኔእኔየምር መስሎኝ መደንገጤ🙆እረበውሃቀልድየለም😂😂😂😂

  • @habtamuayenew5683
    @habtamuayenew5683 2 роки тому +8

    እ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ግን እየተጠነቀቃችሁ አንዳንዴ ቀላላል የሚመስሉን ነገሮች መጥፎ ሆነዉ ስስለሚመጡ መጠንቀቅ ነዉ ። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 2 роки тому +51

    እስቲ ረሙ የቸኮሌቶች ንጉሥ ነው ምትሉ

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 2 роки тому +1

      😂😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ😍😘

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@aamfamilytube4131 ውዴ ደምሪኝ

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 2 роки тому +1

      @@jemilaatube1904 ደምሬሻለሁ ባለፈው ውዴ😘😘

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому

      የቸኮሌቱ ንጉሥማ ባሌ ነው ክክክክ ደምሩኝማ

  • @fitsumlemi707
    @fitsumlemi707 2 роки тому +3

    ደዘዬ ሀገሬ ተናፍቀሻል ሮዚና ጀማዎቹ በጣም ደስ ትላላቹ አንድ ነገር ልበል ቢያንስ ዞር ዞር ብላቹ ብታውን የበለጠ ብታሳዩ ለናንተም ወተር ፓርኩን ለማያውቁትም ማስተዋወቅ ነበር በተረፈ ይመቻቹ

  • @senichoalehegne8436
    @senichoalehegne8436 2 роки тому

    Bekiye Ena yared❤❤❤

  • @helenbekele4288
    @helenbekele4288 2 роки тому +1

    Good

  • @hayatbereket7650
    @hayatbereket7650 2 роки тому +1

    ለጤናሽ ያርግልሽ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አምላኬ ሆይ ከሠደት መልሠ ዲካማቺንነ የሚያሠረሳ ትዳረ ይሠጠን እደዚህ የሚያዝናና🙏💔

    • @stube3784
      @stube3784 2 роки тому

      አይዛሺ እማዪ ዋናዉ ጤና ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @atiyaabdella3458
    @atiyaabdella3458 2 роки тому +2

    ረሙ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ይመችኛል ግን ምቶደት ከሆና ሂጀብ አስለብሳት በአላህ እኛም ዱአ እናዳርገለን እንሻለ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ረሙ ቸኮሌት ሮዚ ግን ወንድምሽ የት ሄዴ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +5

    ሰራችልህ እረሙ ድንጉጥ ነህ እርህራሄህ ደስ ይላል

  • @per2752
    @per2752 2 роки тому +4

    ወይኔ እሮዚየ እደት እዳዛዘናችሁኝ እኮን አላህ. አተረፈሽ እናቴ

  • @tebabe
    @tebabe 2 роки тому +67

    ፕራክ እድ ቀን እውነት ሞት እዳለ እወቁና በልኩ ሁኑ😥
    ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ

    • @hikmamuhdin4985
      @hikmamuhdin4985 2 роки тому +2

      በዛውማ በገድላቸው ደህና ነበር መቀጣጫ ይሆናሉ አቦ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      ደምሪኝ

    • @hikmamuhdin4985
      @hikmamuhdin4985 2 роки тому +2

      @@jemilaatube1904 እደምርሽ አለሁ ግን ሁኔታሽ ታይቶ ደሞ እቀንስሽ አለሁኝ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому

      @@hikmamuhdin4985 አኡዙቢላህ ከቻልሽ ኸይር ተመኝ አለዛ ዝምበይ

    • @hikmamuhdin4985
      @hikmamuhdin4985 2 роки тому +1

      @@halimatube6233 ክክክክክክ እነሱ ያልፈሩትን አንች ምን አስፈራሽ

  • @tebshagg444
    @tebshagg444 2 роки тому +1

    Nice acting

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 роки тому +6

    ዉይ ሮዜ እዉነት መስሎኝ አስደነገጥሽን ረሙ ሚስኪን ፕራንክ ይቅርባቺሁ ❤❤❤❤

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 роки тому +2

    🎀 ጠቃሚ //// ምክሮች 🎀
    🌸 በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀልና !!
    🌸 ባጣኸው ነገር አትበሳጭ የተሻለውን አላህ ይሰጥሀልና !!
    🌸 የበደለህን ይቅር በል አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳልና!!
    🌸 ስትደሰት ብቻ ሳይሆን ስትከፋም አልሀምዱሊላህ በል አላህ
    አመስጋኞችን ይወዳልና !!
    🌸 ባለህ ነገር አመስግን አላህ ይጨምርልሀልና !!
    🌸 በወንድምህ ውድቀት አትደሰት ነገ ሌላ ቀን ነው ባንተ ይደርሳልና !!
    🌸 የትም ብትሆን አላህን ፍራ አላህ ካንተ ጋር ነውና!!
    🌸 ድሆችን እርዳ ሰደቃ ወንጀልን ታብሳለችና !!
    🌸 ሰወችን አትመቀኝ ምቀኝነት መልካም ስራን ትበላለችና !!
    🌸 ወደ አላህ ተጠጋ እሱ ለባሪያው ቅርብ ነው እና !!
    🌸 አላህን አፍቅረው እሱ የእውነተኛ ፍቅር ባለቤት ነውና !!
    🌸 አላህን ፍራው ወደርሱ ትቀርባለህና!!
    🌸 ተስፋህ ባአላህ ይሁን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ነውና !!
    🌸 ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማድረግ ብዙ አትድከም ውሳኔው
    የአላህ ነው እና!!
    🌸 በሁሉም ነገር ላይ ታገስ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና !!
    🌸 ለሁሉም ነገር አትቸኩል ችኮላ የሸይጧን ነው እና !!
    🌸 አትበሳጭ ብስጭት የሸይጧንን በር ትከፍታለች እና !!
    🌸 የትም ብትሆን አላህን አስታውስ ያስታውስሀልና !!
    "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
    ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"
    ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
    በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
    •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈•
    【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 місяців тому +1

    ውድችም አላህን ፍሮ አርተይ አተገላለጨአላህ ይጠብቀን

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +18

    ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል🥀👈

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige sewedeshi❤❤

    • @sus2475
      @sus2475 2 роки тому +1

      አወ አላህ ልቦና ይስጠን

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ😘😍

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому +1

      @@blentube3002 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@sus2475 ውዴ ደምሪኝ

  • @yididyagetachew8931
    @yididyagetachew8931 Рік тому

    Wey Kaza prank teglag len nabr esh ach

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 роки тому +5

    ምስክን ወላሂ አትቀለድ በውሃ ሞተ ነበርኮ ሮዝዬ አይዞሽ የኔ እብድ 🥺🥺 ወላሂ እውነት መስሎኝ አፈር ብሉ 🙄🙄

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ሞግሸ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Рік тому

    ተው እንጂ😂😂😂 አንድ ሰው ዋና ባይችልም ዉሃው ከቁመቱ ካልበለጠ አይሰምጥም

  • @user-pd2wk6md1c
    @user-pd2wk6md1c 5 місяців тому

    Roze😍😍😍😍

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +70

    እድሜ ለኛ ለተመልካቾቻቹ ፏ በሉ ይቱብ ብር 😊

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 роки тому +1

      😂😂

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 роки тому +2

      ደምሩኝ እህቶች

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому +2

      @@Alemf2k ውዴደምሪኝ

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому +3

      የመዳም ቅመሞቹ ብንደጋገፍ ኑማ ወላሂ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +1

      እስቲ እኛ ሸቃሎችንም ደምሩን😍😘

  • @rahimafaode8912
    @rahimafaode8912 2 роки тому

    Allh libona yestachu yareb

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 роки тому +11

    ሢጀመር ሀረካቷ ያሥታውቃል ውሸት እደሆነ😁😁😁😁 አይ ጂሥም በቃ ተሠጣ😷😷😷😷

  • @akremebrahim5235
    @akremebrahim5235 Рік тому

    Are wela jokachu ayenefammm 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 yemechachu jel aregut hezebun

  • @martamar142
    @martamar142 2 роки тому

    Wuyy yeney chekolata enenem andi ken zana zena arigegi.😜

  • @teodorecity
    @teodorecity 2 роки тому

    ምንድነው ግን ሁሌ prank prank prank እስኪ አሪፍ idea አምጡ ብዙ አያራምድም በዚ ከቀጠላችሁ ለማለት ነው

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +3

    ፕራንክ ዳውንዳውን🤣 ተው ግን ወደ እኔም ቤት ጎራ በሉ አብረን እንደግ ሀገር ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @alhamdulilah7895
    @alhamdulilah7895 Рік тому

    ወይኔ ሙስሊም ሁኖ እደዚህ መሸጋለጥ ያረቢ አላህ ሂይዳ ይሥጠን

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +2

    የእውነት የንሮ ውድነት የሚስፈራራንማ እኛን በስደት ሀገር ያለነውን ነው
    ኢሄንን ሁሉምግብ እያቀረባችሁ ንሮ ተወደደ ማለትኮ ሼምነው በረከቱን ለሀገራችን ያውርድ ሰላሙን ይመልስልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር አሜን

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 роки тому +1

    ወላሂ ሞተች ብዬ ነበር የመሰለኝም ስገባ እንደማችል ያሳያል ግን ከማስገባትህ በፊት መቻሏን መረዳት አለብህ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 6 місяців тому

    🙆😂❤❤❤❤

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m Місяць тому

    አበዛከው እረሙ አሁንስ ብትሞትስ😢😢😢ዋ

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 7 місяців тому

    ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😮

  • @samuelmulu7419
    @samuelmulu7419 2 роки тому

    አንድ ቀን ተቸግራችሁ ሰውን አድኑኝ ብትሉ ማንም አያድናችሁም ለምን ፕራንክ ይመስላችኋል ብቻ ህይወታቹን እንዳያሳጣችሁ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 роки тому +3

    እረ እረዳገባሁ ዘንድርወ ቆይ የኔባል ለረሙ ወንድሙ ነዉ እንዴ🙄🙄🙄🙄ወላሂ የሚገረመኝነገር በጣምነዉ መልካቸዉ የሚመሳሰለዉ 😂😂😂እ ግራ ገባኝ ፍትህለኔ

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +1

      እሱ ራሱስ ቢሆን ክክክ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ😘😍

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 роки тому

      @@ALHAMDULILAH-b4p እረ 🙄🙄🙄🙄ልኑርበት

  • @hushi719
    @hushi719 2 роки тому

    ምርጥ አዝናኝ ቪድዮዎች ፕሮፋይሌጋ አለ

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 2 роки тому +7

    ስታምሩ ዋው❤❤❤

  • @senayittube857
    @senayittube857 2 роки тому

    Weyine rozi batami naw yamitamirut egazaber ayilayachu

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 роки тому +2

    ወላሂ ከዉነቷ መስሎኝ መደገጤ ርሙም በጣምነበር የደነገጠዉ ፊቱ ያስታዉቃል 🤔🤔🤔😳😳😳

  • @jcgjgy3543
    @jcgjgy3543 2 роки тому +1

    Yarado timichegnalik eko 😂😂😂😂👏👏👏👏

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ግን ነጭ የለበሰችው ቀሸም ናት እየሞተች ቢሆንም

  • @mikibuze916
    @mikibuze916 2 роки тому +7

    Prank በዚ ይብቃ 🙏🙏🙏

  • @per2752
    @per2752 2 роки тому +3

    ወይኔ የምር መስሎኝ ደግጨ ነበር

  • @leotech133
    @leotech133 Рік тому

    mudachu gin yileyali tenegagirachu newa hizibulay mitichawetubet masreja endihonen silcuan sayihon cover new be kisua yeyazechiw esti firedu

  • @Fያባቴናፋቂ-q4v
    @Fያባቴናፋቂ-q4v 11 місяців тому

    አይ የሠወልጅሰንባልበጣምእናሳዝናለን
    ለዝቸውሸታምአለምብለንክብራቸንንማንነታቸንዘቅማደረጋቸንአላህያዘነላቸውስቀ

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +1

    ወላሂ ከምር መስሎኝ ኡፍፍ የስራችሁን🙄🥰🥰🥰

  • @ummunaaif6728
    @ummunaaif6728 7 місяців тому

    Rozi gobz❤❤

  • @Hana-lr6kp
    @Hana-lr6kp 3 місяці тому

    Ramu miskin❤❤❤❤❤❤❤

  • @abssiniyalyrics
    @abssiniyalyrics 2 роки тому

    remu anfr sew be afwa ayer sitati sitibayi lashi alishi adeli kiiii

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому

    *አይ እናንተ የተመታችሁ እንዲያው ምን ይሻላችሁ ቤኪም አለ ዛሬ ግን ስጋ አብራችሁ እየበላችሁ ባልሆነ መቼም ዘንድሮ ከሀይማኖት ገንዘብ በልጦብናል*

  • @Hif939
    @Hif939 9 місяців тому

    እችን ልጅ መን ነው እደኔ የምጠተል ኤጭ የእስለም ሀቅል የምበል ነገር አድ

  • @ሪምሀበሻዊት
    @ሪምሀበሻዊት 2 роки тому

    የኔ የሚገርመኝ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አንድ ላይ የሚበሉት ስጋ ነው አጅብ ስልጣኔ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    ምርጦቹ ይመቻችሁ ቤክዬ በጣም ነው የምወድህ ሮዝዬ እብዷ ረሙ ቸኮሌት 🥓🍖🍖🍖

  • @Sነኝወሎየዋላኢላሀኢለላህ

    አኡዙቢላሊ ሚኒኪ የማንም እጂ እሚዳብስሽልጂ አላልሂድያይስጥሽ

  • @EkramUmmi
    @EkramUmmi 6 місяців тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sheromame8643
    @sheromame8643 2 роки тому

    Afshn keftesh atbye asemim enda🙄🙄

  • @ysha3343
    @ysha3343 2 роки тому

    መኝታ ክፍሏ ያለች መሰላትእና በቁምጣ ይህንንን የፈረስ ጭራ መሬትላይ ክክክክክ

  • @yehaderese3775
    @yehaderese3775 Рік тому

    Ante jezba wana achilm lemalet new.yegeter lj gn betam new mtmesl ante yemr segete😊

  • @haileselassiemartha
    @haileselassiemartha 2 роки тому

    ጥሩ ነው በርቱ!! ግን Prank/ ፕራንክ ማለት ( እራሳችሁ ላይ የሆነ የማይታሰብ ነገር አድርጋችሁ) ማስደንገጥ ነው እንጂ ሌላው ላይ እንዲህ አይደረግም::

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 2 роки тому

    Wowowowowo rozeye desii Sela ende newu

  • @zeynyamelkamu2265
    @zeynyamelkamu2265 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይጠቦቃቹህ

  • @bemneta4318
    @bemneta4318 2 роки тому +1

    ሮዚዬ ማንም ምንም ቢልሽ እኔ ግን ስወድሽ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 2 роки тому +1

    የዚች የልጅ መጨረሻ አላህ ይስቱር

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 2 роки тому +2

    ትንፋሽ ልስጣጣት ሲል አላት አላለችም 😂😂😂😂

  • @MkKl-l7s
    @MkKl-l7s 6 місяців тому +1

    አች ሙስሊም አሠዳቢ በሙሺ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @hananry7106
    @hananry7106 2 роки тому

    በውሀአትቀልዱ. እኔአዴ. ሳየው. ቀላልመስሎኝ. ስገባግን. ከባድነበር. በሂወቴ. ቁመቴየጠቀመኝ. ነገር ቢኖር. ያኔ ነው. እረጅም. በመሆኔ. ያው. ተርፌለሁ. ግን. በጣምከባድነው. ዋናየማትችሉ. እባካችሁ. እዳትዳፈሩት. ሂወትን. ያሳጣል

  • @alihassen2142
    @alihassen2142 2 роки тому

    ጎበዝ አቦ ትለያለሽ....😂

  • @yenesewsileshi5957
    @yenesewsileshi5957 2 роки тому

    Meter ke 30 second newuko....remu😂😁

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ወይ ረሙ የኔ እዋህ እንዴት እንደ ደነገጠ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige sewedeshi❤❤❤❤

  • @mamaenyew379
    @mamaenyew379 2 роки тому +7

    ረሙ ቸኮሌት ረሙ ጣፋጭ ረሙ ከርሚላ ረሙ ፍቅርርርር

  • @bmtq
    @bmtq 2 роки тому +2

    Remu Kehan

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 2 роки тому

    ሚስኪን ለሙ በጣም ደንግጣል ነበር በእናታቹ እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ይቅር በፈጠራቹ ይቅር ባቹ

  • @kalesorsa8818
    @kalesorsa8818 2 роки тому

    Baxame gobaze neshe Roze

  • @Abinet1177
    @Abinet1177 2 роки тому

    Magidale nbr

  • @zuzutyoub8177
    @zuzutyoub8177 2 роки тому +3

    እስኪ በዚህ ሁኔታ ብትሞችስ ኧረ አላህን ፍሪ

  • @getfanmedia
    @getfanmedia 2 роки тому

    Touching

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 4 місяці тому

    አረጋለሁ ብልህ ተደረክ ግን በውሀ ቀልድ ጥሩ አይደለም ትሞታላችሁ

  • @seidtubee
    @seidtubee 2 роки тому

    ዋው በጣምነው የተዝናናነው በተረፈ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላሞን ያምጣልን

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому

    ልትገላት ነው?

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 роки тому

    በርቱ ግን የግል አስተያየት ነዉ እሮዜ እባክሽ የሙስሊም ስርአት ያዥ ይቺ ዓለም ቀሪ ናት

  • @maremali610
    @maremali610 2 роки тому

    😁😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenashz4433
    @zenashz4433 2 роки тому

    Wow 👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +2

    ኤጭ ይሔ ፕራንክ የሚሉት እንት እንደሚያሰጠላ

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 роки тому +4

    አይ ሮዚየ መጨረሻ ላይ🤣የሌለ ፈርታለች ግን ደስ ይላል ትላለች 😅

  • @emanemu9473
    @emanemu9473 2 роки тому

    Yenzi demo kwakw new yaley

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 2 роки тому

    Setameru Allah Yetabekachu

  • @Man-w4j
    @Man-w4j 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 роки тому

    እንድዬ ልትገላነው ይሄ ስራ እንደቀልድ የሚታይ ነገር ከባድ ነው ልትገላት ነው የማነህ ገገማ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 роки тому +1

    ፕራንክ እሰራለሁ ብለህ ፕራንክ ተደረክ ግን እውነት መጀመሪያ ላይ እውነት መስሎኝ ነበር በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @hayatmuhammad82
    @hayatmuhammad82 2 роки тому +2

    ቆይ ግን ማን ነው እደኔ ግራ የገባው እደት ነው ተቀላቅለው ስጋ የሚበሉት

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 2 роки тому

      ሁለቱም ሙስሊይም ናቸው

    • @hayatmuhammad82
      @hayatmuhammad82 2 роки тому

      @@seblistars9721 እነሱ ሙስሊም ናቸው እነዚህኞቹ ግን ሙስሊሞች አይደሉም እና ሲበሉ ግራ ተጋባሁ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 роки тому

      @@seblistars9721 ውዴ ደምሪኝ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 2 роки тому +12

    እዴት እደደነገጥሁ 😭😭😭

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 роки тому +1

    ይሄ እራሱ አንድ ወሬ😅ሲጀመር ምክክር ነዉ ቱ😅😅